ጉዞ ወደ ዘንዶ አስራ በዓታ ማርያም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 58

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před 4 lety +20

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ኢትዮጵያ ገብቼ ለመሄድ ያብቃኝ ሁላችሁም በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ለንስሀ ሞት ያብቃን😭😭😭 ሀገራችንን ተዋህዶን እግዚአብሔር ይጠብቅሌን

    • @damenechfantu2154
      @damenechfantu2154 Před 4 lety

      amenamen😭😰😭😨😰😭😭

    • @ayy7110
      @ayy7110 Před 4 lety +1

      ሰላም ወንድማችን በእወነት እመቤቴ ትባርክህ መታደል ነዉ እባክህ መልስልኝ ፀበል መጠመቅ እና ሱባኤ ለመያዝ እዛዉ መቀመጥ ይቻላል ወይ?

    • @doobydooby5834
      @doobydooby5834 Před 4 lety

      አሜንእህታችን

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o Před 4 lety

      አሜን ፫ ጭቀውም ናፎኝ ሥደት እንደው አይሞላም

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před 4 lety +12

    የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለፅመ ፍልሰታ በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይደርባችሁ

  • @tigistjemeberujemeberu6244

    ተባረኩ ለደጅሸ አብቂኝ

  • @user-vt8zv8ig7x
    @user-vt8zv8ig7x Před 4 lety +6

    ዋው ዋው እረዴቷ በረከቷ ይብዛልን የባታ ማርያ ለመላው እዝበ ክርስቲያን

  • @user-ld8vd6jz4i
    @user-ld8vd6jz4i Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ስንበት ይሁንልን እመቤቴ ጥበቃ ዋ አይለ የን ምልጃ ዋ አይለየን አባታችን ዜ ና ማርቆ ምልጃ በርክ ታቸዉ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @birtukankebedebirtukankebe404

    እንኳን ለበዓታ ለማርያም አደረሳችሁ እናቴ የአስም በሽታ ታማሚ ናት እና የእናተን ፕሮግራም ተመልክቼ እናቴን እዛ ኢጂ እመቤቴ ትምርሻለች ብየ እናቴ ዛሬ ሄዳለች በዓታ ለማርያም በእለተቀንዋ እናቴን ትማርልኝ

  • @meronmeron4565
    @meronmeron4565 Před 4 lety +2

    መታደል ነው እንዴት ድስ እንደሚል በፀሎታችህ አስቡኝ ነገ ወደ ቅድስት ሀገረ ሀገረ እግዚአብሔር ኢቲዮጲያ እግባለው እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀከረ ይናፈቃቹህ በሰላም ለሀገራችህ ያብቃቹህ ሀገር ውስጥ ያላቹህ በሰላም ያገናኘን አሜን አሜን አሜን ኢቲዮጲያ እንደኔ የናፈቃቹህ ላክ አድርጉ ቸዎ::

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 4 lety +2

    ታድላችሁ ፀልዩልኝ እመቤታችን ለደጇ ታብቃኝ 🤲🤲🤲

  • @user-do4ho7hd6f
    @user-do4ho7hd6f Před 4 lety

    Amen.Amen

  • @user-do4ho7hd6f
    @user-do4ho7hd6f Před 4 lety

    Amen.Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይህችን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን እተድዕኤት በረከቷ ይድረሰን :: የናቶች የአባቶቭ ፀሎት ይድረስልን የድሮውን ፍቅራችንን ይመልስልን :: ከውጭም ከውስጥም ሊበታትኑን የተነሱትን ጠላቶቻችንን ይጠፉልን ዘንድ እመቤታችን ከልጇ ታስታርቀን ታማልደን :: እንደኛ ሀጢያትና ክፋት ሳይሆን :: ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክልን ::

  • @user-zu7kh6lp1p
    @user-zu7kh6lp1p Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 4 lety

    ባእታ እመቤታችን ድንግል ማርያም የአስራት አገሯን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን. የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ለማጥፋት የተነሱትን ጠላቶቻችንን ባእትዬ ድንግል እመቤቴ በለተቀኗ ጥርግርግ አድርጋ ከኢትዮጵያ ምድር ትጣልልን.
    ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ.

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 4 lety

    ተባርክልን ወንድማችን የድህነት ቦታነው እያሳየህን ያለህው ሁሌም ደጋግመህ አስየን ዛሬ ያላየ ነገ ያየዋል እኔ መሄድ ባልችልም ቤተሰቦቼ እድሄዱ ነግሬቸዋለሁ።

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    Ye mebetachin barkati yedirsan amen amen amen

  • @kidstmule9442
    @kidstmule9442 Před 4 lety

    ወይኔ ሰታሰቀኑ በርከታችሁ ይድርስን ባዓታ ለማርያም ለደጅሸ አብቂኝ

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 Před 4 lety +1

    እንኳን አደረሳቹ እመቤቴ እኔንም ለቤቷ ታብቃኝ

  • @user-qp6mz6ke9w
    @user-qp6mz6ke9w Před 4 lety

    በረከታቸሁ ይደርብን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +2

    እኛንም ለበረከት ቦታው ያብቃን እናመሰግናለን ስለምታሳዩን ፕሮግራማችሁ

  • @accesstore6034
    @accesstore6034 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ስደተኞቹን ውሉ በሰላም ለአገራችን አብቅን አገራችንንም ሰላሙን አውርጅልን ቤተሰቦቻችን ልጆቻችንም በሰላም ለመገናኛት አብቅን

  • @yaletyalet5463
    @yaletyalet5463 Před 4 lety

    Berketachu yiderben

  • @yaletyalet5463
    @yaletyalet5463 Před 4 lety

    Beata mariyam lehgerachine lebatekrestiyanachin lehezebachin selamune keljshe amaljin amen amen amen

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 4 lety

    Berketachu yedrasen tadelachu yebrket yeslam kan yametalen

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 4 lety

    እግዚአብሔር ሁላችን ይጠብቀን እናቴባህታ ማርያም ለደጅሽ አብቂን

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 Před 4 lety

    Bereketachu yidreseni

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před 4 lety +1

    በፀሎታቹ አስብኝ እህተሰማርያም ብላቹ

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 Před 4 lety

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 4 lety

    ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ሁላችንም ያብቃን 🙏

  • @dadaa16
    @dadaa16 Před 4 lety

    Berekete yederesen

  • @welitemariyamgdhd8132
    @welitemariyamgdhd8132 Před 4 lety

    Enkan aderisachu adersin Aman
    Subayachin yebirekite Yeselam yewinelin emibeti kilija tasetaqin Aman Aman

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 4 lety

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ እኛም በስደት ያለነዉ ልጆቿ ለደጇ እድንበቃ ፍቃዷ ይሁን🙏🙏🙏

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 4 lety

    berketachu legam yidersen 😍😙😙😙😙❤❤❤

  • @kalbak4392
    @kalbak4392 Před 4 lety

    እኮንደናመጣችሁአሜንአሜንአሜን

  • @elfneshalemu8588
    @elfneshalemu8588 Před 4 lety

    Ameen Ameen Eukan abero aderesen

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 Před 4 lety

    Amen🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 Před 4 lety

    እካን አድርሳችው አድርስን ባአታማሪያም እናቴ ወላሊት ድግል ማሪያም በምልጃሽ አስቤኝ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 4 lety

    እንኳን አደረሳችሁ ለበእተ ማሪያም አቤት ታድላችሁ በረከታችሁ ይደርብን ግን ምነው ትንሽ አረጋችሁት

  • @TegestGerma
    @TegestGerma Před 2 měsíci

    አድራሻቸውን በማርያም

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 4 lety

    ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ባታ ለማርያም

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku3313 Před 4 lety

    Yet new megegnee

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 4 lety

    ታድላችሁ ስታስቀኑ መንገዱ ከየት ወደት ነዉ ንገሩን እመ አምላክ ፈቅዳ ብንረግጠዉ

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi9821 Před 4 lety

    ሰላም ወንድማችን እባክህ አድራሻ ስጠኝ እባክህ በእግዚአብሔር የት እንደሆነ

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety

    ስንት ደቂቃ ነው በእግር

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Před 4 lety

    አረ ጉዞየምያዘገጅየለምእዴ?

  • @najantn2669
    @najantn2669 Před 4 lety

    የት ነው🙆🙆

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 Před 4 lety

    ዘንዶ የተባለበት ምክንያት ለምንድነው ???

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety

    መኪና አይገባም

  • @user-lf5zy3md3h
    @user-lf5zy3md3h Před 4 lety

    የት ነው ሀገሩ ወይም ቀበሌው የዘዶ አስራ በአታ ማሪያም ስፍራ ንገሩኝ

    • @mek1252
      @mek1252 Před 4 lety

      አድሣባ ነዉ ዉደ

  • @zezuyou591
    @zezuyou591 Před 4 lety

    Kkkkkkkkkk uuuuuuu