Memehir Girma Wondimu Video 357 ዶክተሩ ከ10 ቀን በኋላ ትሞቻለሽ ተስፋ የለሽም አለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2022
  • ዶክተሩ ካንሰርሽ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነዉ ተስፋ የለሽም
    ትሞቻለሽ ብሎኝ በማግስቱ ካንሰር የለብሽም አለኝ
    በጣም አስገራሚ ሊቢያ ባህር ላይ ወልጄ ሞተብኝ Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ
    ቀጣይ አገልግሎት Canada Halifax መስከረም 27, 28, 29 ዓ.ም ( October 7,8,9 2022 )ይሆናል ለበለጠ መረጃ +19028301879,+19028091474, +19028306477,
    +19023295399, +19025791232 , በሃገሩ ሰአት አቆጣጠር ይደዉሉ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 281

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +36

    እንዃን ደና መጡ አባታችን እንዃን አደረሳችሁ ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል እንዲሁም ለአሸንዳ በአል እግዚአብሔር ይመስገን ለሷ የሞት ደብዳቤ የቀደደች ድንግል ማርያም የኛንም ወደ ሂወት ትቀይርልን አሜን

    • @bozechala635
      @bozechala635 Před rokem

      Maree abatachini yetnoo yemii agalagiluu?

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 Před rokem +31

    የተቀቡት ከላይ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም የድንግል ልጅ ፀጋቸውን ያብዛልን !!!!!!!!

    • @fnzn6868
      @fnzn6868 Před rokem

      በአገር ውስጥ ያለውን ፕሮግራማቸውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? ስልክ?

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Před rokem

      አሜን

    • @asfc7228
      @asfc7228 Před rokem

      ❤❤❤

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před rokem +9

    አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

    • @fnzn6868
      @fnzn6868 Před rokem

      በአገር ውስጥ ያለውን ፕሮግራማቸውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? ስልክ?

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před rokem +4

    ለናሱ የደረሰ አምላክ እግዚአብሔር የድንግል ልጅ የኛም የደረሰለን አሜን 3🤲አባታችን ፀጋው ይበዘሎት የአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን አሜን 3

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Před rokem +8

    አባቴ የመነ ይድናል ኑርልኝ ለእኛ ለስደተኞቹ ኑሮ በእርሱ ነውለዚህ የበቃውት ከእኔ እድሜ ቀንሷ እርሷ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před rokem +18

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክዝህ ክፉ መንፈስ አድነን አዉጣን አሜን 🤲🤲🤲😢😢😢

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před rokem +3

    እንኻን ደና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንም ስላማን ያብዛልን በውጪም በሀገረም ያምትኖረ የእግዝያብሄረ ቤተሰቦች ሰላማችሁን ያብዛልን✝️✝️✝️🤲🤲🤲💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በሰደት ላለነው በፀሎቶት አስብን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-eh3ou8hi3s
    @user-eh3ou8hi3s Před rokem +3

    ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ሆይ። እንኳን በሰላም መጡልን የኛ መልካም አባታችን ፀጋውን ያብዛሉት ርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫።

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před rokem +4

    ለአባታችንን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ። ፀጋውን ያብዛለዎት!!!!

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před rokem +2

    እኛ እድለኛ ትውልድ ነን 🙏 ለአባታችን እድሜና ጤና እርሶን በክፉ የሚኮንን የሴጣን ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጠው አሜን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን እርሰዎን የሰጠን አምላክ
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።

  • @hana967
    @hana967 Před rokem +2

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫✝️

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +8

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልን

    • @fnzn6868
      @fnzn6868 Před rokem

      በአገር ውስጥ ያለውን ፕሮግራማቸውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? ስልክ?

  • @habtmaulema6149
    @habtmaulema6149 Před rokem +7

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜን ያድልልን ሽ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር የሰጠን አባት

  • @user-ys6mc9yb8q
    @user-ys6mc9yb8q Před rokem +4

    እረ በድንግል ማርያም ስም የአባታችንን ቁጥር ተባበሩኝ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረሰልን

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 Před rokem

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳንዋል እኛነን እንጂ ወላዋይ የሆነው አንድ እንኳን መሆን አቃተን ክብር ይግባው ፈጣሪ እርሶን በዚህ ክፉ ዘመን ስለሰጠን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +4

    አባታችን እኳን ደህና መጡልን እኳን አደረሶት በረከቶት ይደርብን እድሜዬ ጤና ይስጦት በጸጋ ያቆዮት አሚን

  • @yabesarasarayabe2480
    @yabesarasarayabe2480 Před rokem

    አባታችን እድሜ ፀጋ ያድሉት የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም እሱ እንዲያገልግሉን እርሱን ሰለ ሰጠን ተመሰገን ወለተ ቂርቆሰ ነኝ አባቴ በፀሎት አሰቡኝ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +2

    አሜን እግዚአብሔር በእውነት ለእርሱ ምን ይከፈለዋል ክብርና ምሰጋና ይደረሰው እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን አባታችን የአባቶቻችን አምላክ እድሜ ከጤና ይጥልን ተመሰገነ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před rokem +2

    ተመስገን አምላኬ እንኳን አምላክ ማራቹሁ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድርስልን አይ ሀኪሞች ችግር አለባቸው አንዳንድ ዶክተሮች ሰው ትሞታለህ አይባልም በቀጥታ ነውር ነው ፣ እኔም "ልትሞች 2ቀን ብቻ ነው" የቀርሽ ብሎኝ ይህው አለው 2 አመት አለፈኝ እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችንን ትምህርት በመከታተል ብን ብሎ ጠፍ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před rokem

    አቤት የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነው ። እንኳን ከካንሰር ከምት ድነናል ። አው እምነት ችላ ባልን መከራ ተከተለን ዛሬም ያለማመናችን ይሄው የሴጣን አቅሙ የሴጣን ማዘበራረቅ ቆልፎ መያዝ አልገባ ያለን ብዙ ነን እባካችሁ እናስተውል

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před rokem +2

    እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን
    እረጅም እድሜ ጤና ይሥጠዎት አባታችን ኑሩልን
    በረከተዎ ይደርብን ✝️🤲✝️🤲✝️🤲

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል እህታችን ለህዝቄል ትሞታለህ ተብሎ ተስፋቆርጦ ሳለ እግዚያብሄር እድሜ እንደቀጠለለት ለአንችም በቅዱሱ አባትላይ አድሮ ፈውስን ላከልሽ እሰይ እህታችን እንኳድ ደስአለሽ ስለሁሉ አሁንም በቅዱሳን አባቶች ላይ አድሮ አሁንም የሚፈውሰን እግዚያብሔርን ይመስገን እልልልል አባታችንን መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋውላይ ፀጋ ይጨምርልን አሜን🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን🙏🙏🙏

  • @na421
    @na421 Před rokem

    የክፉውና አሰቃዪ መንፈስ ቀንበርና እስራት ከተሰበረ በኋላ፣ፈውስና ማዳኑን ተከትሎ የሚመጣው የአባታችን አጽናኝ ቃል በጣም ደስ ይለኛል።
    'አይዞሽ!አይዞኽ!በርታ!በርቺ!'

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +3

    አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን እርስወን የሰጠን 🤲🏽

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem

    እንኳን ደህና መጡ አባታችንእግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ሥይሥጥወት አሜን አሜን አሜን በርሥወ አድሮ ያሥተማረን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሣቹሁ ለቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ወርሀዊ ብል የቅዱሥ እሥጢፋኖሥ በረከቱ ይደርብን ፆለት ምልጃው ከተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትውልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ክብር ምሥጋና አገልግልቶ ሥግደት ውዳሤ መገዛት እጅ መንሣት ይገባዋን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před rokem

    አባዬ እንኳን ደህና መጡ ድንቅ ነገር ነው ምን ይሳነዋል ቸሩ መድሀኒት አለም ለእናንተ የደረሰ ለኛም መዳኛችን ያቅርብልን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር አረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ በርከትዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏የእኔስ መቼ ይሆን ለኔና ለልጄ ያስፈልጉኛል በእግዚአብሔር እርዳታ ፀልዩልኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ 🙏🙏🙏

  • @Sarina971
    @Sarina971 Před rokem

    አባ እድሜና ጤና ይሠጠውት ህዝቤ ሆይ ሥትተታመሙ ሀኪም ቤት አትህድ ሀኪም ቤቱም ፀበል መረጨት አለቀት አቤቱ ማረን እኔስ ከዚህ ከርኩስ መናፍስት መቸ ነው የምገላገለው 😭😭😭😭😭በፀሎት አሥቡኝ በቅረቡ ሀገሪ እገባለሁ

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 Před rokem

    እኔ ነኝ የቀረሁት መድኃኒ ዓለም አባቴ ሆይ በቸርነትህ አስበኝ ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +2

    አባታችን ሺ አመት መኖር ቢቻል ሺ አመት ቢኖሩልን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት እየሱስ ክርስቶስ ይፈውሰን ለተጨነቅን ሁሉ ምህረት ይላክልን🤲

    • @fnzn6868
      @fnzn6868 Před rokem

      በአገር ውስጥ ያለውን ፕሮግራማቸውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? ስልክ?

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před rokem

    ከቶ ማን ያልተያዘ አለ አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይመልከተን እጂ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @pezaagzech9597
    @pezaagzech9597 Před rokem

    አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ. ስጣታዉ. እግዚኣብሔር አምላክ ይመስገን
    አባታችን. እረጅም. እድሜ. ጤና. ይስጥልን. አባታችን. እኔንም. ልዪወትን. ወለተ. ሠመአት. ብላችሑ. አስቡኝ. አባቴ. የሠዉ ሐገራ. ኑሮ. አልምላ. ብሎኝል

  • @tsehaymnjarewatube4724

    አባዬ እረጅም እድሜን እና ጤናን ያድልልን በእውነት በጠላት ዲያቢሎስ ታስረናል እኛም ከእግዚአብሔር እርቀና አቤቱ አምላክ ሆይ የጨለመዉን ልቦናችንን ከብራልን ወደ አንተም አቅርበን😥😥

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před rokem +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g Před rokem +2

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +1

    እንኳን ደና መጡ አባታችን የተፈውሳችሁ ወግናቼን እንኳን ደሰ አላችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረከትዎት የደረሰን አባዬዬ

  • @yemantesfaye4976
    @yemantesfaye4976 Před rokem +6

    እባካቹ ለኔም በረከቱ ይድረሰኝ የአባ ስልክ የምታቁ ንገሩኝ
    ልጄ 7አመት አድርጎ አይናገርም

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +1

    አባቴ ክፉዎትን አልስማ ሺህ አመት ኑሩልን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před rokem +1

    እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አታችንን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን በረከቶ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን➕🕯

  • @benyamalebachew375
    @benyamalebachew375 Před rokem

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልን
    የት በተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ የኛ መድህን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ኑሩልን❤❤❤🙏

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Před rokem +5

    አምላክ ይጠብቆት አባታችን

  • @kiflehaile2816
    @kiflehaile2816 Před rokem +1

    እንኳን ደሓን መጣቹ በረከቱ ይድረሰን መልኣከ መነክራት መምህር ግርማ በጾሎት እኪ ኣስቡኝ ክፍለስላሤ ነኝ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Před rokem +1

    ሰላም ለናተ ይሁን እባካቹህ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ እንድትረዱኝ እፈልጋለው በአዛኝቷ ያሉበትን ቦታ ብቻ ጠቁሙኝ እና እናቴ ሄዳ እድትድንልኝ እፈልጋለው እደው እባካቹህ አይታቹህ አትለፉኝ እናቴን ከዚህ ክፉ በሽታ አድኑልኝ የአባታችን ቪዲዮ ልኬላት እንደው አድራሻቸውን ስጭኝ እሄዳለው ብላኛለች እባካቹህ እርዱኝ አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ የሁሉ እባ አባሽ አባቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ty3xu6no7q
    @user-ty3xu6no7q Před rokem

    ሰለማይነገር ሶጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ቅዱሳን ለኛም ይድርስልን
    በጾለት አስቡኝ

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před rokem +3

    Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před rokem

    ክብር ይገባሆታል እሰኪ ይን ድንቅ ሰራ እግዛቤር በርሶላይ አድሮ ሰዉ ለማዳን የመጡ እኔሰ መቼይሆን ይህን ድል እማገኘዉ በህይወት ዘመኔ ዶክተር አልወድም አላምንም በፀበል ሰለምድን በሊቀመላኩ ቅድሰ ገብርኤል ሰለዚህ ወገን በተለይ ካንሰር ህክምና አያድም ፈዉሰ ያለዉ ኦርቶዶክሰ ዉሰጥ ነዉ

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 Před rokem

    አባዬ እግዚአብሔር ይሰጥልን
    በጣም አንወዶታለን እግዚአብሔር እርሷን የሰጠን ክብር ምሰጋና ይድረሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AaAa-hs2ft
    @AaAa-hs2ft Před rokem +1

    አባካቹሁ የአባ ቁጡረ ለአኩለኝ በአገዚአብሔር ሰም ምታዉቁ ካላቹሁ

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před rokem +2

    አባዬዎ ሰላምነዎት እዴት ናወት
    ናፍቄችሀለሁ እኔ ልጅቹሁ
    እና በፀሎት አሰቡኝ አባይዬ ከጭቀት ላይ ነኝ
    🙏😌🙏

    • @sarawoldu8593
      @sarawoldu8593 Před rokem

      Ayzoshi ihite xeliyi, xumi ,sigeji igzabher yirdashi

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem

    ✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰገድ ለገብርኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
    ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X

    አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
    ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
    ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።
    czcams.com/video/i84-vo-y74E/video.html

  • @negstikefela5238
    @negstikefela5238 Před rokem

    እግዛብሄር ፀጋዎት የብዛሎት አባታችን ጠላት ድያብሎስ አርርርርርር ቅጥልልልል ይበል

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem

    . 🌻🌼🌻እንኳን አደረሰን🌻🌻🌻
    🙏 የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም🙏
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
    ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ..ደስ ይበልሽ
    ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ..ደስ ይበልሽ
    ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽና ..ደስ ይበልሽ

    የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነውና ..ደስታ ይገባሻል
    የመድሃኒታችን እናቱ ላንቺ ..ደስታ ይገባሻል
    በሰላምታ ደምፅሽ ተደስተናልና ..ደስታ ይገባሻል

    ንግሥት ..የንጉሥ እናት
    እመቤት ..የእግዚአብሔር እናት
    ክብርት ..የአምላክ እናት

    መቅረዝ ..የብርሃን እናት
    ንጽሕት ጥጃ ..የነጭ በሬ እናት
    ልዕልት ..በአርያም የሚኖር የልዑል እናት

    ውድስት ..የምስጉን እናት
    ምዕዝት ..የሽቱ እናት
    የወርቅ ሣፅን ..የዕንቁ ባሕርይ መገኛ

    ምስጋና ይገባሻል ..የእግዚአብሔር እናቱ ሆነሻልና
    መደነቅ ይገባሻል ..ዓለምን የያዘውን ወልደሻልና
    ብፅዕነት ይገባሻል ..ለፀሐይ መውጫ ነሽና

    መመስገን ይገባሻል ..ምሥራቅ ሆነሻልና
    መደነቅ ይገባሻል ..መመኪያ ሆነሻልና
    ብፅዕና ይገባሻል ..ለሃይማኖት መሠረት ሆነሻልና
    በዚህ ሊንክ አብረን እንስገድ!!
    czcams.com/video/Zg0kOC84yTQ/video.html

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před rokem +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልል

  • @higtug6
    @higtug6 Před rokem

    አባታችን ጤናና እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ሺ ዓመት ኑሩልን እንወዳችሁለን እናከብራችሁለን ምእመናን ስለመብረሃን ልለምናችሁ የጓደኞዬ እናትም በካንሰር እየተሰቃየች ነው የአባታችን መገኛ አድራሻ ስጡኝ የምታወቁ ስልክ ቁጥራቸውም ካላችሁ ስጡኝ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባ በፀ ሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @uae1023
    @uae1023 Před rokem +1

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elizabethfekade5525
    @elizabethfekade5525 Před rokem

    በጸሎታችሁ አስቡን ወ/ኪዳን /ብርሃነ ትንሣኤ /እህተ ማሪያም / ገ/መስቀል

  • @warrior5847
    @warrior5847 Před rokem

    Memeherachen balhubet yefetugn , my wife is sick with cancer be tselotachu asebun hezbe orthodox adera welet Geyorgis !! Lememesker yabkagn amen !!

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዩ እድሜወትን በጥፍ ያብዛልን የኛ እቁ

  • @glorytube6997
    @glorytube6997 Před rokem +8

    እባካችሁ የገጠሯን ቤተክርስትያን አስቧት እባካችሁ እባካችሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እባካችሁ ከከተማ ውጡ እባካችሁ😭😭😭

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l Před rokem +1

      እዉነት ነዉ 😭😭😭

    • @lemi4861
      @lemi4861 Před rokem

      እውነት ነው ስት አለ ገጠርገጠር ስት ጉድ አለ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem

    እዬሡሥ ሆይ ማረኝ ክርሥቶሥ ሆይ ማረኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ ማረኝ ፍታኝ እኔስ ደካማ ነኝ እመ ብርሀን ሆይ አግዥኝ እባክሽን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥል በረከትዎ ይድረሰን አሜን🌾💚💛❤️

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Před rokem

    All ethiopia's and eritrea orthodoch churches religious fathers should invite aba girma .

  • @meserettube8124
    @meserettube8124 Před rokem

    Waqqayyo umurii dheraa issinif yaa kennu abbaa kenyaa ebbifama 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @getachewtaddelu2306
    @getachewtaddelu2306 Před rokem +1

    Waqayyoo sagalee bara bara ,umrii dheeraa siini haa keenuu.

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠበቃል አባታችን በእዉነት ኤሬጅሜ እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት መምህር።

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem

    አሜን አባታችን ብርክታት ይድርብኝአሜን አሜን አሜን አባዬ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ayalechwendimu3764
    @ayalechwendimu3764 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ጸጋውን ያብዛልን በእድሜያቸው ላይ እድሜ ይጨምራልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን ይጠብቅልን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ለተፈዉሰ ወገኖቻችን ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይደረሳልን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት

  • @lemi4861
    @lemi4861 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስወን የሰጠን ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem

    አባቴ እንኳን ደናመጡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-fs3lg8om1g
    @user-fs3lg8om1g Před rokem

    እግዚአብሔር ለ ኣባ እድሜ ና ጤና ይስጥልን እባካቹሁ ስልካቸው ያላቹ ተባበሩኝ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥወት እኛንም ለመዳን ያብቃን ድንግል ማርያም ትርዳን

  • @bashedu656
    @bashedu656 Před rokem

    Abbaa keenyaa waqayyoo umurii dheraa sinifii haa kenuu😍😍😍😍😍

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን አገልግሎት ዘመንህን የባርክህ

  • @ethiodude9886
    @ethiodude9886 Před rokem

    ወድ አባታችን ማን አለ እንደ እርሶ ሰይጣንን አስሮ ወደ ሲዖል የላኩት እርሶ ብቻ ኖት በርቱልን አይተን አምነናል።

  • @indigenoussociety3676

    እባካችሁ ሰለወላዲት አምላክ ስለድንግል ስለምህረት አምላክ ብላችሁ አባታችን የት እንደሚገኙ ነገሩኝ ግራ ገብቶኝ ነው የማስቸግራችሁ የምሆነው ግራ ገባኝ ለእርዳታችሁ መድሃኒዓለም ይስጥልኝ፡፡

  • @aktube1659
    @aktube1659 Před rokem

    አባ እግዝአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት !!!

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +1

    አባታችን እንኳን በሰላም አቆይዎት:
    እባክዎን አባታችን እነኝህን የደህንነትና የሰላም ጠላቶች እና የሰይጣን ፈረሶች! የሰው ልጅ እንዳይድን እርስዎን ማማት እና ስምዎን የማጠልሸት ስራቸውን ተያይዘውታል አይችሉም እንጂ ቢቻላቸው እርስዎን ማጥፋትም ዋናው አላማቸው ነው::
    እባክዎትን በፍፁም ስለ እነሱ አይስሙአቸው:: ስለ እነሱ አንስቶ ማውራትም/ መበሳጨትም የእነሱ አላማቸው ነውና! እርስዎ እንደ ቀድሞው የተሰጠዎትን ፀጋ ሰውን ማዳንን ብቻ ይመስክሩ::ምክንያቱም እነሱ ስተው ያስታሉ::

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem

    እመብረሀን ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před rokem

    አባየ የእኛ ልዩ አባት ሽህ አመት ኑሩልኝ

  • @linaozkaya5118
    @linaozkaya5118 Před rokem

    እንካን ደና ጡልን አባታችን
    እግዚሐቤር ረጅም እድሜ ይስጦት አሜን
    በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439

    Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-xw9nw2vj1d
    @user-xw9nw2vj1d Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል ልዑል እግዚአብሔር ምን ይሳንሀል ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE Před rokem +2

    የት ቤተክርስትያን ነው አባታችን የሚገኙት የምታውቁ አድራሻቸውን ብትነግሩን..!!

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před rokem

    አባታችን.እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔርእድሜና..ጤና..ያብዛሎት

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem

    አባታችን እግዚአቢሔር ይጠብቀውት በእድሜ በጤና ይጠብቀወት