ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 14ቃለመጠይቅ ከአርቲስት ተስፉ ብርሃኔ ጋር ክፍል 2 ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ በኮሜንት ጠይቁኝ እመልሳለው አርቲስት ተስፉ በማሕበሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2021
  • #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት​​
    ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።
  • Zábava

Komentáře • 629

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Před 2 lety +4

    ላንተ የሰማች ለሁላችንም ትስማን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +110

    ወንድማችን አርቲስት ተስፋዬ በእውነት ካንተ ቡዙ ነገር ተማርኩ እናንተን የፈታች እመ ብርሃን እኛንም ትፍታን ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜንንን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

    • @eyobzeleke2866
      @eyobzeleke2866 Před 2 lety +1

      Amen amen amen

    • @user-vs4kt9bx2e
      @user-vs4kt9bx2e Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen

  • @seniytmekuriya1513
    @seniytmekuriya1513 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የተመለከተች የጠራችህ እመብርሐን እኛንም ትጥራን ትማረን ከትቢያ ታንሳን አሜን!!!

  • @lidiyaethiopia540
    @lidiyaethiopia540 Před 2 lety +68

    የጌታችን የመድሀጊታችን የየሱስ ክርስቶስ እናት እመብርሀን አማላጃ ለናተ እደደርስች ለኛም ትድርስልን ለደጀ ስላሞ ታብቃን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      አሜን ፫

  • @yemaryamlijweletekidan6362
    @yemaryamlijweletekidan6362 Před 2 lety +154

    ቦታዋን ለመርገጥ እንዲያበቃን ፀልዩልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety

      Lenam xelyulgnu

    • @mimiethiopia7823
      @mimiethiopia7823 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙇‍♀️❤️

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      እመአምላክ ትፍቀድላችሁ +++

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 Před 2 lety +102

    የአምላክ እናት እማ ፍቅር በእውነት ለእናንተ የደረሰ ምልጃ ፀሎቷ ለኛም ይድረስልን አሜን እናቴ ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለደጅሽ አብቂን አሜን

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay7337 Před 2 lety +23

    እናቴ እማማዬ
    እምዬ ማሪያም
    የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እናት
    ለእኔም የሁሉም እናት።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @amalAmal-mq2pl
    @amalAmal-mq2pl Před 2 lety +13

    ንቁ ጌታ የአገልግሎት ዘመናችህ ይባረክላችህ በእድሜ በፀጋ ይጥብቅልን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 2 lety +55

    እንዲህ ነው መመረጥ ተስፉዬ! በርታልን አንተ የፃድቁ ልጅ። ወላዲተ አምላክ በቤቷ ብታቆይህ በርታልን ተስፉ ብርሃኔ ምርጡ የኢትዮጵያ አርቲስታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

    • @konjitbayu3172
      @konjitbayu3172 Před 2 lety

      @@Hiyawsim Amen Amen Amen

    • @konjitbayu3172
      @konjitbayu3172 Před 2 lety

      አሜን፫ አርቲስ ተስፉ በጣም እድለኛ ነህ አንተንም ሌሎችንም የእመቤቴን በረከት ላገኛችሁ ሁሉ እኔንም ሌሎችንም በስደት ላይ ላለነው ሁሉ በረከቷ ይደርሰን ዘንድ ፀልዩልን

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před 2 lety +7

    ለአንተ የደርስች እመብርሐን ለኔም ትድርስ ለደጇ ታብቃኝ

  • @yemaryamlijweletekidan6362
    @yemaryamlijweletekidan6362 Před 2 lety +38

    እናንተን የሰማች እመብርሀን እኛንም ትስማን
    በፀሎታችሁ አስቡን በስደት ያለነውን

    • @soliyanatubep6104
      @soliyanatubep6104 Před 2 lety

      Egziabher ledeju yabkan

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 2 lety +14

    ተስፉዬ ምህረት ሁሉ ላንተ ታድርግልህ እመቤታችን 🙏ሁሌም ጠንካራ ነክ በርታ ወንድማችን ❤️

  • @user-ve8mt1jn5d
    @user-ve8mt1jn5d Před 2 lety +25

    ክብር ምስጋና ይድረሳት የአንዱእየ እናት ወላዲት አምላክ እኛንም ከእስራታችን ትፍታን ከመድሀኒአለም ጋር አሜን🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +22

    አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናተንየሰማች እኛንም ተስማን ለንሰሀያብቃን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @sisaytebeka6079
    @sisaytebeka6079 Před 2 lety +13

    አይዞህ ወንድሜ እመብርሃን የፍፃሜህን ታሳምርልህ

  • @ashenafiyemaryam1582
    @ashenafiyemaryam1582 Před 2 lety +24

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Před 2 lety +7

    ድህነትህ የመልክቶችህን ዜማና ተሰሚነትን እግዚአብሔር አጣፈጠው:: ተባረክ ወንድማችን አሸንፈሀልና ሌሎች ወገኖችህም እንዲድኑ አስተምር:: አሜን::

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt Před 3 měsíci

    ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለ አንተ የደርሰችልህ ለ እኛም ትድረስልን ✝️👏👏👏👏
    እናቴ ሆይ ለ ደጂሽ አብቂኝ እናቴ ፀሎት አድርጉልኝ እስኪ ለ ደጆ ታብቃህ ብላቹሁ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 2 lety +23

    በእውነት አባቶችን የማክበር ትህትናህ ድንቅ ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @user-oz4wu6pv2l
    @user-oz4wu6pv2l Před 2 lety +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ክብር ይገባታል ወንድማችን ተስፋ ፍፃሜህን ታሳምርልህ

  • @tube7667
    @tube7667 Před 2 lety +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @meryalemayehu2733
    @meryalemayehu2733 Před 2 lety +11

    ተስፉዬ አንተ ነቃህበት ሁላችንንም ያንቃን ህዝቡ መንቃት ቢችል ፈጣሪ እንዴት ደስ ባለው ነበር ልቦናችንን ያብራልን አሜን ተስፉዬ ተመስገን አንደበትህን ፈጣሪ እንዴት እንዳጣፈጠው እግዚያብሄር ይመስገን፡፡

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d Před 2 lety +10

    ልቦና ሲበራ እኮ ይለያል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qv1yr9sn5m
    @user-qv1yr9sn5m Před 2 lety +1

    ቃጥላ ፅዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ለወድማችን የደረስሽ እናታች ሆይ ለኛም በስደት ላለነው እረደኤት በረከትሽ ምልጃሽ ይድረስልን
    በእውነት ወድማችን ተስፉ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ. እውነት የድንግል ማርያም ልጅ አፍርሶ ሲሰራ እኮ ተመስገን በፀሎት አትርሱን ስደተኛ እህት ወድሞቻችሁን

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Před 2 lety +51

    ላንተ የደረሰ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስ ወንድሜ ተስፉ።

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Před 2 lety

    ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለደጅሽ ለመርገጥ አብቂኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 2 lety +35

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን በእወነት ✟✟✟

    • @kibretakassa1062
      @kibretakassa1062 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን የእመብርሃን በረከቱ ይደርብን ተስፉ ወንድሜ እግዚአብሄር ያበርታህ።እኛም ከደጃ ያብቃን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @rutsweet8658
    @rutsweet8658 Před 2 lety +16

    በጣም ደስ ብሎኛል ተስፍ እመአምላክ ላንተ እንደደረሰች ለኛም ትድርስልን ። ክፍ ያደረጉብህንም እመ አምላክ እንደ ክፋታቸው ትስጣቸው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

    • @senitube6097
      @senitube6097 Před 2 lety

      @@Hiyawsim እግዚአብሔር ይርዳህ ደምሪያለሁ🙏

  • @tayechzegeye8317
    @tayechzegeye8317 Před 2 lety

    ክብር ለድንገግል ማሪያም ክፉ የሚያደርጉትን ልቦና ስጫቸው ድንግል ወነንደመሜ አይዞህ ድንግል ደርሳልሃለች ላንተ የደረሰች ለሌሎች ለተጨነቁ ትድረስላቸው

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +3

    የቃጥላ ቅድስት ድንግል ማርያም የእኔም ድረሽልኝ ከእስራቴ አስፈችኝ ለቤቴም ብርሀንና ፉቅር ይዘሽልኝ ግቢ እመብርሀን ሆይ ለምኝልኝ😭😭😭😭

  • @misrakbezabh5103
    @misrakbezabh5103 Před 2 lety +8

    ተሰፋ እንኳን ደስ ያለህ ላንተ የደረሰች
    እመብርሃን ለኛም ትድረስልን ጸልይልን

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ለአንተ የደረሰች ቃጥላዋ ማርያም ድረሺልን

  • @hananyosfe8075
    @hananyosfe8075 Před 2 lety +31

    ተስፉዬ ስለዳንክልን ደስ ብሎኛል አይቼክ በጣም ነበር ያለቀስኩት ልቤ በጣም አዝኖ ነበር እንዃን ለምስክርነት አበቃህ ልጄን ያመዋል ላንተ የደረሰች እማምላክ ለእኔም ትድረስ ተሰቃየ ልጄ በጣም

    • @mdmaria5436
      @mdmaria5436 Před 2 lety +5

      አመብርሃን ትማርልሽ ሃገር ውስጥ ከሆንሽ ውሰጂ ፀበል

    • @user-ui5tn8wr1g
      @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +3

      እመብርሃን ልጅሽ ትደብስልሽ !!

    • @hananyosfe8075
      @hananyosfe8075 Před 2 lety +1

      @@mdmaria5436 እዛው ቃፅላ ነኝ እማምላክ ትዳብስልኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

    • @ermiyasabemi1625
      @ermiyasabemi1625 Před 2 lety

      አመአምላክ ትማርልሽ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety +7

    ወንድማችን እመ ብርሃን አንተን ፈልጋ እንደአገኘችክ እኔንም ቤተሠቦቼንም የቅድስት ኢትዮጵያ ወገኖቻችን ሁሉ ፈልጋ ታግኘን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ! ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Před 2 lety +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ☝☝☝🙏🙏🙏🙏

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 2 lety +13

    መልካም ወንድማችን እነኩዋን ድነትን አገኘክ
    አባት ሆይ አሁንም የጠፉትን ልጆችክን ሰብስብ🙌🙌🙌🙌

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @weynhagerannafaki7263
    @weynhagerannafaki7263 Před 2 lety

    እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ ያብቃኝ ምህረትሽ ከነቤተሰቤ ይድረሰን

  • @genet2810
    @genet2810 Před 2 lety

    ወንድሜ ተስፋዬ እንኳን ተፈወስክ ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን በቤቷ ታፅናህ ለአንተ የደረሰች እመአምላክ ለእኛም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-uu3xj5fp2z
    @user-uu3xj5fp2z Před 2 lety

    ክብርና ምሰጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሃኒአለም ይሁን አሜን ወድማች እንኳን ለዚህ ምሰክርነት አበቃህ ለደጇ ታብቃን

  • @user-ew4vx7wb8z
    @user-ew4vx7wb8z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸዉ ይድረሰን ለደጁዋ ታብቃን እናቴ ድንግል ማርያም

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +3

    የእናቴ ማርያም በረከት ይደርብን ለኛም 🙏🙏🙏

  • @zekarasfeleke5304
    @zekarasfeleke5304 Před 2 lety +20

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!እመ ብርሃን ለደጅሽ ያብቃኝ።

    • @habtewodaje8315
      @habtewodaje8315 Před 2 lety

      አቤተ ፈጣሪ ሆይ ቧታውን ለመርገጥ ያብቃን

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 2 lety +2

    ለአንተ የደረሰች ላባ ሕርያቆስ የተለመነች ወለላይቱ ወላዲተ አምላክ ለኔም ትድረስ 😭😭😭🤲🤲

  • @mahikebede401
    @mahikebede401 Před 2 lety

    በእውነት መታደል መመረጥ ነው እንደዚህ ድህነትን አጊኝቶ በሚጣፍጥ አንደበት መመስከር መታደል ነው እመብርሃን ለሀገሬ አብቅተሽኝ እኔም በፀበልሽ ለመፈወስ ያብቃኝ

  • @tarikferita9067
    @tarikferita9067 Před 2 lety +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ማንን እንደሚጠራ ያውቅበታል እውነት ልዩ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እግዚአብሔር ይመስገን እንድንድንበት እጅግ ብዙ ቅዱስ ስፍራ ሰቶናል አለም ያልቻለችው በፀበሉ በእምነቱ እጅግ ብዙ ተአምራት ተሰርተዋል ተመስገን አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @samualadugna8665
    @samualadugna8665 Před 2 lety +2

    ክብር ለመቡረሀን ይሁን እመቡርሀን ሁላችንም ትጎብኘን እንኳን እመብርሀን ማረችህ ተስፉ

  • @birtukanadugna3850
    @birtukanadugna3850 Před 2 lety +1

    tesfu emebete mariam lante endederesh legnam tidiresilin amen

  • @yeshifekade5647
    @yeshifekade5647 Před 2 lety

    ወንድማለም እንኳን ድንግል ባረከችህ
    የአንተ በረከት ለኔ ለሐጢያተኛዋ ትፍቀድልኝና ደጇን ልርገጥ

  • @hiwiyebayushyelij718
    @hiwiyebayushyelij718 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምህረቱን ያሳየን🙏🙏🙏

  • @user-fh2nd7rt1q
    @user-fh2nd7rt1q Před 2 lety

    ክብር ምሥጋና ለእግዚአብሔር ይሁን❤ ለ እኔም ደርስችን እመቤታችን ተመስገን ❤

  • @alemameha3335
    @alemameha3335 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ለደጇ ታብቃን

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před 2 lety

    በእውነት የአምላክ እናት ቃጥላ ማርያም ለእናንተ ደርሳ ታምር ያደረገች ድንግል ለኔም ከልጅዋ ከወዳጅዋ መድሐኒያለም ጋር ባለሁበት ደርሳ ተአምርዋን አድርጋ የልቤን መሻት ፈፅማ ስለቴን ለመፈፀም ተአምርዋን ለመመስከር ታብቃኝ በሩቅም ቢሆን ያለሁት እንድትደርስልኝ ፀልዩልኝ

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስጌን ቃለህወት የሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተመስጌን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @civilservicebureau4117
    @civilservicebureau4117 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ምንድነው የሚከፈልሽ በምን ቃላትስ ላመስግንሽ በእውነት አነቺን ለምኖ ያፈረ ማንም የለም ስራሽ እፁብ ድንቅ ነው ወንድሜ እንኳን እመብርሃን እረዳችህ ከታሰርክበት ክፉ አጋንንት እንኳን ተፈወስክ ላንተ የደረሰች እናታችን ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @user-fj5pd9go3z
    @user-fj5pd9go3z Před 2 lety +12

    አተን የፈወስች ለኔትደረስልኝ ጤና አጣው አፅያቴ በዛ እኔንም ትማረኝወላዲተ አምላክ ጨነቀኘ ግራ ገባኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ! ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @kedestbekele8797
    @kedestbekele8797 Před 2 lety

    ያአብራሙ ስላሴ ክብር ይስፈአው እናቴ እማምላክ ክብር ይስፋሽ

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +1

    በእውነት የናታችን የቃጽላ ማርያም የተሰበረ የልጆችሽን ልብ የጠገንሽ የጠፉትን ባርያመዎችሽን ሰብሳቢ እማ በረከትሽ ይብዛልን ለደጅሽ ያብቃን ልጆችሽን በቤትሽ ያጽናቸው አሜን አሜን አሜን 💒➕💒🕯➕🕯

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን አምላካችን የእሱ ስራው ድንቅ ድንቅ ነገርን ያደርግልናል በህይወታችን ሁሉ

  • @harmelatadesse694
    @harmelatadesse694 Před 2 lety +7

    ተስፉ ስለዳንክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-rb8sy3vv1w
    @user-rb8sy3vv1w Před 2 lety +2

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በእዉነት ድነግል ማርያም ከነ ልጇ ክብር ይገባታል

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w Před 2 lety +1

    እንዲህ ነው እግዚአብሔር ሲጠራህ አንተን የሰማች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ትስማን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 2 lety +4

    ቃል ሕይወትን የሰመልክ ወንድማችን አዎ ቤቴክርሰትያናችን ሁል ግዜ ሰለ ሀገር ይፀልየል ጌታችን አየሱስ ሁል ግዜ ይሰበከል እውነት ነው ተወህዶ ዘለለም ይኑረ

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 2 lety +12

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 2 lety

    ወይኔ ወንድሜ ታድለህ ለመዳን እኮ መመረጥ ያስፈልጋል አምላክ መረጠህ በፍለጋው አገኘህ ትልቅ እድል አንተን ለድህነት የጠራኽ የመረጠኽ የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችንም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን እመ አምላክ በምልጃዋ ትርዳን አሜን!!!!!
    ለቅዱስ ስሙ ምስክርነት ለንስሐ ያበቃኽ እግዚአብሔር ከድንግል እናቱ ጋር ከቅዱሳኑ ጋር ይክበር ይመስገን በቤቱ ያጽናኽ

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hananfikir5766
    @hananfikir5766 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለጌታዬ እናት ምን ይሳናታል በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው በረከታችሁ ይደረሰን ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ ማርያም

  • @mahletmitku4500
    @mahletmitku4500 Před 2 lety

    ድንግል ሆይ ላንች ያለኝ ምስጋና ከአይምሮየ በላይ ነው ባለነበት ሁሉ ልጆችሽን ጠብቂን ድንግል ሆይ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

    Yeah yeah Betkeklell 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @shimebrattessema7586
    @shimebrattessema7586 Před 2 lety +1

    በእውነት በጣም ነው የምልህ እ/ር ይባርክህ ትህትናህ እውነት የእመቤታችን ትህትና እንተ ጋ ነው እየሱስ ጌታ የጽዮን ልጅ ይጠብቅህ

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን….ለሁላችን የቸርነቱን ስራ ይስራልን የእናቱ ምልጃ አይለየን

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před 2 lety

    እመብርሀን ለናተ የደረሰይላችሁ ለኛም ትድረስልን በእውነት አሜን፫

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይሁን ለመቤታችን እስኪ በፀሎታቹ አስቡኝ ከስደት መልስ ለደጇ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @ffty7136
    @ffty7136 Před 2 lety +1

    ወድሜ ትስፋ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ትልቅ ትምህርትነው ያስተማርከን። ፈጣሪ በደጁ ያፅናክ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 2 lety

    እናቴ ቃጥላ ጽዮን ማርያም ብዙ ቋጠሮዎች አሉ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @kokomare2308
    @kokomare2308 Před 2 lety

    በእውነት ተመኘው በውነት ፈለኩ ፈጣሪ ደጇን ለመርገጥ ያብቃኝ ጸልዩልኝ ወገኖቼ

  • @user-dg6sw7wv8s
    @user-dg6sw7wv8s Před 2 lety +6

    ተስፍሽ ላንተ የደረሰች እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስ።ይኼው እኔም ከስደት ስመለስ ንስሐም ቄደርም ስለሚያስፈልገኝ ከዚች የተቀደሰች ቦታ አልቀርም።

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 Před 2 lety +3

    አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ewketberhanu9828
    @ewketberhanu9828 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 Před 2 lety +4

    ላንተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ! ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety +2

    መሀሪ አዛኝ እናታችን የተመሰገንሽ ሁኝ 🙏ለወገኖቻችን ለወንድሞቻችን የደረሽ የፈወስሽ ለእኛም በአለም ለተበተነው ልጆችሽ በፈውስሽ ድረሽልን 🙏🙏🙏💐💞

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን ጥሩ እና ድንቅ ንግግር፡፡ በአካባቢየ ያለዉን ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ታምራትና ማሳየት በቃ ሃሳብ እና ህልሜ ሁሉ የበረከት ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ የይቱዩብ ሚኒሞ ለሟሟላት ትንሽ ይቀረኛል ካልሆኑ ቤተሰብ በመሆን ያግዙኝ፡፡መልካም ጊዜ ይሁንልዎት !!!!!!

  • @Reeta-ej2ed
    @Reeta-ej2ed Před 2 lety +1

    Amen elllllllllllllllllllllll

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና ወደ ቤትህ በሰላም መጣህ!
    የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱ ብዙ ነዉ ።
    እኔ ግን እጅግ በጣም ደስ ያለኝ የድንግልን ፍቅርና ክብር ለማየት መታደልህን ባየሁ ጊዜ ነዉ።

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አርቲስቶች የመለስክልን አምላክ መጨረሻችንን አሳምርልን 💚💚💚💛💛💛💓💓💓💓💓💒💒💒💒💒💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před 2 lety +1

    ወንድማችን ይህ ትልቅ መልክ ትነውየሚሰማ ይሰማ እንኳን እመቤታችን ደረሰችልህእንኳን ድህነት አገኝህ ቀለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ኤመብርሃን ለደጅሽ አብቂን

  • @user-kl9zj6gm8n
    @user-kl9zj6gm8n Před 2 lety

    የመብርሃን ፍቅር ሚገለጽበት ቃላት የለም ቃላት አይገልፀዉም እኔ ምለዉ እማምላክን የሰጠንን አምላክ መንግስትህ ይባረክ ክብርና ምስጋና ለአምላክ ይሁን የእማ ፍቅር ታምራት ተገልጾ ተወርቶ አያልቅም በዚህ ዉስጥ ኦርቶዶክስ እንድሆን ለመረጠኝ አምላክ ተመስገን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před 2 lety

    alekeskegn
    sle dngl mariam siwera enbaye new yemikedmew. kbir msgana lemebetachn yihun !!!! Amen

  • @user-bb5kx2wn5b
    @user-bb5kx2wn5b Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን በምልጃዋ ታድንክ አሁን ተወለድክ እመ አምላክ እንዲናት የጌታዬ እናት ክብር ይገባታል የኔ እናት ሁላችንንም ባርኪን አሜን።

  • @mesfinmaruta2489
    @mesfinmaruta2489 Před 2 lety

    እንካን ቅድስት ድንግል ማሪያም ማረችክ …... በረከቱም ለእኛም ይደርብን ለቦታው ያብቃን////

  • @rahelrahel2285
    @rahelrahel2285 Před 2 lety

    ተስፉዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእመቤቴ ክብር ይግባት አንተ የፃዲቁ አብነ ተክለ አይማኖት ልጅ ዘመንክ ሁሉ በእመቤቴ ቤት ይለቅ የኔ ወንድም ላንተ የደረሰች ቃጥላ ማሪያም እስኪ ለኛም ቤት እንትደርስ ለምኑልኝ ወንድሜ ከተመረቀ ስምንት አመት አለፈው ግን አንድም ቀን ስራ ሰርቶ አያውቅም እናታችን የተማሪ ምሳ አብስላ እደ ወንድ ለሊት 11 ሰሀት ተነስታ አዳራሽ ጠርጋ በተጨማሪም የአኪም ቤት ጋሪ ገፍታ ነው ያለ አባት ያስደገችን ግን ልፍትዋ ሁሉ መና ቀረ እዲ ለፍታ ያሳደገችው ወንድሜ በመጨረሻ ወደ ሱስ አለም ገባ ከሱሱም ሊላቀቅ አልቻለም የኔ ወንድም እስኪ አንተም የሌላ ሰው መዳኛ ውን ወንድሜን ለዛች ቅድስት ቦታ አድርስልኝ እላላለውኝ ፀሎቴንም ትስማኝ በቀጣይ ቃለ መጠይቅ ጥያቄውን ለተስፉዬ አድርሱልኝ እኔም የዛው የፃዲቁ አቡነ ተክለ አይማኖት ልጅ ነኝ አውን ስደት ላይ ነኝ ከስደት መልስ ደጅዋን ለመርገጥ ያብቃኝ የኔ ቤት ከጎማ ተራ ዝቅ ብሎ ነው ይሄን ጥያቄ ከሰማከው መልስክን እፈልጋለውኝ

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገር እመብረሀን ጨርሣ ትማርህ እኛም ደጆን ለመርገጥ ያብቃን እፁብ ድንቅ እኮ ነው የእግዚአብሔር ስራ ጎደኞችህን በሞሉ ውሠዳቸው ይጠመቁ

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን 🙏🙏 እምነታችን ያጽናልን

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነቱ ወላዲተ ቃል እመ ብዙሃን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ወለላይቱ ምስጋና ይድረሳት እኛንም ለደጇ ታብቃን አሜንን፫

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 Před 2 lety +1

    ድንግል ማርያም ለደጅሽ ያብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Před 2 lety

    Amen qale hewit yasmalen egzabher xegawun yabzalchu, betame desss yelale temsgen 🙏🙏🙏❤

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye1967 Před 2 lety +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምንም ማለት አልችልም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ የሆነች ንፅህተ ንፁሀን ምስጋና ይደርሳት እር ኦርቶዶክስ መሆን ኩራት ውበት መመረጥ መታደል ነው ወገኔ አይዞህ ገና በብዙ ልጆቹ ላይ ታምሩን ይገልፃል ያለሁት ስደትም ቢሆን ልክ ኢትዮጵያ ያለሁ ነው የሚመስለኝ በየገዳማት አድባራቱ የመድሀኒአለም ድንቅ ስራ ሳይ ስሰማ አለምን ቢዞሩ ኦርቶዶክስን የመሰለች ንፅሂት ቅድስት ሀይማኖት እና ኢትዮጵያን የመሰለች የድንግል ማርያም አስራት ሀገር አይገኝም ከሁለቱም አድርጎ የፈጠረኝ አምላክ ይክብረ ይመስገን

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 2 lety +1

    🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም!
    አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏
    የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!

  • @asnakechmeka486
    @asnakechmeka486 Před 2 lety +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሄር ይመስገን ድንግል ማርያም ለእኛም ፍቅሯን ታሳየን ከታሰርንበት ትፍታን

  • @workewolde7420
    @workewolde7420 Před 2 lety

    እናታችን እመቤታችን ሆይ ሰሚ ብቻ እንዳልሆን ለከበረው ለቅዱስ ደጅሽ ለፀበልሽ ለእምነትሽ አብቅኝና ከከበበኝ ፈተና ልፈወስ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 2 lety

    የአንተን ደስታ ማየት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ የእውነት ሁሌም ደስታ አይላይህ እንወድሀለን