ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 34 በ3.5 ሚሊዮን ብር የተሰራ መተት ተጋለጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 02. 2022
  • ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።
  • Zábava

Komentáře • 516

  • @user-fc9dq9td1p
    @user-fc9dq9td1p Před 2 lety +65

    እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ታርኪሽ ብዙ ነው ደጅሽ ናፈቀኝ ድጋሚ ፍቃድሽ ይሁን እና ለደጅሽ አብቂኝ ከተባለዉ በላይ ተአምርን በአይኔ አይቻለሁ አሁንም ፍፃሜን አሳምሪልን አደረሽ እመብዙሀን

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 Před 2 lety +52

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰች እማምላክ እናንተን እንደፈታች እኛንም ትፍታን አሜን አሜን አሜን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Před 2 lety +1

      አሜን የኔ ውድ

    • @fikirtetesfaye1889
      @fikirtetesfaye1889 Před 2 lety +1

      @@rahelasmerinabelalifestyle5566 እግዚአብሔር ይባርካቹ ነቁ የንሰሀ መርከብ ብዙ ብርታት ናችሁና ብርቱ የተማረን ማየት ለኛ ምህረትን ናፋቂዋች ትልቅ ተስፌ ነውና ነህና

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před 2 lety

      አሜን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 Před 2 lety +46

    የቃጥላ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእናንተ እንደደረሰች ለእኛም ትድረስልን

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 2 lety +14

    የእናት ሌሎች ሲፈወሱ ሳይ እኔም የተፈወስኩ ይመስልኛል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያምዬ ለደጅሽ አብቂኝ⛪⛪🙏🙏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety +28

    የድንግል ማርያም ወለታ መቼም ተነግሮ አያልቅም ለዘላለም የተመሰገነች ትሁን አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +6

    እውነት ነው ደጇ ይናፍቃል እመቤቴ ቃጥላ ፅዮን ማርያም ለኔ ልዩ ነሽ ክብር ምስጋና ይገባሻል የእየሱስ ክርስቶስ እናት ወላዲት እናት👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye55 Před 2 lety +20

    አመቤቴማሪያም ሆይ የለመኑሽን የማትነሽ የነገሩሽን የማትረሽ አመበቴ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ⛪⛪⛪

    • @user-jg9ml8rh1u
      @user-jg9ml8rh1u Před 2 lety

      Amen AmenAmen kalewot yasemaleng bereketacho yidering engem degish yabekeng sidet meleng enat nesh fewash nesh medanit nesh be tdelot adibung walete maroyam

    • @natsnetabraha1970
      @natsnetabraha1970 Před 2 lety

      🙏 🙏 🙏

  • @user-jp6uh6xt3n
    @user-jp6uh6xt3n Před 2 lety +28

    ተመስገን የማታሳፍር አናት ስላለችን።አኒም ምራኛለች አባ ዘላለም አድሚ ይስጣችሁ ጌታ።

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 2 lety

      ወየት ነው ወገኖቸ

    • @sessilbein857
      @sessilbein857 Před 2 lety +1

      @@user-kv8fw6kp3u ይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +21

    ለናተ የደረሰች እማምላክ እናቴ እመቤቴ ለኛም ባለንበት ትድረስልን እባክሽ እናቴ እህቴን ወደደጅሽ ጥሪልኝ እኔ ያለሁት በስደትነው እህቴን ወደደጅሽ ጥሪልኝ ማህፀኗን ዳሽልኝ ለስለትሽም አብቂኝ እመብረሀን እናትዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-kn9mw6ok9q
      @user-kn9mw6ok9q Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @abateemikael7408
      @abateemikael7408 Před 2 lety

      Amen Amen inditi hidii argihu mare tidinalech enem oporeshn tihonalesh tabiye iza dagnalehuu Amen Amen Amen ⛪✝️💔💔💔

    • @datayeroosanacell1152
      @datayeroosanacell1152 Před 2 lety

      Ameeen yesidetenyochi enat enyam fawushi

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Před 2 lety +17

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እንኳን እመቤቴ ድንግል ማርያም ረዳቻችሁ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🏾

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před 2 lety +5

    እመቤቴ ፡ ድንግል ፡ ማርያም ፡ ሆይ ፡ ለልጅሽ ፡ አሳስቢ ፡ ኢትዮጵያንና ፡ ህዝቧን ፡ ጠብቂ። ለደጅሽ ፡ አብቂኝ። አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +9

    ከእናትም በላይ እናት እመ አዶናይ ምን ይከፈላታል ተመስገን በረከቷ የደርብን አሜን አሜን አሜን ➕➕➕🕯🕯➕➕

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +6

    አመብርሃን አይኔ ልቦናችንንም ትክፈትልንንና ለደጇ ታብቃን🙏🙏🙏

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Před 2 lety +4

    አቤቱ ጌታሆይ ለናተየደረሠ ለኛም ይዲረሥልን አዲሠው ለማጥፋት
    ይሁሉብር በሥመአም😭😭😭

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ማርያም ችግሬ ብዙ ነውና ለደጅሽ አብቅኝ 🙏😭😭

  • @nebalg4319
    @nebalg4319 Před 2 lety +2

    ያለሽ ልዩ ጸጋ ያለሽ ልዩ ክብር
    የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር
    አቁራሪተ መአት መራቀ ጸሎተ
    ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +5

    አሜን ክብር ምስገነ ይድረስሽ የጌታዬ እናት እማ እመ እግዚአብሄር ፀባኦት !አንቺን የተጠጋ መቼ የፊራል!!

  • @user-gs7bi1st7c
    @user-gs7bi1st7c Před 2 lety +10

    እልልልልልልልልልልልልልል ክብር የእናታችን የቅድስት የድንግል ማርያም ይሁን እፉ ቦታዉ እክመጣ ናፈቀኝ በፀሎት አስቡኝ በሰዉ ሀገር አሞኛል ወለተ ማርያም ነኝ የእናንተ የተረሰች እናቴ ለኔም ትድረስልኝ😢🙏

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +4

    ክብርና ምስጋና ለናትና ልጁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰች የቃፅላዋ ማርያም እናቴ ለኛም ደርሳ ለመመስከር ታብቃን አሜንጨ

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረስችህ ለእኛም ቃጥላዋ ጽዮን ማርያም ትድረስልን አሜን(3)ለእኔም ፈቃጂልኝ የእኔ እናት እማምላክዬ ለደጅህሽ አብቂኝ እባክሽ

  • @agerselam9575
    @agerselam9575 Před 2 lety

    በእውነት እመቤቴ ማርያም ለናተየደረሠችለኛም ትድረሥልን አሜን፫ በፀሎትአስቡኝ ቤተሠቦቸ አጸደማርያም እባላለሁ እራሴን በጣም ያመኛል ፍቅረማርያም ፍቅረድንግል ወለተ ተንሳኤ እህተገወርጊሥ ትባላለይ እና አክሥቴናት በታምአሟት ቃፀላ ማርያም ሆጂብ ያታለሁ እንድትመጣእመቤቴ እንድጠራትበፀሎትአስቡልኝ አሁንአዲሳባና ት እኛንም ሥደተኞች ንለደጇታ ብቃንአሜን በፀሎትአሥቡን አባቶቸ

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእመቤታችን ክብር ምሰጋና ይደረሳት ለልጃም ለወዳጃም ክብር ምሰጋና ይደረስዉ አሜን እመቤቴ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እኛንም ለደጃ ታብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tirhaszere7465
    @tirhaszere7465 Před 7 měsíci

    ❤❤❤እግዚኣቢሄር ዝተመስገነ ይኩን
    እመብርሃነይ ዉሃስ ኩልና ብኪዳንኪ ቆምና ኣለና
    ኣዝዩ ደስ ዝብል
    ኣምላክ ብምህረአቱ ይብጽሓና
    ሙሉእ ኣድረስ ተለፎን ጽሓፉልና

  • @selamkidane9280
    @selamkidane9280 Před 2 lety +2

    ውይ ቸመስገን የችን ልጅ ቀጸላማርያም ስጠመቅ ስታስተባብር አይቻታለው አመቤቴ ምን ይሳናታል እንካን ለዚህ በቃሽ ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጅ ይሁን

  • @user-ns6gq8mc9w
    @user-ns6gq8mc9w Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ክፉ የሚያደርጉት ማስተዋል ያድላቸው 😥😥😥😥የእመቤቴ። ታምር ብዙነው ቃል የለኝም።😥😥😥 ግን ለሰው ክፉ የምታደርጉበት ገንዘብ። የደከሙት ላጡት ምኑው ገዘብ ብትሰጡ ምን አለበት

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 Před 2 lety +4

    እመቤቴ ለናንተ የደረሰች ለኔም ትድረስልን ሁሌ ለመምጣት አስባለሁ ቀኑን ታሳጥርልኝ ትደባብስና እኔምለምስክርነት ታብቃኝ አሜን አሜን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርስች እማ ፍቅር ለኛም ትድርስልን

  • @amarichamarich6282
    @amarichamarich6282 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ሁላችን ን ትደረስልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላምአድርጎልን እኛም ለደጅሽ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️

  • @christinahailemariam2971
    @christinahailemariam2971 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Emabeta marayme ladagche abekge 🙏🙏🙏

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስጌን እልልልልል ❤👏እመቤቴ የአምለኬ እናት ለደጂሽ አብቅኝ

  • @sefineshehabetewelide3879

    እግዚአብሄር ይመስገን እናታችን የሠጠን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ተመስገን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ አማላጂቱ ተመስገን እናቴ ስለህዝብሽ ስለፍጡርሽ ምትለመኚ እምትረጂ ተመስገን ከነ ልጅሽ እንኻን ደስ አላቹሁ ለኛም ትድረስልን
    ጠዓመ ትዓዊትልካ አብዚ በጺሕካ በቃ ድሕሪ ሕጂ በቲ ጽቡቅ ድምጽኻ ንወላዲት አምላክ ምስ ወዳ ወድሳ ሕጂ ንድሕሪት ምምላስ የለን ቀጥ በል ፍጻሜኡ የፀብቀልካ 😇🙏

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před 2 lety

    እመቤቴ ታምርሽ ብዙ ነው ለ ደጅሽ አብቄኝ ለ ናተ የደረሰች እናታችን ለ ሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @sibisib1692
    @sibisib1692 Před 2 lety +4

    እኛንም ለቦታዋ አብቅታን ትፍታን እመቤቴ

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 2 lety +3

    እመቤቴ ሆይ ለኔም ድረሽልኝእናቴ አማላጅቷ

  • @user-vq5te8gd4d
    @user-vq5te8gd4d Před 2 lety

    እልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ትፈውሰናለች አሜን አሜን አሜን

  • @asef1015
    @asef1015 Před rokem

    የጌታችን የመዳሀኑታችን የጌቶችየመዲሀኑአለም እናት
    ክብር ፀጋለች

  • @amarchgoa1922
    @amarchgoa1922 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አመቤቴ የጭንቅ አማላጇንት⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️⛪️😢😢😢😢😢

  • @user-cv8ts3xu1l
    @user-cv8ts3xu1l Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናንተን የሰማአምላክ እኛንም ይስማን የድንግል ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ox3bf7ij2h
    @user-ox3bf7ij2h Před 2 lety +8

    እናቴ ጭንቀቴ እንቆቅልሼ ችግሬ ብዙ ነው እባክሽ ፍችኝ😭😭

  • @hewethegoshegos390
    @hewethegoshegos390 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 2 lety +3

    እግዚኣብሔር ያማርን ቀጸላ ማርያም ደርሽልን እናቴ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን እማማዬ እውነት ነው ትደናለች እትዮጲያችን እግዚአብሔር አምላክ አይተዋትም ☝️🇪🇹

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +2

    እናቴ ማርያም ለደጅሺ አብቂኝ 💒❤💒❤💒💒❤💒❤💒❤💒❤💒❤💒🙏🙏🙏

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt Před 3 měsíci

    እናቴ ድንግል ማርያም አችን የረዳሽ እኛንም ትርዳን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-mi6qb4xc8z
    @user-mi6qb4xc8z Před 2 lety +3

    ክብርና ምስጋና ይገባሻል እናቴ ወላዲተ እምላክ

  • @ruthsebsbie5731
    @ruthsebsbie5731 Před 2 lety +2

    እመእምላክ ወላዲተ አምላክ ለደጅሽ በቅቻለሁ መጨረሻዬን አሳምራልኝ እንደ በደሌ ሳይሆን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety +2

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን አናቴ አመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ath5178
    @ath5178 Před 2 lety +1

    እመብርሀን እናቴ የወንድሜንም የእህቴንም ታሪክ ቀይራልኛለች ወንድሜ በጣም በሱስ ተይዞ ስራም አይሰራ ከቤተሰብም ምንም ስምምነት የለውም ነበር በጣም ታሞ ሀኪሞች ከዚህ በሗላ ጫትና መጠጥ ካላቆመ ህይወቱ አደጋ ላይ ነው ብለው ነግረውት ምንም ሱሱን ሊያቆም አልቻለም ነበር እናቴ በሱ በጣም ትጨነቅ ነበር እኔ ስደት ሆኜ የቃጥላ ማርያምን ተአምር ንቁ ላይ አይቼ ቃጥላ ሂድ ብዬው ሄዶ 3 ሳምንት እዛው ተቀምጦ ተጠምቆ ይሄው ክብር ምስጋና ለ እመብርሀን አሁን ሱሱን አቁሞ ስራ ጀምሮ እየሰራ ነው። እህቴ ደግሞ ለብዙ አመት በመንፈስ ስትሰቃይ ኖራ እሷም ቃጥላ ሄዳ አሁን ድና በሰላም እየኖረች ነው ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለልጇ ለቸሩ መድሀኒያለም ይሁን እኔንም በሰላም ለሀገሬ አብቅታ ለደጇ ታብቃኝ

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety +4

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ እናቴ የምወድሽሽሽሽሽ ስራዋ ብዙ ነው ለኔም ያላረገችልኝ ነገር የለም ጠየቋት ንገሯት ሁሉንም ትሰጣችኋለች

    • @helenhelen6516
      @helenhelen6516 Před 2 lety

      እመቤቴ የኔ አለኘታ እናቴ ለናተ የደረሰች እናት ለሁለችንም ትድረስ እናቴ በመገድሽ ምሬኘ እናቴ እደትተይኘ አሜን

    • @misrakbirhanu5067
      @misrakbirhanu5067 Před 2 lety

      እዛ ቁጭ ብዬ መጠመቅ ፈልጌ ነበር ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ?

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመሥገን እመቤት እልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sebledejenemiteku1002
    @sebledejenemiteku1002 Před 2 lety

    እመቤቴ ድንግል ማሪያም ለደጅሽ ያብቃኝ ጠበልሽን ታምርሽ ላይ ዘንድ ፍቃድሽ ይሁንልኝ

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +5

    እናቴ ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እኔስ መቼ ይሆን የምፈወስ ቃጥላማርያም ለሀገሬ አብቂኝ ስራም የለኝም እርጅኝ

  • @eyobyakob656
    @eyobyakob656 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Eme Brihan Mihretki ayfeleyena.

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤታችን ቅድት ድግል ማሪያም ላቺ የደረሳቸው ለሁ ትድረስ

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +5

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን ንቁ ሚድያ ስለምታደርሱን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን*

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x Před 2 lety +2

    ጣዕመ እንወድሃለን ፀሎት የሁሉም በር መክፈቻ ቁልፍ ነው

  • @azebogbamichael7658
    @azebogbamichael7658 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 🤲🤲🤲❤

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +2

    ወለተ ኢየሱስ እባላለሁና ወንድሜ አደራ በፀሎት አሰቡኝ ችግረን እመብርሃን ታውቃለችና

  • @tilanesh2603
    @tilanesh2603 Před 2 lety +1

    ለናተ የደርሰች እመቤቴ ድንግል ማርያም ለኔም ትድርስልኝ እናቴ ስደተኛ ነኝ ድግል ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @lewamtesfa7887
    @lewamtesfa7887 Před 2 lety +1

    Teame hawey egziabihier mulue mhret ygberelka

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እመብርሃን እሩሩህ እልልልልልልል

  • @user-hv1cr3me8f
    @user-hv1cr3me8f Před 2 měsíci

    አሜን እኛም መተን ለመመስከር ያብቃን እናመሰግናለን

  • @AaAa-lr9dv
    @AaAa-lr9dv Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
    ወለተ ሠማያት እያላችሁ አስቡኝ ደጃን እንድረግጥ 🙌🙌

  • @lemirobi1134
    @lemirobi1134 Před 2 lety

    ቃጥላ ማርያም ለድጅሽ አብቁኝ የልቤን መሻት አማይልኝ።

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 Před 2 lety +1

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Egizaber yemasgena Enate Dingale Maraim Ananiten anide redachu 🤲 Egnanam Sidetagnochen Enate Dingale Maraim "Ema Fikir "ledajesha Abegne 😭😭😭😭😭🤲 Batsalotachu Asebugne Eyate Maraim Ebalalew 🤲

  • @meklittesfaye1093
    @meklittesfaye1093 Před 2 lety +2

    እመብርሃን እናቴ ክብር እና ምስጋና ይገባሻል ።

  • @fyuffudy4533
    @fyuffudy4533 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመብርሀን ምህረትሽ ለሁላችንም ይሁንልን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 2 lety +8

    እመቤቴ ቃጥላ ፅዮን ማርያምዬ ትክበር ትመስገን 🙏🙏🙏እኔ የደም ካንሰር አለብሽ ተብዬ እመቤቴ ቃጥላ ፅዪን ማርያም ፀበል ተጠምቄ ይሄው ዛሬ ድኛለሁ እናቴ እመ ብዙሀን ትክበር ትመስገን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ለኔ የደረሰችልኝ ለሁላችሁም ትድረስላችሁ እመቤቴ🙏🙏🙏

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 lety +5

    አሜን

  • @miletegebermedhin4540
    @miletegebermedhin4540 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen

  • @nesebmarru252
    @nesebmarru252 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰለ ሁሎም ነገር አሜን አሜን አሜን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 2 lety +1

    እመብዙሀን እናቴ ዳግም ለደጅሽ አብቂፕ እናቴ ማርያም🙏🙏🙏

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን የድንግል ማርያም ልጅ እየስስ ክርስትስ የተመሰገነ ይሁን እኛን በስደት ያለነዉን በፀሎት አስቡ ካገራችን ገብተን እኛም ደጃፏን እምንረግጥ ያድርገን አሜን

    • @yesys3354
      @yesys3354 Před 2 lety

      My name is tseyhainesh knife please pray my family please please please I lava Los Angeles CALIFORNIA please par My family

  • @edenandsara4474
    @edenandsara4474 Před 2 lety +1

    Egezabher yemesgen betam deses yemele nwe Embata Ledega tabegag🙏🙏🙏🙏

  • @user-sm4ie6tk4d
    @user-sm4ie6tk4d Před 2 lety +1

    እህህህህ በእንባ ነው የጨረስኩት.
    እመቤቴ ሆይ እኔንም ከታሰርኩበት የሰንሰለት ማሰሪያ ትፈችኝ ይሆን አንቺ እኮ ምንም አይሳንሽም 😭😭😭😭☝

  • @mimideribaa2979
    @mimideribaa2979 Před 2 lety

    እማይዬ እሰይይይ ተይዘናል ድረሸልን ደግ ነሸ የደግ እናት ባጠባሸው ይሁን በጡትሸ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜንን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲

  • @selameshetu6583
    @selameshetu6583 Před 2 lety

    Eleeeleeeeee 😍🥰♥️🙏🙏💓💘❤️❤️🥰♥️ egziabher ymesgen eme amilak ledejish abikign aderashgn

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ማርያም እኔን ና ቤቴን እንድትፈውሰኝ መልካም ፍቃድዋ ይሁንልኝ።

  • @flagotawagchw6239
    @flagotawagchw6239 Před 4 měsíci

    እኔም እስከሀጢያቴም ቢሆን እመሰክራለሁ. እህቴ ዛሬ. በቃጽላ ማሪያም ተፈውሳ ደስ ብሎኛል. የድግል ማሪያም ምህረት ላለም ይወራ 😢😢😢❤❤እኔ በሀጢያት የወደክሁ ነኝ 😢😢😢

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 Před 2 lety +2

    በፅለት አስቡኝ አገር ገብቸ እደናለሁ ብየ ሰርቸ ብር አልሰጠኝ አሉ ብር አሳጣታለሁ አገር እዳገባ አለ መንፈሱ እና ስራም አጣሁ ሰርቸም እድሰጡኝ ስራም አግቸ አገሬ እድገባ ፀልዩልኝ ይህን እርኩስ መንፈስ እድላቀቅ ከጪቅ እድወጣ ፀልዩልኝ ወለተ ስላሴ መከራ ዉስጥ ነኝ ያስጮህኛል በጣም ወጣሁ ይላል ይዋሻል

    • @helenhelen6516
      @helenhelen6516 Před 2 lety

      አይዞሽ እመቤቴ በወርቅማ ቀሚሶ ትከልልሽ ምህረቶን ትለላክልሽ ስገጂ ጠልይ ስለት ተሳይ ለምቶጂዉ ታባት ተሳይ ስራ እድታገኚ እመቤቴ እሶ ትጎብኘሽ

    • @abc12452
      @abc12452 Před 2 lety

      አይዞሽ እናት እመቤቴ ታስብሽ ፀልይ ስገጂ መቁጠሪያ ካለሽ ቀጥቅጪ ከለለሽም በገመድም ቢሆን መቀጥቀጥ ትችያለሽ አጠቃቀሙን ዩትዩብ ላይ ሰርች አድርገሽ እይዉ ግንባሬ ላይ ወቸ ታሰር እያልሽ ቀጥቅጪ

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 Před 2 lety +2

    Esey des kibl kibr tsgana ygebsheal emebete Mariyam⁷ ledegishe yabqanfi amen 🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hem9841
    @hem9841 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልል እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እነየ ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸለት ያስብኝ አድራ

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 Před 2 lety +1

      Ethiopian 👑👑👑👑👑

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ለስም አጠራሩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fatimakhan4007
    @fatimakhan4007 Před 2 lety +3

    አሜን እመብዙሀን ሁላችንተፈዉሰን

  • @tsgahagos7769
    @tsgahagos7769 Před 2 lety

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏

  • @senatsenat9386
    @senatsenat9386 Před 2 lety

    Egziabeher yemsgan Amen Amen Amen elelelelelelel

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 Před 2 lety

    Amen amen amen 🙏

  • @amenamen254
    @amenamen254 Před 2 lety +1

    አሜንአሜን አሜን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ ለናንተ የደረሰችች እመብረሀን ለእኛም ለኢትዮጵያ ትድረስልን

  • @wardawarda2495
    @wardawarda2495 Před 2 lety

    እመቤት ቅድሥት ድንግል ማርያም እኔንም ለደጂሺ አብቂኝ ሁለት ወር ቀርቶኛል አገሬ ለመግባት የመጀመሪያ ሥራየ በደጂሺ መገኝትንው የሷ ፍቃድ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @freweynimeles2495
    @freweynimeles2495 Před rokem

    ለእናንተ የዳበሰች እመብርሃነ ለኛ በብዓድ ሃገር ላለን ልጆችዋም ለደጅዋ ታብቃን

  • @AmharicMusicLyricsVideo

    ሳልፀበል ከሀገር መውጣቴ አሁንም ድረስ ያንገበግበኛል በሰው ሀገር እማምላክ ቃጥላ ማርያም ፈውሽኝ😭😭ለደጅሽ ያብቃኝ

  • @welotube463
    @welotube463 Před 2 lety +2

    ተመስገን አምላኬ

  • @bukuralemu7320
    @bukuralemu7320 Před 2 lety +1

    Amen amen Amen

  • @ltube4656
    @ltube4656 Před 2 lety +1

    Amen amen amen enate

  • @desetabekele8963
    @desetabekele8963 Před 2 lety

    Amen amen amen kalaa hiwotii yasamalin