🤭ተአምር ነው‼️ጉድ በሉ👉ተአምረኛ የጅብ ግልገሎች በገዳም ተገኙ🔴 ጅቧ ቀን ቀን ልጆቿን ቤተክርስቲያን አስቀምጣ ትሄድና ማታ ለማጥባት ትመለሳለች👏ኑና እዩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2023
  • የሚደንቃችሁ እነዚህን የጅብ ግልገሎች በቁጥር አራት የሚደርሱ እናታቸው ማታ ማታ መጥታ አጥብታቸው ተምልሳ ትሄዳለች፡፡ እጅግ ድንቅ የሆነ ሥፍራ ነው፡፡ ቤዛዊት ማርያም ገዳም፡፡
    1000449361052
    Bole Arabsa Cheri Washa Kidist Maryam (የንግድ ባንክ አካውንት )
    #orthodox #rama #ramatube
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
    #rama #ramatube #orthodox
    Video creates by Rama Tube.
    © @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited..
    All rights reserved to @tadewos23
    Copyright ©2022: @tadewos23

Komentáře • 554

  • @berry8249
    @berry8249 Před rokem +129

    እንሰሳ እንኳን ሰውን ወዶ የምኖሩባት እኛ ሰው ሆንን እየተባለን 😢😢

    • @mdet2995
      @mdet2995 Před rokem +5

      በጣም በእውነት 😢😢😢

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před rokem +2

      Betam 😢😢

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy Před rokem +1

      Amen Amen Amen Temsegen ➕️➕️➕️🤲🤲🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍

    • @goodgirle338
      @goodgirle338 Před rokem +1

      😢😢😢

    • @habetammulaw7640
      @habetammulaw7640 Před rokem +5

      በትክክል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-rl2od3lp3p
    @user-rl2od3lp3p Před rokem +67

    ተዋህዶ እንኳን ሰዉ ጅብ ታለምዳለች ከነ ሐጢአቴ ወደህ ልጅህ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ተመስገን🙏

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @21Bezawit
      @21Bezawit Před rokem

      የአምላካችን ምህረት የቅዱሳኑ በረከት ይድረሰን

    • @ETHIOTALK900
      @ETHIOTALK900 Před 3 měsíci +2

      ጥንቆላ መጨረሻው ይህ ነው

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem +81

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤

    • @leulamare5473
      @leulamare5473 Před rokem +1

      Amen

    • @danielzeru2354
      @danielzeru2354 Před rokem

      ጅብ ሳር ይመገባል ጾሞኛነው እያልከን ነው፣ ትንሽ ኣታፍርም ቀዳዳ።

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před rokem +1

      የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ይምትኖረው እንደዚህ አይነቱን የ ጅብ ተረተረት ስናቆም ነው

    • @desalewelderufael874
      @desalewelderufael874 Před rokem +1

      Amen🙏🙏❤

  • @Nohom-yy6lm
    @Nohom-yy6lm Před rokem +49

    ተዋህዶ ለ ዘልኣለም ትኑር እግዛቢሄር ለ ኢትዮጵያ ከ ክፋ ይሰውራት ሰላምና ፍቅር የውርድልኝ ውንድማቹ ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-nk8ie9vh2o
    @user-nk8ie9vh2o Před rokem +36

    ቅዱስ እግዚአብሔር. ስሙ የተመስገን ይሁን. አገራችንን ኢትዮጵያ. ተዋህዶ. ሀይማኖት ን ይጠብቅልን

    • @tube4545
      @tube4545 Před rokem +2

      ወይ አጋንንት በጅብ ተመስለህ ይህምን መተታም ደብተራን ሁላ በቃ በፍቅር ታቆራኛለህ። ወይ ኦርቶዶክስ እባካችሁ በቀራኞ ላይ ለናንተ የሞተ ኢየሱስ ክርስቶአ አለላችሁ በቃ እርሱን በማመን የዘላለምን ህይወትን ታገኛላችሁ ገዳም ውስጥ ያለ የጅብ መንፈስ ነው ኢትዮጵያውያንን እያባላ ያለው። የጅብ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጋ

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +19

    እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ፍቅርን ከእንስሳቶች እያስተማረን ነዉ አስተዋይ ልቦና ስጠን እቫክህ🙏😭😭😭😭😭

  • @user-fw9ef4ll9y
    @user-fw9ef4ll9y Před rokem +11

    ወይኔ ታድለን እግዚአብሔር ይመስገን እርቶዶክስ እውነትም ሚስጢር ና ናት እኛንም ለደጁ ያብቃን አምላካችን❤❤❤

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +12

    ሰው እና እንሰሳ አብሮ ሲኔር እኛ ሰዎች ግን እርስ በእርሳችን አብሮ መኖር አቃተን ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው።

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +21

    ረከታቹ ይድረሰን በእውነት ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ በጸሎታቹ አስቡኝ አደራ አባቶቼ❤🎉

    • @tube4545
      @tube4545 Před rokem

      ወይ አጋንንት በጅብ ተመስለህ ይህምን መተታም ደብተራን ሁላ በቃ በፍቅር ታቆራኛለህ። ወይ ኦርቶዶክስ እባካችሁ በቀራኞ ላይ ለናንተ የሞተ ኢየሱስ ክርስቶአ አለላችሁ በቃ እርሱን በማመን የዘላለምን ህይወትን ታገኛላችሁ ገዳም ውስጥ ያለ የጅብ መንፈስ ነው ኢትዮጵያውያንን እያባላ ያለው። የጅብ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጋ

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb Před rokem +11

    🤲🤲🤲🙏
    የሚገርም ነው 😮😮😢 የእግዚአብሔር ታምር እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ የማይገዛ ማን ምን አለ ሰማይ እና ምድርን የፈጠርክ ልዑል እግዚአብሔር ተመስገን 🙏🙏🙏 💚💛❤️⛪⛪⛪🙏🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem +15

    በእውነት ድንቅ ታምር ነው እኛንም ከስደት በስላም ተመልስን ይሄን የተቀደስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን

    • @tube4545
      @tube4545 Před rokem +2

      ወይ አጋንንት በጅብ ተመስለህ ይህምን መተታም ደብተራን ሁላ በቃ በፍቅር ታቆራኛለህ። ወይ ኦርቶዶክስ እባካችሁ በቀራኞ ላይ ለናንተ የሞተ ኢየሱስ ክርስቶአ አለላችሁ በቃ እርሱን በማመን የዘላለምን ህይወትን ታገኛላችሁ ገዳም ውስጥ ያለ የጅብ መንፈስ ነው ኢትዮጵያውያንን እያባላ ያለው። የጅብ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጋ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před rokem +1

      ታምራቱ ምኑ ላይ ነው? እኔ ባአምላክ ላይ እንደመቀለድ ነው የማየው። ሰው እንደዚህ ሲዋሽ አምላኩን መፍራት አቁሟል ማለት ነው። ይህ ሁሉ ተረት ገንዘብና ነዋይ ለማጋበስ ነው

  • @shasheethiopia3292
    @shasheethiopia3292 Před rokem +20

    አሜን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ሀገራችን ኢትዮጲያን ህዝቦቻችንን ሰላምያድርግልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን🙏❤

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před rokem

      ልዑል እግዚአብሔር የኛ ተረት ረት ዝቅ ወይም ከፍ አያደርገውም። ሁሉን አዋቄ ነው።

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Před rokem +10

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ታምሩ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před rokem +8

    እፁብ ድንቅ ነው ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት 🤲🤲

  • @user-tm2wo5jg5z
    @user-tm2wo5jg5z Před rokem +10

    ሠላም ዋላችሁ የራማ ቤተሰቦቻችን ❤❤❤❤❤❤ እሚገርም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ምንኛ መታድል ነው እዚህ ቦታ መርገጥ በረከት መካፈል በረከታችሁ ይደርብን በያለንበት ይድረሰን ❤❤❤❤❤

  • @dilnesagirma
    @dilnesagirma Před rokem +9

    ለቦታው ያብቃን ሁላችንንም በረከቱ እና ቅድስናው ይድረሰን ገና ብዙ እናያለን ......እኔም ተገልፆልኝ ለቦታው ያብቃኝ....አሜን

  • @user-mf4lj5ux7m
    @user-mf4lj5ux7m Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን 🤲✝️

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem +1

      EGZHBER YMSGEN ❤❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před rokem +1

      ⛪🤲

    • @elsabetmandfro
      @elsabetmandfro Před rokem +2

      የድንግል ልጅ መዳኒአለም ይመስገን ይመስገን ይመስገን እፁብ እፁብ ነው።ቃላት ያጥረኛል።

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 Před rokem +9

    እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን እንሰሳት የተላመዱበት ሀገር ሰው የሚባላባት ሁናለችና እመ አምላክ ትመልስልን ሰላሟን😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +20

    ኦርቶዶክስ ( ምስጢር )
    ናት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤ ተመስገን ተመስገን!!!

    • @NAD-sh9dp
      @NAD-sh9dp Před rokem +1

      ክርስትና ግን ሚስጥር አይደለም

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před rokem +2

      @@NAD-sh9dp,,, የናንተ እማ ምን ምስጢር አይደለም#
      Because አዳራሽ ዉስጥ ማበድ 🙄☹️😂😂😂😂

    • @NAD-sh9dp
      @NAD-sh9dp Před rokem

      እርግጠኛ ነኝ ጴንጤ መስዬሽ ነው አይይይይይይይ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před rokem +2

      @@NAD-sh9dp እና ? ምንድን ነህ? 😂

    • @hggu287
      @hggu287 Před rokem +1

      ​@@NAD-sh9dp የመሀመድ ብቹላ ነሽ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +8

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ።

  • @AbrhetHaylslasy
    @AbrhetHaylslasy Před měsícem +1

    የእግዚአብሔር ታምር በጣም ድንቅነው ክብር ምስጋና ይሁን

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Před rokem +2

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ የእውነት በጣም ደስ ያለኝ ፍቃዱ ሆኖ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን።

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥልበት እንዲህ አይነት ገዳም አሳየን

  • @FeruzTamori-df1tj
    @FeruzTamori-df1tj Před rokem +3

    ስለ ሁም ነገር እግዚአብ ሄር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před rokem +5

    ለደጅሁ ይብቃን እግዚአብሔር ❤❤❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +11

    እመቤታችን ለደጅዋ ታብቃን

    • @tube4545
      @tube4545 Před rokem

      ወይ አጋንንት በጅብ ተመስለህ ይህምን መተታም ደብተራን ሁላ በቃ በፍቅር ታቆራኛለህ። ወይ ኦርቶዶክስ እባካችሁ በቀራኞ ላይ ለናንተ የሞተ ኢየሱስ ክርስቶአ አለላችሁ በቃ እርሱን በማመን የዘላለምን ህይወትን ታገኛላችሁ ገዳም ውስጥ ያለ የጅብ መንፈስ ነው ኢትዮጵያውያንን እያባላ ያለው። የጅብ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጋ

    • @mebratseifelddin7710
      @mebratseifelddin7710 Před rokem

      @@tube4545 erkus menafk 666 Ye Chufa lig

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አገራችን ይጠበቃል ን

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p Před měsícem

    በእውነት እግዚአቤሔር ይመስገን እግዚአቤሔር የወደደውን በወደደው ነገር ታምር ይሰራል ኦርቶዶክስ ሚስጥር ነች ስንል በምክኛት ነው አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታችውይደርብን

  • @bokebb9054
    @bokebb9054 Před rokem +4

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 Před rokem +2

    በእውነት ከሆነ አሁን የስዎች ልጆች በከፋንበት ግዜ ተንኮለኞች ናቸው ያልናቸው እንስሶች በተፋቀረበት ግዜ አባቱ መድህን ዓለም መደኃኒዓለም እባክህ መረን እንዲሁም ልቦና ስጠን ለልጆችህ ። ለክቡርና ለቅድስት ቤትህ ለመምጣት አብቃኛ እስከ ቤተስቦቼ

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před rokem +3

    ሰራው እፁብድንቅ ነው አማኑኤል ተመሰገንንን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤️❤️

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው 🙏🏾

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Před rokem +5

    ድንቅ ነው የአምላካች ስራ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @Sada-qv2un
    @Sada-qv2un Před rokem +5

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ግሩም ነው ይክበር ይመስገን

  • @demelashgeberemarime9255
    @demelashgeberemarime9255 Před rokem +14

    ወንድም አችን ይህ በቪዲዮው የሚታዩት የጅብ ግልገል አይደሉም እነዚ ራኩን የምትባል የሸለምጥማጥ የምትመስል አጥቢ ነች የሰው ትራፊ ምግቦችን ስለሚመገቡ ከሰው ከሚኖርበት አካባቢ ቀርበው ይኖራሉ እና ታምር አይደለም ሌላው የሰው ልጅ እንሰሳን ካለመዳቸው ይለምዳሉ :: ሰሞኑን በስልጤ አንድ ቀበሌ 02 ቄራ አካባቢ ጅቦቹ ልእምደው ከውሻ ጋር በጋራ ሲመገቡ አይተናልና ታምር አድርጋችሁ አታውሩት ደግሞም ጅቦቹም አስቀድእሱ ብለው የኦርቶዶክስ እምነትን ባያሳንሱት መልካም ይመስለኛል ::

    • @21Bezawit
      @21Bezawit Před rokem +1

      ና ቦታዉ

    • @21Bezawit
      @21Bezawit Před rokem

      @@user-wj2so6tx2i
      በእርግጥ የምናመልከውን ጠንቅቀን እናውቃለን

    • @user-gn9cq4uh8c
      @user-gn9cq4uh8c Před rokem +1

      ትክክል ከቤቴ በስተጀርባ አለች እየመጡ ትላትል ስለቢበሉ ጉዋሮ ጋርደን ሳሩን እየነቃቀሉ ያስቸግሩኛል😂 ከርቀት አይናቸው አያይም

    • @21Bezawit
      @21Bezawit Před rokem

      @@user-gn9cq4uh8c
      ኑ ከእናታቸው ጋር ያያሉ።

    • @SuperMobly
      @SuperMobly Před rokem

      ለዚህ እኮ ነው ኦርቶዶክስ እምነት የትውኩት። የፈጠራ ቀልዶችን የተሞላ ነው። ምስኪን ራኩኖች ምግብ ፈልገው ለሊት ብቅ ሲሉ እኛን ጅቦቹ እኛ ከበው እየጠበቁ ነው ይላሉ😅😅😅😂

  • @hargeweyenmengeshamamo1043

    ክብር ይስፋው ድንግል ማርያም ልጅ ድቅየዋ ተዋህዶ ❤❤❤❤❤

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ጥበብኮ ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏💚💚💚💒💚💚💚

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ይሄንን ገዳም አይቼዋለው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ባለፈው አመት ነበር ያየሁት እና እድሉን አግኝቼ 3 ጊዜ እረግጬዋለው

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před rokem

    ወይ ጉድ የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před rokem +6

    ገዳም ይገደማል ፣ ቤተ ክርስቲያን ይታነፃል ይባላል እንጂ !!
    እንዴት በተውሶ ቃል ካቴድራሉ ይሠራል ይባላል ?

  • @worketafraa5222
    @worketafraa5222 Před rokem +3

    Amen Amen Amen LA Dajuu Yabqana EGZYABER ❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před rokem +3

    እዴት ነክ ራማ ውድሜ ውድሜ እስቲ ጥያቄና መልስ አውጣና አሳትፈን ማለቴ ከመፃሀፍ ቅዱስ ላይፍ ላይ ብትገባ እዴት ደስ እደሚል ግን የምታውጣበትን የመፀሀፍ ቅዱሱን ይህን እስከዚህ አብቡ ብለህ ብታሳትፈን ደስ ይለኛል ከይቅረታ ጋር

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ከዘመኑ ቤተክርስቲያን አጥፊዎች ይጠብቅልን

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem +5

    በጣም የሚገርምነዉ የሠዉልጅ ወድሙን እየገደለ እንኖራለን ጅቦች ግል የሠዉልጅ ተከባብሮ ይኖራሉ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Před 3 měsíci

      እረ ጅብ አይደሉም ራኩን Raccon ነው የሚባሉት, የውሻ ዘር ነው

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před rokem +2

    የፈጣሪ አምላክ ድንቅ ስራ🙏💐ክብር ምስጋና ለቸሩ አምላካችን🙏💚💛❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የእግዚአብሔር ታምረ ነው

  • @tetemkemebrahetu2489
    @tetemkemebrahetu2489 Před rokem +3

    በጣም ድስስስ ይላል 👏👏🥰🥰

  • @abuyeabera3420
    @abuyeabera3420 Před rokem +1

    ጥንቆላ ስራው ከአውሬ ጋር ነው። ወደ ዘመን መጨረሻ የክርስቶስና የአውሬ ዘመዶች ይታወቃሉ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +2

    እመብርሀን ለደጇ ታብቃን❤🎉🙏

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 Před měsícem

    ማሻ፡አላህ፡ደስ፡የሚል፡ቦታነው፡ዙሪያውኑ፡ዛፍ፡ቢተክሉበት፡ለአራዊቶቹ፡በጣም፡ገቢ፡ይኖረው፡ነበር፡

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zenamichael479
    @zenamichael479 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ ከቻላችሁ ቅድስት ቤተክርስቲያን ወይም ገዳም እያላችሁ እያን ብንጠራ መልካም ነው ትልቅ በሽታ አለ ካቴድራል እያላችሁ እምነት ባይፍለስ እባካችሁ ልመና ነው

  • @YeshyWorke
    @YeshyWorke Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስግን ለኛም ፍቅሩን ትስጠን ቤዛውት አለም አሜን አሜን አሜን

  • @user-il7xl5bu1l
    @user-il7xl5bu1l Před rokem +1

    እግዚአቤሄር የናተን ሥምም ለኛም ይድረሠን አባታችን

  • @Man-mu4ob
    @Man-mu4ob Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል የሚገርም ገለፃ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ፈቅዶ እኛም ለመጎብኘት ያብቃን ደሞ እሩቅ አይደለም ቦሌ አራብሳ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ 🙏 ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር 🙏

  • @kifle16ify
    @kifle16ify Před rokem +11

    ይሄ ጅብ አይደለም ሸለመጥማጥ ይመስለኛል

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Před 3 měsíci

      ልክ ነህ ጅብ አይደለም Raccon, ራኲን ነው የሚባለው ሰው አይነካም ካልነኩት hepitaitus የሚባል በሽታ ያመጣል ያው የውሻ ዘር ስለሆነ , እኛ ጒሮ አልፎ አልፎ ይመጣል ያው ምግብ ፋለጋ ኢትዬጵያ ያለ አይመሥለኝም ነበር

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před rokem +4

    ❤🙏 🤲 Ethiopia blesses Cantry 😌🙌

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před rokem +3

    አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ እመብርሃን እናቴ ምን ይሳንሻል

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před rokem +2

    በጣም የሜገርምነው እኔ ጅብ አይቼ በሰማም በጣም ነው የምፍራው ቦውን ጌዜ ግን ሰው ለሰው አልሰማማም ሴል እንሰሳ እርሰበራሳቸው ይሰማማሎ አውን ጡጣና ጀብ አድላይ አየው በጣም ደሰ የሜነው እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Před rokem +1

    እግዚያብሄር ፈቅዶ ደጇን እረቅጫለሁ ክብር ለእመብረሀን

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ምህረትያድርግልህ አሁን የጅብ ጓደኛ ነን ነዉ የምትለዉ አረ ጌታ ይድረስላችሁ።

  • @genet19
    @genet19 Před rokem +4

    እንዴት ዋላችሁ ራማዎች የሚገርም ታምር ነዉ አቤት ጅብ ሰዉን አየ ወደደ ሰዉ ጅብ የሆነበት ዘመን የፈጣሪ ሰራ ድንቅ ነዉ

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 Před rokem +4

    አቤት የእግዚአብሔር ነገር ግሩም ድንቅ ነው በእውነት🙏🙏🙏

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před rokem +1

    የግዚአብሔር ስራዉ ድቅ ነዉ

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Před rokem

    እግዚአብሔር ሥሙ ዘወትር በፍጥረቱ ሀሉ የተመሠገነ ይሁን ግሩም ድንንቅ ነዉ❤❤❤❤

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před rokem +4

    የሚገርም ቦታ ነው

  • @meseretmeseret4731
    @meseretmeseret4731 Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ስሞ ይክበር ይመስገን

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Před rokem +2

    ዋው ዋው ስትዘግቡ ከመቸኮላችሁ በፊት ቦታውን በግልፅ ብትናገሩ ምን አለበት ለሁሉም ነገር ይመቻል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

    • @tigsetshumetyoutube
      @tigsetshumetyoutube Před rokem +2

      የቸኮልክ አንተዉ ነህ ችግራችን እኮ እኛ እሰከ መጨረሻዉ ሳለማናዳምጥ ነዉ እንጂ ቦታዉን ተናገረዋል ልብ ብለን እናዳምጠዉ ተወዳጆች

    • @user-qb1bl7vd9j
      @user-qb1bl7vd9j Před rokem +2

      ቦሌ አራብሳ አሉ እኮ ወንድም😮

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před rokem +2

      ቦሌ አራብሳ ቤዛዊት ማሪያም ገዳም ይባላል

    • @21Bezawit
      @21Bezawit Před rokem

      እናስተካክላለን

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el Před 3 měsíci

      ጅብ ተገኘ ተብሎ ወሬ ምን ይጠቅማል መፅሐፍ ቅዱስን አስተምር እየሱስ ክርስቶስ እያለ ስለ ጅብ ታወራለህ ?ደግሞ መጥታችሁ እዩ እረ ባክህ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Před rokem +1

    Sele hulum neger ye delgile maryam Lje Kidus Egziabher ymesgen Hagera chinene selam yadergelen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +1

    አሸ ወይት ነህ ስለ ማይነገር እጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለበረከቱ ተከፋይ ያድርገን😢💒🙏 እፅብ ድቅ ነዉ

  • @user-xq5po5vb8s
    @user-xq5po5vb8s Před rokem +3

    ጥንቆሏ የማይሰለቸው ህዝብ !!

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 Před rokem +1

    ክርስቶስን እሱ በፈጠራቸው ፍጡራን ተክታችሁ ያዋረዳችሁ ማርያምን ያለቦታው አስቀምጧቸው ሰቀቀን ዉስጥ የጣላችሁ እናንተ ክፉዎች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded Před 3 měsíci

    በእውነት ድንቅ ታምር ገዳም ነው

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Před 3 měsíci +1

    የሰይጣን ሰፈር ነው ማለት ነው ኢንሻአላህ

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅነዉ የእግዚአብሔር ስራ የት ሀገርነዉ

  • @adanechweldyohans7352

    አሜን አባቶቻችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Před rokem +1

    የሚገርመዉ ነገር ቦሌ አራብሳ በጣም ብዙ ገዳም ነዉ ተመስገን

  • @majetetube
    @majetetube Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሰው አውሪ በሆነበት ዘመን አውሪ እደሰው ሆነ 😢በረከታችሁ አይለየኝ

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf1815 Před rokem

    አውነትም ድቅ ነው አበቶቼ በፃሎታችሁ አስቡኝ ወ/ምከኤል ሰውና ኦንስስሳ የምኖሩበት ሰውናሰው የምበለለበት😢😢😢

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Egzabher yimasgen hunet yi germal ye geta sra 🙏🥰

  • @SafsDadd
    @SafsDadd Před 6 měsíci

    Temsgen amlakey men yesanwal fetari yemgrin gedamenkan tewahdo honkuti temsgen 🙏 🙏❤❤❤❤❤❤✝️

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +5

    እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ🤲

  • @user-wh3ur6gi7u
    @user-wh3ur6gi7u Před rokem +1

    Ameen kale hiwot yasmaln

  • @feaventamana3008
    @feaventamana3008 Před rokem

    ተመሠገን እግዚአብሔር እዛ ያድርሰን አገረችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @reame2681
    @reame2681 Před rokem

    በረከታቸው ይድረሰን ክብር ለመቤታችን

  • @takeluminlariglih3188

    Thank you

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Před rokem +4

    በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው👐
    እኛ ከሰወች ጋር ፈርተን እየኖርን 😥እነሱ ከጅብ ጋር በድፍረት በፍቅር ሲኖሩ🥺 ይገርማል።

  • @NaturalSavvy
    @NaturalSavvy Před rokem +3

    ኧረ ይኼ ጅብ አይደለም ስለእግዚአብሔር!

  • @user-bs8ol2ws1r
    @user-bs8ol2ws1r Před rokem +1

    Lehulachumi Kalehiyiweti Yasemaleini Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před rokem

    እግዜኣብሔር ሊስተምረን ይሆናል ተስማሙ የሰው ዘር ሆይ ማለታቸው ነው ይሆናል

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před rokem +2

    ተመስገን❤

  • @user-jh9ej8ir6w
    @user-jh9ej8ir6w Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይድረሰን አሜን

  • @user-ub5pg4ev1i
    @user-ub5pg4ev1i Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @birukenurga7870
    @birukenurga7870 Před 7 měsíci

    ክብር እና ምስጋና ለመድሃኒአለም እና ለእናቱ ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን።

  • @ertselam
    @ertselam Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ኑሩልን ግሩም ድንቅ ታምር ነው ሰውና ጅብ ተስማምቶ መኖር አቤት መመርጥ!!!

  • @roserosephone
    @roserosephone Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ❤በሁለም ይመሰግና።❗

  • @genetshume7552
    @genetshume7552 Před rokem +1

    Wayne yihi taratart, mache new ka agarachin yemi tafa 😭😭😭 geta hoy asban 😭😭