ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 16 ምስክርነት እባብ ከሆዴ ወጣ...♦ታምራቱን ይመልከቱ አርቲስት መሰረት በርኩስ መንፈስ ስሰቃይ ነበር።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 09. 2021
  • #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት​​
    ውድ የንቁ ሚዲያ ቤተሰቦች የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ወደ ንቁ ዮቱባችን ቻናላችን በሠላም መጣችሁ የእመቤታችን ገቢረ ታዓምር ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 16 ምስክርነት እባብ ከሆዴ ወጣ...♦ታምራቱን ይመልከቱ አርቲስት መሰረት በርኩስ መንፈስ ስሰቃይ ነበር።
    "የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል።"መዝ 88፣3
    በትውልድ ሁሉ የምትመሰገኝ ድንግል ማሪያም ብቻ ስለሆነች ከሁሉ ትበልጣለች ። በቃል ኪዳንሽ በምልጃዋ ትርዳን ። ሁላችንም ሐጢያታችን አሳፍሮን እንዲሁም በተለያዩ ክፉ ሠወች ሰራ በመተት እና በተለያዩ መንፈሶች ታሰረን አእምሮችን በጭንቀት ቤታችን ሠላም አጥተን በማይሆን የህይወት መንገድ እየተጓዝን ይሆናል ። ነገር ግን መዳን የምንችለው በእግዚአብሔር እንደሆነ መጽሐፍ ይነግረናል ።ንሰሐ ገብተው ወደ ቃጥላ ማርያም የመጡ ሁሉ በእመቤታችን ምልጃ ፣ቃልኪዳን ከጭንቀትታቸው ተላቀዋል ። ብዙ ገንዘብ ተከፉሎ ሠው አእምሮው አንዲታወክ በሚደረግበት በዚህ ዘመን ሠው ወደ ፈጣሬ ሊቀርብ ይገባል።እመቤታችን አምና ለምና የመጣች እህት ጠበሏን ሰትጠጣ ከሆዶ እባብ ወጥቶላታል። ሣናውቀው በመተት እና በክፉ መንፈሰ የተያዝን ሠወች ወደ ቃጥላ መጥታችሁ እንድትድኑ ንቁ የፀሎትና የንሰሐ መርከብ ጥሪውን ያሰተላልፍል።
    " አምላኬ በጠራሁት ጊዜ መለሠልኝ ከጭንቀትም አሳረፈኝ ከህመሜ ፈወሰኝ ፀሎቴንም ሠማኝ " መዝ 4:1
    በቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 17 አስደናቂ ታዓምር ነገ በዩቱዩብ ቻናላችንን ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ Niku ) ይጠብቁ እግዚአብሔር የታሠሩትን ይፈታል ።መዝ 145÷7 "ኑ" አዲስ አባባ ቦሌ አራብሳ ቃጥላ ጽዮን ማርያም አድራሻ ከመገናኛ ከተርሚናል ውስጥ ሸገር አለ። ሌላ ቦሌ ክፍለ ከተማጋ አራብሳ የሚሉ ታክሲዎች አሉ ማርያም ጫፍ ቃጥላ ማርያም መውረጃ ይውርውዱ ✅በንቁ ሚዲያ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአደረገችላችውን ሙሉውን ፕሮግራም ቪዲዮ ቀረጻ ተእታተሉ
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ✅ቃጥላ ጽዮን ማርያም የቴሌግራም አናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2494 469 75 ቃጥላ ጽዮን ማርያም ከዚህ የእናታችን የበረከቱ ተካፋይ እንሁን እንላለን እኝ ንቁዎች ወንድማችሁ የነኔህ መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሌሎች ሼር መድረጎትን አይተው SHARE እና LIKE እንዲያደርጉ ይህንን መልእክት share የማያደርግ የማርያም ወዳጅ አይደለም! ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ
  • Zábava

Komentáře • 804

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 2 lety +272

    ከስደት መልስ ሁላችንም ይሄንን ቅዱስ ስፍራ ሄደን እኛም ከታሰርንበት ተፈተን እንድንድን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ትርዳን

  • @zekutezi7255
    @zekutezi7255 Před 2 lety +21

    ቃጥላ ማርያም በረከትሽ ይደርብን አሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen

  • @henoktilhun5676
    @henoktilhun5676 Před 2 lety +14

    የዚህ አመት እቅዴ ነው። የተባረከው የተቀደሰው ቃጥላ ማርያም ሄጄ መፈወስ ፣መባረክ

    • @azebsil7284
      @azebsil7284 Před 2 lety

      ለመሄድ ስታስብ ለሰው ሳትነግር ዝም ብለህ ሂድ ወንድሜ...

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r Před 2 lety +31

    የኛ ነው ዋሻው እምነቱ ጸበል
    አናፍርም ትምክህታችን ነው መስቀሉ ------
    እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r Před 2 lety +1

      የኛ ነው የኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      ለተደረገለት ምን ቃል ይኖር ይሆን +++ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል +++++++++++++

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 Před 2 lety +33

    ለእናተ የዱረሰች እናተን የፈወሰች ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🌻👏

    • @aselefechme
      @aselefechme Před 2 lety

      Amen Amen Amen 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

    • @solomeaddisu4886
      @solomeaddisu4886 Před 2 lety

      Amen eme amlak le egnam tidres 🙏

    • @user-cr3xj4vs2i
      @user-cr3xj4vs2i Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ከስደት መለስሽ ለደጅሽ አብቂን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን አሜን 😥💖👏

    • @seblewongel-zh1ql
      @seblewongel-zh1ql Před 3 měsíci

      Amen3 ❤🙏🙏🙏❤

  • @Embete-
    @Embete- Před 2 lety +4

    ደጅሽ አድርሽኝ እናቴ። ፅጌ ማርያም ብለሽ ጥሪኝ እናቴ ድንግል አስቡኝ አባቴ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት የታሰሩት ሁሉ ይፈቱ ቃጥላ ፅዮን ማርያም እናቴ ለኔ ልዩ ነሽ እኔም ተፈወስኩኝ እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏💐💐💕💕

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 Před 2 lety +56

    ለእናንተ የደረሰች እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቀፅላ ማርያም ለእኛም ለሁላችንም ለስደተኞቹ ትድረስልን ።ወገኖቼ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ፀሎት ስታደርጉ አፀደ ማርያም ብላችሁ ፀሎት በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ ። እኔም ከስደት መልስ ለደጅዋ ታብቃኝ

    • @user-qn3wj8mx7h
      @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety

      የኔ ማር እግዚአብሔር ያስብሽ። የት ነው ያለሽው

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 Před 2 lety

      @@user-qn3wj8mx7h እህቴ ኩርዲስታን የምትባል ሃገር ውስጥ ነው እኔ የምኖረው

    • @ethionigus2189
      @ethionigus2189 Před 2 lety +1

      እመ ብርሃን ፤እመ ብዙሃን፤እመ አምላክ/ወላዲት አምላክ ተአምረሽ ብዙ ።ቦታሽን አስረግጭኝ አልኩ ለመንኩ ቦታሽን አስረገጥሽኝ የጠየቅሁሽ አለ መልስም እንደምትሰጪኝ እተማመናለሁ።ወንድም እህቶቼ ፀሎት ስታደርጉ ለኛ እንደደረስክልን ለሂሩተ ስላሴም ድረስላት ብላችሁ ፀልዩልኝ እባካችሁ አደራ አደራ

    • @user-qn3wj8mx7h
      @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety

      @@miopmiop4226 ነይ እስኪ እናውራ

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 Před 2 lety

      @@user-qn3wj8mx7h እሺ እህቴ ።ካንቺ ጋር ለመነጋገር እኔ ፍቃደኛ ነኝ

  • @BelayneshYekoye
    @BelayneshYekoye Před 6 měsíci

    እመቤቴ ማሪያም ሆይ የልቤን ቋጠሮ ፍችልኝ

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 Před 2 lety +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለእናተ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f Před 2 lety +1

    እመቤቴ ሆይ ከያዘኝ ድክመት እንዲሁም ስቃይ አውጭኝ

  • @astereyasuyetewahidolij2119

    እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰች እማምላክ ለእኛም ትድረስልን

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j Před 2 lety +118

    ድግል ሆይ ከስደት መልሰሽ ለደጅስ አብቂኝ✝️✝️✝️🕯🕯🕯👏👏👏

  • @AaAa-lr9dv
    @AaAa-lr9dv Před 2 lety +39

    እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏ከስደት መልስ እመቤታችን ሆይ አለሁ ትበለን

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን💚ክብርና
    ምስጋና ይሁን ለእመቤታችን

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety +45

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወገኖቻችን የደርሰች እማምላክ ለሁላችንም ትድርስልን አሜን፫

    • @cell7172
      @cell7172 Před 2 lety

      አሜን ፫ ✝️🕯💚💛❤

    • @lemlemtsaga3455
      @lemlemtsaga3455 Před 2 lety

      @@cell7172 00000

    • @seblet148
      @seblet148 Před 2 lety

      አሜን!!!🙏

    • @Name-nu1md
      @Name-nu1md Před 2 lety

      አሜን እንዴት ነው ቁጥራችሁን ማግኜት የምችለው ተባበሩኝ

    • @user-oc5xu4vc8w
      @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety

      @@Name-nu1md ቁጥርሽን አስቀጪ

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j Před 2 lety +75

    ቤተሰቦቸንም ከጣኦት አምልኮት አውጭልኝ ፀሎቴን ሰምተሽ ስለቴ ይዥ ልምጣ ምስክርነት እድሰጥ🕯🕯🕯

    • @danijanhoy3625
      @danijanhoy3625 Před 2 lety +1

      አሜን!

    • @medimedi619
      @medimedi619 Před 2 lety +1

      እመቤቴ ትስማሽ ፅልዪ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 lety

      Yetselot bet weym bota azegaji sgeji tselot argy seyitan new taot endiyamelku yemiyadergachew metet,buda,ayinetla ena zar abrew new yemiserut bzu gize slezi be eyesus krstos sm be slase sm be kdst dngl maryam sm be kdus gebrel sm be kdus mikael sm yetaserachihu Hunu egna beteseb lay yalachihu rkusan menafst lekachihun hidu eyalsh sgeji tselot argy seyife slase seyife melekot menfesawy wugiya new berchi

  • @asdasdfgh6607
    @asdasdfgh6607 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 Před 2 lety +16

    ለናተ የደረሰቺ እማምላክ ለኔም ትድረስልኝ ፀልዩልኝ ወገኖቸ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es Před 2 lety +11

    ክብር ለድንግል። ማርያም ማርያም እናቴ ህይወቴን ቀይሪልኝ አሜንአሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +21

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 Před 2 lety

      ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @mulumulu724
    @mulumulu724 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @selamjejo2271
    @selamjejo2271 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን ደጇን ለመርገጥ ያብቃን

  • @raheel368
    @raheel368 Před 2 lety +5

    ዬ ጌታዬ አናት ማርያም አቺ ታብቂንይ 😢😢

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 3 měsíci

    እናቴ ቃጥላ ፂሆን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን3 ❤🙏🙏🙏❤

  • @kidatube4121
    @kidatube4121 Před 2 lety +6

    ተመሰሰጌን የአምላክ እናት እመቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @worketafraa5222
    @worketafraa5222 Před 2 lety +1

    Egzyaber Yemasgan Amen kibir Laa Qideseet Digila Mariyamii Eleee Eleeee Eleeeee

  • @kidistiamaniel6524
    @kidistiamaniel6524 Před 2 lety

    Temsgen amlkay amen amen amen kale hweit yesmalna

  • @eliaslulu8630
    @eliaslulu8630 Před 2 lety +4

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂን

  • @oromiyatobiyaaabbaakoo2938

    Ameen Ameen Ameen
    elleellleelllllleeeelllllleel
    😭😭😭😭😭😭😭😭egzeheber yemasegen

  • @user-gg3vx4xx1r
    @user-gg3vx4xx1r Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ወላዲትአምላ ክብር ምስጋና ላቺይሁን

  • @munaguragi2210
    @munaguragi2210 Před 2 lety +9

    እናቴ እማምላክ ለደጅሸ ያብቃኝ አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @smartone4482
    @smartone4482 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehutadesse8078
    @sintayehutadesse8078 Před 2 lety +9

    ወንድሜ ስለ መልካም ሥራክ እማምላክ ተክፈልክ ተባረክ እኛንም ለቦታው ያብቃን

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn3885 Před 2 lety +13

    በእውነት እመብርሀን ለወንድሞቻችን ለህቶቻችን የደርስሽ ወላዲተ አምለክ እመ ብዙሀን ሁላችንም ጎብኝን በቤታችን ግቢ እመብርሀን አሜን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +13

    እልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የቃፅላዋ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጂነትሽ አይለየን ከስደት መልስ ለደጂሽ አብቂኝ አሜን

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e Před 2 lety +10

    ድግል ሆይ የታሠርነው ሁሉ በዛር በመተት በጣኦት በቡዳ በዘርኝነት የታሠርነውን ሁሉ ትፋታን👏👏👏

  • @meseretebosena
    @meseretebosena Před 2 lety +1

    አሜን

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም በስደት ያለነውን ልጆችሽን አስቢን

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i Před 2 lety +1

    እመቤቴ በሰላም ለሀገሬ ለደጅሽአብቂኝ
    እባክሽንወላዲቷ

  • @lomimamo1089
    @lomimamo1089 Před 2 lety +2

    Galtaa waqayoo Bayyee dassi nama jedha galanni hadha tenyaa qulquleti durboo mariyami yaa ta uu amen

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 2 lety

    ማርያምን እኛንም ትስማን ደጃን ያብቃን

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s Před 2 lety +3

    ለደጇ ያብቃን ❤❤❤💐🌹🌼

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety +1

      እህት አለም በቅንነት ሰብስክራይብ 😘

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 Před 2 lety

    እመቤታችን እኛንም ደጃ ለመርገጥ ያብቃን

  • @tube7667
    @tube7667 Před 2 lety +10

    እናቴ ሆይ ኢትዮጵያ አስምሪልኝ እናቴ ሁላችንም እኮ ታመናል እግዚአብሔር ሆይ ማረን እናቴ ኢትዮጵያ አስምሪልን ለእናተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ይድረግስልን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 2 lety

    እመብርሀንዬ ለደጂሺአብጊኝ የጌታዬእናት

  • @fritatube6034
    @fritatube6034 Před 2 lety +6

    እመቤታችን የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይግባት ይህችን ድንቅ እናቱን አማላጅ አድርጎ የሰጠን መድሀኒዓለም አምልኮትና ውዳሴ ይገባዋል🙏

  • @user-eu8fy8vb1y
    @user-eu8fy8vb1y Před 2 lety

    እልልል ልልል ልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @banchiwosen8569
    @banchiwosen8569 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @user-ln7ec7ml3n
    @user-ln7ec7ml3n Před 2 lety

    እመቤቴ ሆይ አንቺ ሳቢን

  • @hilinatariku5043
    @hilinatariku5043 Před 2 lety

    Amen amen amen Egzabeher yemsgen

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ወለታ ቢነገር ቢስማ አስለች አደክም እማምላክ ለሁላችንም ትጎብኛን በእውነት ወገኖቻችን የተለከት እመቤቴ እኛንም ተመልከችን አሜን፫

  • @meserettemesgenmekonenn6487

    በእውነት ለእህታችን የደረሰች እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @fantaayelin5493
    @fantaayelin5493 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን እና ተን የሰማ እኛንም ይሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistifiiqade931
    @tigistifiiqade931 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen ledejish Abiqin weladite Amilak

  • @emebettachebla741
    @emebettachebla741 Před 2 lety +1

    Alllllllllll Alllllllllll Alllllllllll
    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 Před 2 lety

    አሜንንንንንንን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před 2 lety

    እግዝሐብሔር ይመሠገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Před 2 lety +5

    እመብርሃን እኛንም ከስራታችን ፍችን 🙏🏻

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety +3

    የጌታ እናት ወላዲት አምላክ እኔን በሪያሽን ለደጅሽ አብቂኝ የበረከት ተካፋይ አድርጊን ይህ የሚያደርግ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistabay2221
    @tigistabay2221 Před 2 lety

    እመ ብረሀን ሆይ ለደጅሽ ያብቀቃን !!!!!

  • @user-rz5zv6vq8w
    @user-rz5zv6vq8w Před 5 měsíci

    ድግል ማርያም እናቴ ከስደት በሰላም ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏

  • @tigistbete2122
    @tigistbete2122 Před 2 lety

    እኛንም ለቦታው ያብቃን እናቴ ሆይ የነገርሁሸን አደራ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem

    እመቤቴ ማርያም ሆይ አንቺ ድረሽልኝ በቃልኪዳንሽ እኔን ስደተኛ ልጂሽን😢😢

  • @israys5698
    @israys5698 Před 2 lety +1

    Amnm

  • @meserettemesgenmekonenn6487

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Před 2 lety

    Amen qale hewit yasemalen wendmocha egzabher xega berktu yabzalchu 🙏🙏🙏

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 Před rokem

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety

    ተመስገን 🙏

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 Před 2 lety +3

    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ 💒🙏🙏😭😭

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Před 2 lety +2

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ የኔ እናት ብጽእት ሩሕሩኋ እናቴ እመቤቴ!!!

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 Před 2 lety

    Amen Embet Setochan Semin Yelebachdn Fesemilen Amen !

  • @dababuassafahayat3278
    @dababuassafahayat3278 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰጋን በእውነት ለውገኖችን የደርሰች ቀፀለ ማራያም ለተጨነቆት ትድርሰላችው
    ላባታችን እደሚና ጤና ለአባታችን🙏🙏🙏-

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 2 lety +1

    አሜን እሜን አሜን

  • @azeblimenih2906
    @azeblimenih2906 Před 2 lety +3

    ክብር ሐድንግል ማሪያም።

  • @user-zf8qo6bs2x
    @user-zf8qo6bs2x Před 2 lety

    እመቤቴ ሆይ ባክኛለሁና ለደጅሺ አብቂኝ

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ተአምር ብዙ ነው ክብር ሁሉ ለእርሱ ለቅዱሱ ጌታ ይሁን

  • @serkiesisay5381
    @serkiesisay5381 Před 2 lety

    ድግል ሆይ በረከት አይለየን

  • @demekechager4300
    @demekechager4300 Před 2 lety +32

    ኧረ እመቤቴ ለደጂሽ አብቂኝ የሥደት ሂወት አቀለጠኝ😭😭😥😥😪

  • @user-iy5hy3pj7t
    @user-iy5hy3pj7t Před 2 lety +4

    አሜን የእመቤታችን ፍቅር ልዩ ነው 🙏🙏🙏

  • @thubia8942
    @thubia8942 Před 2 lety +1

    ለደጇ ታብቃን ወላዲተ አምላክ

  • @rahelhailu6513
    @rahelhailu6513 Před 2 lety +4

    አሜን ተመስገን ለናንተ የደረሰች እመብርሃን ለሁሉም ትድረስ

  • @demozademo6707
    @demozademo6707 Před 2 lety

    Amen elllllllleeell 🤲

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Před 2 lety

    ብርታቱን። ትስጥልን እመቤቴ እኛንም ከደጇ አድርሣን ድህነት ትስጠን

  • @redeattayi3336
    @redeattayi3336 Před 2 lety +3

    መቼ ለአገሬ አብቅታኝ ደጅዋ እረግጬ እንቆቅለሼ ሚፈታው በጣም ናፈኩት ደጅዋን ቃጥላ ማርያም 21❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettemesgenmekonenn6487

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @mahletsar9312
    @mahletsar9312 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልል...የማርያም ልጅ ክበርልኝ ድንግል እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ ለዘላለም ክበሪልኝ እናቴ ለእህት ለወንድሞቼ የደረሰሽ ለእኔና ለተጨነቁ ወገኖቼ ድረሽልን... እማእምላክ እናቴ ...........ክብር ላንቺ ይሁን የአምላክ እናት....

  • @samsonbeke8345
    @samsonbeke8345 Před 2 lety

    Amen Amen amen 🙏 love

  • @user-qv3ow9wf4j
    @user-qv3ow9wf4j Před 2 lety +3

    እመቤቴ ማርያም እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል እነዚን ወገኖቻችን እንደጎበኘሽ እኛንም ልጆችሽ ጎብኝን🙏

  • @Rurt-hl7ww
    @Rurt-hl7ww Před 2 lety +1

    በረከታችሁ ይደርብን እመ ብዙኋን የልቤን ታውቂለሽ ወላድተ አምላክ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Ameen Ameen Ameen

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +1

    በረከቶ ይደርብን

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በስደት ሀገር አለሁ በይኝ ደጅሽ ለማርገጥ አብቅኝ አባቶቻችን በጸሎት አስብኝ ወለተ ጻድቃን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @selamtube7050
    @selamtube7050 Před 2 lety +2

    እማምላክ ክብር ምሥጋ ይግባት እኛም ከስደት በሰላም ላገራችን አብቅታን ደጅዋ ደረሰን እንድንፈወስ ታብቃን😍❤❤❤❤😘😘😘

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +1

    ተመስገን እናቴ ወላዲተ አምላክ ቃላት የለኝም ስላቺ የምለው ታህምርሽን በመስማስ አልጠግብ ደጋግሜ አየሰማውት ነው ክብር ምስጋና ይግባሽ አናት ፍቅር ተመስገን አሜን አማን አሜን ➕➕💒💒💒➕➕🕯🕯🕯

  • @VG-zc9kf
    @VG-zc9kf Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 2 lety +2

    አቤት ስራህ ድንቅ ነው መዳንያለም ለኛም ይርዳን እናታችን ቅድስት ድንግል ቃጢላ ማርያም ፁዮን እናቴ እርጂኝ ለደጅሽ ከሚያስጨንቀኝ የህይወት መስመሬን አንቺው አስተካክይልኝ እናቴ ማርያም እናፍቃለሁ ሁሌም እናቴ ላገሬ ሰላም አድርሺህ እናቴ ማርያም አልቀርም ከደጅሽ ማርያም !!!

  • @selamawitbirhanu6374
    @selamawitbirhanu6374 Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት ጠላት ያሠረብን እመቤቴ ትፍታን 🙏🙏🙏

  • @masabira2616
    @masabira2616 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤