ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 17 አርቲስት ኢሳያስ እና አርቲስት ሰሎሞን "አቤቱ በልቤ አመሰግንሃለሁ ታምራትህን ሁሉ እናገራለሁ"መዝ 9:1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 09. 2021
  • #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት​​
    ውድ የንቁ ሚዲያ ቤተሰቦች የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ወደ ዮቱባችን በሠላም መጣችሁ የእመቤታችን ገቢረ ታዓምር ክፍል 17
    "አቤቱ በልቤ አመሰግንሃለሁ ታምራትህን ሁሉ እናገራለሁ"መዝ 9:1
    ዓለም መሥጠት የማትችለው ሠላም እና እረፍት የለው እዚህ ነው። ብዙዎች ገንዘባቸውን መድኃኒት በመውሰድ ጊዜቸው በእየ ሆስፒታሉ በመሔድ ጨርሰዋል ። ዝናና የዓለም ጣዕም ፈተናው ከባድ ነው ።ንብረታቸው ፥ዝናቻውን ፥ እውቀታቸውን ንቀው በእግዚአብሔር ቤት መኖርን የመረጡ ሁሉ ከታሰሩበት የክፉ መንፈሰ ተፈተዋል ።ወደ ጽድቅ ቦታ ሰንሔድ መከራ ችግር ላጋጥመን ይችላል ። ክርሰትና በተጋድሎ መኖር በፈተና መጽናትን ይጠይቃል ።ይሔ ዓለማዊ ቤታችን ወይም የዓለም ሰራ የምንሰራበት ቦታ አይደለም እና ወደ ቤተእግዚአብሔር ሰንድ ፍፁም መንፈሳዊ ሰነ ምግባር ተላብሰን አለባበሳችንን ÷አነጋገራችን ሁሉ ነገራችን ክርሰቶሰን ሊሰብክ ይገባል ። የጠበሉ ሠልፍ ሥለበዛ አለም ላይ ሥናማ ፥ሥንዋሸ በነበረ አንደበታችን መሣደብ እናደንጀምር ይህ የተቀደሰ ቦታ ነው ሠው መሰናከያ ከምንሆን በአንገታች ድንጋይ አሰረን ወደ ጥልቅ መወርወር ይሻላል እንደለ መጽሐፍ ምንም አይነት ፈተና ቢገጥመን ደህና ብለን እንደ መፃጉ በእምነት እና በፀሎት መትጋት እንጂ ማጉረምረም ታጥበን ጭቃ መሆን ነው ። ስለዚህ ንቁ የፀሎት እና የንሰሐ መርከብ እኛ እንድንድን ወደ እግዚአብሔር ቤት እንድንሔድ መንገድ በመጠቆም ለንሰሐ እንድንበቃ በመንገር እና በማሰተማር መንፈሳዊ ግዴታውን እየተወጣ ይገኛል ።እናንተሰ ለመዳን ተነሳችሁ ወይ ከታሰራችሁበት አዚም ተፈታችሁ ወይ መልሱን ለእናንተ በድጋሜ እላለሁ ወደ ቤተክርስቲያን ሰንሔድ ጥንቃቄ እናድርግ የተቀደሰ ቦታ ለመቀደሰ እንድተጓዝን እናሰብ እንላለን ስትመጡ ቅድስት ድምግል ማሪያምን ብለን እንምጣ ሰው ተከታይ አትሁኑ በዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ በዚህ ቻናል የሚገኝው ገቢ ለቤተክርስቲያን ወላጅ አልባ ልጆች ነው። / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ Niku ) ይጠብቁ " አቤቱ በልቤ አመሰግንሃለሁ ታምራትህን ሁሉ እናገራለሁ"መዝ 9፣1 "ኑ" አዲስ አባባ ቦሌ አራብሳ ቃጥላ ጽዮን ማርያም አድራሻ ከመገናኛ ከተርሚናል ውስጥ ሸገር አለ። ሌላ ቦሌ ክፍለ ከተማጋ አራብሳ የሚሉ ታክሲዎች አሉ ማርያም ጫፍ ቃጥላ ማርያም መውረጃ ይውርውዱ
    ✅ቃጥላ ጽዮን ማርያም የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ
  • Zábava

Komentáře • 461

  • @tube564
    @tube564 Před 2 lety +65

    ክብር ለድንግል ማርያም ስሟ በተጠራበት ሁሉ ምህረት ያገኛል ስሟ ሲጠራ ሰይጣን ይይጠፋል

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen ellllllllllllllllllllllllllll God 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Emebete enatee tebikign Amen Amen Amen Amen Amen ameseginalhu

  • @mesyk6418
    @mesyk6418 Před 2 lety +16

    የድግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይቻላል አሜን በሉ እልልል እመቤቴ አንቺን ጠርቶ ያፈረ የለም

  • @natanemnati734
    @natanemnati734 Před 2 lety +1

    ክብር ለድንግል ማሪያም🙏
    አዛኝቷ ትረዳናለች።

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety +14

    የእኛ እናት ለእኔ ለኢትዮጲያዊያን ቆማለች ድንግል ማርያም አምላክን የወለደች ለዘላለም የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sobetube5052
    @sobetube5052 Před 2 lety +14

    እመብርሀን እናቴ እመቤት ደጇን ለመርገጥ እንዲያበቃኝ በ በፀሎታቹህ አስቡኝ😭😭😭😭

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +1

    ምህረቷ ለአለም ይድረስ ለተጨነቀ ሁሉ ትደረስለት እመቤቴ ድንግል ማርያም ስራዋ እረቂቅ ነው

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 2 lety +60

    ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ስደተኛችን በሰም ለሀገራችን አብቅታን ለምስክርነት ታብቃን🙏

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 2 měsíci

    እናቴ ቃጥላ ፂሆን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን3 ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @shewittewelde2319
    @shewittewelde2319 Před 2 lety

    Amen amen amen kbr ledngl maryam ykun 🙏❤

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před 2 lety +6

    እናቴ ቃጥላ ማሪያም ባለንበት ማሪን ለደጅሽ አብቂን

  • @dubaidubai7224
    @dubaidubai7224 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @dubaidubai7224
    @dubaidubai7224 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 2 lety +23

    በፀሎታችሁ አስቡኝ እኛም ከስደት መልስ ቤቱን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

  • @ONELOVE-he7tx
    @ONELOVE-he7tx Před 2 lety

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-ny3dz5cl9e
    @user-ny3dz5cl9e Před 2 lety +45

    እኛንም ለበረከታ ታብቃን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ሊያስተምረን ሲፈልግ መንገዱ ብዙ ነው እኔ ሀገር ስገባ ፀጉሬን ሜሽ ቀለም ተቀብቼ እሄዳለው እያልኩ ነበር አሁን ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በዚህ ልጅ አድሮ ማረግ የሌለብንን ነገር አስተምሮናል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

    • @elsasetotaw9373
      @elsasetotaw9373 Před 2 lety +8

      አር እንዳትምክሬው እህቴ እንኳን ፀጉር ቀለም ውይግ በአይን ኩል እንኳን ርኩሳን መነፍስት እንደሚገባ ዕውቂ የመምህር ተስፍይ አብራን ትምህርት አዳምጭ የኔ ውድ ይህ ዘመናዊነት አጥፍቶናል ይህን ስምተሽ ያስብሽውን የቀየር አምላክ እኛም ንም ክጥፍት ይመልስን እመብርሃን ሁላችንም ለደጆ ታብቃን አይስደት ብቻ ለሀገሬ ያብቃይ ጭንቀት ቁርጥማት እግሬን ወገቤን ብቻ መዳኛየን ቦታ አውቂለው ለሀገሬ ያብቃይ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      አሜን

    • @genetmuchago9592
      @genetmuchago9592 Před 2 lety

      @@elsasetotaw9373 pî

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 2 lety

    የጌታየ እነት እመቤቴ ማሪያም ሆይ ምስጋነ ይገባሻል

  • @zellitube
    @zellitube Před 2 lety +17

    አሜን ክብር ምስጋና ልድንግል ማሪያም💚💛❤🙏

  • @jonegetnet6746
    @jonegetnet6746 Před 2 lety

    እመቤቴ ማርያም ደጅሸን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Před 2 lety

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ😢🙏

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 Před 2 lety

    ክብረ ለእናት እና ልጁ ይሁን እመብርሃን እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ በረከትሽ አይለየን

  • @tilanesh2603
    @tilanesh2603 Před 2 lety +1

    እኔም ደጇን ለመቅገጥ ያብቃኝ 😢😢😢ለናተ የደረሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ትድረስልኝ😢😢😢😢በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሲ 😢😭😢

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc Před 2 lety +24

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ድንግል ማርያም ለዘላለም ስም ከነልጅሽ ይክበር ይመስገን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +6

    እሰይ እማ ቃጥላ ታምህርሽን ለመስማት ጉጉቴ ደስታ የኔ ውለተናኤ ክብር ምስጋና ይግባሽ እማ አሜን አሜን አሜን 💒💒➕➕🕯🕯

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety

    በጣም በጣም ከሰማሁት በላይ ነው እኔ እመቤቴ ማርያም መርጣኛለች በቦታው ተገኝቼ ታረኳን በአይኔ አየሁ በቃጥላ ፂወን ማርያም እድል ቀንቶኝ ፀበሎንም ማጥንቱንም ቅባ ቅዱሱንም ተደርጎልኝ ብዙ እንቆቅልሺ ያለብኝን ህመም ተፈውሻለሁ አመስግኛለሁ አመስግኑልኝ እልልልልልልል አሜንንንን

  • @jejeru1087
    @jejeru1087 Před 2 lety

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ና ምስጋና ለሱ ይሁን

  • @godschild9020
    @godschild9020 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +2

    እመብርሀን እናቴ የስደት አለም ስንቄ
    ብታመም መዳኒቴ
    ባዝን መፅናኛየ
    በችግሬ ሰአት ፈጥኖ ደራሼ አመብዙሀን ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን ቃፅላ ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም ከታሰርኩበት የይነጥላ መንፈስ ባለሁበት ፍችኝ ለደጂሽ አብቅቶኝ ፀበልሽን እስፀበል ድረስ አንቺ ድረሽልኝ ከፊቴ ሁሉ አንች ቅደሚልኝ ተስፈየ አንች ነሽ አሜን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ለምሰክርነትሸ ለደጅሸ እኔንም ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-he9kw2gp4s
    @user-he9kw2gp4s Před 2 lety +2

    እመቤቴ ማርያም እመአምላክ ድንግል እመቤቴ የምስኪኖች እናት የድሆች እናት የስደተኞች ዋስ ጠበቃ ነሽ እመቤቴ የልቤን መሻት
    ፍፅሚልኝና እንቆቅልሼን ፍቻልኝና ለደጅሽ አብቃኝ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ አሜን

  • @user-ot1hx4ou4p
    @user-ot1hx4ou4p Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ቃጥላ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እማኮ

  • @hulagerishlegesseteshome1689

    Amen Amen Amen Elelelelelelelele Elelelelelelelele lenante yederesech qaxila mariyam lenem tideresiliny le dejawa tabkan 😭😭

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 Před 2 lety +1

    እናቴ ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ሁላችንንም የህይወት ቋጠሮ ትፍታልን

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d Před 2 lety +8

    ለደጂሽ አብቂኝ ወላዲተ አምላክ🙏🙏🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety +2

    be emebirihan betslotachihu asebugn ( ወለተ ኪዳን )

  • @user-oq3bx1ru7n
    @user-oq3bx1ru7n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety

    Amen3 kebir mesgan ldegil maryme liji'yhin zemara meliktin yasmalin

  • @mana6355
    @mana6355 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ማየት በራሱ ትልቅ በረከት ነው ይኽንን ቦታ እንድናዬው ለምትረዱን ሁሉ እመብርሀን በኑሯችሁ በህይወታችሁ ትመልከታችሁ

  • @meseretmeseret3505
    @meseretmeseret3505 Před 2 lety +3

    ክብርናምስጋናለወላዲትአምላክ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +8

    ወንድሜ አብሶ በጣም የአዉሬነት ፀባይ ነዉ ያለሁ ሁሌም ለቅዱስ ሚካኤል እየነገርኩ አለቅሳለሁ ለእናቱ እንኳን ፍቅር የለዉም የአጋንንት መጫወቻ ሆኗል እኛም ሰዉ ሀገር እመቤታችን ለሁላችን ትድረስልን ወጣቱ አጠቃላይ ጠፍተዋል

    • @negashyewubdargetachew619
      @negashyewubdargetachew619 Před 2 lety +2

      Enatachihu ezih tsebel yihedu menfesu yitasereletal eigzaber yiredachihu

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Před 2 lety +1

      @@negashyewubdargetachew619አሜን አሜን አሜን ወንድሜ 🙏💒እሽ እግዚአብሔር ለሀገር ያብቃን አንጅ

    • @user-st2vr1tw6h
      @user-st2vr1tw6h Před 2 lety +1

      እኔም ፀባይ የለኝም አልቅሺ አልቅሺ ነዉ የምለኝ 3 ቀን ፀሎት መፀለይ የጨንቀኛል በፀሎት አስቡኝ 😭😭🙏🙏

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446

    Amen Amen Amen kalhiwot yasemaln

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር በአንተ ሰበብ አድሮ አንድ ሰው መዳኑ ብቻ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር በግዜው ምህረቱን ድህነቱን በረከቱን አድሎሃል በምክንያት ነው ላንተ እንዲህ ምህረት ያደለህ እግዚአብሄር እንደደረሰልህ ለሌላው ምእመናን ደግሞ በምህረት ይጎብኛቸው አሜን ያሰብከው ይሳካልህ

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo Před 2 lety +6

    ቅድስት ድንግል ማርያም አኛንምለደጅዋ ታብቃን

  • @amalAmal-mq2pl
    @amalAmal-mq2pl Před 2 lety

    ክብረ ለእመቤታችን እግዚአብሔረ በፈቀደ እመቤቴ ለድጅ ለሀገሪ ካበቃችኝ በቅርቡ ደጅን እረግጣለሁ

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea4405 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያ ሰማል ን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒🌷🌷🌷😭

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 Před 2 lety +3

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ለወድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ እኛንም ለእመቤታችን ለደጇ ያብቃን አሜን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    መታደል ነው ወንድሜ እኛ እኮ እግዚአብሔር ለየት አድርጎ ነው ሁሉን ነገር የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ሰው የፈወስ አንዱ አንዱን እየረዳ መድሀኒት ያግኝ በነጻ ደቺሽ ያብቃን ልሉል እግዚአብሔር 🙏አሜን አወ እውነት ነው

  • @aschilatensae7689
    @aschilatensae7689 Před 2 lety +2

    እመብርሀን በስደት ላሉ ልጆችሽ ለደጆሽ ታብቃን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ለኛም አለሁ ትበለን አሜን አሜን አሜን

  • @mesimesi6392
    @mesimesi6392 Před 2 lety

    ክብር ምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ ወለላይቱ እናቴ ድንግል ማር ያም እኔን ሀጢያተኛ ባሪያሽን ሰደተኛቱን ባለሁበት ጎብኝኝ በፆለታቹህ አስቡኝ ወገኖቸ🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036

    እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልል
    ድንግል ሆይ አስቢኝ እናቴ

  • @sheble1248
    @sheble1248 Před 2 lety +5

    እመቤቴ፣ተአምርሽ፣ብዙ፣ነው፣ድርሽልኝ።

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን፣ አመቤቴ፣ተአምርሸ፣ብዘ፣ነው፣ድርሸልኝ፣👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @genettewelde2833
    @genettewelde2833 Před 2 lety

    AMEN AMEN

  • @addisalemkidanou6893
    @addisalemkidanou6893 Před 2 lety +7

    እናቴ በሰላም ለሀገሬ አብቅተሽኝ ደጅሽ እንድደርስ አርጊኝ🙏😭

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu3143 Před 2 lety +6

    አሜን ክብር ለቃጠላ ጽዮን ማርያም ይገባታል እልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቸው አስበኝ ወለተ ገብርኤል ከግብፅ ነኝ

  • @hanatekle5799
    @hanatekle5799 Před 2 lety +21

    አሜን እማምላክ ወለላይቱ ፍቅርሽ ተነግሮ አያልቅ!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannaabebawe3031
    @hannaabebawe3031 Před 2 lety +9

    *እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእናቸ የደረሰች ለእኛም ለሀጣተኞቹ ትድረስልን ለደጃ ታብቃን

  • @habeshawit5281
    @habeshawit5281 Před 2 lety

    በጣታም በታጣምደስ የሚልም ስክርነት ማየት ደስ ይላል መርሳት የሌለብን ፀጋ የተሰጣቸውን አባቶቻችን አክብረን እንጠቀምባቸው ዉድ
    ድነትን ለራስ ብቻ ከመሻት የተነሳ እቤታችን በወሠዱ ፀጋቸውን አናሳጣቸው ምስጋናችንም ክብሩን እመቤታችን ትውሠድ አሜን የምንጎዳው ሁላችንም ነን ምስጋና ምሥክርነት ደስ ይላል እያዬ መቶ ድነት ከጭንቀት የሚገላገልበት ዛሬ ሀብታሙ በገንዘቡ መዳን ያልቻለበት ደሃው የሃኪም ቤት የናፈቀበት ዘመን ሃኪሞች ፈጣሪን
    የማይፈሩበት ዘመን ኮሮና ብዙ አስተምሮናል በመቶ ሺ ሚሊዬን ስለዚህ የሃማኖት ሥፍራዎችን አባቶችን እናክብር

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Před 2 lety +3

    እመቤቴ እኛንም ከሰደት በሰላም መልሰሺን ለፈዉሰ ለድነት ለንሰሀ ለፍሬ እንድታበቂን እለምንሻለሁ አቤቱ ሁሉ የማያልቅብህ ልብንና ኩላሊትን የምትመረምር የሰራዊት ጌታ አብ እግዛቢሄር ሆይ ከሀፂያትና ከዘረኝነት የምንፀዳበትን የድነት መንገድ በእናቱ ሰመ ዘረጋህልን ተመሰገን

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +18

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 2 lety +5

    ኢሳያስ በውነት ድግል መርጣካለች ለሰዎች መዳን ምክንያት ኦነካል እኛም ስሟን ዝናዋን እድናውቅ አርገካል ተባረክ እኛም ከስደት መልሳ ለደጇ ታብቃን እመብርአን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety

    እመ ብርሃን እኔንም ከነ መላ ቤተሠቦቼ ለደጅሽ አብቂን በረከትሽን እንድናፍስ እርጅን ለእናንተ የደረሰች እመ ብርሃን ለመላው ለተጨነቀ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ ትድረስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔ ተጨንቄአለሁ በቤተሰብ ደረጃ ጸልዮልኝ

  • @user-mf2or2hi2w
    @user-mf2or2hi2w Před 2 lety +9

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-xb8pw4jw4x
    @user-xb8pw4jw4x Před 2 lety

    Amenn

  • @genetgebremeskel7166
    @genetgebremeskel7166 Před 2 lety

    Emamla enati kbir lanech🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronbalcha2429
    @meronbalcha2429 Před 2 lety

    embta zalalme kebri amne

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 Před 2 lety

    እናታችን ቃፅላ ማሪያም ከውጭ ላለን ከደጅሽ እስከቢያቃኝ በፆለት አብቂኝ አሜንንንንንንን

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 Před 2 lety

    ክብር ለድንግል ማርያም

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል

  • @astereyasuyetewahidolij2119

    በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ ለእኛም ከታሰርነበት እማምላክ ትፍታንን በእውነት

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘንድሮ ዳቤሎስ የሚቀጥቀጥብት ዘመን ይሁን እመ ብዙሃን በዘርኝነት መንፈስ የተያዙትን ሁሉ ትፈውስልን
    በእውነት ኢትዮጵያውያን ታመናል የእምዬ ድንቅ ስራ ታምሮ ገና ይውጣል ልብ ይስጠን የጌታዬ እናት ምስጋና ለእናትናልጅ እግዚአብሔር ይመስገን እሜን በርቱ በርቱ

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před 2 lety +14

    ዘፈን የአገንንት ሥራ ነዉ
    ትንቢት ኢሳያስ 13" 21
    ሰለዚህ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ወንድማችን
    ንቁ በሀይማኖት የተዋሕዶ ልጅ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏

  • @cell7172
    @cell7172 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞችን ✝️🕯💚💛❤

  • @betty4950
    @betty4950 Před 2 lety +11

    ፀበላ ቦታ ያላቹ ለወንድሜ ፀልዪልኝ በምንፍቅና ሂይወት 17 አመት ሊሆነው ነው እማምላክ ለደጃ ታበቃልኝ ዘንድ እኔንም ከስደት ላገሬ ታበቃኝ 11 አመት ሆነኝ ፀልዪልኝ እህት ወንድሞቼም በስደት ነው ያሉት ለመተያየት ያበቃን ዘንድ በሰማሁትም ተፅናንቻለሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @MoMo-ik2kt
      @MoMo-ik2kt Před 2 lety

      Embata tasbisi eeta

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před 2 lety

      እግዚያብሄር አንቺንም ወንድምሽንም ያስባቹ🙏

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 2 lety

      በምንፍቅና ገብቶ እየሰከረ አስቸገረሽ? እየዘፈነ እየሰረቀ ?ምፅ ስታሳዝኚ።። ...ለምሳሌ እነ ኢሳያስ ዘፈን አላቆሙምም...ቃጥላ መተሽ nightclub መዝፈንይቻላል።ብቻ ነጠላ ለብሰሽ ከች ማለት ነው።

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅሽ ያብቃን አሜን

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 2 lety +2

    ተአምር ነው የሰማይ አምላክ እግዝአብሔር ሆይ እማምላክ እናቴ በአለም ተሰማ ድንቅ ስራሽ 🙏🙏🙏

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 Před 2 lety

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ይሁን ቤትሽን ለመርገጥ ያብቃን

  • @yosefandsafuyoutube.1243

    እግዚአብሔር ይመዝገን አሜን አሜን አሜን

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 Před 2 lety +2

    እመቤታችን ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል በፀሎት አስብኝ አረብ አገር ነኝ ያለዉት ደጃን እድረግጥ እግዚአብሔር ይረዳኝ

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 2 lety +6

    ጸልዩልን

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ክብርሽ ይስፋ ለተቸገርን ሁሉ ድረሽ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +2

    እማአምላክ ለበረከቷ ያድርሰን ያብቃን

  • @user-cw4yu5gj4k
    @user-cw4yu5gj4k Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእመቤቴ ማርያም እልልልልልልልልል

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 Před 2 lety

    Amen 3👏👏👏👏

  • @selamlehulu6396
    @selamlehulu6396 Před 2 lety +12

    ኧረ እመብርሀን እስትንፋሴ _የብርሀን ልብሴ ያዳምልጅ ተስፋ_የገነት በር _እፀ ህይወት _እማ ፍቅር_ ያምላክ እናት _ማህደረ መለኮት ኧረ ለኔም ድረሽልኝ በበሽታ በስቃይ አመታትን አስቆጠርኩ

  • @dugdhg7593
    @dugdhg7593 Před 2 lety

    በፀሎታችሁ አሰብን በሰደት ላለነዉ እኔም ልመሰክር ለማምላክ ለጌታየ እናት ለወላዲት አምላክ እኔ ያለሁት አርብ አገር ነኝ ብዙ ሰው የሙሲሊም ሰጋ እየበላሁ ፆለት የሚል አለ ግን እማምላክ ወለላይቱ ከየትም ቢሆን ትደርሳለች እኔ ከቡዙ ነገር አድናኛለች 16 በኪዳነምርት አዳነችኝ የኦርቶዶክሰ ልጆች በርትታችሁ ፀልዩ

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 Před 2 lety

    እመቤቴ የለመኑሺን የማትነሺ የለመኑሺን የማትረሺ እማምላክ ወላዲት አምላክ እግሬ ከደጂሺ ባይደርስም እናቴ ልቤ ከደጂሺ ነዉ እናቴ የልቤን ሀዘን ጪንቀት አቺ ታዉቂያለሺ ካቀረቀርኩበት ቀና አድርጊኛና ለምሥከርነት አብቂኝ እናቴ በቃ በይኝ ታርኬን ቀይርዉ እማምላክ ሰዉ የጣለዉ እግዚአብሔር ያነሳል ታርኬን ቀይርዉ እናቴ ለደጂሺም አብቂኝ አሜን አሜን አሜን ከኔ የበረታቺሁ በፀሎታቺሁ አሥቡኝ እህት ወድሞቸ አሥካለ ማርያም

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 Před 2 lety

    Amen, amen, amen👏🙏🤲🤲🇧🇯🇧🇯

  • @user-fi5rw1vh1t
    @user-fi5rw1vh1t Před 2 lety +3

    እኔንም እናታችን ድንግል ትርዳኝ በፀሏት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ለደጅሽ አብቂኝ😭😭😭😭😭

  • @user-ry9fr2nl3b
    @user-ry9fr2nl3b Před 2 lety +13

    እኔም በቃጥላ ማርያም ፀበል እንደምፈወስ አምናለሁ ግን እንዴት ብየ ልሂድ እንደ አሞራ ብበር ብየ ተመኘሁ

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 2 lety

    ክብር ለድንግል ማርያም ከልጇ ከጌታየ ጋር ክብርንና ምስጋና ይሆን 🙏🙏🙏 ከክፍለ ሀገር ቢመጡ ማረፋያ ቦታ አለ የምታውቁ ንገሩኝ እባካቹህ ለመመስከር እንድትበቁ የተፈቀደላቹህ ሁሉ እግዚያብሄር ይመሥገን እኛንም። ልጇቿን ወላዲተ አምላክ ትርዳን

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 2 lety +2

    ወላዲት አምላክ እኔንም እስከቤተሰቦቸ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማረያም እኛንም ለደጅስ አብቂን➕➕➕

  • @rahelmulugeta1127
    @rahelmulugeta1127 Před 2 lety

    Amen

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +2

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻_*አቤቱ ጊዜን ስጠን*_
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯💚💛❤🤲😭

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 2 lety +1

    ወለላይቱ እመቤት ሁላችንም ለደጅሽ አብቂን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 Před 2 lety +2

    ክብር ለእቤታችን ይሁን በረከቷ ይድረሰን
    አሜን

  • @tigisttadele1893
    @tigisttadele1893 Před 2 lety

    Amen 🙏

  • @ymartnatube9075
    @ymartnatube9075 Před 2 lety +1

    ክብር ለእመቤታችን ይሁን በዉነት እግዚአብሔር በሰላም ድጅስ ያብቃኝ