የድረሱልን ጥሪ ከባድ ፍርድ የ1.080.000 ዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ገዳም/2016/2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 10. 2023
  • ይህ የዩቲዩብ ቻናል በመምር መልአከሰላም ማለደ የተከፈተ የባእታ ፈለገ ቅዱሳን መንፈሳዊ ቻናል ነው በዚህ ቻናል ስብከቶች ፣በርካታ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ትምህርቶች እንደሚተላለፉ በአክብሮት እንገልፃለን
    ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች subscirabe, like, share, comment ማድረጋችሁን አትርሱ

Komentáře • 244

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Před 9 měsíci +30

    አይዞት አባታችን እንልካለን የባታ ለማርያም ልጆች እንረባረባለን ምን አይነት ጊዜ ነው የአታላይ ዘመን

    • @atedemryam
      @atedemryam Před 9 měsíci +1

      Ehite akawunt yetal?

    • @TsiTsi1904
      @TsiTsi1904 Před 8 měsíci +1

      ኣካውንት የታል አረ ሰጡን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 9 měsíci +16

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ቤቷን ትስራ አይዞት አባታችን እግዚአብሔር ይዞ መሸነፍ የለም✝️❤

  • @fasikakassaw7814
    @fasikakassaw7814 Před 9 měsíci +8

    አይዞን አባታችን ከበረከቱ እንድንሳተፍ እግዚአብሔር ይፍቀድልን🙏

  • @ethiopiaabyssinia1603
    @ethiopiaabyssinia1603 Před 9 měsíci +5

    የኔ አባት አይዞወት አይክፋወት አለን የድንግል ማርያም ልጂ መድሀኒአለም ያሳካዋል አይዞወት ለደጂሽ ያብቃን እናቴ ባታማርያም::አሜን

  • @user-vq5dx7ft3y
    @user-vq5dx7ft3y Před 6 měsíci

    አባታችን አይዞችሁ❤❤❤🙏🙏🙏👑👑👑

  • @etopetopetopetop1839
    @etopetopetopetop1839 Před 9 měsíci +8

    አይዞት አባታችን አይ እች አለም ለእውነተኞ ሰው አትመችም አካውት ያሰቀምጡልን አባታችን

    • @yemichellig2972
      @yemichellig2972 Před 8 měsíci

      ሰውየው ሌባ ነው እንዳትሸወዱ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 7 měsíci

    ayazacha abatachina egzbiher yemasenu negra yelama 🤲🤲🤲kali hiwot yasemalin egzbiher tsegawun yabazalot ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tesfazgiberhe2019
    @tesfazgiberhe2019 Před 9 měsíci +8

    አይዞ አባታችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው በአተማርያም ከእናንተ ጋር ነው ምንም ኣይድርጉም ምንም አይነካችን እግዚአብሔር ይርድአቹ እግዚአብሔር ብሃጭር ግዜ ይፈጽምማላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ከሰዉ ፍርድ የሱ ይበልጣልና

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před 9 měsíci +4

    በስመ ስላሴ ስም በኦርቶዶስ ላይ የመጣብንን መአት ድንግል ማርያም ቀኝሽን ዘርጊልን እመቤቴ ማርያም በሀሰት የሚበሉት ገንዘብ ሰላም አይሰጣቸውም ፈጣሪ ሆይ አቅልልን 😭😭😭🇨🇬⛪️😭🇨🇬⛪️🇨🇬🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇨🇬

    • @yemichellig2972
      @yemichellig2972 Před 8 měsíci

      ሰውየው ሌባ ነው እንዳትሸወዱ

  • @TanegetaBalla
    @TanegetaBalla Před 4 měsíci

    አይዞት አባታች ድንግልማሪያም አለች ከጎኖ ገና መስማታችን ነው ያቅማችን እናስገባለን ከጋምቤ ላ ነ ን

  • @selamgirma1804
    @selamgirma1804 Před 9 měsíci +7

    አባቴ እኔን ይክፋኝ አይዞት እልፍ እላፋት ኦርቶዶክሳውያን አሉን ወገኖቾት አያሳፍሮትም አለን የእመቤቴ የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች አለን

    • @yemichellig2972
      @yemichellig2972 Před 8 měsíci

      ሰውየው ሌባ ነው እንዳትሸወዱ

    • @user-bk2fs7df5p
      @user-bk2fs7df5p Před 2 měsíci

      አንተ ሌባ አቅለሁ​@@yemichellig2972

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 Před 9 měsíci +5

    እኔን ይክፍኝ አባታችን አይዞዋት❤❤❤

  • @sememenkebede9929
    @sememenkebede9929 Před 8 měsíci

    አይዞዎት አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት አረእያአንዱ ክርስቲያን የሀቅሙን ይሠጣል አይዞወዎት እርስዋም በፀሎት ይበርቱ እግዚአብሔር አለ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም!!!አይጨነቁ ሠ ይጣን ደሥ አይበለው !!!

  • @bonagemechu1965
    @bonagemechu1965 Před 9 měsíci +1

    አይዞን አባታችን እግዚአብሔር አለ።

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 8 měsíci

    እድሜዋት ያርዝምልን

  • @user-xj6wg2tv7s
    @user-xj6wg2tv7s Před 6 měsíci

    እሺ አባታችን እንልካለን

  • @signalamioun47
    @signalamioun47 Před 9 měsíci

    Amen

  • @AtsedeAsfaw-c9m
    @AtsedeAsfaw-c9m Před 10 dny

    Amnn

  • @user-zl1oz2sv9u
    @user-zl1oz2sv9u Před 6 měsíci

    Abaa.nurulin .xena.isixachu❤❤❤

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g Před 9 měsíci +1

    አዛቹ አባታችን እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅዋ ጎይታይ አምላካችን መድኃኒ አለም አለ ሁሉ ለበጎ ኖው አዛቹ አባታችን

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před 9 měsíci

    Betam yasazinal...... abatachin aeyizochu egzhabihar yirdan enjefilewalen

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 Před 8 měsíci

    አይዞን አባታችን እንተባበራል

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 9 měsíci +3

    ባታ ለማርያም ትፍረድባቸው አባታችን በረከቶ ይደርብን
    አይነት አባታችን እንኳን ለመቤቴ ለሰውም ይደረጋል ማን ሰጠንና የእሶ ሰጠችን እኛም መስጠት የግድ ይለናል አባታችን እኛ ልጆች አለን

    • @yemichellig2972
      @yemichellig2972 Před 8 měsíci

      ሰውየው ሌባ ነው እነዳትሸወዱ

  • @user-uc4ob7iq4n
    @user-uc4ob7iq4n Před 9 měsíci +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር እውነት ፍርዱን ይስጥ አባታችን አይዞዎት እመብርሃን አለች በቻልንው እናግዝውታለን

  • @buzeayalew4674
    @buzeayalew4674 Před 9 měsíci +1

    አሜን

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ስራውን አይተውም አባቴ እኛ የቅንምን የክል እንስጣለን አካውንት ይላክልን

  • @user-tm3en5bj5e
    @user-tm3en5bj5e Před 5 měsíci

    አይዞት አባታችን በተቻለን እኛም እናስተባብራለን::

  • @AyelechKefale
    @AyelechKefale Před 9 měsíci +1

    Amen.amen amen❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @aberatesfaye9669
    @aberatesfaye9669 Před 9 měsíci +1

    አባታችን እኛም እንሳተፋለን የቤተክርስቲያናችን ነገር ነውና እንረዳለን

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር በእዉነት ይፈርዳል እንደየስራችን🙏

  • @user-yb6qd6kx4l
    @user-yb6qd6kx4l Před 8 měsíci

    አጀኸ። አብረን። አምለክ። የሓጊዚ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 9 měsíci +1

    ኣይዞት ኣባ

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před 9 měsíci +1

    እመቤቲ በእውነት ትፈርድባችው በእውነት አይብሉት አባታችን አይዟወት እመቤቲ ትርዳወት እንልካለን እመቤቲ የእኛን ቤት ትስራለች እንኳን የእሷን አይዘወት ምን አነት ጊዜ ደርስን የቤቲክርስቲያን ፈተና በዛ 😭😭😭

  • @user-yb6qd6kx4l
    @user-yb6qd6kx4l Před 8 měsíci

    6:22
    አሜን አሜን አሜን። የብኣታለማሪያም። አደይ። ማዓረዪ። ልበይ። ዘሕጉሲ።። ሃብን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 9 měsíci +1

    Ayizot abatachin Emebete timolawalech Amen Amen Amen libona yisten!!!

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 9 měsíci +1

    አይዞ አባታችን, እግዚአብሔር ይርዳሃ አባቴ 😢. የኛም ለበርከት ተካፋይ ያድርግን እግዚአብሔር 🙇

  • @yeshi5676
    @yeshi5676 Před 9 měsíci +2

    እግዚያብሔር ያዊቃል አባታችን ባታለማማሪያም ትሞላለች

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před 9 měsíci +1

    አይዞት አባታችን እሄ ሁሉ ያልፋል እንረባረባለን መላው ኦቶድክሳውያን እነሱ ገዳማችንን ሊያጠፉ ነው እቅዳቸው አትፈርስም።

  • @kkd-zu4gq
    @kkd-zu4gq Před 9 měsíci

    Abatachen Egziabher yetebkot ye chalnewun enaregalen ayzot❤❤❤

  • @nesibugyohannes202
    @nesibugyohannes202 Před 9 měsíci +1

    አይዞት አባታችን እንልካለን

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 9 měsíci +2

    የሰይጣን ፈረሶች የሰለጠኑባት ዘመን ገንዘቡ እሳት ይሁንባቸው አባታችን አይዞሆት ሁላችንም ያቅማችን እናረጋለን እግዚአብሔር ይፍረድ ያሳዝናል ከካሀድያን የበለጡ ክርስትያኖች አሉ እርኩሶች

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e Před 9 měsíci +1

    ስለባእተ ማርያ። ካስርቀን ብሀላ አስተላለፍ አሁ እይዝውት አባታችን

  • @girmagmichael7603
    @girmagmichael7603 Před 9 měsíci

    Fetari kenante gar yihun!!!

  • @flimonbriye958
    @flimonbriye958 Před 9 měsíci +3

    ኣይዞት ኣባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኣለ🙏🙏🙏

  • @EristeEtete
    @EristeEtete Před 8 měsíci

    እግዛብሄር ያውቃል አባታችን

  • @aberatesfaye9669
    @aberatesfaye9669 Před 9 měsíci

    አባታችን አይዘኑ እንኳን ለዘንዶ አስራ ባታለማርያም ቀርቶ ለማንም ይረዳል እኛም እንረዳለን

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před 8 měsíci

    አይዞዎት አባታችን. የምንችለውን. እናግዛለን

  • @temzghi
    @temzghi Před 9 měsíci

    የእመብርሐን የክርስቶስ ማሕደርያ የሖነች ቤተክርስቲያን ልጆችዋ ምንም ቢሖን ከጎድናቹ እንቆማለን አባታችን

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e Před 9 měsíci +1

    እሽ አባትልችን። አይዝወት እኔም 10000ሽእልካለሁ። የቆምሁት በእግዚአብሔር ሀይልነው።

  • @user-yb6qd6kx4l
    @user-yb6qd6kx4l Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samisher.
    @samisher. Před 9 měsíci

    አባ አይዞን የትም አይደርሱ የእጃቸውን ያገኛሉ እነዚሕ ሰወች የስርአቱ ውጤት ናቸው ሁሉም ያልፋል

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před 9 měsíci

    አይዞን አባታችንን እምንችለውን እንደግፋለን አይ ግዜ አይ ዘመን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እባክህ

  • @MertiAbi-jf7nt
    @MertiAbi-jf7nt Před 9 měsíci

    አለን አባታችን አያስቡ አይጨነቁ እግዚያብሄር ሁሉንም ነገር ያስተካክለዋል ሀይማኖታዊ ግዴታች ነውና የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን መድሀኒያለም ይሄን መከራ ያሳልፍልን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሀያልነው አይዞችሁ እንተባበራችሁ

  • @maretaenahantube1780
    @maretaenahantube1780 Před 9 měsíci

    😢😢😢😢Yegna abata ayizota

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 Před 9 měsíci +1

    አይዞ አባታችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው:: ድንግል ማርያም ቤቷን ትሰራለች::

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 9 měsíci

    አይዝወት አባታችን የእውነት አባት ይፈርዳል

  • @y2htube501
    @y2htube501 Před 9 měsíci

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @hellen9281
    @hellen9281 Před 9 měsíci

    አይዞት አባታችን እመቤቴ ባእታለማርያም እራሣ ታማላዋለች

  • @ezanateferi9497
    @ezanateferi9497 Před 9 měsíci

    አይዞት አባታችን እግዚአብሔር አለ።

  • @user-ox3sr4lp4z
    @user-ox3sr4lp4z Před 9 měsíci

    አይዞዎት አባታችን እንልካለን ፡ይኸ ገርጋሪ ሰይጣን አላስደውልም አለእጂ

  • @DenaytTesfahiwet
    @DenaytTesfahiwet Před 3 dny

    🙏🙏🙌🙌🙌🤲🤲🤲💒🎉🎉🎉

  • @meseretfeleke1749
    @meseretfeleke1749 Před 9 měsíci

    አይዞት አባታችን

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 Před 9 měsíci

    አይሶቹ አባታችን እግዝኣብሔር እረዳን እንልካሌን የእማበረታችን ምልጃ ካሁላችን ጋር እሁን

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 Před 9 měsíci

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዋት እኛንም ከዚህ በረከት እንድንሳተፍ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-ug4pn3sl9b
    @user-ug4pn3sl9b Před 9 měsíci

    አይዞህ አባታችን

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 9 měsíci

    አይዞዎት አባታችን እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክላል የድንግል ማረያም ልጅ ፍርዱን ያስተካክላል

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 9 měsíci

    እግዚያብሄር መኖሩን የረሱ ብዙ ናቸው ይፈርዳል አይዞዎት አባታችን እግዚያብሄር ይፈርዳል እመብርሀን ትፍረድ

  • @meseretzewie3551
    @meseretzewie3551 Před 9 měsíci

    አባታችን ለእናታችን እንረባረባለን አትከፉ

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አይዞት አባ እግዚአብሔር ይፈረድ

  • @temzghi
    @temzghi Před 9 měsíci +1

    ስልካቹ ለአኩለን አባታችን

    • @yemichellig2972
      @yemichellig2972 Před 8 měsíci

      ሰወየው ሌባ ነው እንዳትሸወዱ ሚስት ያገባ ባህታዊ

    • @TEKLERISHAN-bu4vc
      @TEKLERISHAN-bu4vc Před 5 měsíci

      ​@@yemichellig2972
      ሚስት ማግባት ልጅ መውለድ ጉዳይ እኮ ኣይደለም ጉዳዩ ፈጣሪ ንጽህናና ፈጣሪ ሚወደው መስራት ፈጣሪ መታዘዝ ስለሆነ ፈጣሪ ለሱ ሚመቸው ሰው ይመርጣል እና ከመረጣቸውስ ደሞ ኣባታችን ብለዋል ባህታዊ ኣይደለሁም ኣገልጋይ ነኝ ኣሉ ስለዚ ኣታደርጉ እንደዚ ናቸው ስለተባለ ምንም ምታመጡት የለም ተቺ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ

  • @sewunetbahru7396
    @sewunetbahru7396 Před 8 měsíci

    አይዞት አባታችን አኛ ተዋህዶች አለን❤

  • @zewudealemayehu6330
    @zewudealemayehu6330 Před 9 měsíci

    አይዙሁት አባታችን እግዛብሔር ይፍረድባቸዉ

  • @MekdesMekdes-bf3ph
    @MekdesMekdes-bf3ph Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይፈረድባቸው አይዞን አባታችን

  • @zemaritkonjit8535
    @zemaritkonjit8535 Před 9 měsíci +1

    እባታሽን አትጨነቁ እምርቤቴ ልጆች ቹከፍሉታል

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዞዎት አባታችን እኛ የኦረቶዶክስ ልጆች ለቤተክርስቲያናችን ዘብ ነን ይከፈላል
    አባታችን ለማነዉ ይግባኝ የሚባለዉ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ነዉ

  • @abrehamabay2509
    @abrehamabay2509 Před 9 měsíci +1

    ኣዞ ኣባታችን

  • @user-bu8hs7cn2q
    @user-bu8hs7cn2q Před 9 měsíci

    አይዛን አባታችን🙏

  • @munabh5858
    @munabh5858 Před 9 měsíci

    Weladite Amelak Terdawot Abatachen🤲🤲🤲

  • @mekdeseenetu1029
    @mekdeseenetu1029 Před 9 měsíci +1

    አይዞን የኔ አበት እማብራሀን ቤቶን ትሰራዎለች

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w Před 9 měsíci

    Ameuameuameu👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alemalem3118
    @alemalem3118 Před 9 měsíci

    አይዞት አባታችን እግዚአብሄር ይግባበት

  • @hirutbekele1892
    @hirutbekele1892 Před 9 měsíci

    ሰላም አባታችን አይዙዎት ያልፋል ሁሉም ጠላት ምን ይሰራ እንደዚህ እያረገ ነው የሚያባላን በዓታ መራያም እንባዎትን ታብሰዎት አዘነዎትን ወደ ደሰታ ትለውጠዋላች እኔም የምችለውን ልኬለሁ እባካችሁ እህቶች ወንድሙች ከሁሉም ሃገር ያላችሁ የምትችሉትን ላኩላችው በዓታ ማሪያምን ነፃ እናውጣ እሱ በወጣ ትሙላልናለች ጤና ሰላም በረከት ትሰጠናለች ተባበሩ ሰለበዓታ ማራያም ብላችሁ..

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አባታችን 😢😢😢😢😢

  • @user-tr3zf2mk6z
    @user-tr3zf2mk6z Před 9 měsíci

    አይዛወት የክርስቶስ ወታደር ቅድስት ቅዱሳን አለች 😢

  • @user-lk5rv7yb2t
    @user-lk5rv7yb2t Před 9 měsíci

    Aeyzete abe ezeabeher yerdawetl

  • @birhangezaw9379
    @birhangezaw9379 Před 9 měsíci

    በጣም ያሣዝናለን አይደለም ለባቲዬ ለማንም እንሠጣለን እሺ አባታችን እንርዳለን አይዞት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 Před 9 měsíci +1

    አዞት አባታችን ሰይጣን ቦታ ያለውም ሁሉም ነገር ይከፈሽፋል

  • @user-rr6fw4vs7t
    @user-rr6fw4vs7t Před 9 měsíci +1

    በረከቶ ይድረሰን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ የት ሄዶ ምንም አይሆኑም የአቅማችንን እናደርጋለን እግዚአብሔር ይርዳን

    • @yemichellig2972
      @yemichellig2972 Před 8 měsíci

      ሰውየው ሌባ ነው እንዳትሸወዱ

  • @user-ix2cr3tr5w
    @user-ix2cr3tr5w Před 9 měsíci

    አባታችን አይዝወት ጥላታችንን እኔቴ በታ ለማረያመ ትሰረወ

  • @belayineshialemu4127
    @belayineshialemu4127 Před 9 měsíci +2

    አቤት ምን አይነት ጊዜ ላይ ደርስን. ባምዝራ ቱውልደ ዩደርሱ አባቶች አቤት ስቃያችሁ. ዩች ገዳም ትልቅ ገዳም ነች. 😢😢😢

  • @semretuhige5107
    @semretuhige5107 Před 9 měsíci

    LELU EGZIABHER ALEN.
    BEATA LE MARIAM ENATACHIN.

  • @user-zf2nl5xt6h
    @user-zf2nl5xt6h Před 8 měsíci

    አለን እኔን ይክፋኝ አባ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 9 měsíci

    አይዞት አባታችን የቻልነውን እናደርጋለን

  • @kalbak4392
    @kalbak4392 Před 9 měsíci

    አባታችን አይዛችሁ አባቴ ፈጣራ ያቃል እሺ

  • @esubalewfenta3047
    @esubalewfenta3047 Před 7 měsíci

    Ayzone, abate ..yigbagn malet yichalal

  • @user-nl2mm9bk9b
    @user-nl2mm9bk9b Před 9 měsíci

    Ayzochu emebietie tawukalech

  • @meazatenagne4893
    @meazatenagne4893 Před 9 měsíci

    አይ ዞት አባታችን እግዚአብሔር አለ በጣም ነው ልቤ የተስበረው ሰማ ያሳዝናል አይዞት እኛ አለን ቤተክርስትያን አትዘጋም እኛ ሃጥያተኞች እንዘጋ ይሆናል እንጂ ቤተክርስትያን አትዘጋም አይዞት እነሱም ልብ ይስጣቸው ይመልሳቸው 🙏🙏🙏🙏🙏