የተአምረኛዋ ቃጥላ ማርያም አስደናቂ ፈውስና ያልተነገረው የመከራ ጉዞ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 72

  • @tedloyehsanew3347
    @tedloyehsanew3347 Před 2 lety +10

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለነት የድርስች ለኝም ለስደተኝችህ ትደርስልን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 2 lety +4

    የአባታችንን ንግግር ወድጄዋለሁ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před 2 lety +4

    እመብርሀን ለደጇ ታብቃኝ እኔንም ፍታኝ ለምስክርነት ታብቃኝ

  • @ayishamuhammad4077
    @ayishamuhammad4077 Před 2 lety +12

    እናቴ ለኔም ድረሺልኝ ደጅሽ ላይ አድረሽኝ ፈውሺኝ የኔ ሚስጥረኛ ሙስሊም ነኝ ግን አንቺ ለኔ የልቤን የምታውቂ የምትረጂኝ እናቴ ነሽ ድንግል ማረያም እናቴ እባክሽ አድኚኝ

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 2 lety +5

    እልልልልልልልል በልሉኝ እመቤቴ በስደት ላይ ለኔ ለሀፅያተኛው ልጅዋ እየፈወሰችኝ ትገኛለች ያውም በሳውዲ ኣረብያ በኣህዛብ ስፍራ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ታኣምርዋ ብዝ ነው

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 Před 2 lety +5

    እወነት ነው አባ ያሎት ስወ ወረኛ ነው ህዝብ ታድንልን ድንግል ማርያም

  • @djabdire4037
    @djabdire4037 Před 24 dny

    አሜን

  • @maryamarya1063
    @maryamarya1063 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ ለኔም ድረሽልኝ በጭቀት ልሞት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +3

    እናቴ ቃጥላ ማርያም አማልጅኝ

  • @marshetmamo174
    @marshetmamo174 Před 2 lety +1

    አቤቱ አተ አድነን ማዳንህ እና ሐይልህ እጂግ በጣም ተአምር እና ያያል ነዉና አቤቱ ማዳንህን ከኛ አታርቅብን

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲

  • @bahbolomsemerab5819
    @bahbolomsemerab5819 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @saralove537
    @saralove537 Před rokem

    እመቤቴ እናቴ እኔም ከታስርኩት በሽታ ፍትኝ እና ለምስክር አብቅኝ😢😢😢

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Před 2 lety

    Amen qale hewit yasemalen egzabher yetmsgne yehun 🙏🙏🙏

  • @tesfayeawoke9688
    @tesfayeawoke9688 Před 2 lety

    ewunet new betam mitgermu agelgayoch nachihu selamachihu ybiza
    bayne aychalehu 100% yalachihut hulu ewunet new.

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 2 lety +2

    ሰው ሳይዘኝ በራስዋ ታኣምር እየፈወሰችኝ ትገኛለች ወንድማች ሆይ እመኑ እንጅ ኣትፈሩ

  • @etsegntadsweymreetsegn2811

    አሜንንን

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j Před 2 lety +2

    ቅድስት ድግልማርያም ብዙ ችግር እዳለብኝ ታዉቂ አለሽ ለደጅሽ አብቂኝ እና ለምስክርነት አብቂኝ

  • @jamilakuwait4771
    @jamilakuwait4771 Před 2 lety

    Amen

  • @sebledabi2830
    @sebledabi2830 Před 2 lety +4

    እናቴ እመቤቴ ማሪያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @amalsharara305
    @amalsharara305 Před 2 lety

    እመብርሃን እናቴ የሰውልጂ እልውና አደለም ብዙ ችግር ትፈታለች እምብርሃን ለእኛም በስደት ላለነው ለሁላችንም ምልጀዋ አይለየን እኔስ ቦታውን አይቸዋለሁ ግን አልጨርስኩትም ታስሮልኛ ነበር ግን የውጭ ጉዞ ስለነበርኛ አቋርጥኩት የሁለቶቹ እህቶችም እኔን ለመጠየቅ መተው የአንዶም ታሰር የአንዶግን ገና ነበር ግን እኔ ከለለው ማንም አያየቸውም እመብርሃ ጭንቅ አማላጂቶ እሷ ትድርስልን ወስባት ለእግዚአብሔር በፀሎት አስቡን እህት ወንድሞቸ ፍቅርታ ማርያም ይህ የእኔነው ውጭ ነው ያለሁት እህቶቸ ለጊዜው የሚያውቀው ስው የለም ስለተባሉ እግዲህ እሷ እናታችን የቃጥለዋ ፀዮን ማርያም ታቀለች

  • @user-jb8mb1ug8p
    @user-jb8mb1ug8p Před 2 lety

    amen

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +1

    እልልልል

  • @raheltsegay2988
    @raheltsegay2988 Před 2 lety

    እመብርአን ለናተ የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ

  • @lemmakidane7783
    @lemmakidane7783 Před 2 lety

    tamregnaw tsion mariyam eswa hagerachenen hiwotachenen tebarkeln awo betam tamergna bota nw enam kemimeskerut wust andu negn beayne aychalew bezu sewoch sifewsu temesgen temsgen .................................becha nw lela mn yebalal

  • @seli4850
    @seli4850 Před 2 lety

    Embetachen.berktewa yedrbn legam le,sedtenoch tedrselne

  • @yetaking4468
    @yetaking4468 Před 2 lety

    Tekkekl temsgne sew sayhon fetary new yemyadenew dengle nat yemtamldew yemtadenew tensgne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙❤❤❤❤❤

  • @lemlemhabtom5031
    @lemlemhabtom5031 Před 2 lety

    Yene enat le fewashinetua misker negn ene

  • @user-lp7cb5ww7c
    @user-lp7cb5ww7c Před 8 měsíci

    እመብረሀን ለደጅሽ አብቄኝ

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 Před 2 lety

    ትክክል you tube በተለይ የኢትዮጴያ ስዎች ሆዳሞች አሎ አፈር ይብሎ

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tiruwerkadugna4193
    @tiruwerkadugna4193 Před 2 lety

    Egzbher enanem tederslgne ledga abkagne selyolgne ebakachu telke chegre albegne selyolgne please 🙏

  • @meklittube76
    @meklittube76 Před 2 lety

    yet nat?

  • @henoktilhun5676
    @henoktilhun5676 Před 2 lety +1

    ወላዲተ አምላክ አንድ ቀን ስትፈቅጂልኝ እመጣለው። እንደምታዲኚኝ ፣ ከዲያብሎስ እንደምታላቂኝ አምናለው

    • @MimiMimi-jf6zr
      @MimiMimi-jf6zr Před 2 lety

      Abren inihed

    • @henoktilhun5676
      @henoktilhun5676 Před 2 lety

      @@MimiMimi-jf6zr ይቻላል ።
      በቅድሚያ ማን ልበል❓
      የት ከተማ ኖት❓
      መቼስ ነው ለመሄድ ያሰቡት ወይም ያቀዱት❓

    • @henoktilhun5676
      @henoktilhun5676 Před 2 lety

      ሰላም

  • @sihnetibebu6426
    @sihnetibebu6426 Před 2 lety

    ሄጄ ለመፈወስ ያብቃኝ

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +1

    እውነት ድንግል ማርያም እርጅኝ ለደጅሽ አብቂኝ ቃጥላ እርጅኝ ህመሜን አቅይልኝ የሚያስጨንቀኝን አድኝኝ

  • @asratkesho3742
    @asratkesho3742 Před 2 lety +1

    abetu lemekides...imebete maryam ledejish indimeta fikadish yihun

  • @MimiMimi-jf6zr
    @MimiMimi-jf6zr Před 2 lety

    Ladejish abqiny. Mehed yemete felegut ebaakachu abren enihed kebeteseboch bichanyaaneny lelechu lela emnatusx nawu yaalut

  • @kasechhailu9048
    @kasechhailu9048 Před 2 lety

    እመቤቴ እኔም ለስለትሽ አብቂኝ የነገርኩሽን አደራ እናቴን ማሪልኝ እንገነገርኩሽ አንቺ እንደምትምሪልኝ ስለማው የሪፈር ወረቀቷን ላንቺ ሰጥቼ መጥቻለሁ አንቺው የሚያስፈልጋትን የልብ ባትሪ የተባለውን ባንቺ እንደምትድንልኝ አምናለሁ ለምስክርነትሽ አብቂኝ

  • @meseretwondilig7663
    @meseretwondilig7663 Před 2 lety

    emebete amalijign

  • @fevensamuel4048
    @fevensamuel4048 Před 2 lety

    Temesgen goytay

  • @dagmawittessema278
    @dagmawittessema278 Před 2 lety

    እናቴ እመብራን አገር ሰላም አርገሽ ዳግም ደጅሽ እድረግጥ አርጊኝ እናቴ ለድነት ለምስክርነት አብቂኝ ።

    • @mariyaadeno3120
      @mariyaadeno3120 Před 2 lety

      እመብርሀን እናቴ ድግል ማሪያም ለደጅሽ አብቂኝ እና ፈውሽኝ

  • @MimiMimi-jf6zr
    @MimiMimi-jf6zr Před 2 lety

    Aqxaacaawus

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +1

    ቤተክርስቷኗ እና ፀበሉ እርቀት አለው ንገሩኝ?????

    • @meazatadege9445
      @meazatadege9445 Před 2 lety +1

      Minim yehune minem degwa dersesh fewseshin agne emebeta

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety

      የለውም

    • @ddd1993d
      @ddd1993d Před 2 lety

      @@asrat7146 ማደርያ ቦታ አለው የፀበልተኛ ????

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 2 lety +2

      እዎን ምንም ችግር የለውም ጅምር ቤተመቅደሰ አለ ብዙ ሰዉ እዚያ ዉስጥ ነዉ የሚከርመዉ አንቺ ብቻ ነይ

    • @ddd1993d
      @ddd1993d Před 2 lety

      @@asrat7146 አመሰግን አለሁ አስራት

  • @fantabilili5951
    @fantabilili5951 Před 2 lety

    ድግልለደጅሽአብቄኝእናቴ

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 Před 2 lety +1

    CZcams በሮች ማዝጋት ይቻላል ስም ሚያጠፉት ደድቦች ዮቲዮበሮች። አፈር ይብሎ

  • @AfariMadSleuthExportedSalt

    እብድ ውሾች በድንግል ማርያም ጫማ ጠጡ