🛑ቃጥላ ማርያም ክፍል 51 "ማውራት የማይችሉ ማሪያም ማርያም አለ"፣ 8 ጊዜ ሆፕራሲሆን ሆፔ የሆነች እህታችን እርሷን የተጠጋ መውደቅ መሰናከል የለበትም አለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 02. 2023
  • ✅join አድርጉ t.me/nikuchannel ንቁ ሚዲያ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi...
    ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።#growth #orthodox
  • Zábava

Komentáře • 50

  • @user-eo3pw1ud5p
    @user-eo3pw1ud5p Před 22 dny

    የቃጥላዋ ማርያምን በልቤ የበረከት ስራ ፈውስ አባ ዘላለም የቤተክርስቲያንዋ አስተዳዳሪ ስወዳቹ መልካም አባቶች ይብዙልን እእልልልልልል አሜን

  • @user-jg9is6gt7x
    @user-jg9is6gt7x Před 8 měsíci +2

    የቃጥለዋ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን

  • @1momona
    @1momona Před 6 měsíci +1

    ድንግል ማርያም እኛንም በሩቅ ያለነው ፈውሽን እመ ብዙሀን 🙏🏽🙏🏽

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 2 měsíci

    እናቴ ቃጥላ ፂሆን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን3 ❤🙏🙏🙏❤

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Před rokem +1

    ህልም ነው የሚመስለው ይች ናት የእኛ እናት የሰውን ሁሉ ጓዳ የምትሞላ በወረፋ ተዓምሯ የሚነገር ፌክ የሌለበት ይች ናት ኦርቶዶክስ

  • @user-wj6oe5my9d
    @user-wj6oe5my9d Před 6 měsíci

    Amen ElllllllllllllllllElllll❤❤❤❤

  • @djfiie2
    @djfiie2 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልል እናቴ ክብርሽ ይብዛልን❤❤❤❤❤

  • @helenameseker323
    @helenameseker323 Před rokem

    Elelelelel Amen 🙏

  • @asniyegirma
    @asniyegirma Před rokem

    Ameen

  • @girmabafa4195
    @girmabafa4195 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo Před 14 dny

    እልልልልልልልልልልል

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před rokem +3

    ስሟ ይክበርልኝ እናቴ የለማንኩትን አደራሽን እናቴ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተሰቦቼ በሙሉ የአብይ ጾም ላይ እንገኛለን በስደት ያላችሁት ስደት ምጥ ነውና አባቴና እናቴን በስደት እያለሁ አጥቻለሁ ግን የእናቴም የአባቴም መፅናኛ ልጅ ትስጥሽ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ትስጥሽ የምትፅናኞበት ብላችሁ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቼ በአማላጅቷ ስም ።

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ✝️✝️

  • @rahelwordofa9223
    @rahelwordofa9223 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን!!! እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ንፂይተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያምዬ እሩሁሩሁ እናታችን አንችን ጠይቆ ማን አፍሮ ያውቃል እናቴ እነርሱን ሁሉ እደሰማሽ እኝንም የልቦናችንን ሚስጥር የምታውቂዪ ሚስጥረኛዬ እናቴ ጎዶሎዋችንን ሞልተሽ እኝም በደጅሽ መተን እንድንመሰክር አብቅን እናቴ የጭንቅ አማላጅቱ እናቴ አሜን አሜን አሜን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele uuuuuuuuuffff kibir misgana LA dingil meriyam lij lanate ye deresa mirat lanem yidirasilign

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እሰይ ለናቴ ምስጋና ይግባት የኔ ማር ወለላ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem

    እልልልልልልልልልልእግዙአብሄርየተመሰገነይሆን።እመብርሀንቃጽላማርያምክብሩንሁሉእሷትውሰድ።

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 Před rokem

    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለመቤቴ ማርያም

    • @helenmulugeta4393
      @helenmulugeta4393 Před rokem

      እልልልልልልልል አሜን ክብር ለመቤቴ ማርያም

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @hopehope7299
    @hopehope7299 Před rokem

    አመቤቴ እኔም ደጅሽን እንድረግጥና በፀበልሽ እንድፈወስ ያንች መልካም ፈቃድ ይሁን

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o Před 4 měsíci

    Yekatlawa maryam enati lenesu yedereshe lenam besdet drseshe beswur fewseh enim lemeskr bigl enati aeberashen enati ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Před rokem

    እባካችሁ ላቦረና እነ ድረሱላቸው 😭😭😭😭😭

  • @alemtaye3164
    @alemtaye3164 Před rokem

    Elelelelelellele emebetachen dereshelgne adera emayeyeee

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před rokem +2

    ቃጥላ ማሪያም ለሁላችንም ትድረስልን ሀገራችንን ታስተካክልልን

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +1

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ወለላይቱ ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 3 měsíci

    እግዚያብሄር የመስገን❤❤❤

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan lanate yedarse Amlaaka lenyama yedersa emabetache enyama tegobenye

  • @muluneshmetaferia7809

    እግዚአብሄር ይመስገን። እመብርሃን ትመስገን🙏❤

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před rokem

    ልልልልልልልልል ል ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ እለ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሦና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊ ሥለ ቅድሥት ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥመዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ለናተ የደርሰች ለኞም በሰደት ትድርሰልን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @jambarj273
    @jambarj273 Před rokem

    ልቦናይስጣቹ የጀራእናቴመተትሠራችብኝ አታብሉ

  • @tigaethio
    @tigaethio Před rokem

    እመቤቴ ፈጥኖ ደራሽዋ ክብር ይግባሽ

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před rokem

    ድንግል ማርያም ቤተሰቤን ትፈውሰን የቃጥላዋ ማርያም ልጄንፀዳለ ማርያም ልጄ አድንልኝ ለደጅሽ አብቂኝ ፈውሽኝ

  • @getahundesta3683
    @getahundesta3683 Před rokem

    Kidston kebir mesgana yedersat. Yegetaye enat times generally. Ye katela mariyam yenen lije Gelilan( Astede mariyam) tadeneledne. Tselot argulegne. Ename Hagre semeta yenatene mefewse lememesker yabikagne. Amen

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před rokem

    Elllll Ellll Elllll Amen Amen Amen Egezaber emasagen Emabaran Kibiraw Yebizalain 😍🙌👍🙏😍

  • @mariamenate377
    @mariamenate377 Před rokem

    Emebirhan misgana yigbash.

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 Před rokem

    Oooo kidane meheret bmentay kinewudesek emberhan misi hulu hizebe kirestan teauni

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem

    እመ ብራሃን የመንም ታሪክ ቀይሪልኝ

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @joyfulangel2065
    @joyfulangel2065 Před rokem

    ምን ማለት ነው? ቃጥላ ነው ቃጥራ ወይ ጉድ oh!

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Před rokem

      እናንተ ልቦናቹ የተዘጋ ልቦና ይስጣችሁ

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Před rokem

    እልልልልልልልልልልል