አባ መላከ ሰላም ታጅበው በድንገት በሀሌታ ስቱዲዮ መጡ | የሰጡት ያልተጠበቀ ምላሽ | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2022
  • #haletatv #ethiopia

Komentáře • 786

  • @haletatv
    @haletatv  Před rokem +22

    ከዚህ ቀደም በሀሌታ ቲቪ አባ መላከሰላም ላይ ቅሬታ ያላቸው ግለሰቦችን ማቅረባችን ይታወሳል። ቪዲዮውን ላልተመለከታችሁ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላችሁ።
    👇 👇 👇 👇 👇 👇
    czcams.com/video/0PU4QgGiwio/video.html

    • @user-bp5qg8em3o
      @user-bp5qg8em3o Před rokem +1

      የሃሌታ ጋዜጠኛ ለምንድነው በደንብ ያልጠየካቸው ብሩን ከየት አመጡ ከየት አምጥተው ሰጡት ?ቤት በምን ብር ገዙለት እያልክ ለምን አልጠየክልንም በጣም ቀሽም ጠያቂ ነህ እውነትን በርብረህ መጠየቅ ሲገባህ ሀሳባቸውን ዘርግፈው ውሸታቸውን ሸፍነው እንዲሄዱ ለምን ፈቀድክ? ድጋሜ ካቀረብካቸው ፕሊስ ጋብዘኝና እኔ ልጠይቅ ካልቻልክ ደና ጠያቂ አድርግልን ሌባ ሌባ ሲባል ደስ ይላል ልብስ በመልበስ ጽድቅ የለም ።

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 Před rokem

      Halata pls mobayl no asekamete yaze seweya acgbarabery

    • @user-qz7fs2he9l
      @user-qz7fs2he9l Před rokem

      አባን ኤጄ አይቻቸዋለው በውነት እቁ መምህር ናቸው ጠላት ሁሌ ያወራል አባ በርቱ

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 Před rokem

      እሺ እባክህ ኮተታም

    • @derejemeshesha2324
      @derejemeshesha2324 Před rokem

      J,

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem +53

    እኔ የራሴ ሀጥያት ከብዶብኛል እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ እሱ ይፍረድ ብዙ ልክ ያልሆኑ አካሄዶች አሉ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ሆይ እንዴ ሐጢያታችን ብዛት እንዴ ቸርነትህ ማረን ማረን💚💛❤😭😭😭😭😭

  • @zeday5334
    @zeday5334 Před rokem +24

    እናታችን ንጽሕይት ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲህ ባለው ወንበዴና አውሬ ስትታመስ ፤ የዋሁ ምዕመን የተኩላ እራት ሲሆን ፤ የቤተክርስቲያን ንጽህናና ክብር እንዲህ በአደባባይ ሲዋረድ ፤ ውሸት ሃሰትና የገንዘብ ፍቅር ወደ አውሬነት የቀየረው ግለሰብ ነብሳትን ሲያጠፋ ብፁዓን አባቶቻችን ወደየት ናችሁ ! ሕዝቡን ከአውሬ አፍ አድኑት !

  • @Han.2431
    @Han.2431 Před rokem +27

    እኔ ምለው?! የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ህግ አውጪ እኔ ብሆን ፈጽሞ በድንግልና ከሚኖሩ መነኮሳትና ዲያቆናት በስተቀር ሌላው እንደ ምዕመን እንዲሳተፉ ነበር ማደርገው። እባካችሁ አባቶችም፣ ዲያቆናትም፣ ማንኛውም አገልጋይ ገንዘብ አምላኪ አትሁኑ ወይ እንደኛው አለማዊ ሁኑ። ልቦና ይስጠን

    • @eteneshberbersa1812
      @eteneshberbersa1812 Před rokem

      Esu ye Catholic akhed naw catholic nesh?

    • @Han.2431
      @Han.2431 Před rokem +1

      እቴነሽዬ ካቶሊኮች በድንግልና የኖሩትን ብቻ ነው ወደ አገልግሎት ሚያሰማሩት??? ከሆነ በጣም ጎበዞች ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ሞያ ከጎረቤት መማር መልካም ነው። አታዪም እንዴ እኛጋ በየጊዜው ብቅ ሚሉትን የአጥማቂያን ዝርፊያ?! እኚህ አጥማቂያን መነኮሳት ቢሆኑ ለምን በድንግልና እንደሚኖሩ ስለሚገባቸው ለገንዘብ ራሳቸውን አያስገዙም፣ እነሱ የክርስቶስ ሙሽሮች ብቻ ናቸው ላለማዊው ጋጋታ ግድ አይሰጣቸውም። እኚህ ሁለትና ሶስት ሚስት ያላቸው ግን ..... እስኪ ሆድ ይፍጀው ብቻ ልቦና ይስጠን።

    • @wogayehumulugeta6608
      @wogayehumulugeta6608 Před rokem

      lemin anaregshim

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před rokem +32

    ፈጣሪ 2015 በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉ ተኮላ እና ቀበሮዎችን የሚለይበት ዘመን ያድርገው 🙏የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ እና ወያኔ ለሞት እና ለፍርድ የሚቀርብበት ዘመን ያድርገው በከንቱ ደማቸው የፈሰሰ የንፁሀን ደም የሚቀበልበት ዘመን ያድርገው የተበደሉት የገፉት የሚደሰቱበት ዘመን ያድርገው
    እኔም ክፉ ነገር ሰምቼ ያልሆነ ነገር እንዳልናገር ፈጣሪ አይምሮየን ወደ መልካም ነገር ይቀይርልኝ🙏

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Před rokem +1

      አሜን አቦ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @tellnotoany1655
      @tellnotoany1655 Před rokem +1

      እራሳችሁን ቤታችሁን መምራት ተራራ የሆነባችሁ ሁሉ አብይ አብይ ትላላችሁ ምናምንቴ ሁላ፡፡

    • @miserts7657
      @miserts7657 Před rokem

      Amen Amen Amen
      Betechristean en lyatefu new yetenesut ene 666 anyoch.
      Abeye ye eluminati ena ye666 mehaber lemakom new yemirotew.

    • @user-bm9ig4qb6j
      @user-bm9ig4qb6j Před rokem

      ከዚህ በላይ ምን ትናገሪ/ር 😂😂😂😂😂😂 የሞኝ ዘፈን ሁሌም አበባየሆሽ ይልቅኑ ማንም ዱርየ መጥቶ ላድናችሁ ሲል አይናችሁን ግለጡ የሚያድነው መድሃኔአለም ከነ እናቱ ወላዲተአምላክ ጋር ነው የሰው እግር አትላሱ

    • @Maranata405
      @Maranata405 Před rokem

      Donkoro Fano Ena Amhara new be Egizabher fit Tsadik ? Erasashun kef melak nen

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před rokem +20

    አይ አንቺ ተዋህዶ ስንቱን እሾህ ነቅለሽ ትጨርሺ ይሆን ፤ስንት ሊቃውንት በሞሉባት አማናዊት ቤት እንዲህ አይነቱ ራስታ ዱርዬ አጭበርባሪ ይሰበሰብብናል።

  • @salome5498
    @salome5498 Před rokem +9

    እባካችሁ አባ የሚባሉት መነኩሴ ከሆኑ ብቻ ነው፤ ይህንን አስተካክሉ:: እኔ በዚህች በበኣታ ለማርያም ቤተክርስትያን ከ6 አመት የጨጓራ ሕመም ተፈውሻለሁ፤ ግን ዘንዶ አስራ የሚለው ስም አይመቸኝም፣ የመስቀልና ሌሎች ነገሮች ንግዱም ከልክ ያለፈ ነው፤ ምናልባት ቤተክርስታያኗ ገቢ እንድታገኝ ይሆናል ብዬ አስባለሁ፤ ግን የሚያሳዝነው ክህነት በሌለው ሰው መተዳደሯ ያስጨንቀኛል፡፡

  • @kalegela9640
    @kalegela9640 Před rokem +44

    እውነት እርሰዎም ትክክለኛ የሃይማኖት አባት ቢሆኑ ሚድያ ለይ ወተው እሉ አለኝ አይሉም ነበር እግዛብሄር ለሁላችሁም ልቦና ይስጣችሁ የግዛብሄርን ቤት መነገጃ መቀለጃ አደረጋችሁት

    • @hirutsissy7957
      @hirutsissy7957 Před rokem +1

      Mels mestetachew chigiru altayegnim. Yilkis sim yatefut lehig mekireb alebachew. Tsebeltegna meslew eyemetu yemizerfut meteyek alebachew. Tenkara yebetekristian astedader yasfeligal

    • @elisabethbirhanu4017
      @elisabethbirhanu4017 Před rokem +3

      በዚህ ጊዜ ዝምታ አያዋጣም ምላሽ በመስጠታቸው ጥፋት የለባቸውም

    • @fevenmehari3656
      @fevenmehari3656 Před rokem

      ጥቆማ
      እሸቱ የተባለው ጥቁር ጃከት የለበሰው ሌባ እንደሆነ ድፍን የአራብሳ ምመን ያውቃል፡፡ ከጠፍር ቀለም ከጠበል ከጫማ መጠበቂያ ከመባ ከአስራት የሚዘርፈውን ገንዘብ ሆቴል ከፍቶ ፒካፕ መኪና ገዝቶ ሲኖ ትራክ ገዝቶ 3 ባለ 3 ፎቅ ቤቶች ሰርቶ ቅድስት ቤተክርስትያንን እና ምእመንን ሲዘርፍ የቆየነው፡፡ ተራ ወታደርና የአማራ ታጣቂ የነበረ ሰው ሱሙኒ ያልነበረው እሸቱ የዚህ ሁሉ ሃብት ምንጭ ምንድነው አቡነ መቃሪዎስስ ባህታዊውን አሳስረው አባረው ማንን እንዲቀመጥ ፈለጉ ለምንስ አላማ የቢሊየነሩ ጳጳስ ሃብት ምንጭስ ምንድነው የልጃገረዶች እምባስ የአራብሳ እና የአያት ህዝብ ይፍረድ ይጠየቅ ብዙ
      እሸቱ የሚተማመነ ው አቡነ መቃሪዮስን ነው ልዩ ሚስጥር አላቸው ጳጳሱ የማፍያ ቡድን አላቸው በተጨማሪም ከመንግስት የደህንነት ሃላፊዎች ጋር ጥብቅ ግንኙነት ገሃድ ነው፡፡ ለአቡነ መቃሪዎስና ለአንዳድ ጳጳሳት ሴት የሚያቀርበው እሸቱ ነው የተዋህዶ ክብራ ተደፍራል እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች ካሉ የቅድስት ቤተክርስትያንን ክብር ይመልሱ እሸቱ ወታደር ለምን ያሰለጥናል አቡነ መቃሪዎስስ የወታደር ስልጠናውን ለምን በገንዘብ ደገፉ እስቲ የአቡነ መቃሪዎስ አካውንት ይመርመር አቡነ መቃሪዎስስ ለምን ባህታዊውን ከጀርባ መውጋት ፈለጉ

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem

      እግዛብሄርይገፅፅሽ።እሳቸውንለመናገርድፍረትከየትአገኘሽ።አበስገበርኩልቦናይስጥሽ።መልስመስጠትግድነው።አባሽአትይኑሩልን።ጠላቶቻቸው።እደቅጠልይርገፉ።

    • @kedestmagarsa9731
      @kedestmagarsa9731 Před rokem

      Lbona ystot abata

  • @hanikibret743
    @hanikibret743 Před rokem +57

    የሀይማኖት አባት እንደዚህ አይነት ንንግር እነዴት ይናገራል አጥፊዎች ቢሆኑም በፀሎት መፍታት ይቻል ነበር። ሀይማኖታችንን ባታሰድብቡን ሌላው ባይቀልድብን ምን አለት ወደ ሚዲያ መታችሁ ባትነጋገሩ መልካም ነው እ/ር አምላክ ቤቱን ያጽዳ ከማለት ውጭ ሌላ ምንም ማለት አልችልም

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Před rokem +4

      ሳህ አሜን ቤቱን ያፀዳ እውነት ከአባት አይጠበቅም እሚናገረው

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Před rokem +8

      ለምን? ቤተክርስቲያኗን ግጠዉ ሲጨርሷትና እሱም ሳያንሳቸው መጥተዉ የሰዉ ስም በዉሸት ሲያጠፉ ለምን እዉነቱን ተናገሩ ነዉ?

    • @Han.2431
      @Han.2431 Před rokem +3

      የኔ ቆንጆ የአምላካችን እግዚአብሔር ስም አጥሮ አይጻፍም። ተባረኪ

    • @almazadugna2075
      @almazadugna2075 Před rokem +1

      እውነት ለምን ታሰድቡነ ለአቹ ለምሳሌ የአለቃው አለባበስ የማነው የቄስ ወይስ የበአታዊ ይመለስልኝ

    • @habitamudadi1697
      @habitamudadi1697 Před rokem +6

      እሳቸዉም ችግር እንዳለባቸዉ በደንብ ከንግግራቸዉ ያስታዉቃሉ እንደ አባት አንድም ፍሬ የለባቸዉም። ደጋግመዉ ከራሴ 10 ሺ ብር እከፍለዉ ነበር እያሉ ደጋግመዉ ተናግረዋል ከየት አመጡት ምንጩ የማይታወቅ ብር አለ ማለት ነዉ።ያጣላቸዉም የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ጥቅም ነዉ ማለት ነዉ።የቤተክርስቲያን አምላክ እዉነቱን ያዉጣዉ ሁሉም ችግር አለባቸዉ።

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +11

    እንዴ "እኔ ምን አገባኝ ብዬ" እያሉ ይመልሳሉ ! ታዲያ ካላገባቸው እዛ ምን ይሰራሉ??? ደግሞስ ምን ያህል ገቢ ቢኖራቸው ነው ለእሱ በየወሩ 10,000 የኢት. ብር 200,000 ብር ለቤት መግዣ የሚከፍሉት ? ገንዘቡንስ ከየት አገኙት? ሲሰጡስ ሳያስፈርሙ ለምን ገንዘብ ይሰጣሉ??? ይሄስ "ውሸት,ወንጀል" አይደለምን ?
    በጣም ያሳፍራል! እባካችሁ ይሄን ጉዳይ ኧረ ቤተ ክህነት መልስ እንዲሰጥበት አድርጉበት::

    • @assefategegne4488
      @assefategegne4488 Před rokem

      በመጀመርያ በዚህ ሚዲያ መቅረባችሁ የቤተ ክርስቲያንን ክብር ዝቅ ያደረጋችሁት ሌላው እነዚህ ግለሰቦች ለጸበል ከመጡ 10,000 ብር በየወሩ መክፈል በህገ ወጥ 200,000 መስጠት ምን ይሉታል ባጠቃልይ ችግሩ አስተዳዳሪ ተብለው የተቀመጡት እራሳቸው ህገ ወጥ ናቸው ምክንያቱም ከየት እያመጡ ነው ይህንን ሁሉ ብር ከግላቸው የሚከፍሉት በጣም ያሳፍራል በእግዚአብሔር ስም አትነግዱ ንግግራችሁ በሙሉ ተቀባይነት የለውም ያቅራል ለጸበልተኛ ከመጣ ሰው ጋር ይህን ያህል ግብግብ በጣም ያሳዝናል።

    • @Sheger129
      @Sheger129 Před rokem

      ቤተ ክህነት የባስ የሌቦች ስብስብ አይደል የሞላው

  • @gedfewayalew2208
    @gedfewayalew2208 Před rokem +24

    በወር 10 ሺህ ብሮ ከየት አምጥተው ነው ያለፔሮል የሚከፍሉት?

    • @kidistseyoum3024
      @kidistseyoum3024 Před rokem +2

      ተናገሩ አታዳምጡም በቃ ለፍርድ አትቸኩሉ ስራ እሰራለሁ መዝሙር እሸጣለሁ አሉ እኮ

    • @tamregebriale3570
      @tamregebriale3570 Před rokem

      ምን አገባሕ ወበዴ

    • @koramaryam3296
      @koramaryam3296 Před rokem

      አለማዊ ነኝ ቢዝነስ እስራለሁ አሉ እኮ

    • @tigtig8146
      @tigtig8146 Před rokem

      ቆለጥ አጨብጫቢ 10, 000 ዛሬ ላይ 3000 ብር ነው ምን ያሰደንቃል አሰር ሺ ብር አንድ ሱሪ እና ኮት አይዛ
      አንተ ግን ትባሸራለህ

    • @adanechmekonnen2712
      @adanechmekonnen2712 Před rokem

      @@koramaryam3296አላሉም አልወጣቸውም እግዛብሄርን ፍሪ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +11

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤👏👏👏💒💒💒🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zinashrobimuleta1237
    @zinashrobimuleta1237 Před rokem +27

    ከትክክለኛ አባት እንደዚህ አይነት እሰጣ ገበ አይገባም ነበር ልጆቹ ከተሳሳቱ መፀለይ ነበር መልሱግን በጣም ነው የሚያሳዝነው አምነቱን አረከሳችሁትአግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠንአገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @Embete-
      @Embete- Před rokem

      እውነት ሲወጣ ጥሩ ነው አማኝና እና ከሀዲ መናፍቅ ለማፍረስ ቢነሳ በምን እነለየዋለን በመሀል የሚጠፋ ምእመን እንዲህ ካልታደግን አውሬው ቀንዱን አሹሎ ተነስተዋል። እስከዛሬ የጣፋውን ምእምን ለመመለስ ይኸው እነ መምህር ተስፋዬ እውቀት ለመስጨበጥ ይዳክራሉ። 666 ግዜው አሁን ነው በመነሳት ላይ ነው እራሳችንን በዚህ ላይ ማንቃት ማስተማር ቀድመን መገኘት ይጠበቅብናል

    • @user-ri7yz6cl4e
      @user-ri7yz6cl4e Před rokem +2

      እምነት አይረክስም የረከሱት እነሱ ናቸው ስንናገር እያስተዋልን እህት አለም

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před rokem

      አመጣጡም ለንግድነው ለዛም መልሥ የላቸውም ፖለቲካዊ ተልእኮ ነው ያላቸው

    • @genetmekonnen9445
      @genetmekonnen9445 Před rokem

      Fird bet Yalu aymeslum?

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem

      ኮሜታተሮችስረአትያዙ።እግዛብሄርይገፅፃችሁ።መልስመስጠታቸውመልካምነው።።።ሽአመትይኑሩአባታችን።ጠላቶቻቸው።ይፈሩይዋረዱ

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 Před rokem +34

    አባቶቼ የድንግል ማርያም ልጅ ለዚች ሃገር ይድረስላት

  • @zeday5334
    @zeday5334 Před rokem +5

    ብፁዓን አባቶቻችን ሆይ ! ክርስቶስ መከራ የተቀበለለትን የዋህ ሕዝብ ከዚህ አውሬ እጅ አድኑ ! የቤተክርስቲያን መከራ ይብቃ ! ይህ ግለሰብ የሃሳዊው መሲህ መንገድ ጠራጊ መሆኑን በበቂ ሁኔታ ተገልጿልና ! የዋህ ምዕመናንም ፈጽሞ አትታወኩ በመጨረሻው ዘመን ይህ ሊሆን ግድ ነውና !

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Před rokem +18

    በጣም ያሳዝናል ይኸ ሁሉ ሲደረግ በግል የሚተዳደሩ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ውስጥ አለ ማለት ነው የሚቆጣጠራቸው የሌለና የምእንመኑን ገንዘብ እንደፈለግው የሚቀራመቱት በዚህ ነገር አለቃው በጣም ተሳስተዋል በስም ወረቀት አላቸው ግን ቁጥጥርና ፈሰስ የለም ማለት ነው።

    • @Fano316
      @Fano316 Před rokem

      አሳካለ ምነው ምን ያህል ደደብ ነሽ አአ አይደለም ያለው ጆሮሽ ማይሰማ ከሆነ ይቅርታ እሳቸው ምንም ጥፋት የለባቸውም የሌባ ጠባቃ አትሁኑ ወይም ማታቁትን አትቀባጥሩ አዛባነት ጥሩ አይደለም

    • @astersahilu3685
      @astersahilu3685 Před rokem +1

      ደፋር ባለጌ የሰውክብር የማይገባቸው ቢያንስ እንኳ አንቱ ብለው ቢያወሩ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ቤተክርስቲያናችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 Před rokem +1

    እኝ አባት የደከሙ ናቸው እነዚ ጥቅመኞች በየቦታው ለፀበል እየገብ ጥቅም ሲቀረባቸው የሚያውሮት አባት የማያከብሮ ናቸው ስለዚ እነዚ ጥቅም ቀረባቸው ስለዚ ብዙ ሊሊ ስለሚችሉ አትስሙ አኔ ቦለ ብልብላ ገዳም 3ሆነን ጀምረን ፀበልተኝ እየዳነ በዚያው እዲያገለግሉ ስሄዶ አባቶችን ክብረ ይረግጣሉ የያዛቸው ሴጣን በመዳናቸው ተናዶ አባቶችን ይንቃሉ የጉረጊስ አባት የብልብላ አባትን በፓለቲካ አሳስራቸዋል የሳቸውም እደዚነው በረቱ አባቴ በረከቶት ይድረሰን

  • @sabrinadamania8094
    @sabrinadamania8094 Před rokem +17

    ድባካችሁ. ምእመናን. እራስ. አችሁን. ጠብቁ. ባአሁኑ. ጊዜ. እንደነዚህ. አነት. ሌቦች. መስቀል. ይዘው. ውጤት. አንች. በዝተው. አል. ተጠንቀቁ. ፍትህ. ይጠብቀን

  • @tirhasweldearegay5411
    @tirhasweldearegay5411 Před rokem +4

    ጌታ ሆይ እነዚሕን አባቶች አንተን የማይመስሉ ናቸው እና እባክህን ቤትሕን አፅዳ

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 Před rokem +10

    ለማንኛውም፡እግዚአብሔር ቤቱን ሳያጠራ መቼም አይቀርም።

  • @user-pd4ns6yy2p
    @user-pd4ns6yy2p Před rokem +15

    ሰውየው ምንም የሀይማኖት አባት የሚመስል ስረአት የላቸዉም 🙆🙆
    # ስበአት

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b Před rokem

      ማፍያ ቢጤ ናቸው
      ጠበል በ500 ብር ሚቸበችቦ
      ቆንጆ ሱቅ አርገውታልልልል

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před rokem +19

    በጣም ደስ ብሎኛል አባታችን መጥተው ነገሩን ለሕዝብ ግልጽ ስላደረጉ። ሐሌታ ቲቪ ሚዲያ እናመሰግናለን። ከሁለቱም ወገን ሲሰማ ነው መልካም የሚሆነው። አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ 🙏 ልቦና ይስጣቸው ለልጆቹም ።

    • @chuchu6104
      @chuchu6104 Před rokem +2

      ይሄ በረከት ሳይሆን የሰላቢ መንፈስ ነው ያለበት ውሸት ምን ተሳዳቢ ሰው ነው

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +1

      @@chuchu6104 ምን አንጨረጨረህ ለራስህ ንስሐ ግባ አቦ ኢ ጭ አሁንስ አስጠላብን 🤮🤮

    • @chuchu6104
      @chuchu6104 Před rokem +2

      @@bosenagashu1673 አይ ውሸታም ሰው ማየትና መከተል ልማድ ሆነ እምዬ ቤተክርስትያን ስለማትፈቅድ ነው ምነው ዘመድ ነሽ እንዴ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +1

      @@chuchu6104 አራምባ ና ቆቦ አታውራ 😂እሳቸው ችግር ካለባቸው ክርስቶስ ፍርዱን ይስጥ🙏🏿ሲቀጥል የየራሳችን ኃጢያት በግንባራችን ቢፃፍ አለን ግምት ብላ ትሸት ነበር ሲቀጥልም ቤተክርስቲያን ውስጥ እንክርዳድ እስከ ዓለም ፍፃሜ እንዳለ የታወቀ ነው ስንት ጥንቁልና የሚሰሩ አሉ በቤተክርስቲያን ውስጥ 😥

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 Před rokem

      በረከተዎ¿⁉

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 Před rokem +12

    ከባለቤቶት እንዴት ብር ይነጥቃሉ ?መምህር ግን አነጋገሮት ደስ አይልም

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኛ በሰው የመፍረድ መብት የለንምና በእውነቱ እመቤቴ ያገልጋዮቹዋን እውነታውን ነፃ ታውጣ

    • @mherethassen7940
      @mherethassen7940 Před rokem

      እውነቱማ ወጣ እኮ ቢረፍድም አይዘገይም እግዛቤር

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 Před rokem +2

    አንድ ያልገባኝ ነገር አለ?? ሲያውቁ ገንዘብ እንደሚያስከፍል ለምን ምን አገባኝ ብለው ዝም አሉ ??? ትክክል አይደለም እንዴት ካባቶች እንደዚህ አይነት ቃላት ይወጣል እግዚአብሔር ይማረን 😡

  • @user-qd6hm6uo7h
    @user-qd6hm6uo7h Před rokem +11

    ቢቀጠቅጡዋችው ጥሩ ነበር የእናንተ ስራ መች ጠፋን በእርሶ ቤት ልጆቹን አሳጥተዋል🤔

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      አርቲ ቡርቲ አታውራ አዳል ሞቴያም 🤮🤮
      ፀልይ ይልቅ እላይህ ላይ ያለውን መንፈስ እንዲለቅህ

  • @serkalemalene5017
    @serkalemalene5017 Před rokem

    አባታችን እግዛብሄ ይጠብቅዎት እኔ በዘንዶ አስራ ባእታ ለማሪያም ገዳም ምህረት በረከት አግቻለሁ

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem +11

    በዚህ comments ላይ ይህ ሰው የሚናገሩትን በምክንያት የሞገተ ሰው የለም። ዝም ብላችሁ መንጋው ግርርርርር ብሎ ሰውየውን በመሳደብ እውነትን ለማዳፈን አትግተልተሉ። ወንድ የሆነ በምክንያትና በሙግት ይከራከራቸው።

  • @user-hs9vs3vj4s
    @user-hs9vs3vj4s Před 2 měsíci

    እውነት ነው አባታችን ከጎንወት ነን በረከትዎት ይደርብን

  • @user-km9dc8lh3f
    @user-km9dc8lh3f Před rokem

    አስተምሩ አባቶቼ ጀግኖቼ ናችሁ ለእኔስ አትንኩ አባቶቼን በአባቶቼን ብንከተል ተጠቃሚ እንጂ አንጎዳም ተው ሀገሬን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ትኑርልኝ ለእኔ የደረሰው ይድረስላችሁ

  • @user-mo1lf6zs3l
    @user-mo1lf6zs3l Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን

  • @yeshey8971
    @yeshey8971 Před rokem +1

    አባታችን ፅልዩ ለሁሉም በፅሎት ይፈታል ሁሉም ነገር

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před rokem +8

    በስመአብ ምን አይነት ተኩላወች ናቸው እናታችን ዘረፏት አይባረረክላቸው ነቀርሳወች

  • @user-cr5kd7ts6g
    @user-cr5kd7ts6g Před 2 měsíci

    አባታችን በእዉነት እድሜችሁን ያርዝመዉ

  • @tigistyitinaw3690
    @tigistyitinaw3690 Před rokem +17

    እኔ ኪንታሮት ይዞኝ ሀኪም ትንሽ ከቆየሽ ወደካንሰር ይለወጣል ተብዬ ከዱባይ ወደ ሀገርቤት ሄጄ ዘንዶአስራባታ ለማርያም ሂጂ ትፈውስሻለች ብለውኝ ሄጄ በ 7 ቀንውስጥ ድኜ ነው የወጣሁት እናም እኔ ፀበል ሲሸጥ አላየሁም ።

    • @antenehkassa2726
      @antenehkassa2726 Před rokem

      ቅድስት ድንግል ማርያም በሰማይ ትመስክርልሽ።

    • @tigistyitinaw3690
      @tigistyitinaw3690 Před rokem

      @@antenehkassa2726 አሜን አሜን አሜን

    • @user-wd2ol4ej2r
      @user-wd2ol4ej2r Před rokem

      ምድራዊ ብቻ አትሁኑ የሰማይን ነገር መርምሩ እንጂ!

  • @shtayefiseha9120
    @shtayefiseha9120 Před rokem +1

    እነ እምለው ይህን ሁሉ ጥፋት ሲሰራ እንደት ዝም ተባለ ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን

  • @user-od4kq4to7m
    @user-od4kq4to7m Před rokem +2

    አባታችን እኛ ፍራጅ ባንሆንም ግን
    ብዙ ግዜ አባቶች እራቸውን ዝቅ አድርጋው ሰምተው እንዳልሰሙ አይተው እንዳላዩ
    ልክ እንደ አባ እጦስ መልካም ነው
    አባ እጦስ ሁሌም መልሳቸው እግዚአብሔር ይመስገን ነበር

  • @yotamerat8766
    @yotamerat8766 Před rokem +9

    ለምን ስለ ክህነቶት በደንብ አያብራራሩም አግብቶ ወልደው ሚስት ቀይረው ከዛ በኃላ እዴት ክህነት ይሰጣል ?ቢኖሮት እንኳን ሚስት ፈተው ሌላበማግባቶት ክህነቶት ይነሳል ገና ሲመጡ እንዴት ወደ መፈሳዊነት እደገቡ በግልፅ

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Před rokem

      የኔም ጥያቄ ነው ሲጀመር እኔ አላምናቸውም ሀሠተኛ ነው የሚመስሉኝ

    • @mherethassen7940
      @mherethassen7940 Před rokem

      አዎ ሌባ ናቸው ተጋለጡ በመጨረሻ

  • @yeshey8971
    @yeshey8971 Před rokem +3

    አባቶቸ በርከታችሁ ለኛም ይደርብን አገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 Před rokem +1

    አግዚአብሔር በቤቱ ዉስጥ ያሉትን ተኩላወረች ያፀዳል አባታችንን አግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před rokem

    አባታቺን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ledayleday9505
    @ledayleday9505 Před rokem +12

    እሰይ እኳን በሠላም መጣችሁ እዉነቱን ሕዝብ ማወቅ አለበት ደስ ብሎኛል

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Před rokem

    አባታችንሽአመትይኑሩልን።።ጠላቶቾትይፈሩይዋረዱሰውመስለው።ተኩላከሚሆኑሰዎችእግዛብሄርይሰውረን።።ወተውመናገሮትመልካምነውአባቴ።።ኮሜታተሮች።ለምንወተውተናገሩእምትሉሰዎች።እግዛብሄርይገፅፃችሁ።አባሽአመትይኑሩልን

  • @deje3710
    @deje3710 Před rokem

    ዛሬ ይህን ኘሮግራም በማግኘቴ ደስ ብሎኛል። እኔ ጸበሉን ለመጠመቅ ሄጀ ነበረና ያየሁት ነገር እጅግ ስላናደደኝ ይሄን ጉዳይ ለሳቸው ደውዬ መናገር አሀብኝ በመለት ስልካቸውን አፈላልጌ ካገኘሁ በኋላ ግን አልደወልኩም።
    1ኛ ምንም የሌላቸው በሽተኞች በእድሜ የገፍ ሆስፒታል ሄደው መታከም ያልቻሉ አቅም የሌላቸው ሸራ ዘርግተው የሚያድሩበትን ሸራ አፍርሱ መሬት ወረራ ነው የመጡት መሬት ከፈለጋችሁ ሂዱና መንግስትን ጠይቁ በማለት ከአንድ የቤተክርስቲያን አባት ትህትና በጎደለው አነጋገር ኪራይ መክፈል ያልቻሉ ፀበልተኞች ሸራቸውን አፈራረሱባቸው እጅግ አዘንኩ።
    2ኛ የጣዝማ ማር ያይን መድሃኒት ነው እያሉ የጣዝማ ማሩ ዋጋው ስለጨመረ ዋጋው ዛሬ ጨምሯል በማለትና በመሸጥ የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንደሚባለው ትልቅ ቢዝነስ እየሰሩ ነበር። እኔ በወቅቱ በጣም ተናደድኩ እሳቸው አካባቢውን በስፋት ቸቆጣጥረውት እያከራዩ እየተጠቀሙ ሻይና አንባሻ የሚሸጡ ከሳቸው ቸከራይተው እንደሚሰሩ ነግረውኛል። እኒህ አባት በትክክል ነገንዘብ ሰው ናቸው ።ያን ቀን ሸራውን ሲያፈርሱባቸው ከጩኸትና ከቁጣ ጋር ነበር አሁን ለዚህ ኘሮግራም ሲመጡ ሐማስመሰል ታጅበዉ መጡ እሳቸው ነጋዴ ናቸው። የመሬት ወረራ እና ነግድ ነው የያዙት በጣም የታመሙ በሽተኞችን አባቶች ሸራውን ሲያፈራረሱባቸው አንድ አባት የት እንሂድ በማለት ሲያለቅሱ እጅግ አዝኘባቸዋለሁ ።በሚገባ መፈቸሽ መመርመር ያለበት ጉዳይ ነው። ከመጀመሪያውም ከዛ ቦታ ከምጣታቸው በፊት መንግስት በተደጋጋሚ ያስራቸው እንደነበረ ለፀበልተኛው ታሪካቸውን እያወሩ ነበር።

  • @user-gt5mz5sf8i
    @user-gt5mz5sf8i Před rokem +4

    አባታችን አይዞዎት እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před rokem +3

    አቤቱ ማስተዋል ያድለን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
    የተሳሳቱትንም ይቅር ይበላቸው

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 Před rokem +8

    #ሲጀመር_በቤተክህነት_ስር_ካልሆነ #ኦርቶዶክስ_አይወክሉም_ምክንያቱም #ኦርቶዶክስ_በግለሰብ_የተመሰረተ_ቤተ #እምነት_የላትም። ግለሰብ የሚስተዳድራት ቤተ ክርስቲያን የለም

  • @shallomtube9751
    @shallomtube9751 Před rokem +4

    አባ መላከ ሠላም 10000በርደምዝ የከፈሉ የሚኒሥተር ደሞዝ እኮ አሥር ሺብር ነው ይገርማል

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 Před rokem +7

    እኚ ደሞ ምንድን ናቸው በየሚዲያው የሚለፈልፋ: ባህታዊ በከተማ ምን ይሰራል ?

    • @selamhone3859
      @selamhone3859 Před rokem

      አተስ ወሮበላውቹን ለማስተካከል

    • @belabalasnake235
      @belabalasnake235 Před rokem

      @@selamhone3859 ባህታዊ ጫካ ነው በከተማ የሚያውደለድል ፀጉሩን አሳድጎ ቀማኛ ሌባ ነው:

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 Před rokem +3

    Ayzoh yene abat😥😥abaye egzabhr kersogar new 🤲

  • @user-oe1co9hc5s
    @user-oe1co9hc5s Před rokem +18

    በጣም የገረመኝ ጋዜጠኛው በአረብኛ የተናገሩትን ቅንብር ነው ሲሉ አረብኛውም ትርጉሙም እራሳቸው ተናግረው ዝም ማለቱ አስገርሞኛል ሌላው አነጋገራቸው የመንፈሳዊ ሰው አደለም ❓❓😥😥

    • @chuchu6104
      @chuchu6104 Před rokem +1

      እውነት ብለሀል ክሰውየው እነዛ የአለም ሰዎች እንኳን ለአፋቸው ለከት አላቸው ለሚስቴም አልበቃ እንኳን ለሌላ እንደሱ ከብት አይደለሁም አላለም

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Před rokem +4

    አባ ተጀምሮ እስኪጨረስ የሚያወሩት ስለገንዘብ ነው ኧረ እባኮትን ከእናንተ ምን እንማር??? አንዴም እንኳን ስለመንግስተ ሰማያት ስለምታልፈው አለም አላወሩም እባኮትን እባኮትን ስለተሰቀለው ጌታ አስቡ ስንሞት ከአንዲት መገነዣ በስተቀር ሌላ ይዘን አንሄድም ልቦና ይስጣችሁ

  • @leulermias513
    @leulermias513 Před rokem +6

    በመጀመርያ ይቅርታ ያልገባኝ በኖር ሲኖዶሱ ምን ይላል ?በግለሠብ ውሳኔ ብቻ የሚመራስ ቤተ ክርስቲያን አለ ወይ?

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 Před rokem

      እነዚህ እና መሰሎቻቸው ተገታይ በብዛት ስላላቸው ከሲኖዶስ በላይ ናቸው።

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 Před rokem

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen abatachen barkoege ameta maryam

  • @yemaryamlije1027
    @yemaryamlije1027 Před rokem +3

    አምላኬ ሆይ ከዚህ ዘመን ሰውረን

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 Před rokem +4

    ፀበል ሲሸጥ ባያጋጥመኝም ጣዝማ ማር በሃይላንድ ክዳን 200 መቶ ብር ገዝተናል እናቴ ባህታ ቤቷን ታፅዳ ቤተክርስቲያን የወንበዴ መናኸሪያ አደለችም

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Před rokem +9

    መዋቅር አለን ካሉ ለልጁ ቤት መግዥያና መኪና መግዢያ ከየት አምጥተው ሰጡት?

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před rokem +11

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጣቸው ባታ ማርያም ቤቷን እያጠራችነው እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ

  • @genetmisganaw6917
    @genetmisganaw6917 Před rokem +15

    አባቶቻችን አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፣ እነሱ ከንግግራቸው ያስታቃል🙏🏽🙏🏽

  • @mimisoli8282
    @mimisoli8282 Před rokem +13

    ምንድነው ይሄ ሁሉ አጀብ ንጉስ ናቸው እንዲ

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 Před rokem +6

    የሀይማኖት መምህራኖች አውነታውን ለምዕመናን እና ይህን ለሚከታተሉ ለመግለፅ መምጣታቸው እግዚአአብሔር ያክብርልን።

  • @derejejimma6139
    @derejejimma6139 Před rokem +4

    እውነት ለመናገር ቦታው ኤጄ ነበር እኔን ለማነገር ከፈለጋችው መጸሀፊን ግዙና ከመጸሀፉ ላይ ስልኬ አለ ደውሉልኝ እንጂ ስልክ አትጠይቁኝ የሚሉ አባት ናቸው ስለዚህ የቤተክሪስታን ገቢውን ቤተክሪስቲያናችን መቆጣጠር አለበት አብዛኛዎቹ አጭቤ ናቸው

  • @ethiopia9326
    @ethiopia9326 Před rokem

    እኝን አባት የሚከተል ህዝብ ነው የተሳሳተው አቤቱ ፈጣሪ እቤትህን አጥራ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ሀይጥያታችን በስቶ ነው ፈጣሪ የጨከነብን

  • @abrhi98
    @abrhi98 Před rokem

    Tiru kale metyik new Haleta.Enamesgnalen.
    Melakeselam BeSirah Berta.Gedamun Lemecheres Yabkah.

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +5

    እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ

  • @tesfayeayele6087
    @tesfayeayele6087 Před rokem +2

    አባታቺን አይዞት እዉነት እናተጋር አለ እግዚአብሔር እዉነት ይፍረድልን እኝአባታቺን ምንም አላደለጉም እዉነት እዉነት ለተሳሳቱም ልቦና ይስጥል ለቤቶት ያብቃልን አባታቺን አይዞቶ ተጎኖት ነን ስም አቤኔዘር ተፈራ ።።።

  • @workuteshome3722
    @workuteshome3722 Před rokem

    ከትክክለኛ አባት የማይጠበቅ ኢንተርቪው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +9

    አረ አምላኬ በስንቱ እንበደል? እናልቅስ ? እስከ መቼ ነውስ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት በእንደዚህ አይነት የምትቆሽሸው? እና የምትሰደበው? ለምንስ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ቤተ ክርስትያን ስም የምትጠፋው ? 😭😭😭

  • @user-mo1lf6zs3l
    @user-mo1lf6zs3l Před rokem

    መልአከ ብርሃን ገብረ ሥላሴ አድማሱ እባላለሁ የጎንደር ከተማ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ፀሐፊ ነኝ መልአከ ሰላም አበባው ማለደ ትክክለኛና እውነተኛ የቤተ ክርስቲያናችን አባት መሆናቸውን አውቃለሁ ቤተ ክርስቲያንን አብረን አገልግለናል ስል ምስክርነቴን እሰጣለሁ :: ሀሌታ ሚዲያ እውነቱ እንዲወጣ በማድረጉ ምስጋና ይገባዋል ::

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +5

    ቦታውን ለማርከስ ነው በጣም አስገራሚ ድፍረት አቤቱ ጌታዬ አረመኔዎች ተልእኮ ሊኖረው ይችላል ሰውየው

    • @ethiochickenfarm8773
      @ethiochickenfarm8773 Před rokem

      ለነፋሱ የሚኖር የጠፋበት አባት ሰዉየወ እንኳን አንዴ አብዷል ካህን የተባሉት በርግጥ የህን ካላደረጉ የሚደርስባቸው ስለሚያውቁ ይመሰለኛል ግን ለነፋሱያለ ግን እንኳን ክነትያለወቀርቶ ተራወ ምንመንም ቢሆን ለዉነት መቆም አለባቸው ለነገሩ ዳቢሎሰ የነገሰበት ሰአት እሳቸውም አባት ቢሆኑ ሰጀመር እንካሰላንቲያ አይጫወቱም ነበር ወምደግሞ ምንተባለ ብለወ ዩቱዩብ ላይና ኮሜትላይ ተጥደወ ባልዋሉ ነበር ለማንኛውም ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን ከእንደዚህ አይነት ከመሰማት ይሰውረን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před rokem +8

    አብዛኞቻችን ለፍርድ እንቸኩላለን እኛስ ማን ነን የራሳችን ሀጥያት ቢገለጥ ቆመን እንዲሄድ ነበር ከኔ ጀምሮ አትፍረድ ይፈረድብሀል ይሄ ቃል ምንአልባትም ቃል ሊመስለን ይችላል ግን ከባድ ነውአርገውም ይሁን ሳያረጉ ምን ያርጉ ምንም ፈጣሪ አለ በዙፋኑ ለሱ መተው ፍርዱን አላውቅም የሀይማኖት አባትን ማንጎጠጥ ልክ አይመስለኝም

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 Před rokem

    አባ መላከ ሰላም እውነታቸውን ነው
    ከሌቦች ይጠንቀቁ
    እነዚህ ሌቦች ብቻ ሳይሆኑ አሸባሪዎችና ወነንበዴዎች ናቸው
    የዘንዶ አስራ ባታለማሪያም ፍትህና ጥበቃ ያስፈልጋቸው ካህናቶቹ ራሳቸውን ይጠብቁ !!!🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💗💗💗

  • @woine123
    @woine123 Před rokem +2

    እኝህ ሰው እኛን ምን አገባን ካሉ ቤተ ክርስቲያናችንን እያዋረዱ ስለሆነ! የሚመለከተው መልስ ይስጥበት::

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን፡

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን አንተ ፍረድልን 😪😪😪😪😪💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @almazadugna2075
    @almazadugna2075 Před rokem +3

    እርሳቸው ግን ምንግዜ ነው መህበራዊ ሚዲያ የሚከታተሉት ምንግዜ ነው የሚፀልዩት ምክንያቱም በዝህ ሚድያ እንዲህ አሉኝ እያሉ ነው ስለዚህ አንድ ፀሎተኛ በዝህልክ ማህበራዊ ሚድያላይ ግዜውን ማጥፋትስ ምንድነው?

    • @kalegela9640
      @kalegela9640 Před rokem +1

      እነዚህ እኮ ነጋዴዎች ናቸው

  • @user-mo1lf6zs3l
    @user-mo1lf6zs3l Před rokem

    ለመልአከ ሰላም አበባው ማለደ የምመክረው በአደናገሪዎች ተደናግረው የጀመሩትን የቤተ ክርስቲያን ሥራ እንዳያቆሙ እንደጀመሩት እንዲፈጽሙት አደራየን አቅርቡልኝ ነቢዩ እንደተናገረው እኛም ቤቱን እንሠራለን እግዚአብሔርም ያከናውንልናል እንዳለ ::ትንቢተ ሆሴዕ ም/1 እንደተናገረው ዝም ብለው ሥራቸውን እንዲሠሩ አሳስባለሁ መልአከ ብርሃን ገብረ ሥላሴ አድማሱ ከጎንደር

  • @danielm4956
    @danielm4956 Před rokem +3

    ያሳዝናል። የምእመኑን አስራት ለግለስብ ቤት መግዣና የወር ደመወዝ መክፈል ተገቢ አይደለም ። አሁን ከመከላከል ቀድሞውኑም ሊያስቆሙት ይችሉ ነበር ። ብዙ ነገሩ ህገወጥ ነው ።እንዴት የምእመኑን 900000 ብር ተመዝብሮ ዝም ይባላል። ሲስጠውስ ምን ወረቀት ላይ ፈርሞአል? ከፈረመስ ለምን ለህግ አካል አላሳወቁም? እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +1

    አይደለም አባታችንና እግዚአብሔር እንኳን ተሰቅሏል።
    ተገርፏል አባታችን እውነት ያሸንፋል።

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 Před rokem

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የበግ ለምድ ለብሰው ከመጡት አስመሳዮችን ባህታ ማርያም ስታገጋልጣቸው ነው

  • @diresbirhanu6470
    @diresbirhanu6470 Před rokem +3

    በእግዚአብሔር ስም ስንቱን እንሰመዋልነ፤
    ጋዜጤኛው፣ እንደገና ብትጠይቃቸው
    1ኛ. አባ አበበው ስልጣነ ክህነት ያገኙበት ወረቀት እንዲሁም መላከ ሰላም የተባሉበት በማን እንደሆነ
    2ኛ. የገቢ ምንጫቸው ምንድን ነው;ይህንን ያክል ሃብት ያፈሩበት
    3ኛ. ለወያላዎቹ፤-እሰካሁን የት ነበሩ;ሆቴል እና ቤትስ እንዴት ሊሰሩ ቻሉ
    በእኔ እይታ ለጥቅም ብለው ቤተክርስቲያን የተሰበሰቡ ማፍያዎች በጥቅም ተጋጩ እና ነገሮ ወደ አደባባይ ወጡ ያሳዝናል ብቻ፤፤
    ኃሌታ ሜዲያም ቢን በደንብ ጠይቁ

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 Před rokem +8

    ፈጣሪ ሁላችሁም የስራችሁን ይስጣችሁ ሁላችሁንም

  • @lomilemi4818
    @lomilemi4818 Před rokem

    “እናንተ እባቦች፥ የእፉኝት ልጆች፥ ከገሃነም ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ?”
    - ማቴዎስ 23፥33

  • @afomiya348
    @afomiya348 Před rokem +3

    በመጀመሪያ እርስዎን መቃወም መሰናከል አይደለም እርስዎ ሰው ነዎት ያጠፋሉ ይሳሳታሉ ይበድላሉ...ባህታዊ ሚስት አያገባም ሚስትዎን አቅፈው እያደሩ ባህታዊ ነኝ ቢሉ መቼም ልቀበለው አልችልም። ሲቀጥል አባት ልጆቹ ቢበድሉም እንኳን ለማረም ለማስተማር ይሞክራል እንጅ ቤተክርስቲያን ደጅ አትርገጡ አይልም እንደዛ ሲሉ ልጆቹን ማራቅ ይሆናል እግዚአብሔር ደግሞ ይህን አይወድም። እንደ አባትነትዎ ከእርስዎ ብዙ ይጠበቅ ነበር። ሲቀጥል ልጆቹ ሲናገሩ አንድ ነገር ተረድቻለሁ እርስዎ ከሌላ ቦታ መጥተው እነሱ አካባቢ መኖርዎ እና የአገርዎን ሰው እያመጡ ማስተማርዎን አልወደዱትም ያው በግልፅ ባይናገሩትም ዘረኝነት እንዳለባቸው ተረድቻለሁ። እርስዎ እንዲነሱላቸው ብቻ ነው የፈለጉት ይህ ትክክል አይደለም ብቻ ብዙ ነገር ማለት እችላለሁ ። ሁሉንም ተውትና መጪው አዲስ አመት ይቅር ተባባሉ እናንተ እንደዚህ እየሆናችሁ እኛ ከእናንተ ምን እንማር??

    • @miserts7657
      @miserts7657 Před rokem

      Leban leba kalalut hule yetenekabet selemayemeselew hule yeketelal.
      Tadya leban guah wust akefo esekemeche

  • @Anatolean4801
    @Anatolean4801 Před rokem +4

    ሸህ ሀውዚን ይሄ ቀባጣሪ ደብተራ

  • @aziebgeberetnsea4328
    @aziebgeberetnsea4328 Před rokem +24

    ባዕታማርያም እርኩሱን ትንቀልላቸው ፣የመናፍስት ሴራ ነው፣በተዋህዶ ሀይማኖት ተነሱበባት፣ አባ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት 💚💛❤️🙏

  • @behailualamirew6865
    @behailualamirew6865 Před rokem +9

    ዋናው ነገር ይህ ሰው ካህን ሳይሆን ለምን መለአከ ሰላም ተብሎ መስቀል ይይዛል ነው!! በፍጹም ክህነት የለውም ምክንያቱም የመጀመሪያ ሚስቱ ስትሞት የአሁኗን አግብቶ ወልዷል ከራሱ አንደበት ከሰማነው። እንደ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ አንድ ካህን ሚስቱ ከሞተችበት ሌላ ሚስት አገባለው ካለ ክህነቱ ይሻራል ክህነቱን ለመጠበቅ ከፈለገ መመንኮስ አለበት።ምን አለበት ተራ ነገር መጥቶ እንዲቀባጥር ከምታደርጉ ስለ ቤተክርስቲያን ቀኖና ብትጠይቁት!

  • @dawitfentahun4501
    @dawitfentahun4501 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 Před rokem

    አባታችን የብልብላ የጉረጊስ ገዳም አባት ጋረ አንዳይነት ሁኑል ፀበልተኝ ሲድ ሴጣን እየተናደደ ክፌት ነው የሚያስብት ስለዚ ብትታሰሮ እንኩን ጌታ ያስፋታችሁት በጌታ ነው አይዞት በረከቶት ይድረሰን

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 Před rokem

    እግዚኣብሔር ለውላችንም ልቦና ይስጠን

  • @abebashiferahu7333
    @abebashiferahu7333 Před rokem

    እመቤቴ ማርያም ይቅር ትበለን

  • @user-qd6hm6uo7h
    @user-qd6hm6uo7h Před rokem +8

    ኸረ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የጨበጣችሁት መስቀል ይፋረዳችሁ

    • @defarutube9953
      @defarutube9953 Před rokem

      Ereaybalm anchi ende meskelu yemedanealem new zm blo endezih medefafer des ayilm

  • @alazarmulugeta5606
    @alazarmulugeta5606 Před rokem +7

    1ኛ ቆሮ3:11 ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሰረት ሊመሰርት አይችልም እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ተወዳጆች እንዲ አይነት ጉዳይ በቤተክርስቲያናችን ውስጥ የመጀመሪያው አይደለም የሊቃውንት አባቶች የበላይ ጠባቂዎች ዝምታ እስከመቼ ነው? እኔ ቤተክርስቲያን እስካሳነፅኩኝ ድረስ እራሴው ፈላጭ ቆራጭ መሆን አለብኝ እንዴ? እውነታው ለማወቅ አባቶች መልስ ይስጡበት እነዚህ አባቶች በቤተክርስቲያን ስርዓት የተሾሙ ናቸው? ቤተክርስቲያን ታውቃቸዋለች?እስቲ አባቶችን ጠይቁልን የነሱን እንስማ።ሐዋ20:28 በገዛ ደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያን ትጠብቋት ዘንድ መንፍስ ቅዱስ እናተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋውና ለራሳቹ ተጠንቀቁ።

  • @adrianaarin652
    @adrianaarin652 Před rokem

    Welcome back our Blessed Father

  • @mememe1367
    @mememe1367 Před rokem +1

    እንዲህ አይነት አባት አይቼም ሰምቼም አላውቅም ይቅር ይበላቸው አነጋገራቸው ውስጣቸው ክፋት የተሞላበት ነው.

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ብዙ ድስስስ እማይሉ ነገሮች አሉ ድስስ እማይሉ ቃላቶች አሉ ሁሉንም እግዚአብሔር ይፍታው ግዜው ከፍቷል እዝቡ ሊስተውል ይገባል

  • @era7420
    @era7420 Před rokem +1

    ደብተራ or ቅብአት እና ፀጋ ይሆናሉ ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ።

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 Před 10 měsíci

    አባታችን እደሜ የሰጣት

  • @tinatina8781
    @tinatina8781 Před rokem +2

    በትክክል ይህን ቤተክርስቲያን ጠጋ ብዬ አይቼዋለሁ። ቤተሰባዊ ቸቋም ነው፣ በቤተክህነቱ የታቀፈም አይደለም።
    አሁንም ሲናገሩ ምን ቸገረኝ ብዬ ዝም አልኩ ጥፋት መሆኑን እያወኩ ይላሉ። እኔ እስከማቀው የዛሬ ሁለት አመት 50ብር ካልተከፈለ ዓይን ላይ ቅባቅዱስ አይቀቡም ነበር በአንድ የሐይላንድ ክዳን የሚሆን ቅባቅዱስ 50ብር እየተከፈለ ነው የማሰጥ ይህም ሲሆን ያዪ ነበር