Memehir Girma Wondimu Video 417 ያበደረዉን እንዳይጠይቅ ዝም የሚያሰኝ በትዳር ውስጥ የጠንቋይ ቤት መተት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 12. 2022
  • በትዳር ውስጥ የጠንቋይ ቤት መተት Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 198

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +82

    _ድንግል ሆይ ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማርልን ዘንድ በምልጃሽ አማልጅን። ለታመሙት በምልጃሽ ድረሽላቸው የታሰሩትን ከእስር አስፈችልን ላሉት ለጤነኞች እድሜና ጤና ጨምሪላቸው ስምሽን ለሚያወድሱሽ እውቀትና ጥቡብ ግለጭላቸው የድንግል ሆይ የደካሞች ምርኩዝ የደሆች መጠጊያ እንባ አባሽ አንቺ ነሽና የሰላም ዘመን ይምጣልን ዘረኝነት ይራቅልን ፍቅር አንድነቱን ያውርድልን ከተወደደው ልጅሽ ምህረቱን ለምኝልን ስለ እኛ ለልጅሽ ንገሪው ይቅር ይለን ይምረን ዘንድ።አሳስብልን አስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስባት ድንግል ሆይ።💚💛❤_

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን በእውነት ✝️

    • @nuneshnunesh5117
      @nuneshnunesh5117 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před rokem

      አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንደምህረቱ ያርግልን አባታችን እረጅም እድሜጤና ይስጥልን

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +14

    የኔ አባት ውድድድድ ነው ማረጎት አባዬ ሺህ አመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብን

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +21

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před rokem +1

      እግዚአብሔር ያስብሺ እህቴ እኔንም በጾለት አስቢኝ እኔም ደመዉዜ ደርሶ ስጡኝ አልልም ላብበላብ እሆናለሁ ስውነቴ ይቀጠቀጣን ዝም ነው የምል

    • @saraT22
      @saraT22 Před rokem

      @@user-xc5pr1vs5q ድንግል ማርያም ታስብሽ እህቴ የላብሽን ዎጋ ከንቱ ሊያስቀር በዙሪያሽ ሚዞረውን እሷ በእናትነቷ በአማላጅነቷ ታርቅልሽ 🥺❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +9

    አባቴ ኑሩልን ለዚህ ምስኪን ሕዝብ ሲል ረዥም እድሜ ያቆይልን በእውነት በስደት ያነቁን ነወት እርሶ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😍🙏🏿

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እኚን የመሰለ አባት ሰለሰጠን ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።

  • @yerusalemgebresellase2440

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +6

    አባቴ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ያርዝምልን የተፈወሳችሁ ወጋኖቻችን መድኃኔዓለም እንኳን ከዳቢሎስ እስራት ፈታችሁ ✝️

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem +6

    አቤቱጌታዪ ሰውረኝ እግዚአብሄር ይጠብቀወት እድሜና ጤናወትን ይስጠወት አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před rokem +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እርሶን ባይሰጠን ኖሮ በነፍስም በስጋ ጠፍቼ ነበር አሁን ግን ከቤቱ አልጠፍም ፀጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před rokem +7

    ስንቶቻችን ታስረናል
    እኔ ካበደርኩ ገንዘቡም አይመለስ እንደውም በገዛ ገንዘቤ ጸብ ነው ሚመጣብኝ አሁንማ በቃ ማቀደር አቆምኩ😭

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před rokem +7

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ያጠናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +7

    _#የእግዚአብሔር__ ሰላም ከሁላችሁምጋር ይሁን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን እመብርሃን ታቆይልን_

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +19

    *_እንኳን ደህና መጡልን ውዱ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እመብርሃን ለሁላችንም ድረስልን እባክሽ 🤲_*

  • @werknshiznbu4890
    @werknshiznbu4890 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሁን ያደርገ አባታችን እካን ደህና መጡ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +11

    እንኳን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ጸጋውን ያብዛልዎት በረከቶ ይደርብን ሁላችንንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከአጋንት እስራት ትጠብቃን

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Před rokem +5

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 Před rokem +3

    መምህር እግዚአብሔር ሰላሙንና ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 Před rokem +7

    በሰው ላይ መርዝ የምትረጩ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Před rokem +5

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጠልለን ፀጋውን ያብዛሎት ጸሎት ያሰሙን

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před rokem +2

    አቤቱ ለኛም ድነትን ስጠን ጌታሆ አባቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +3

    ✝እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝
    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት
    💚💛❤ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X

    አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት
    አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና
    አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን
    አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !!
    czcams.com/video/clSqM0lZnPY/video.html

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Před rokem +3

    የኔ አባት እድሜዎትን ጨምሮ ይሥጥልኝ እሦን የሚጠላ ዳብሎሦ የሆነነው

  • @eliasseifu1018
    @eliasseifu1018 Před rokem +7

    እርዱኝ የት ቤተክርሰታን ነዉ ይሉት አባካቹ እርዱኙ

    • @tsedeniaaycheluhim129
      @tsedeniaaycheluhim129 Před rokem +1

      የረር በር ጽርሃ አርያም ሥላሴ ቤተክርስቲያን ይመስለኛል ከዚህ በፊት የወጣ ቪድዮ ላይ አለ። ሰርች አድርግ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +2

    የኔ ልዩ አባት እንኳን ደና መጡልን አባታችን እኔ እድሉ ደርሶኝ ባልቀየርም ባልድንም የሰው መዳን ያስደስተኛል

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርበለን
    አባታችን በድሜበጤና ኑሩልን የማቱ ሳላ እድሜ ይስጠወት በርከተወ ይደርብኝ አባታችን ወለተ ሚካኤል ብለው ያስቦን በፀለት አባታችን አይርሱን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @ashkalafaisah2384
      @ashkalafaisah2384 Před rokem

      Ebakachiw yet endalut. Nigarugn

    • @teduadaayal2841
      @teduadaayal2841 Před rokem

      @@ashkalafaisah2384 አዲስ አበባ ነው ሚኖሩ እኔም በሰው ሀገር ነው ያለሁ እንዴት እንደማገኛቼው አላውቅም

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ ዋይ መድኃኔዓለም ሰው ግን ለምን እንደዚ ጨካኔ አበዛ እስኪ እዚ ምድር ላይ ስንት ዓመት ነው የምንኖረው ምድር ላይ ተፋቅረን በጎ ነገር ሣርተን አብረን መግስት ሰመያት ብንወርስ አይሽልም ኧሬ ተዉ የዳቢሎስ ልጅ ከመሆን የሥላሴ ልጅ መሆን ይሻላል ✝️

  • @meseretasefa8627
    @meseretasefa8627 Před rokem +2

    አባታችንን መዳኔኀለም በፀጋው ይጠብቅልን ለወገኖችች የደረሰ አምላክ ለኔም ለቤተሰቦችም ለተጨነቁት ሁሉይድርስልን አሜን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +7

    አባታችን እረጅም ጤና ያድልልን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን አሜን

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +1

    አቤቱ የቅዱሳን አምላክ መልካሙን ዘመን አምጣልን ማረን ይቅርበለን አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን

  • @skiworku8620
    @skiworku8620 Před rokem +2

    አባታችን እንዃን በሠላም መጡ በረከቶ ይድረሠን

  • @belstieyirsaw8975
    @belstieyirsaw8975 Před rokem +1

    አባታችን ያሉበትን አዲስ አበባ የት ቤ/ክርስትያን እንዳሉ አመልክቱኝ ስላችሁ በእግዚአብሄር ስም ነው።
    እግዚአብሄር ይስጥልኝ!

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x Před rokem +3

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ
    አባታችን እንኳን ደህና መጥልን እድሜ እና ጤናዎትን ያብዛልን ቡራኬዎት ትድረሰኝ በእጆ ለመባረክ እግዚአብሔር ያብቃኝ

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před rokem +3

    Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Kesis Memhere Girma Wondimu!!! Let his blessing and his prayer up on all of us!!!

  • @eilse4672
    @eilse4672 Před rokem +2

    በጣም በዙ አሰመሳይ አል ይሄን ነገር እያየ ሰወን ይጠላል አረ አምላኬ እኔ የሰው ፈቅር ያሳጣኝን እሰረልኝ ጨነቀኝ ሰው ገና እንዳየ ነው የሚጠላኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Před rokem +1

    አባታችን በእውነት ቅድስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት ለምን በአገራችን ደም ይሚፈስው ዛር የለም ሴጣን የለም እያሉ ወንድም ወንድሙን ሲያርድ የደብተራ መንፈስ የጠንቃይ መንፈስ ለአገራችን ኢትዮጵያ መልሱን ከድእንግል ማርያም ልጅ እንጠብቃለን?????😂😂😂😂

  • @user-sc9bn6dd3p
    @user-sc9bn6dd3p Před rokem +3

    አባ እንደምን ሰነበቱ ጸጋዉ አብዝቶ ይስጥዎት እግዚአብሔር

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በነገር ሁሉ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት የኛ እንቁ አባት

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ አ

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem

    እግዚአቢሒር ይመስገን አባታቺን በእርሱ ስት ያረሀርብ ሀገር ልጁቺ ተቀየሩ ተቀየርን እርሱን ያቆይልን🙏💛

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před rokem +1

    የሚያሳዝነው በመሬት ላይ በቤት ላይ በሰው ላይ በገዘብ ላይ በእድል ሂሉ ላይ አቅጣጫውን እየቀያየረ የሰው ልጅን አሳስሮ የማስቀመጥ የዳቢሎስ ልጆች ብልጠት ይሄ የለም የምትል ሁላ ወይ የዚህ ተካፋይ ወይ አልገባህም ፈዘሀል እጂ ጥቃቱ እርግጥ ነው ።እናቀዋለን ድጋሚ አትዋሹንም አታታልሉንም የዳቢሎስ ልጆች ተነቃቅተናል እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ። እግዚያብሄርን እናመሰግነዋለን።

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem +1

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስብኝ
    ይእ ነገር እኔጋም አለ ብር አብድሬ አለጠይቅም ለመጠይቅ ሳስብ ስውነቴ ይንቀጠቀጣል ፍራአት ይወረኛል ብርም በዛው ይቀራል

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +1

    ተመስገን እድንማር ስለፈቀደ ፈጣሪ ይጠብቅልን አባቴን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem +3

    ለእኛም ይገለጽልን። አሜን!!!!!!!

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před rokem

    አባታችን የማቱላሳን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛ ብዙ ተምረናል የአጋንት ውጊያ በደንብ ነው የተማርነ ኑሩልን ይችንቀን እናፍቃለሁ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    አባ እድሜዋትን ያርዚምልን እኔንም ከስደት ታማልሼ ላማፈወስ ያብቃኝ አማኑኤል በፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላው

  • @fdssfdsfd6365
    @fdssfdsfd6365 Před rokem +1

    የአገልግሎት ዘመንሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ መድኃኒት አለም እመብርሃን ትጠብቅልን አዲስ አበባ የት ቤተክርስቲያን ነው እኛም ይህንን ፈውስ እንናፍቃለን ግን የት እንደሆነ ማወቅ አላቻልንም

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před rokem +2

    እድሜ ይስጥዎት አባታችን❤️❤️❤️

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በርክታችው እርዴኤታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před rokem

    የኔ ውድ አባት የማቱሳላትን እድሜ ይስጥዎት 🙏❤❤✝️✝️✝️🌻🌹🌿⛪️⛪️⛪️

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před rokem

    እግዚብዜር ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረሽልን ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sjsjdjs8537
    @sjsjdjs8537 Před rokem +1

    አባዬ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎቶ አስቡኝ የኔህይወት እዲነበር የርሶን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ለውጥ አለኝ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před rokem +1

    አባታችን አሜን አሜን አሜን
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣህ አባታችን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @genettube5812
    @genettube5812 Před rokem +1

    እረ ወገኖቸ በድግል ማርያም አባን የማገኝበት መንገድ እምታውቁ እርዱኝ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před rokem

    አቤቱ ቅዱስ እና ገናና አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ደረስክልን በዚህ ዘመን ሰው ባጣንበት ሰአት መምህራችንን አባታችንን መካሪያችንን መምህር ግርማን ስለሰጠሃን ተመስገን እረጅም እድሜና ፀጋ ስጥልን ጠብቅል ከነቤተሰባቸው

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Před rokem +2

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamanle ❤😮.

  • @essethakuwait1688
    @essethakuwait1688 Před rokem +1

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን ያሉበትን ቦታ ንገሩኝ

  • @hhgg1367
    @hhgg1367 Před rokem +3

    Ere benatachihu kuterachewon lakulegi

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 Před rokem

    መ ምኸር እንኳን በሠላም መጡ እኔንም ገንዘቤንም ወርቄንም ወሥደውብኛል በአንድ ቤተሠብ ውሥጥ ያሉ አንድ ተዳረበት አንድ አሜሪካ ሄደበት አንድ እዚኸ ነው በጸሎት አሥቡኝ ወደ ሁለት መቶ አካባቢ በጸሎት አሦቡኝ

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 Před rokem +1

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን።

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před rokem

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ውድ አባት

  • @meseretasefa8627
    @meseretasefa8627 Před rokem

    በመብረሃን ያባታችን ስለክ የምታውቁ ስጡኝ በአዛኚቷ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před rokem

    አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእኛ ቅዱስ አባት

  • @tarikuyoutube6958
    @tarikuyoutube6958 Před rokem +3

    Selam leABATACHENE
    selam lenaneti
    Selam leETHIOPIA yehune

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እመቤቴ ትጠብቀዎት

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +1

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ከሠይጣን ማሠሪያ ይፍታን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዲሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሥ አንሥት ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዲሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱ ያቆብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀብቢ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ኪሮሥ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před rokem +1

    ኣብታችን ኑሩልን እድሜ ይስጦት ፈጣሪ ግልበትዎን ለመሳም ያብቃኝ መድሃኒኣለም.

  • @alya6975
    @alya6975 Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏egzabher yimasgen Abbatachin hunken Dena maxu rejim ermana Tena yisxacho medenalem

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem +1

    አባዬእድሜዎትን ያርዝምልን የኛእቁአባት ጌታሆይ በየቦታው ለሚሞቱት ህዝቤ የገነትንበርክፈትላቸው ሰላሙንአጣልን ማረንይቅርበለን

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před rokem

      አባቴ ይፍቱኝ እኔንም እግዚአብሔር የምድንበት መንገድ ይምረኝ

  • @mayam3778
    @mayam3778 Před rokem +4

    Ameen Ameen Ameen😪😪😪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem

    አባታችን እድሜና ጤናይስጦወት ያገልግሎዎትን ዘመን ያስርዝምልን ቸሩመድሀኒሀለም

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 Před 10 měsíci

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem

    አባታችን እደሜ ጤና ጋ ኑርልን🙏🙏😥😥

  • @tsehaywodaje1808
    @tsehaywodaje1808 Před rokem

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን። ጸጋውን ያብዛሎት።አባታችን በጸሎት አስቡን።አገልግሎት የሚጀመረው መቼ ነው?

  • @wegene8279
    @wegene8279 Před rokem

    አባ አገልግሎት አሁን ወይ ወደፊት የሚሰጥበት ቦታ ብናዉቅ ደስ ይለናል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @marymery4899
    @marymery4899 Před rokem +1

    Abatachin edmena Tena ystot fetari yene abat amen amen amen amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ ውድ አባት ለዘለዓለም ያኑርልን።።። ለወገኖቻችን የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ከታሰርንበት ይፍታን ።በፀሎትዎ አይርሱኝ ከነመላው ቤተሰቦቼ የኛ አባት

  • @burta9583
    @burta9583 Před rokem +2

    Egzabher yemsegen enkwan dena matulen abbatachen edeme na tena yestot nurulen abbate ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @woldeabebe8794
    @woldeabebe8794 Před rokem

    እግዚያብሄር ይመስገን! አምላኬ ተመስገን

  • @zinashmesfin4510
    @zinashmesfin4510 Před rokem +1

    Amen amen amen egzaber yemsegen

  • @user-jo1jl7fj8l
    @user-jo1jl7fj8l Před rokem +2

    Enuwan bedena metulin aba!!

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Před rokem +2

    Egizihbere yemasegen elelelelelele elelelelelele elelelelelele 🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    አባ እኔም አባድሬ አይማላስልኝ ሃያ አምስት ሺ አባድሬ እቤት ሄጄ ሁላት ማቶ ሠጥቼ ገባሁ ወደቤቴ አረ አባ ባጣም ነው ያታጨነኩት በብድር ዙርያ ከሁላት ወንድሞቼ ካአንድ እህቴ ያረረቀኝ ብር ነው እኔም አልጣይቅም እነሱም አይሠጡኝም ማቶሺ አስረክቤ ዝም እስት ፀልዩልኝ አባቴ እማደርገው ግረ ገባኝ ባሠው አገርፈታነዬ በዘ

  • @TTt-bq3fz
    @TTt-bq3fz Před rokem

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባቴ

  • @merhawittedros394
    @merhawittedros394 Před rokem +1

    Edmen Tienan Yebzahalkum Aba 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን💐

  • @user-tt7bi7yw3v
    @user-tt7bi7yw3v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Před rokem

    ሰው ከሰይጣን ጋር በጋራ እየሰራ ህይወታችንን አመሰቃቀለው ጠንቀዋይም ለአጋንት እየሰገደ ህዝቡን ሰላም ጤናን ንብረት አሳጣን በመላ ህይወታችን አጋንት በጠበጠን እግዚአብሔር ሆይ አንተ በቸርነትህ ጎብኘን

  • @yordanosmengstabe7909
    @yordanosmengstabe7909 Před rokem +1

    Ame Amen Amen

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @balayinesh7233
    @balayinesh7233 Před rokem +1

    Ammen Ammen Ammen

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +2

    አባዬ እኔም እንደዚህነኝ