ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 26 ከሆዴ እባብ ወጥቷል "ኑ" ግዴታችን እንወጣ ሼር እንድታደርጉ ሰንል በፍቅር እንጋብዛችኋለን ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 10. 2021
  • ውድ የንቁ ሚዲያ ቤተሰቦች የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ወዴ ዩቱዩብ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 26 ከሆዴ እባብ ወጥቷል ዛሬ እናቅርብላችሁ ሌሎችን በቀጣይ ክፍል ይዘን እንቀርባለን የእመቤታችን ተዓምሯ ተነግሮ አያልቅም ሁላችንንም ለደጇ ታብቃን አሜን፡፡
    የእግዚአብሔር ይቅርታ ምድርን መላ ረዳቴ :ጠባቂ እግዚአብሔር ሆነ እንጂ የሠው ክፋትም ሞቴን ማየት ነበር ግን እመቤታችን ረዳችኝ ።በራሴ ሆድውሰጥ ያለውን እንኳን ማመን አልቻልኩምነበር ግን እመቤቴ ሠው አደረገችን ።ወድ የንቁሚዲያ ቤተሠቦች ይህንን የእመቤታችንን ታአምር ዓለም ይሠማው አማላጂነቷ እኛንም ለደጇ እንዲያበቃን ከታሰርንበት ክፉ መንፈሰ እንድንፈታበት ሸር እያደረግን ይህንን የድህነት ድምጽ ጠላት ዲያቢሎስ ሠምቶ እንዲያፍር እኛም እንድንባረክበት ሼር እንድታደርጉ ሰንል በፍቅር እንጋብዛችኋለን ።"ኑ" አዲስ አባባ ቦሌ አራብሳ ቃጥላ ጽዮን ማርያም አድራሻ ከመገናኛ ከተርሚናል ውስጥ ሸገር አለ። እግዚአብሔር እኛንም ከታሠርንበት ክፉ መንፈሰ ይፈታን ሐገራችንን ሠላሟን ይሰጣት አሜን ።✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።
  • Zábava

Komentáře • 392

  • @user-jk3fs4td7j
    @user-jk3fs4td7j Před 2 lety +8

    የቃጥላዋ እማምላክ ለእናተ የዴርሰች ለኔም የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ታሥወግድልኝ ዘድ ክኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ እኔም ለዴጇ ያብቃኝ

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 Před 2 lety +1

    ለእናተ የደረሰች ቃጥላ ፅዮን ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yemichaelnengemellese956
    @yemichaelnengemellese956 Před 2 lety +1

    አዎን ቅዱስ እግዚአብሄር በእናቱ በእናታችን ላይ አድሮ የደረሰላችሁ ለእኛም ይድረስልን ትድረስልን ለደጇም ታብቃን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m Před 2 lety +1

    በእውነት ለህታች የደረስች የአማኑኤል እናት እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před 2 lety +9

    እመቤቴ ፡ የኔንም ፡ መዝግቢኝ ፡ ወረፋ ፡ እየጠበኩ ፡ ነው።እንድ ፡ ቀን ፡ ወደኔ ፡ እነደምትመጪ ፡ ተስፋ ፡ አደርጋለሁ። አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡

  • @user-nc2fo2pu6y
    @user-nc2fo2pu6y Před 2 lety +1

    እመቤቴ እመብረሀን ስምሽ ሲጠራ እንኳን ያለው ስላም እኛም ለደጇ ታብቃን እመቤቴአደራሽን

  • @tube564
    @tube564 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይገባታል ለድንግልማረያም ይገባል

  • @kisanetmeles5494
    @kisanetmeles5494 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +35

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

    • @abebina4362
      @abebina4362 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲

    • @bekibogale7250
      @bekibogale7250 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @almasshama689
    @almasshama689 Před 2 lety +2

    ለናንተ፡የደረሰች፡እማምላክ።ለኔም፡ትደርስልኝ።አሜን፡አሜን፡አሜን፡እህታቺን፡እንኳን።እመቤቴ፡ደረሰቺልኝ፡እናት

  • @addissalaalee5308
    @addissalaalee5308 Před 2 lety

    Amen Amen Amen elelelele elelel elelelele 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒🥰🥰🥰

  • @edomeberhanu3567
    @edomeberhanu3567 Před 2 lety +1

    Amen amen amennnnnn

  • @nunuanbase7694
    @nunuanbase7694 Před 2 lety +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል እልልልልልልል

  • @qtrhmd6093
    @qtrhmd6093 Před 2 lety +30

    አሜን ላንቺ የደረሰች፡እመ ብርሀን ለኝምትድረስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiabebe5415
    @yeshiabebe5415 Před 2 lety

    የቃጥላዋ ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጸሎትወ አስቡኝ ወለተስላሴ ብለዉ በስደት ተሰቃየሁ

  • @asgedechkechinu9268
    @asgedechkechinu9268 Před 2 lety +7

    እልልልልልልልልልልልል ለናቴ የደረሰች እመቤቴ ለሁላችንም ትድረሰልን

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 Před 2 lety +23

    እግዚአብሔር ይመስጌን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስጌን ለወገኖቻችን የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን አሜን ፫

  • @user-jm8dr4rw6d
    @user-jm8dr4rw6d Před 2 lety +54

    ክብር ለድግል ማርያም እናቴ እመቤቴ ለደጂሽ አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @godschild9020
    @godschild9020 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j Před 2 lety

    በእውነት ክብርና ምሥጋና ለውላዱተ አምላክ ይሁን እኛ በባእድ ሀገሬ ያለንው ፈውሽን ባሪክን እልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሠይ እንኮን ዳናቹ

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 Před 2 lety +12

    አሜን አሜን አሜን
    አመቤቴ አናታችን እኛንም በሥደት ያለንውን
    ለደጅሽ አቡቂን!!
    ተክፉ ሁሉ ተቡከሽን በሠላም ለአገራችን አቢቂን!!
    የኢ/ያ ሠላም አሠሚን!!!

    • @user-bw7zf6hz9u
      @user-bw7zf6hz9u Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እመቤታችን እኛንም በሰደት ያለንውን ለደጅሸ አቡቂን

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ወላዲት አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን
    አባቶቼ በፀሎት አሰቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 Před 2 lety +3

    ለናተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኛ እህት ወድሞቼ እኔም እደናተ ተፈውሼ ለምስክርነት ያብቃኛ በሰው ሀገር በጠና ታምማለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ አስቡኝ

  • @argwaageboo7460
    @argwaageboo7460 Před 2 lety

    Waladit amlaki ineenm baselam lagaree abqiny inaa dajishin ragicee libarak🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @huluyetesema3741
    @huluyetesema3741 Před 9 měsíci

    እመቤቴ ቀፀላ ፅዮን ማርያምለደጇ ታብቃን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን እኔም እመቤቴ ወፈሳኝ ከሚያስጨንቁኝ ትፈውሰኝና ለደጅሽ ያብቃኝ ቆሜ ለመመስከር አብቂኝ ድርግል ማርያም

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +7

    ክብር ለድግል ማሪያም ይሁን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾 እናቴ ለቅዱስ ስፍራሺ አብቂን እመቤት🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀❤❤❤🌻🌻🌻🌻

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi7906 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu3143 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእናቱ ድንግል ማርያም።አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን አባቶቻችን በፀጋለይ ፀጋ ይብዛላችሁ የቀጥላዊ ጽዮን ድንግል ማርያም ለደጅዊ ለሀገሬ ለመርገጥ ታብቃኝ ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሙን ዘመን መንፈስ ቅዱስ ይላክልን አሜን።ንቁዎች ደከመን ሰለቸን ሳትሉ በምትሰሩ የበረከት ስራ እግዚአብሔር ና አመ አምላክ ድንግል ማርያም የድካማችሁን ተክፈልላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን 🇧🇴🕯🇧🇴🕯🇧🇴🕯❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @meazigetahunniku4622
    @meazigetahunniku4622 Před 2 lety +44

    ለእናንተ የደረሰች እመብርሃን ለእኛም ለሁላችምን ትደረስልን በእውነት

  • @user-uq9vx1jp3j
    @user-uq9vx1jp3j Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም የኔ ክብር እመብቴ ክበሪልኝ

  • @norinori9339
    @norinori9339 Před 2 lety

    Keber lemdhanyalm enatu elllllellllelllll🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rahelethiopia3773
    @rahelethiopia3773 Před 2 lety +9

    አገሬ ናፈቀኝ እልልልልልልል ለእናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስ በስደት ያሉትን ልጆችሽን አስቢ ሲደክመን ሀይል ስጭን ሲከፋን አለው ብይን በሰላ ላገራችን አብቂን

  • @user-ph8ft6mo4v
    @user-ph8ft6mo4v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ፍፁም ድቅነዉ

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 2 lety +1

    እናቴ መድሀኒቴ ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን +++

  • @teshdiriba3734
    @teshdiriba3734 Před 2 lety

    እልል እባካችሁ አሰላ ደነባ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ቤተ ክርስትያን የሚሰራውን ታምር ኑና ተመልከቱ ለህዝበ ምእመናኑም አሳውቁልን አናመሰግናለን

  • @user-sw2xc3zy2b
    @user-sw2xc3zy2b Před 2 lety +2

    የቃጥላዋ ወላዲተ አምላክ ለእኔም ለተጨነቁትም ድረሽልን እመቤታችን ወላዲተአምላክ ለደጅሽ አብቂኝ እኔም እንደ ሠው ላውራ!!!

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 Před 2 lety

    እግዚአብሔርን ይመሰገንእናቴድግልእመቤቴማሪያምከሰደትመልሰሸለደጅሸአብቂይ😭🙏🙏🙏😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @demuabebe8569
    @demuabebe8569 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር 👏👏

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu8199 Před 2 lety

    Amenenamen Elelelllllllllllll lahulchene tederse

  • @yeshimebratu7266
    @yeshimebratu7266 Před 2 lety +1

    አሜን በእውነት

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 2 lety

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አመብርሀን ስምሽን ጠርቶ ማን ያፍራል

  • @heedaaleeasd374
    @heedaaleeasd374 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marsilas6084
    @marsilas6084 Před 2 lety +4

    ወላዲተ አምላክን ይዞ የጎደለበት የለም።የጭንቅ አማላጃችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳት እመ አምላክ እመ ብዙሀን ድንግል ማርያም ክብርሽ ይስፋ!!!!!!!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 2 lety

    Elelelelel Egzabeher yemasgan 🙏🙏

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +4

    የቃጥላዋ እመቤት የነገርኩሽን አደራ ለደጅሽ እንድታበቅኝ መልካም ፍቃድሽ ይሁንልኝ

  • @almazgirma2926
    @almazgirma2926 Před 2 lety +1

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kabteshlebanon9425
    @kabteshlebanon9425 Před 2 lety

    ውለታሺብዙነውእመቤቴማርያምየጌታየእናትየብዙወችእናት።

  • @yoditabraham7552
    @yoditabraham7552 Před 2 lety

    Adey marey nay zteshgere ade ikhi,nakhi zegmki yelen kolo tkheli ikhi emo temessgen amlakh,Nsemon hawey mhretki lakhlo aysaneken eyo amen 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-uk9ng3ue1t
    @user-uk9ng3ue1t Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን 👏👏👏🤲🤲🌻🌻👏👏👏👏👏👏🤲 ለኔም ደርሳልኛለች ከነበረኝ ጭንቀት ስቃይ ተገላግያለሁ ቃጥላ ማርያም 👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 Před 2 lety

    ክብር ለእመብርሃን እልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ የውስጤን ጭቀት ታውቄዋለሽና ከጭንቄ አቺ አሳርፊኝ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 lety +1

    ለቦታሽ ያብቃኝ የአመኑኤል እናት

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Před 2 lety

    እመቤቴ ማርያም አትለይን አሜን

  • @mametube793
    @mametube793 Před 2 lety +1

    ክብርሽ ሁሌም ከፍ ይበልልኝ ድንግል ሆይ አንችን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታ እናቴ ሆይ ክበሪልኝ አንችን ለምኜ ያጣሁት ነገር የለም ውድ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም በስደት ያላችሁ ለቤተሰባችሁ ይህንን ሚድያ አይታችሁ ዝም አትበሉ አገር ቤት ላሉ ቤተሰብ እሄዱ ተናገሩ እቤ እህቴን ሂጂ ብያት አሁን አዛነው ያለችሁ መንፈሱም ተጋልጦ ተይዞላታል ደስ ብሎኛል ድንግል ከፍ በይልኝ

  • @emabetewebatenash7086
    @emabetewebatenash7086 Před 2 lety

    Elllllllllllllllllll amen qalhewt yasamaln mamherchin egezaber yemasagan 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእኔንም ለደጇ ታብቃኝ ተአምሯን እንደሰማሁ ለመፈወስ ታብቃኝ 🙏🙏🙏🙏ብዙ ያጣሁት ለፍቻለሁ ከነፍስም ከስጋም ባዶ ቀርቻለሁ የእናቴን ምህረት በረከት እሻለሁ ፨

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety +12

    እመ አምላክ የኔ እናት አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታ. በምልጃው በረከት ቤቱ ሞልቶለታል 🙏እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል. ተመስገን 🙏🙏 💚💛❤💒💐

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn3885 Před 2 lety +16

    በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን በሁላችን ቤት ትግልን አሜን

  • @haweejabechahaweejabecha7194

    elelelelelelel🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 Před 2 lety

    Keber le Enati ledengel Maryam. Ledegesh Abkin Enati. Melgash Aylelen. Lejochen hulu be melgash tebkilen. Amen 🙏

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Před 2 lety +1

    አመብርሃን ምንም አይሳናት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እመቤቴ ለነሱ እንደሰማች ለኛም ትስማን አሜን

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 Před 2 lety +3

    እመቤቴን ጠይቄ ያሳፈረችኝ ምንም ነገር የለም ህመብርሃን አሁንም የምነግርሽ ነገር ከስደት መልሰሽኝ እደጅሽ አብቂኝ 😭😥😥🙏

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 Před 2 lety

    ቃጥላ ማርያም በረከትሽ ይደርብን

  • @bosenabebe3058
    @bosenabebe3058 Před 2 lety +8

    ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @sara81mm29
    @sara81mm29 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @heyabapp1603
    @heyabapp1603 Před 2 lety +6

    የቅድስት ድንግል ማርያም ሰማእት ቅድስት ኣርሴማ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ኣንድቀን ደጅሽ ያብቃኝ ኣሜን::

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እምቤቴን ያመን ምንምን አይሳነዉም ሁሉ ይደናል አሜን🙏 እኛንም በሥደት የለንዉ ሁላችን ለመቤቴ ደጆን መንረገጥ ያደርገን ፍጣር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Elelelelelleleele
    Igzeber yimasgen

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ክብር ይገባታል እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል

  • @afomiyahayelom5995
    @afomiyahayelom5995 Před 2 lety

    Elelelllllllllll dengil Maryam keber mesgana yegebashal 🙏🙏🙏

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Před 2 lety +1

    ለመቤቴ ቃላት የለኝም እልልልልልልልልልልልልእናተን የሰማች እመቤት ፂወን ቃፀላ ማርያም እኛንም ትጉብኘን

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he Před 2 lety

    እመቤቴ ከክፉ ነገር ጠቢቂኝ አደራሽን

  • @woinshtzelke2417
    @woinshtzelke2417 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት 💒

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 Před 2 lety +1

    ክብር ልድንግል ማርያም እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety

    አሜን🙏🙏💒🙏🙏አሜን

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን
    ለእናቴ የደረሰች እመብርሃን ለሁሉም
    ትድረስልን አሜን አሜን አሜን ⛪️🙏😭

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ሆይ ህዝብ አስብ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @shewitgualkahesay
    @shewitgualkahesay Před 2 lety

    Elelelelelelelleellelelelelele

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 Před 2 lety

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @nurtekleab5376
    @nurtekleab5376 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏

  • @haleluyasisay1152
    @haleluyasisay1152 Před 2 lety +1

    እናቴ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ዛሬም አትተይኝም አውቃለው እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ

  • @EdomTube2129
    @EdomTube2129 Před 2 lety +2

    እመቤታችን ለሑላችን ትድረሰል 💐💐💐💐ክብር ምስጋ ለመቤታችን ድንግል ማርያም💒💒💒💒💐

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜንን፫ እማ ፍቅር ወለላይቱ ወላዲተ አምላክ ለናተ እደደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን አሜንን፫

  • @amsalworku4070
    @amsalworku4070 Před 2 lety

    አአሜን አሜን አሜን ለናንተ የስማች እኛንም ትስማን🙏🙏🙏

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን እማምላክ ወላዲት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር የልባችን መሻት ትፈፅምልን እኛም ለደጇ እንድንበቃ ቁዱስ ፍቃድ ይሁንልን 🙏🕊💐

  • @mulugetagebre1002
    @mulugetagebre1002 Před 2 lety

    እግዚያብሔር ይመሰገን ለኛም እመቤቴ ትድረስልን አሜን

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y Před 2 lety +3

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል የኔ እናት 🙏🏽🙏🏽💒❤️❤️❤️❤️

  • @alamalmm8000
    @alamalmm8000 Před 2 lety

    Eleeeeee
    Eleeeeee
    Eleeeee

  • @yabestgamerid9027
    @yabestgamerid9027 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🙏🙏

  • @emuugirma9913
    @emuugirma9913 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤት ከሁላችንም ጋር ትሁን እመቤት ማርያም ሆይ ቤተሰቦች ከበደ አምልኮ አውጭልኝ በጸሎት አስብኝ ወለተ ተክል ሃይማኖት ቤተሰቦች

  • @meelanstore8029
    @meelanstore8029 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @sarahalsarah72
    @sarahalsarah72 Před 2 lety +7

    ለሁላችንም ትድረሰልን ልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌻🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻😭😭😭😭😭🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏

  • @fesihaidar1493
    @fesihaidar1493 Před 2 lety

    Amne amne amne

  • @dgfxfx1468
    @dgfxfx1468 Před 2 lety

    እመብርሃን እናተን እንደሰማች እኛንም ትስማን ምስክሩን ስሰማ ስማ ሲጠራ እንባዬ ነው የሚቀድመው የውስጤን ታውቃለሽ የለሁበት ሁንታ ታውቃለሽ ምን ልበልሽ እናቴ የጨለመውን እይወቴን በብርሃንሽ አብርልኝ ለደጅሽ አብቅኝ እመብርሃን ከእሽራት የተፈታችሁ ሁለ እንኳን ደስስ አላችሁ

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 Před 2 lety

    Egziabher yimesgen Emebrehan kelijuwa gaar titebeken

  • @kedistyehalem1690
    @kedistyehalem1690 Před 2 lety +1

    ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው የድንግል ልጅ ይመስገን ለዘለአለም አሜን