🔴 ተአምር ነው ተመልከቱ // የቀራንዮ አስራ አራቱ ምዕራፍ በአዲስ አበባ (1000449361052 ነግድ ባንክ ቦሌ አራብሳ ማርያም)

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 29. 04. 2022

Komentáře • 164

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 2 lety +65

    አሁን ላይ ምንም ባታሳዩ ጥሩ ነው ያለው ነገር አደገኛ ነው ቅርሶቻችን ድብቅ ብናረግ አዳባቶቻችን ቀን እስከሚያልፍ

  • @user-wm1rr3dn6g
    @user-wm1rr3dn6g Před 2 lety +18

    ሰሜን ሰንል ደቡቡን ሰሜን አረገልን ፣ጠላት ክርስትናን ሊያጠፋ ሰሜኑን በጦርነት ቢያወድም ፣እግዚሐብሄር ግን መላ ኢትዮጵያን እየገለጠልን ነዉ፣ ጠላቶቻችን ሆይ አባታችሁን ዲያብሎስን ቀስትህን አትጨርስ በሉት ፣ ቤተ ክርስቲያንን በፍፁም አትችሏትም !

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll berketa yedirebin amen amen amen egezabeher yemesgen amen amen amen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety +25

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጨረስናቸው ሲሉ እበዛለን. ቤተክርስቲያን ሲቃጣል አዲስ ይታነፃል ምክንያቱም መስራቹ እራሱ የሁሉም ገዢ የሆነው እራሱ የሁሉ ባለቤት ቅዱስ አማኑኤል ነው እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከውስጥም ከውጭም ጠላት ይጠብቅሽ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @user-xl7qb1fb9m
    @user-xl7qb1fb9m Před 2 lety +39

    እንደዉ ከሰዉ ሀገር በሰላም መጥቼ እንዲህ በየገዳማቱ እየሄድሁ በረከትን መቀበል ነፍሴን ማስደሰት እንዴት እንደናፈቀኝ😢😢 ሉሌ ተባረክልን እስኪ ሀገራችንነ ሰላም ያድርግልን👏👏

    • @user-os8xx7hk7n
      @user-os8xx7hk7n Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @Coolacting
    @Coolacting Před 2 lety +7

    እኔ የማልረሳው አባ ዬሀንስ ብዙ ዋቫዎች ይከፈታሉ ያልተገለፁ ዋቫዎች ይገለፅሉ ሲሉ ትዝ ይለኛል ግን አዲስ ውስጥ አይመስለኝም ነበር እግዚአብሄር ታአምር ይገርመኛል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o Před 2 lety +10

    በስላሴ ስም እንዴት ነው መንፈስን የሚያድሰው
    ሉኡሌ ታድለህ የቦታው በረከት ያባቶች ፀሎት በስደት ላለህ ምእመን ይድረስልን አሚን ፫ 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před 2 lety +3

    ቅዱሥ አማኑኤል የአሠባችሁት ሁሉ ያሳካላችሁ እኛም የብረከት ተሳታፊ ያድርገን

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የቦሌ አረብሰ ተምር ይገርማል ምንም ክፈተችን ብባዝም እንኳ ጌታ እግዚአብሔር አልተወንም

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እንቁ የተዋህዶ ልጆች ታህምር ነው የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ይሁን እናሰራለን🙋

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety +7

    የፃድቃኖች በረከት ፀሎት ከኛ ጋር ይኑር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 Před 2 lety +6

    የሚገርም ታምር ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻውን ያሳምርልን የተዋህዶ ልጆች በርቱ እንበርታ እንስራዋለን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳናል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @rwqwer8794
    @rwqwer8794 Před 2 lety +11

    በጣም ተአምር ነዉ ኦርቶዶክስ መሆኔ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ እግዛብሄር ሙሉ ፍፁም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችንም እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄ ሁሉ ሀሳብ ተስተካክሎ እምናይ ያድርገን የደስታ ተካፋይ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 Před 2 lety +10

    ድንቅ ነው እግዛአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ገና ብዙ እናያለን ተመስገን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Před 2 lety +12

    እፁብ ድንቅ የኛ አምላክ ቸሩ መድሀኔዓለም !!!
    አባቶቻችን ግን ምን ያህል ጥበበኛ እንደነበሩና ለነፍሳቸው ያደሩ መሆናቸውን ያሳያል በእውነት በረከታቸው ይደርብን !!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ገና በመገለጥ ክፉዎችን አንገት ያስደፋል አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 Před 2 lety +2

    ታምሩ ብዙ ነው ይክበር ይመስገን የድንግል ልጅዋ እንዲሁም ይህን ቅርስ ላቆዩን አባቶቻችን ምስቀጠልም የኛ ድርሻ ነው 😢

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 2 lety +4

    በእወነት እግዚአብሔር ይመሰገን ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን ክፉን ያርቅልን በእወነት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስግን ተዋህዶ ያደርገኝ 💚💛❤💒💒💒💚💛❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @mahimahi8116
    @mahimahi8116 Před 2 lety +4

    ተመስገን ቆሽቴ እርር ብሎ ነበር አሁን ደስስስ አለኝ ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ሉልዬ እናመሰግናለን ኑርልን 💚💛💕🎚🎚

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před 2 lety +3

    በጣም ድንቅ ነው እግዝአብሔር ይስጥልን ለበረከቱ እንድንሳተፍ እመቤቴ ትርዳን። ሉሌ እግዝአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v Před 2 lety +6

    እድሜውን ከሰጠን ገና ብዙ እናያለን እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ነገር ግን ግዜው ጥሩ አይደለም አሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +9

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን፡

  • @yengusieemru2094
    @yengusieemru2094 Před 2 lety +2

    እግዚያብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +5

    ሰለሁሉም ነገር እግዜቤሔር የተመሰገነ ይሁን እሜገርም ቦታነዉ እግዜቤሔር ስርዉ ትልቅ ነዉ አሳቡም ጥልቅነዉ ይገርማል ⛪🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @simeneshregasa9236
    @simeneshregasa9236 Před 2 lety +2

    Amen Amen

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 2 lety +4

    እፍፍፍፍፍ እንዴት እጹብ ድንቅ ነዉ እመቤቴ ፍጻሜዉ ታሳምርላቹ እኛንም ለደጁን ያብቃን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @leaklil
    @leaklil Před 2 lety +5

    ሉልዬ እናመሰግናለን በርታልን!
    ቃለህይወትን ያሰማልን!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @madinamadina5191
    @madinamadina5191 Před 2 lety +2

    ሥለሁሉምነገረተመሥገንቸሩመዲሀኒአለም

  • @gelf_fruits1143
    @gelf_fruits1143 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před 2 lety +2

    እግዚብሔር ይመሥገን እድሜና ጤና ከሰጠን ብዙ ድቅ ስራው እናያለን ክብር ለተዋህዶ አህዛቦች ልቦናቸው ያብራላቸውን ከአራማኔነት ወጥተው ወደ ትክክለኛው ተዋህዶ ይመልሣቸው ያሳዝናለሁ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +3

    በስላሴ ስም በእውነት ቦታው እንዴት ደስ ይላል አለም በቃኝ የሚያስብል ቦታ ነው ሁሉን ትቶ እዚ ቦታ መቶ ፈጣሪን እየተማፀኑ መኖር ነው በውነት መንፈሰ ቀዝቃ የምታደርግ ነብስን ካምላ የምታገናኝ ቦታ እዴ ነው የሚማርከው አምላክ ያብቃን ከዚህ ከቆሻሻ ስደት በገነት አገር ላይ በደነዚህ ያሉ ቦታዎች ፈጣሪን አየተማፀኑ መኖር ብቻ የሚስደሰተው በአሁኑ ሰአት በእነት አምላክ ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራው
    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @shegerrealstate-marketing1651

    ሚገርም ነዉ እግዚያብሄር ይመሥገን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @leaklil
    @leaklil Před 2 lety +6

    ልሉዬ ግን የአባቶቻችን እምነት ምን ያህል እንደሆነ ፍንትው አድርጎ ያሳያል! አቤት የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን! ከከባቶቻችንን በረከት ያሳትፈን!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @saamerysaamery1890
    @saamerysaamery1890 Před 2 lety +2

    አሚንአሚንአሚን

  • @zmark8967
    @zmark8967 Před 2 lety +4

    Egzabhere yemsgen 🤲❤🤲✝️❤🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Před 2 lety +4

    ድቅ ነው መጨረሻውን ያላምርልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @selinaselina5472
    @selinaselina5472 Před 2 lety +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ደስ ይላን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 lety +2

    ቦሌ አራብሳ የሚባለው አካባቢ እያስደነቀን ነው ብዙ ብዙ ገዳማት እየተገኙልን ነው ተመስገን እየሱስ ክርስቶስ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ፣ይመሰገን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በሀይማኖታችን ፀንተን ለመኖር ያብቃን ሉሌ ልደትዬ ትጠብቅህ💕

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 2 lety +7

    ወቅታዊ የሆኑትን የቤተክርስቲያን ፈተናዎችን አቅርቡ
    የጳጳሱ እራት በቤተ መንግስት
    የበተክርስቲያኑ ከብልፅግና globalization ስልጠናን
    ሁሉም ምዕመን እንዲያውቀውና ግንዛቤዎች ማስጨበት
    ለዚህ ቀን ነውና ይህን ሚዲያ እግዚአብሔር ያዘጋጀላቹ በርቱልን
    በምንችለው ሁሉ ከጎናቹ ነን
    አንድ እንሁን አንፍራ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 2 lety +3

    እባካችሁ አሁን ሁሉን ነገር አደባባይ ባታሳዬ ለደጁ ያብቃኝ😢

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… የዛሬ ስንት አመት በምድር ዉስጥ አዲስ ከተማ ይወጣል እየተባለ በትንቢት ሲነገር ሁሉም በአለማዊ ዓይኑ ሲጠብቅ የነበረዉ በሲምንቶ ዘመናዊ ህንፃ ነበር ግን የኦርቶዶክስሳዊያንና የእግዚአብሄር ከተማ ይህ ነዉ፡፡በዚህ ቦታም በፀበልና በመንፈሳዊ አገልግሎት አለም የሚድንበት ይሆናል የሚል ታላቅ እምነት አለኝ፡፡ ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 2 lety +2

    እመብርሀን ይህንን ቦታ ታስረግጠን

  • @yohannesafewerk4236
    @yohannesafewerk4236 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን

  • @hamdansalem7967
    @hamdansalem7967 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @alemfiry3612
    @alemfiry3612 Před 2 lety +1

    AMEN 3

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Před 2 lety +8

    አራብሳን:ሳሰበው:እውነት:የሁና:የፍጣሪተአምርያለበትምድርነው:እውነት:ፍጣሪይርዳን
    🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @ayalneshguchema5284
    @ayalneshguchema5284 Před 2 lety +2

    ክብርላባቶች።ሁሉምአአድርጉት።።ሁሉምየየበበረረከከቱ።ተተቃዳሽይሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @tube3009
    @tube3009 Před 2 lety +2

    ድንቅ ነው በ እወንት !! እግዚአብሔር የምስገን ለሁሉም

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እናመስገናለን ውንድም

  • @bateybatey7879
    @bateybatey7879 Před 2 lety +3

    egtheyabhare yemasegane 🤲🤲🤲🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 2 lety +1

      ለበረከቱ ተኮፈይ ያድረገን

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 Před rokem +1

    ለደጅሽ አብቂን እናቴ ሆይ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 2 lety +2

    TEBAREKELEGE WEDO WENDEM YE KEDESTE DENGEL MARIAME LEGE

  • @marthayigezu4033
    @marthayigezu4033 Před 2 lety +3

    Abet ye Egezeabeher dink sira semu yetemesegene yehun ...Lule rejem edemena tena yesteh....

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ያበርታችሁ መጨረሻውን ለማየት ያብቃን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… የዛሬ ስንት አመት በምድር ዉስጥ አዲስ ከተማ ይወጣል እየተባለ በትንቢት ሲነገር ሁሉም በአለማዊ ዓይኑ ሲጠብቅ የነበረዉ በሲምንቶ ዘመናዊ ህንፃ ነበር ግን የኦርቶዶክስሳዊያንና የእግዚአብሄር ከተማ ይህ ነዉ፡፡በዚህ ቦታም በፀበልና በመንፈሳዊ አገልግሎት አለም የሚድንበት ይሆናል የሚል ታላቅ እምነት አለኝ፡፡ ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 2 lety +3

    EMEBETACHENE KEDESTE DENGEL MARIAME HOYELE DEGESHE ABEKAGE ...KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE

  • @bettydamasaa
    @bettydamasaa Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen simu yatamasagan yihun

    • @elaluhaile7327
      @elaluhaile7327 Před 2 lety

      የኦርቶዶክስ ሀይማናኖት ተከታይ በመሆኔ የፈጠረኝን አምላክ በጣም አመሰግነዋለሁ አቅሜ የፈቀደውን አደርጋለሁ ኦርቶዶክስ ትጠፋለች ስትባል ትበዛለች ያስጀመረ ጌታ ያስጨርሰን

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv Před 2 lety +3

    ሌላውጋ ጋንቲ ተደርጉ በሳጥን ይቀመጣል ብዙ ሚስጥር የያዘ ስለሆነ ሁሉም በክብር ቢቀመጥ ለናንተም ክብር ነው አርኪዎሎጂ በጣም ያስፈልጋል ትልቅ ፀጋ ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… የዛሬ ስንት አመት በምድር ዉስጥ አዲስ ከተማ ይወጣል እየተባለ በትንቢት ሲነገር ሁሉም በአለማዊ ዓይኑ ሲጠብቅ የነበረዉ በሲምንቶ ዘመናዊ ህንፃ ነበር ግን የኦርቶዶክስሳዊያንና የእግዚአብሄር ከተማ ይህ ነዉ፡፡በዚህ ቦታም በፀበልና በመንፈሳዊ አገልግሎት አለም የሚድንበት ይሆናል የሚል ታላቅ እምነት አለኝ፡፡ ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 Před 2 lety +5

    አባቶቻችን ብልሆች ነበሩ አሁን ላይ ገንዘብም እያታለለን ነው መሰለኝ እዩኝ እዩኝ ስንል ጠላቶቻቺን እየጠቆምን እዚህ ላይ ደርሰናል 😣

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Před 2 lety +11

    ተዉ ግን. አባቶቻችን. ያቆዩልን ቅርስ. እዳታስወስዱብን. ግዜው. ጣሩ አይደለም. የኦርቶዶክስ ቅርስ በሞላ ለመውሰድ. የቆመጡት ብዙ ናቸዉ. ግዜው እስኪልፍ ደበቅ ብታረጉ አሪፍ ነዉ. ባታሳዩ ማለቴ ነዉ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety +5

    ልኡሌ አሁን ላይ መተን ማየት እንችላለን??ታክሲስ ቦሌ አራብሳ ብለን ከዛ ምን የሚለው ነው ቦታው ጋር የሚወስደን??እባክህ መልስልኝ በጣም ጓጉቻለሁ

  • @SaraSara-yr4zg
    @SaraSara-yr4zg Před 2 lety +2

    መከራ ቢበዛም የበለጠ ሊሰጠን ነው እየሠጥም ነው ሲያዩ በቅናት መፈስ እዳይነሱ ደግሞ ይሄን ሁሉ እያደረገ ሲያሳድዱ የሚያበዛን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 Před 2 lety +1

    ጊዜው ለኦርቶዶክስ ስላይደለ ሁሉንም ነገር ሰይፍ ባታወጡት መልካም ነው ክብር ለፈጣሪ ይሁን ለመኑበት ሁሉ መልካም ይሁን

  • @dagethio6979
    @dagethio6979 Před 2 lety +4

    ለአሰሪ ኮሚቴዎች የማስተላልፈው ገንዝቡን ህዝቡ በአጭር ጊዜ እንደሚያዋጣና ቃል እንደሚገባ ምንም ጥርጥር የለውም ከእናንተ የሚጠበቀው ሰውንና የአካባቢውን ማህበረሰብ አስተባብራችሁ ጨርሶ በአጭር ጊዜ ለአማኞች ክፍት መደረግ አለበት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @ayalneshguchema5284
    @ayalneshguchema5284 Před 2 lety +3

    ሼር።ሼር

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v Před 2 lety +7

    ሉሌ አሁን ላይ ምንም ነገር ባታሳዩ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም እደዚህ አይነት ታሪካዊ ቦታዎች በታዩ ቁጥር መንግስት በቤተ ክርስቲያን ላይ መከራዎችን እየፈጠረ ስለሆነ ጌዜው እስኪያልፍ በትታገሱ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 Před 2 lety +7

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላልም ትኖራለች

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @mareshetketema1873
    @mareshetketema1873 Před 2 lety +1

    Botawu yet newu yalewu

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +3

    በስመአብ እዴት ያለ ጉድ የሚያስደንቅ በዚህቺው በቅርብ ከፈጣሪ በመራቃችን ከስንት በረከት ያልታወቁ ታምራዊው ቦታዎችን አምላክ ሰቶና አይነ ልቦናችን በቤተሰብ ጣጣ በአለማወዊ አርቴፍሻን በዘፈን በክፉ ዝሙት ሁለመናችን ተደፍኖ በአጋንት አሰራር አይናችን ታውሮ ማሶተዋል ተስኖን ስንት ቅዲስን ቦታ በቅባችን አጣን ስንት መዳጃችን መፈወሻ ቦታ ወይ ታድለን እንዳልታደል በጋን ስራ ታፍነን ተደፍነና አምላካችን የቃልኪዳን የወደፊት ተስፋችን የአስራት አገራችን ትንሳኤን የምናይባት ገነት ምድራች ታሪካችንን በእይወት ኖረን እንዳናይ አይናችን ታውናል በእውነት ሳስበው ይገርመኛል አለም ጉድና ድንቅ የሚያስብል ታሪካችን ዞረን ለበረት የተሳነን ስንት ነን አቤቱ አምላኬ የጠፋውን አይነ ልቦናችን መልስልን ወደቤትክ መልሰን ስለናትክ ብለክ የጠፉነውን ባሪያዎን መልሰን አገራችን ትሳኤዋን ሳታሳን ለንስአ ሳታበቃን አትውሰደነረ ክብር ላነተ ይግባ ለበረከት ቦታዎች አብቃን አብቃን አገራች ከቸያዘችበት እመም ፈውሳት በሰው ክፋት ባጋንት ግፊፊነት ቅድስት ድንቅ አገራችንን ትንሣኤዋን አሳየትን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕

  • @konjiterago8593
    @konjiterago8593 Před 2 lety +4

    🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ ስብከቶችን፤አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎችን እና ላሎችን መንፈሳዊ አገልግሎት የምንሰጥበትን ቻናል ካልሆኑ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @mengeshadesalegn664
    @mengeshadesalegn664 Před rokem

    ልዑልሰገድ በኢቶጵያውያን አጥኝዎ እስኪ ጠና በምንም ሁኔታ ፈረንጅ ማወቅ የለበት መንገሻ ነኝ ከጎንደር

  • @belaybelay2602
    @belaybelay2602 Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያን ክብርና ቅርሶች መጠበቅ ትልቅ ኃላፊነት ነው ነገር ግን አሁን ኢትዮጵያን ለማጥፋትና ቅርሷንም ለማውደም በቅናት የተሰማሩበት የደካሞች ወቅት በመሆኑ ኢትዮጵያ መንግስትና ፅኑ ህዝብ እስሚኖረ ለማንም ማሳየት የለብንም ብየ አምናለሁ :: ኢትዮጵያንና ቅርሳችንን እንጠብቅ::

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Před 2 lety +1

    በዚህ ዘመን ብንችል ያለንንም በደበቅን እንኳን አዲስ አይተዉ ጠላቶቻችን ተነስተዋልና

  • @shalomethiopia1698
    @shalomethiopia1698 Před 2 lety +1

    be ewnet abatochachin dink neberu

  • @simeneshregasa9236
    @simeneshregasa9236 Před 2 lety +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷

  • @hannamelese1658
    @hannamelese1658 Před 2 lety +2

    ወንድሜ እባክህን የደብሩ ሙሉ ስም ንገረኝ

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před 2 lety +2

    የጠላት ክፋት ይያዝላችሁ

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety +3

    ኸረ በናታችሁ መሄድ ፈልጌ ነው ወይ ስልክ የለ ??ከመገናኛ ቦሌ አራብሳ ብለን ከተሳፈርን በኋላ ባለታክሲዎቹን ብጠይቅ ያቁታል ወይስ የት ብዬ ልምጣ በእግዚአብሄር የምታውቁ መልስ ስጡኝ

    • @enatkabthyimer5113
      @enatkabthyimer5113 Před 2 lety +2

      ቦሌ አራብሳ በሚል ታክሲ መጣችሁ ኬላ ጋር ወረዱ በስተግራ በሚወሰደው አስፓልት ቀጥታ መውረድ አቡዬ ቤተክርስቲያን ሲደርሱ ከአቡዬ ጀርባ ይገኛል!!ክብር ለመድሃንይዓለም ይሁን.

    • @jerusalemheven1535
      @jerusalemheven1535 Před 2 lety +2

      @@enatkabthyimer5113 betam new yemameseginew egziabher yakbirilign

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Před 2 lety +4

    ኧረ ተው ክፉቀን እየመጣ አሁን ይሄን በዚህ ዘመን ማሳየት ተገቢነው አልልም ። መሸሸጊያ ማምለጫ እንዳይሆን በየስርቻው የተደበቀውን እየፈለፈላችሁ ለጠላት ማሳየት ተገቢ ነው አልልም። የጥንት አባቶቻችን ወደው እኮ አይደለም ገደል ለገደል ዋሻ ለዋሻ የሄዱት ።
    አንደኛ አለምን ጥለው መንነው ነው ሁለተኛውና አስከፊው በወራሪወች ና በአላውያን የሚደርስባቸውን መከራ ለማምለጥ ነው በዱስ በገደሉ የሚንከራተቱት። እና ተው በዚህ ክፉ ዘመንና ትውልድ ይሄን መግለጥ ጥሩ አይመሰለኝም ።

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 2 lety +1

    DESETAYE LEYOOO NEWE KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE.AMÈNE.LE AMLAKACHENE DENKE SERA EMEBETACHENE KEDESTE DENGEL MARIAME YE ASERATE HAGERESHENE KEDESTE ETHIOPIANE KE HEZBOCHA GARE TEBEKENE...LOULE TEBAREKELEGE

  • @girmamoges3000
    @girmamoges3000 Před 2 lety +1

    Botaw yekidusan bota new egziabiher yemymelalesibet bota new endet desssss yilal yetint abotochachin ye egele zer negn saylu mela ageritun zurew barkewal kidusan baetochen mesritewal engdy yih tiwlid yihe bota yene zer new yeseraw ansiche liwsedew yill yihon amlake kidusan yazenutin aregagto yeterabutin betsegaw atgibo Kim bekelun shiro dagim ande yadirgen antem ande ande gizie sile andinent sile fikir nigeren tigray yalew orthodox siyalk yesorya eskymeslen manim zor bilo alayewum enam andinetin sibekun himemachinin fewisulin ......sile hulum egziabiher yimesgen

  • @EndalkMekonn-bt2tv
    @EndalkMekonn-bt2tv Před 3 měsĂ­ci

    ቦታውን ለምንድነው በትክክል የማትናገሩት ቦሌ አራብሳ ከዛስ ወዴት የለም መተን ሰው ብንጠይቅም የሚነግረን አጣን ተመለስን።

  • @memeabebe1337
    @memeabebe1337 Před 2 lety +2

    BEFORE YOU GUYS HAVE DUG UP PROFESSIONALS SHOULD BE PARTICIPATE IN FASCINATING PLEASE INVITE PROFESSINALS.

  • @habtamuchala4077
    @habtamuchala4077 Před 2 lety +1

    አሁን ርእሳችን መሆን ያለበት ይሄ አይደለም

  • @nekirkin2844
    @nekirkin2844 Před 2 lety +2

    ነገ መድሃኒዓለም ነው ፡፡ በዚህ መዝሙር እናስበው፡፡ czcams.com/video/x7Kn-yRwzTI/video.html

  • @berketbeka7511
    @berketbeka7511 Před 2 lety +1

    ትክክልነውእባካችሁአደባባይአታውጡ

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Před 2 lety +2

    እባካችሁ ሀይማኖቱን አታሰድቡ በየሽርኩቻው ተገኘ እያላችሁ አትበዱ ሚዲያውም አትሳት

  • @berketbeka7511
    @berketbeka7511 Před 2 lety +2

    እናተለገንዘብፍዶታችሁብላቸሁበአደባባይአታውጡትደብቁት

  • @mulukengetnet6813
    @mulukengetnet6813 Před 2 lety

    ታሪኩን ካወደማችሁ በኋላ ተረት ተረት ታወራለህ። መጀመሪያ የአርኪዮሎጂ ባለሙያዎች እንዲያጠኑት መደረግ ነበረበት። በቃ አትልፋ ታሪካዊ ቅርሱን ከቦታዉ ስታነሱ ቅርሱ ዋጋዉን አጥቷል። አይ ድንቁርና !!! ደግሞ ደህና እንደሰራችሁ ትለፋዳላችሁ። ልፍድድ ማህይማን

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před 2 lety +1

    ሉሌ እባክህ ስልክህን እንፈልጋለን የምታውቄ ፃፍልኝ

  • @shmelsshmels8240
    @shmelsshmels8240 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን