ለዘመናት በጅቦች ስትጠበቅ የኖረችው ታምረኛዋ ቤዛዊት ማርያም ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 10. 2023
  • ይሔን ቻናል #Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ድምጽ ዘወትር የሚሰሙበት ቻናል ነው።
    እናመሰግናለን🙏🙏🙏
  • Zábava

Komentáře • 99

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 8 měsíci +12

    እግዝአብሔር ይመስገን ገና ብዙ ታምር እናያለን እመቤቴ ማርያም ክብር ላንቺ ይሁን❤❤❤

    • @sanaitgebermdhen6222
      @sanaitgebermdhen6222 Před 8 měsíci

      AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 6 měsíci +3

    ገና እናያለን እግዚያቤር ለዚህ ክብርለመስጠት የት ያብቃን ስደተኞቺ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀን

  • @user-zl5yk4pj2i
    @user-zl5yk4pj2i Před 3 měsíci

    እዉነት ነው ቤዛዊተ ማርያም ከኔ ጀምሮ ብዙ ሰዉ እየተፈወሰባት ያለች ድንቅ ፀበል ናት❤❤❤❤

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f Před 3 měsíci +2

    እመቤቴ ምልጃሽ አይለየን አሜን በረከታቹህ ይደርብን እጹብ ድንቅ ነው ለደጂሽ አብቂኝ እናቴ እመቤቴ🙏🙏

  • @manahlosharagaw8077
    @manahlosharagaw8077 Před 8 měsíci +5

    አሜን አምን አሜን ተመስገን እመብርሃን ታምርሽ ተነግሮ አያልቅም:: ቤተክርስቲያናችንን ተነጣቂዎች አሁንም በሃይልሽ ጠብቂልን አስጠብቂልን::ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ማንም ሊያጠቃት አይችልም::ምንጊዜም ኦርቶዶክስ አሸናፊ ናት::

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን እመቤቴ ማርያም ምን ይሳንሻን❤

  • @yeshialemtesfaye2765
    @yeshialemtesfaye2765 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እንድናይ እንድንሰማ የፈቀደልን ይሔን እንደድንሰማ የደረጋችሁ እመቤታችን ተጠብቃችሁ!!!!!!!!

  • @woine123
    @woine123 Před 8 měsíci +4

    እባካችሁ እንደነዚህ ቅዱሳን ቦታዎችን ስታስጎበኙን ዋሽንቱ
    ይቅር::

  • @MdMd-vv3rd
    @MdMd-vv3rd Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ሆይ ለደጆሽ አብ ቂን እናቴ እመቤቴ ሆይ ነየገርኩሽን አደራ 🙏🙏🙏💒💒💒

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Před 8 měsíci +2

    የቅዱሳኑ በረከታቸውቃልኪዳናቸው አገራችን ኢትዮጵያን የታደገልን🤲

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Před 8 měsíci +1

    አሜን🙏🏼 አሜን🙏🏼 ለዚህ ታአምር ላሰማሀን ክብርና ምስጋና ለመድሀኒአለም ክብርና ምስጋና ለመቤታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tsehaymelaku6632
    @tsehaymelaku6632 Před 8 měsíci +1

    ማጀቢያው የዋሽንት ዝማሬና የድምፅ መዝሙር የተላለፈውን መልእክት ውጦታል። ማጀቢያው ቢቀነስ ውይም ቢቀር እላለሁ።

  • @user-ke6rd4sc6h
    @user-ke6rd4sc6h Před 8 měsíci +1

    አሜን እሄንን ያደደገ አምላክ
    እናቴ ቤዛዊት ማርያም በረከትሽ ይድረሰን አሜን
    እኔም ለደችሽ በቅቼ በረከትሽን ቀምሻለሁ ሁሌም ይናፍቀኛል ደጅሽ የሁላችንንም የልባችንን ሀሳብ አሳኪልን

  • @gedeytsegay3927
    @gedeytsegay3927 Před 6 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 Před 8 měsíci +1

    አሜን አቤቱ አምላኬ ዓለም ዝምብዬ ሳያት ለነፍስ እጅ ለስጋ መገላታት ከቱ ነው

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Před 8 měsíci +3

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki Před 4 měsíci +1

    የእናታች ንታምር ብዙ ነው❤❤❤❤ለዘላለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ganatganat9388
    @ganatganat9388 Před 6 měsíci +1

    ይህን እንድናይ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz Před 8 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስሙ ይክበር ይመስገን✝️✝️✝️✝️✝️

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b Před 8 měsíci

      የሚገርም ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @user-pq9od5jr1r
    @user-pq9od5jr1r Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አመብርሃን ምልጄዋ አየለየን

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 Před 8 měsíci +3

    አሁንስ እኔስ ፈራሁ ጌታ እየሱስ በመንጫ ግዜ ብዙ ታምራቶችን ያሳያል የሚባለው እዉን ሊሆን ነዉን????

  • @MahSa-vo4gj
    @MahSa-vo4gj Před 3 měsíci +1

    Ebakachu ye zemarihun sim weyim mezimurun muluhun shere argulin

  • @zawdeneshbelachew6513
    @zawdeneshbelachew6513 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በ እውነት ባራክቱ ይራብን እግጅ በጣም ድንቅ ነው 😢

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex Před 8 měsíci

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ለዚህ ድንቅ ቦታ ይብቃን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 8 měsíci +2

    Egziabher yimsgen ❤❤❤amen

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1x Před 5 měsíci +1

    Amien amien amien 💓💓💓❤️🧡❤️💓💓💓❤️

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 Před 8 měsíci

    የእግዚያብሔር ድንቅ ሰራዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

    • @SosinaYimer-th3uh
      @SosinaYimer-th3uh Před 4 měsíci

      ይቅርታ፡አድራሻ፡አልተናገራቹኅም

  • @user-ws3by8jh5q
    @user-ws3by8jh5q Před 8 měsíci

    አሜን የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን።

  • @tolamariamdaba3125
    @tolamariamdaba3125 Před měsícem

    የአከባቢ ሕዝብ ከጅብ ጋር ተስማምትዉ አይኖርም አትዋሹ ጠንቅዋዎች

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Před 8 měsíci

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    እፁብ ነሽ ድንቅ ነሽ ቅድስት ተዋህዶ
    አምላክ ያከበረሽ ከሰማያት ወርዶ
    የሚተካከልሽ የለም በዚህ ዓለም
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ መድኃኔዓለም።

  • @user-gh3gh6ln3i
    @user-gh3gh6ln3i Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @selamawitatnafu8619
    @selamawitatnafu8619 Před 5 měsíci

    ለድጅሽ ያብቃን የኔ እናት😢

  • @MinaleMinale-gm7ny
    @MinaleMinale-gm7ny Před 3 měsíci

    ❤❤🎉kalhyot yasemaln

  • @ZemenGashawe-gr4xy
    @ZemenGashawe-gr4xy Před měsícem

    Amen amen amen

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Před 8 měsíci

    Ye Egziabher sra hulem dink NW yikber yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-go4zb5wh7l
    @user-go4zb5wh7l Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜንአሜን

  • @user-eo1kk5qf6m
    @user-eo1kk5qf6m Před 3 měsíci

    እግ፣ብሔረ፣በምረቱ፣በቸርነቱ፣ይማረን

  • @user-tr9ph5hm6m
    @user-tr9ph5hm6m Před 3 měsíci

    Egzabhier. Ymesgen abateye hoy hu srahn dnk new👏🏻

  • @user-nj4bp6vk4w
    @user-nj4bp6vk4w Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላክት ያስማልን ልብ የማርስርስ ዝሚሬ

  • @user-nh2wx3ri7u
    @user-nh2wx3ri7u Před 6 měsíci

    egziabher yimesgen gena bzutaemr ygegal

  • @user-we9uh3sw5t
    @user-we9uh3sw5t Před 8 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @GabigKhanso
    @GabigKhanso Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 4 měsíci

    ተመስገንእመቤቴ ላቺ ሁሉ ይቻልሻል እናቴ

  • @Belaydejen
    @Belaydejen Před 4 měsíci

    Egizaber yimesgen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @ephremalebachew1751
    @ephremalebachew1751 Před 2 měsíci

    እኔም ለቦታው አብቅቶኛል በጣም ታሪካውይ ቦታ ነው

  • @wayinihset
    @wayinihset Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @user-sh2ro5wk8n
    @user-sh2ro5wk8n Před 8 měsíci

    Amen amen amen❤❤❤

  • @user-ly9vp9oh8b
    @user-ly9vp9oh8b Před 7 měsíci

    አሚን❤አሚን

  • @belayneshhabte2217
    @belayneshhabte2217 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @muluworkdesta125
    @muluworkdesta125 Před 8 měsíci

    Amennnnnnnnn..........

  • @user-we1pw4pq5w
    @user-we1pw4pq5w Před 8 měsíci

    Amen Emebet ledegish abking

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp Před 8 měsíci

    Amen

  • @uae4532
    @uae4532 Před 8 měsíci

    🎉Amen amen amen❤❤❤❤

  • @wayinihset
    @wayinihset Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @user-te7sf3tp3i
    @user-te7sf3tp3i Před 3 měsíci

    እግ/ር ባርካቸዉ።አድስ ነገር ካሌ አሣዉቁ።

  • @user-iv6rq5uc3z
    @user-iv6rq5uc3z Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏

  • @SemaynesheAbebe
    @SemaynesheAbebe Před 4 měsíci

    Amen emebita ledejsh yabikagn

  • @MahSa-vo4gj
    @MahSa-vo4gj Před 3 měsíci

    Kalehiwot yasemalin hulachinim ke botaw bereket tekefahi yadirigen

  • @user-nj4bp6vk4w
    @user-nj4bp6vk4w Před 8 měsíci

    የአባቶቻችን ጥበብ ይለያል ለድጅ ያብቄን

  • @user-km6qd9ix5p
    @user-km6qd9ix5p Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp8lz2ww4l
    @user-cp8lz2ww4l Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv Před 8 měsíci

    amelake.hoyi.hageren.tabekat

  • @saidyousef-jx2xi
    @saidyousef-jx2xi Před 8 měsíci

    Aamin aamin aamin

  • @user-mv3hy7im3w
    @user-mv3hy7im3w Před 4 měsíci

    He❤❤😮

  • @user-ig3os4wn1o
    @user-ig3os4wn1o Před 8 měsíci +2

    አካባቢውን ንጉሩን ለደጁ ያብቃኝ

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 8 měsíci

    Kibur laa igzbher laa dingil mariyam yihun ameen ameen ameen

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s Před 3 měsíci +1

    አዎ እውነታችሁ ነው ሁሉም የጳጳሳትና የቀሣውስት ጅቦችኮ በቤተክርስትያን ለዘመናት ተደብቀው ነው እየኖሩ ያለው ።
    ጎበዝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ምንያህል በትርክት ህዝቡን ስያታልሉት እንደኖሩ የመለክታል ።
    ብለው ብለው ደግሞ የአማራ ቄሳውስት የተሠጣቸው ሥልጣን ስለ እግዚአብሔር አብ ስለ መንፈስ ቅዱስ ስለ ወልድ ያስተማርኳችህ ሁሉ ሊፈፅሙ ዘንድ ሂዱ እስከ ዓለም ዳርቻም ለአህዛብ ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያስተማራችህ እየመከራችህ እየገሰፃችሁ በመንፈስ ቅዱስና በውሃ እያጠመቃችህ ደቀመዛሙርቴ አርጓቸው አለ እንጂ የፍረከርሲ ጅብ በቤተክርስቲያን ገባ ወጣ እያሉ በህዝብ ላይ እየቀለዱ ይገኛሉ ።
    አንድ ነገር ትዝ አለኝ እሱም በ1984 ዓም
    በ5 ኪሎ በቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወስጥ አባ አማሃየሱስ የተባሉ መነኩሴ እመቤታችን ቅድስት ማርያም በቤተክርስቲያኗ ጉልላት ላይ ታየች ብሎው ያሞኙን ቀኑ ሙሉ አፋችን ከፍተን የዋልነው ውል አስታወሠኝ ።
    የሚገርመው ደግሞ የት አለች አትታየኝም ስንላቸው ስንላቸው ብልጡ መኖክሴ ቀበል አረጉና እመቤታችን አልታየችኝም የምትሉ ሁሉ ሓጥያተኞች ስለሆናችህ ነው አሉን ።
    በወቅቱ የነበረው ገዢ መንግሥት ብሶት የወለደው የኢህአዴግ መንግሥት ደግሞ እጆቹን የኋሊት አስሮ ስገርፈው የወቅቱ የጎንደር ፋኖ ሆኖ ተገኘ እላችኋለሁ ።
    እና ወገኔ ከአታላይ መነኩሴ ከአታላይ ጴንጤ ከአታላይ ፓስተር በቸርነቱ ይጠብቀን ።

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዝሀቤሄርይመስገንንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @sibhatadiss3185
    @sibhatadiss3185 Před 8 měsíci

    ዋግምራ ወረደ እያሉትን የሚካኤልን ይቅረብልን

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 8 měsíci

    Igzbher siraw dink naw hagerachin Salam yadirgilin

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 Před 7 měsíci

    e/r yemsgen

  • @HaymanotHaymanot-hx8tj
    @HaymanotHaymanot-hx8tj Před 6 měsíci

    Hi

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 8 měsíci +2

    ካቴድራል የሚባል ሰም አይመቸኝም ቤተክርሰትያን ብትሉት አሁን የመጣ ፋሸን እኔንጃ ከናንተ አላውቅም ልክ እንደድሮው ክብ ቤተክርሰትየን ማየት ነው የናፈቀኝ

  • @fikrekifle1930
    @fikrekifle1930 Před 8 měsíci

    ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባውና አሜን ቦታው የት አከባቢ ነው የሚገኝው ባታው እ ወንድሞቼ

  • @user-ij4jn8hl8y
    @user-ij4jn8hl8y Před 2 měsíci

    በእግዚአብሔር ጥበቃ ወይስ በጅቦች ? ግራ የሚያጋባ ነው

  • @user-kz3is6gl7n
    @user-kz3is6gl7n Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ምነው የማጀብያው ድምፅ በዛ።

  • @eenyuuakkawaqqaa9268
    @eenyuuakkawaqqaa9268 Před 3 měsíci +1

    የት አገረ ነዉ በማረያም

  • @user-px6dj9hn4m
    @user-px6dj9hn4m Před 3 měsíci

    የት አካባቢ ነዉ በማርያም ለደጁ ያብቃን

  • @user-mv5kt7dg4u
    @user-mv5kt7dg4u Před 8 měsíci

    ገዳም ነው ካቴድራል

  • @ibrahimibrahimismail
    @ibrahimibrahimismail Před 3 měsíci

    አንበሳ ብሆን ነበራ።። ጅብ የስይጠን ተለለክ ነው።

  • @ETHIOTALK900
    @ETHIOTALK900 Před 3 měsíci

    አረ ጅብ እርኩስ ነው

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt

    እብድ ውሻ

  • @user-bw6ib1lh5j
    @user-bw6ib1lh5j Před 3 měsíci

    Egzhbher.ymsgen❤❤❤❤❤😂❤❤

  • @user-zp8xe4yi7i
    @user-zp8xe4yi7i Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 8 měsíci

    Amen amen amen

  • @MahSa-vo4gj
    @MahSa-vo4gj Před 3 měsíci

    Ebakachu ye zemarihun sim weyim mezimurun muluhun shere argulin

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 3 měsíci

    Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen Egzabahr.yemsegen ❤❤❤❤❤egezabahr.serah.denq.new❤❤❤

  • @maasimaasi9295
    @maasimaasi9295 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤