Memehir Girma Wondimu Video 350 ደሞዝ ተቀብዬ በማግስቱ እቸገራለሁ የክፉ መናፍስት ሥራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 08. 2022
  • subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!

Komentáře • 545

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Před rokem +3

    አባታችን ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ሰጥቶ የብዙዎቻችን ነፍስ ለማትርፍ ሲል ያቆይልን። ዘመንዎን ይባርክ።አሁንም ፀጋውን ሞገሱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እንወድዎታለ!!!!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem +12

    እልልልልልልልልልልልልልልል እማምላክ የአምላኬ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ ክብር ሁሉ ለአንቺ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +40

    አባዬ ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን ይክበር ይመስገን በረከቶት ይደርብን

  • @hana967
    @hana967 Před rokem +10

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +51

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት መምህር ግርማ።

  • @addisualemnehworku2542
    @addisualemnehworku2542 Před rokem +8

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች የቅድስት አርሴማ ጥበቃና በረከት አይለያችሁ 🙏🙏🙏አባታችን የርሶን ቪዲዮ እያየሁ ደግሞ ተከሰቱ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ 💒💒💒አባታችን እኛን ብታዝሉን እንኳ እግራችን ተንጠለጠለ ከማለት አንቀርም።😢😢

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +1

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @habtmaulema6149
    @habtmaulema6149 Před rokem +12

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏

  • @tinsaeabrham4646
    @tinsaeabrham4646 Před rokem +5

    ክብሩ ይስፋ የመደሐኒያለም አሜን እድሜ ጸጋውን ያብዛሎተ።አሜንንንን

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ሁላችንም ተይዘናል እርሱ ይፈታን🤲🤲🤲

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před rokem +18

    እውነት ነው እህታችን የአባታችን መኖር ያኖረናል እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላታቸውን የግራችሁ መረገጫ ያድርግሎሎት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የአባታችን አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před rokem

    Abatachene ye matusala edmie yesetachu ye ortdox arebeGa nurulene kifu ayenekawote fetari amen amen amen

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 Před rokem

    አባቴ ያኑርልኝ አንድ ቀን በጆ እደምሳለም ተስፋ አደርጋለሁ አ አ እያለሁ አዲሱ ሚካኤል መጥተው ፀበል ተረጭቻለሁ የጆን መስቀል እደምሳለም ተስፋ አለኝ ስደተኛው ወንደሰን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት አባት የሰጠን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሁሌ የሚለፍ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +6

    አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @lamlemkidane5302
    @lamlemkidane5302 Před rokem +11

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @girmabacha438
    @girmabacha438 Před rokem +1

    አስማቶትን ደርሼበታለሁ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před rokem +14

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን