Memehir Girma Wondimu Video 418 ክፉ መናፍስት የለብንም የምንል እናስተውል የበረከት ሥራ ላይ በሚደረግ ፍተሻ የሚያዙ ክፍ መናፍስቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2022
  • የበረከት ሥራ ላይ በሚደረግ ፍተሻ የሚያዙ ክፍ መናፍስቶች Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 221

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +55

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን አባቴ እግዚአብሔር ያበረታወት

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před rokem +2

      አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጠወት

    • @demshabayneh6566
      @demshabayneh6566 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-zp3lz3tn7d
    @user-zp3lz3tn7d Před rokem +17

    እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህርዬዬዬዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +18

    ወልደማርያም✝️አስካለ ማርያም✝️ሀይለ ጊወርጊስ✝️ሀይለገብረኤል✝️አፀደማርያም✝️አፀደማርያም✝️ወለተእግዚአብሔር✝️ወለተእየሱስ✝️ወለተሀና✝️ወለተሀና✝️ቤተማርያም✝️ወለተጊዮርጊስ✝️ከኔ የተሻላችሁ በፀሎት አስቡን🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ደስ ብሎኛል ንስሃ ገባሁ🤲

    • @yemsrachsisay8956
      @yemsrachsisay8956 Před rokem

      Kidus egiziabher yimesgen kidus amanuel kenatu keweladite mariyam gar yasbish

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w Před rokem +20

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናንተ የደረሰው አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

    • @eyualu
      @eyualu Před rokem +2

      እባክህ የት እንዳሉ ንገረኝ በማሪያም

    • @user-uc5fr1mc2w
      @user-uc5fr1mc2w Před rokem

      @@eyualu አለወኩም እረ በኢንተርኔት ብቻ ነው የምከታተለው አጠይቄ እነግርሻለሁ

    • @eyualu
      @eyualu Před rokem

      እሺ አጠያይቀህ ንገረኝ እባክህ

    • @adamfessha7808
      @adamfessha7808 Před rokem

      Yet new yalute

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Před rokem +4

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ከማያልቀው በረከትህ አሳትፈን አባታችን ላይ ያኖርከውን ፀጋህ ተካፋይ እንሆን ዘንድ እርዳን ከዲያብሎስ እስራት ከክፉ ሰዎች መጥፎ ሀሳብ የተዘፈታን አድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +22

    የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት በረከቶ ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እኛንም ከአጋንት እስራት እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @yosephmersha7885
      @yosephmersha7885 Před rokem +1

      ኢትዮጵያ ተመልሰዋል? የት ደብር ናቸው?

    • @sekoukonate3144
      @sekoukonate3144 Před rokem +1

      እባካችው አባታችን የት ቤተክርስቲያን ነው ያሉት?

    • @adamfessha7808
      @adamfessha7808 Před rokem

      Ere yet nachew

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před rokem +9

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡል
    እድሜ ጤና ይሥጥልን አባታችን ኑሩልን
    አባታችን በፆለተዎ ያሥቡኝ ከነ ቤተሠቦቸ😢

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +2

      አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰብጋ

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u Před rokem +5

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před rokem +6

    እግዚአብሔር. የፈወሴን..ቀናት..ያቅርብልኝ...አባታችን..እድሜ..ጤና..ያድሎት

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před rokem +11

    ውድድ የማደርጎት አባቴ በረከቶ ይደርብኝ ዕድሜ ይስጥልኝ አሜን።

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +10

    *_እንኳን ደህና መጡልን ውዱ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለመሆኑ በዚህ ዘመን ዛር መንፈስ የሌለበት ሰው አለ ይሆን እንደው በቁርባን በጾም በጸሎት የተወለደ ከሆነ እንጂ በጣም ከባድ ነው የአለም አምላክ ድያብሎስ አየተጨወተብን ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ኤፍታህ ይበለን ሁላችንም ተይዘናል እምቤቴ ትድረስልን እንጂ_*

    • @eliasseifu1018
      @eliasseifu1018 Před rokem

      አዱራሻ ካወክሸ ንገሪኝ በእግዛቤሔር ሰም

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቻችን እረጅም እድሜ ገጤና ጋር ያድሎት

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před rokem +1

    አባታችን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +3

    አባዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @fishbogale3519
    @fishbogale3519 Před rokem +2

    የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን...ለአባታችንም ፀጋውን ያበዛላቸው ዘንድ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን!!! አሜን አሜን አሜን

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +4

    አባታችን እድሜ ማቱሳላ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረከተዎት ፅሎተዎት አይለየን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 6 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +3

    ቸሩ መድኃንያለም ረዥም እድሜ ያድሎት አባቴ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😍😍

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት የፃድቁ የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ በረከት ይደርብን አሜንንን🙏❤🙏

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT

    ለአባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋዉን ጤንነታቸውን እና የእድሜ ባለፀጋ እንዲሆኑ የእኛንም ድርሻ በፀሎት አመላካችንን እግዚአብሔርን እንለምን።

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před rokem +1

    Long life for you aba Germa wondemu ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lovehope2149
    @lovehope2149 Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን! ፀጋውን ያብዛሎት ክቡር አባታችን!

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem +3

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎቶ እመብረሀን ትጠብቆት

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +3

    አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቆዩልን

  • @user-lu4kp5lh8p
    @user-lu4kp5lh8p Před rokem

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ 😭😭

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Před měsícem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-bz2sd6vl6s
    @user-bz2sd6vl6s Před 11 měsíci

    እእፎፎ የእኔ አባት መምህርዬ እግዚያብሔር ለለዘላለም ይክበር ይመሠሰገን ሰውን ከማዳን በላይ ደስታ የለም እመብረሀን ትጠብቅወት

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣህ የአባታችን

  • @NewNew-dt5jr
    @NewNew-dt5jr Před rokem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሚናጤና ያድልልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኛንም ልቦና ይስጠን ውድ ፍጣሪ የምንቅረብበትን ልብ ይስጠን

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን በረከተዎ ይድርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-te4vh6gi9b
    @user-te4vh6gi9b Před 11 měsíci

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን በርከቶ ይደርብን አሜን (3) በፆሎት አስቡኝ ወላተ ሚካኤል❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem +3

    እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄ የተመሰገነ ይሁን እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +3

    ሠላማችው ብዝት ይበልልኝ የግዛቤር ቤተሠቦች አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖን ያራዝምልን

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před rokem

    እኳን ደሕና መጡ አባ እድሜ የማቱሰላን ይስጥልን
    ባርኩን በመፈስ ቅዱስ አባየ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @shdh7287
    @shdh7287 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አባታችንን በእድሜ በጸጋ አኑርልን

  • @essethakuwait1688
    @essethakuwait1688 Před rokem

    አባ በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @tyobistakibre9857
    @tyobistakibre9857 Před rokem +1

    Abate Edmena tena ystiln Enanm lemefewas yabkan Abate berto ydrben Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen!!!

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Před rokem

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ይፍንቱን ይባርኩን አሜን አሜን👏

  • @Ethiopic55
    @Ethiopic55 Před rokem +1

    አባቴ በረከትዎት ይደርብን

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439

    Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድከስልን

  • @user-qd7fh5nx1e
    @user-qd7fh5nx1e Před rokem

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ♥️

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem

    አባታችንእርጅም እድሜና ጤናይስጥል ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +3

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታች ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ አቡነተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሦ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ አልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ፂጌ ድንግል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የአባን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Před rokem +1

    አባታችንና ጤና እድሜ ይስጥልኝ

  • @zedgashaw6155
    @zedgashaw6155 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ናችሁ።ወልደ እየሱስ ብላችሁ እኛንም በፀሉታችሁ አስቡን።እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። በረከትዎ ይደርብን አሜንን።

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +3

    እድሜ ና ጤና ያድልልን አባታችን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem

    ✝እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝
    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት
    💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X

    አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት
    አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና
    አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን
    አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !!
    czcams.com/video/clSqM0lZnPY/video.html

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +1

    አባታችን እድሜዎን ሺ ያርግሎት ፀጋዉን ያብዛሎት ነሩልን

  • @girytoqal8227
    @girytoqal8227 Před rokem +1

    ብፀሎተ ያሰበን አባየ ወለተሚካአል ከነበተሰቦች

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 Před rokem

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @samrifikir7926
    @samrifikir7926 Před rokem +1

    አባዬ በጠላቴ ላይ ያሠለጠኑኝ!! የኔ እድሜ ለእርሶ ይሁን!!!!

    • @DBM651
      @DBM651 Před rokem

      የእኔ እህት እግዚአብሔር እድሜ አይበደርም ።አንቺም እረጅም እድሜ ያኑርሽ።እርሳቸውንም ያኑርልን።

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před rokem

    በአባታችን ላይ አድሮ ምህረቱን ላበዛልን ክብር ለድሙ ይሁን ልዑል አምላካችን መድሃኒአለም ሃሌ ሉያ ዘልአለሙ አሜን አባቴ እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ሰላሙን ያብዛሎት ኑሩልን አሜን የወንድሜ ልጅም ከህጻንነቱ ጀምሮ ይሰቃይ የነበረው በዚሁ አይነት ዶክተሮች ያልተድማማውን ምግብ በሚከለክሉለት አላርጅክ በሚሉት የምግብ አለመስማማትና ትአስም ወይም የማፈን በሽታ ነበር ሁሉንም ትተን አከታትለን ቅዱስ ቁርባን ስናስወስደው ዳነ አድጎም እስከአሁን ይቆርባል በጣም ደህና ሆኗል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ህጻናት በተለይ በውጭው አለም በዚሁ ኬዝ ይሰቃያሉ በጸሎት እናስባቸው ያሳዝናሉ አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ከታሰርንበት የመናፍስት ትብታብ ይፈውሰን ድህነት ምህረቱን ያብዛልን አሜን

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Před rokem +1

    አባዬ እኒንም በፀሎት ያሥቡኝ ወለተ ፃድቅ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @mogessisay1852
    @mogessisay1852 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @nati5001
    @nati5001 Před rokem +1

    ወልደሚካኤል ብላችሁ ጸልዩልኝ
    የድንግል ማርያም ልጅ ወደ ቅዱስ ቤቱ ይሰብስበን
    ለጸሎት እና ለስግደትም ያንቃን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን 🙏🙏🙏❤️

  • @wegene8279
    @wegene8279 Před rokem

    መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን እግዚሐብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት የከባድ መኪና ሾፌር ነኝ ፍሬሰንበት ብለዉ በፀሎት አስቡኝ አባ በየበረሃው ነው የምሄደው

  • @betefage9697
    @betefage9697 Před rokem +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @tsegekahsay7367
    @tsegekahsay7367 Před rokem

    እድሜና ጤና ይስጦዎት አባቴ

  • @burtukanfayisa3891
    @burtukanfayisa3891 Před rokem +1

    Abate❤️❤️❤️❤️🤲🙏💒🙏🙏yaqoyen geta

  • @user-pv7bm9uh4y
    @user-pv7bm9uh4y Před rokem +1

    ወተ ማረያም ብላቹ በፀሎት አሰቡኝ አባታችን😍😘😘😉

  • @zinashmesfin4510
    @zinashmesfin4510 Před rokem

    Egzaber yemesgen abatchin tebarkulgna berso temertn temera bezu neger teleralw edmwn egzaber kef yadergot amen amen amen amen egzaber yebarkot amen edema yesxot amen

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho medenalem 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Před rokem +1

    ውይ አባ እንደው የእርሶን ቪዲዮ ከየሁ በኋላ የሚሰማኝን ሰላም መግለፅ አልችልም የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እፁብ ነው እመብርሀን የእኔንም የቤቴን ጉድ ሁሉ ትፍታልኝ አባ ረዥም እድሜ ጤና ትስጥልን ወላዲተ አምላክ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-mw5hl1fq9h
    @user-mw5hl1fq9h Před rokem

    አባትቻን እድሜ ና ጠና ይሰጣል አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም እህት ማርያም ወለድ ስላሴ ወለድ የነሐስ እህት ስላሴ 😂😂😂

  • @taddesetamiru8558
    @taddesetamiru8558 Před rokem +1

    እባካችሁ የአባታችንን አድራሻ የምታውቁ በድንግል ማርያም ጠቁሙኝ።

  • @abrewwalelign549
    @abrewwalelign549 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 abatachn egziabher edmena Tena abzto ystln bereketwo yderbn

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Před rokem

    Labatahen regem edema yesetelen : fetary yetabekan 🙏🙏🙏🙏

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem

    እፍፍፍፍፍ አይ አምላኬ የኔዉ ጉድ ባሌጋ እያጋጨ እኔንም ያበሳጨኛን በሠዉ ሀገር በፆለት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @tombitombi4340
    @tombitombi4340 Před rokem +1

    enkuwan dena metulin abatachin edime ena tena yisitoti👏🙏🙏🙏

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem

    አምላክ ሆይ ልሁላችንም ድረስልን፣ ጠላት ወደላኩት ይመለስ። አሜን!

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Před rokem

    እፁብ ድንቅ ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒኣለም

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 Před rokem

    አባቴ ረጅም እድሜ ይሰጥልን🙏🙏🙏
    ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @merhawittedros394
    @merhawittedros394 Před rokem

    Edmen Tienan Yebzahalkum Aba 🌹🌹🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před rokem +3

    አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥዎት።ተመልካቾቼ የአባታችን አድራሻ የምታውቁ እባካችሁ?

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem

    አምላኬ ሆይ እኔንም ግራ የገባን አተ ፍታን ከታሰርንበት

  • @senayetzeethiopiatube8632

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ጸሎት ልመናችሁን እንባችሁን የተቀበለ አምላክ ከስቃያችሁ ከድካማችሁ ያሳረፋችሁ አምላክ እኛንም ያሳርፈን ከነፍስ ደዌ ከስጋ ደዌ ይፈውሰን አሜን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባ ይኑሩልን አሜን ፫
    አመተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ እና ሃይለ ጽዮንን
    ብዙ ችግሮች አሉብን በጸሎታችሁ አስቡን በየ አረብ ሃገራቱ ተበትነናል እናት አባቶቼ አርጅተዋል ግን ወልደው እኔዳልዎለዱ እኛም ልጆቻቸው ተምረን እንዳልተማርን ሆነናል💔😥😥😥

  • @yordanosmengstabe7909
    @yordanosmengstabe7909 Před rokem +2

    Amen Amen Amen ❤️🌹💞

  • @user-uh2eu1oi3c
    @user-uh2eu1oi3c Před rokem

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው።
    አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን።
    ዘወትር በጸሎቶት ይስንበን!

  • @tirualembrehanu3810
    @tirualembrehanu3810 Před rokem

    egezeabhir hoy maren.

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ።አይ የሰው ልጅ መከራ ከቤተሰብ የሚዋረስ መንፈስ ።አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።በረከታቸው ይደርብን

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Před rokem

    Abayee yene abat💚💛❤️

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 Před rokem

    AmenAmenAmen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před rokem

    እግዚአብኤር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ የሚሰራ ❤ የቅዱሳን የሰማህታት የሐዋርያት አምላክ በየዘመኑ ያልተወን በወደደ ላይ አድሮ የሚሰራ የድንግል ልጅ የክበር ይመስገን 🙏🙏 ጠላታችንን ድል አድርገን መንግስቱን ለመውረስ ሁላችንን ያብቃን አሜን 🙏🙏 ለአባታችን ረጅም አድሜ ከጤናና ከሞገስ ጋር ይስጥልን ❤❤

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርበለን
    አባታችን በፀለት አትርሱን በርከተወ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem

    አባታችን ረጄሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜንሁላችንም እመቤቴ ትድራሰልን አሜን በፆሎትቹ እስብኝ ወለተ ስላሴ አያላችሁ 🤲😥

  • @danielmahari4110
    @danielmahari4110 Před rokem +1

    ኣባትችህን እግዚኣብህሄር ኣምላክ ቅድሜና ጢና ይስጥልን

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před rokem

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ውድ አባት

  • @Effoy247
    @Effoy247 Před rokem

    Igziabher Yemesgen!

  • @jonijonis9652
    @jonijonis9652 Před rokem

    አቤት መምህራችን እንዴት እንደሚያሳዝኑኝ😢 እንዲህ ከጠላታችን ጋር ሲታገሉ እየዋሉ መልሳችን ስድብ መጥፎ ስም ምለጠፍ: ማሳደድ ሆነ😢እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን:: በእውነት የእርስዎን ፅናት ይስጠን:: ከእግዚአብሔር ከሆንን ሁሌም ከአሸናፊዎች በላይ ነን:: በዚህ ክፉ ዘመን ላነቁን እራሳችንን እንድንጠብቅና እንድንከላከል ላስተማሩን ለአባታችን እድሜ ጤናውን ይስጥልን: ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን ለዘላለም አሜን::