"ዓለም በሙሉ እዚህ ነው የሚድነው" // ከ1600 ዓመት በፊት ዋሻ ሚካኤል አሁን ደግሞ ዋሻ ተ/ሃይማኖት (1000223899653 ንግድ ባንክ ዋሻ ተ/ሐይማኖት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2021
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
    ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

Komentáře • 618

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +169

    አቤት መታደል ተዋህዶ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሉሌ የእምዬ ወዳጅ ስላቀብህልን እናመሰግናለን!!!

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +5

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Před 3 lety +47

    በኢትዮጵያ ትንሳኤ የተሰወሩ ዋሻዎች ይገለጣሉ. ከትንሳኤዋ በፊት ለሚኖረው የእርስበርስ ግጭት ህዝቦች ይሸሸጉባቸዋልም ይባላል. እግዚአብሔር ያገራችንን ትንሳኤ ያሳየን በእምነት ጠብቆ. ጠላቶቻን በውስጥም ብውጭም የወገን ጣላትንም በእግሮቻ ስር ወድቀው ለማየት ያብቃን. በተገባላት ቃል ኪዳን ለመዳን ያብቄን.🙏💐❤️

    • @Sarsartades
      @Sarsartades Před 4 měsíci

      Amennnn amennn amennn❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +62

    በውነት ለኛ ሥላሴ ያላደረጉልን ምን አለ ተመስገን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹 በረከታቹ ይድረስን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    ያባቶቻችን በረከታቼው ይደርብን
    እምዬ ኢትዮጵያ ትሳየሽን ያሳዬን

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +64

    አቤቱ።ጌታ ሆይ ከዚች ቅድስት ሀገራችን አይን ልቦናየን። ሰውሩ። አህዛብ ሀገር ያስወደደኝን። መንፈስ በሀይልህ ንቀልልኝ። ክርስቶስ ሆይ ለሀገራችን አብቃን እኛ ልጆችህን⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesertaregahgn6509
    @mesertaregahgn6509 Před 3 lety +5

    አቤቱ እግዛብሄር ሆይ የወደፊቱን ጥሩ ጊዜ እንድናይ እርዳን

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 Před 3 lety +6

    ፈጣሪ ሆይ ልብርክትክ ተካፋይ አድርገን የብታው በርክት አይልይኝ

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k Před 3 lety +11

    ኦርቶዶክስ ሀገር ናት የምንለው ዝም ብለን አይደለም በምክንያት ነው ምንም ማለት አልችልም በረከታቸው ይድረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @mayema3846
    @mayema3846 Před 3 lety +6

    እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ኢትዮጵያ ምድር ላይ በመፈጠሬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ከልቤ ደስተኛ ነኝ አቤቱ መድሃኒአለም ክርስቶስ የድንግል ልጅ በአገሬ እንድኖር በሃይማኖቴ እንድጸና ጥበቃህ አይለየኝ አሜን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 3 lety +12

    ቅድስት ሀገር -- ኢትዮጵያ!
    ሀገረ እግዚአብሔር --- ኢትዮጵያ!!
    ትንሳዔሽን ያሳየን።
    ይህንን በረከት እናገኝ ዘንድ የረዳን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን።

  • @alemashmeresa7548
    @alemashmeresa7548 Před 3 lety +5

    Amem Amen Amen abatacen barekatachew yedareben ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +37

    እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው።💚💛❤
    አርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አማኝ መሆኑን
    ምነኛ መታደል ነው ።የቅዱሳን አባቶቻችን እና
    እናቶቻችን በረከት ይደርብን 💚💛❤
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለአገራችን ያብቃን።

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 3 lety +4

    እፁብ ድንቅ ድንቅ ነዉ እማማ ቅኔዉ እዉነት ነዉ ዛሬ ነዉ የገባኝ ስለሃይማኖቴ

  • @qweqwe5936
    @qweqwe5936 Před 2 lety +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዚኅ ቦታ አብቂኝ

  • @mana6355
    @mana6355 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መስፍን ይህንን ሁሉ በቸርነቱ ስለሰጠን

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Před 2 lety +4

    አቤት መታደል ተዋህዶ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘🌻

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Před 3 lety +3

    ተመስገን በረከታቺሁ ፀሎታሁ አይለየኖ

  • @dubaioutube3331
    @dubaioutube3331 Před 3 lety +4

    ተባርክ በረከቱ ይድርሠን አሜን አሜን አሜን

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 Před 3 lety +12

    ይሄን ቦታ ለማየት ያብቃኝ እመብርሃን በሰው አገር ነው ያለሁ ላአገሬ አብቂኝ የእማሆይ በረከት ይድረሰን

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +63

    ሀብታሟ ሀገሬ ስደት ወተን አልቀን በቱሪስት አስቦጥቡጠን አስጨረስንሽ
    '' አምላኬ''
    ሰብስበን!!! አደራህን ሰብስበን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +16

    በረከታችሁ ይድረሰን ✝️👏❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 3 lety +6

    በረከታቹህ ይደርብን አባቶቸ እማሆይ በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ቄርቆስ ስደተኛዋ

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 Před 3 lety +22

    እናቴ እግዚአብሔር የባሮኮት ኖት እድሜ ይጨመርላችሁ

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety +14

    የተባረከች ሀገር አለችን እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በረከቱ ይደርብን🤲🤲🤲💚💛❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ከብርት እናታችን
    መድሀኒአለም ክርስቶስ አድሜና ጤና ይስጦት
    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @elsagetaneh2501
    @elsagetaneh2501 Před 3 lety +10

    አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰኝ አሜን✝️ 🙏🙏🙏

  • @user-sk4dz7zq8r
    @user-sk4dz7zq8r Před 3 lety +5

    አሜን አሜን በረከታቹ ይደርብን አቤት ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው

  • @user-gd7kx4nm5l
    @user-gd7kx4nm5l Před 3 lety +24

    እንኳን ለአቡነ ተክለሀይማኖት አደረሳችሁ

  • @user-nv3bz1fo5t
    @user-nv3bz1fo5t Před 3 lety +7

    በስላሴ እደው በድግል ማርያም ስም በፈጠረክ አምላክ ክርስትና ስሜን ለኝ እናት ስጥልኝ ትርሲተ ማርያም ነኝ እባክህን በህልሜ መንገድ ይጠፋኛ ግራ ገባኝ ወድሜ ዘማሬ ሉኡል ሰገድ እባክህን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Před 4 měsíci +2

    ይህ ዋሻ ተ ሃይማኖት ለሁለት ዓመት ለፍልሰታ ለፍልሰታ አሥራ ስድስት ቀን ከመደወሉ በፊት ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት በፊት ደጋግሜ የመላእክት ቅዳሴና ውዳሴ ሰምቸ አብረውኝ ላሉ አባ ወ ሰንበት ቀስቅሼ የቅዱሳንን ውዳሴና ወረብ ሰምተናል ፈጣሪ ምስክሬ ነው

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 3 lety +28

    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን፫

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety +2

      የቅዱስ አባቶች በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @eb8110
    @eb8110 Před 2 lety

    EGZIHABHAR Yimesgen Amen Betslotachu Asbugn

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 Před 3 lety +17

    እግዚሃቤር እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥህ ወንድሜ በማየቴ ነብሴ አለመለመች

  • @yohannesdawit4898
    @yohannesdawit4898 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገንኦርቶዶክስ ያረከኝ

  • @sharjah6096
    @sharjah6096 Před 3 lety +5

    መታደልነውተዋህዶሀይማኖቴለዘላላምትኑር

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አቤት መታደል የተዋህዶ 💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 3 lety +8

    ልዑሌ እመብርሃን ትጠብቅልን ፣ ስለምታካፍለን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 Před 3 lety +5

    እናታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪን እያገለገሉ መኖር።አምላክዎት ይርዳን።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +53

    በጥናት አትበሉ በሱባኤ ተጠይቆ ቢሰራ መልካም ነው ምክንያቱም አምላክ የፈቀደው ሌላ የሰው ጥናት ሌላ ስለሚሆን ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 Před 3 lety

      You are right

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 Před 3 lety +1

      እውነት ነው ግን እኔ የምፈራው ለገንዘባቸው ነው የሚሰሩት ለእግዚአብሔር ቢሆን ኖሮ በሱባኤ ነበር የሚጠየቅ

    • @user-bo5th7ne3f
      @user-bo5th7ne3f Před 3 lety +1

      እጅግ በጣም ትክክል!! እግዚሃብሔር ይርዳን።

    • @benawagash244
      @benawagash244 Před 2 lety

      👌🏾

  • @saraferwa2072
    @saraferwa2072 Před 3 lety +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅህ ኣብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f Před 4 měsíci +2

    መታደል ነው ተመስጌን አምላኬ ኦረቶዶክስ በመሆኔ ደስስስስ ይለኛል በረታቹሁ ይደረብኝ 🙏🙏🙏

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @askaeleaskaele9516
    @askaeleaskaele9516 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🌱🌱💐💐💐❤️❤️❤️😍

  • @mdsd9458
    @mdsd9458 Před 3 lety +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ እምየ ቅዱስት አገራችን በገንዘብ ለወጠን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አደረገልን ሁሉ
    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ

  • @almaza4965
    @almaza4965 Před 3 lety +5

    እመቤቴ ጤናህን ይስጥህ በጣም ነዉ ደስ የሚል ታሪካዌ ቦታዋችን የምታሳየን መዝሙርህንም በጣም ነዉ የምወደው አሁንም እድሜና ጤና ነው ላንተ መኝ

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau6675 Před 3 lety +3

    መታደል ነው እኛንም እንዲህ ለማየት ያብቃን

  • @henokhelu5434
    @henokhelu5434 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hewat ysmalen abotashen dew belu

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ታምርህ ታላቅ ነው

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 Před 3 lety +8

    የምትቃወሙ የሰይጣን ርዝራዧች እትመልከቱ ግብዣው ለተዋህዶ ልጆች ነው ለሜያምኑት ብች ነው

  • @anoarkhan381
    @anoarkhan381 Před 3 měsíci

    Akawet kuturachewun askemitelin lule❤

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 3 lety +10

    እማየ የክርስቶስ ሙሽራ ኖት
    መታደል

  • @Dink159
    @Dink159 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።👐👐

  • @user-dc5qu3ls4x
    @user-dc5qu3ls4x Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን ኦክቶዶክስ ያረከኝ

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 Před 3 lety +1

    Tamr newu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺💞

  • @user-tu1zh1cj9z
    @user-tu1zh1cj9z Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሃገራችን ያብቃን አሜን💒💐👏
    አገሬን ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 Před 2 lety +1

    ግሩ ድቅ ነው የቦታዉ በረከት ይድርብን የተዋህዶ እንቋ ልጆች

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 3 lety +3

    የእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ተየመሰገን ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ህዝበ ክርስታን አገር እንገባ በአህዛብ አገር እንዳንበላ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před rokem

    ዋ እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት በጣም ዕድለኛ ነን እግዚአብሔር ፍፃሜው ይመር አሜን

  • @user-sz5vz2gi8p
    @user-sz5vz2gi8p Před 3 lety +10

    የአባቶቻችን በረከትና እሬዴት ይደርብን ተዋህዶ ጥንትም የነበረች ወደፊትም የምትኖር ነች ክብር ለአምላካችን ለድንግል ልጅ

  • @masaratmasarat9226
    @masaratmasarat9226 Před rokem +3

    የእግዚአብሔር ስራ ህፁብ ድንቅነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 Před 3 lety +17

    የእናቶቻችን የአባቶቻችን ፆሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ፀጋውን ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +3

    የጋራው የተክልዬ በረከት ይደርብን

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w Před 3 lety +7

    እግዚአብሄር ይመስገን የአባቱቻችን የእናቱቻች. በርከት ይደርብን

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 Před 3 lety +19

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @sarashanbel8879
    @sarashanbel8879 Před 3 lety

    enamesegnalen
    thanku 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @user-kv8fw6kp3u
    @user-kv8fw6kp3u Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መታደል ነው የምጠመቅበት ንስሀ የምቀበልበት የምባረክበት ቀን ናፈቀኚ እግዚአብሔር ቅርብ ያርግልኚ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +13

    በረከታችሁ ይደረብን ❤ ኦረቶዶክሰ መሆን በሪሱ መታደ ነው❤

  • @SalamSalam-yi5md
    @SalamSalam-yi5md Před 3 lety +8

    ገዘብ፡ከተፈለገ፡እሰጣለን፡ወምዬ፡ተዋህዶ፡አገትም፡እሰጣለን፡የሚፈልጉትን፡ጠይቅና፡ንገረን፡እባክእክን፡ዝም፡ብለክ፡አትውጣ፡ወንድሜ

  • @user-vv6lo2xs1h
    @user-vv6lo2xs1h Před rokem +1

    ተዋህዶ ይለያልኮ🙏❤❤❤❤❤❤

  • @degsewudesalgn6723
    @degsewudesalgn6723 Před 2 lety +1

    የሜን የቅድስ ሚካኤል ገፀበረከት ይዴርብን

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 Před 3 lety +5

    ምን አይነት እድል ነው ያለን እኛ ተዋህዶወች

  • @enzeshenzesh5942
    @enzeshenzesh5942 Před 3 lety +5

    ብራኮትዎን ይድረሰን ኣባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Dana-xy9te
    @Dana-xy9te Před 3 lety +3

    አቤት መታደል ቅድስት አገራችን እን አምላክ ይጠብቅልን ሉሌ የመ ብርሃን ውዳች እናመስግናለን

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Před 4 měsíci +1

    በተጨማሪ የመላእክት አገልግሎት ከመስማቴ በተጨማሪ አስቀድሼ ወጥቸ ቀን አሥር ሰዓት እረኞች አባረውት ስድስት ጅብ ሲከበኝ ጻድቁ ተክልየ ተክልየ ብየ ስማፀንአንድ እርምጃ ሲቀረኝ ነው ያየኋቸው ቀና ብለው አይተውኝ ቀጥታ ወደመጡበት ተመለሱልኝ ፈጣሪ ይመስገን አሜን ሀ ማርያም እባላለሁ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +5

    እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም እፅብ ድንቅ ነው በርከትዎ ይደርብን እናታችን

  • @almightygod1023
    @almightygod1023 Před 3 lety +2

    ዋሻ ተክለሃይማኖት ወሚካኤል የየካው ሚካኤል💚💛❤️ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 💚💛❤️

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ቅዱስ ቦታ ልመርገጥ ያብቃን!❤🙏

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 Před 3 lety +7

    Abatachin, Enatachin bereketachihu yiderbin, lule Egziabher yistilin 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-du1rr3zx7w
    @user-du1rr3zx7w Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ መታደል ነው 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @tigistmelakehiwot5489
    @tigistmelakehiwot5489 Před 3 lety +10

    ቦታው ብዙ ጉልበት ብዙ ገንዘብ ያስፈልጋል ሁላችንም የሚጠበቅብንን እናድርግ

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶች እና የእናቶች
    በርከት ይድርሰን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @emebetbogale8043
    @emebetbogale8043 Před 2 lety

    Emahoyi fkre slasen be tselot asbute . Amene

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመርጥ ነው እመቤቴ ይህን ቅድስት ቦታ እንድናይው እርዳን በስደት ያሉ ልጆችህን ስብስብን ልቦናችንን ክፈትልን አማሆይየ በርከታቸሁ ይደርብን

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o Před 3 lety +6

    በእውነት በረከቱ ይደርብን ወንድማችን ዘማሪ ዲ/ን ሉሌ አንተንም ወለላይቱ እመቤት ወላዲት አምላክ ታቆይልን እንደዚህ አይነት የቅዱሳን ቦታ ስለ ምታሳየይን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 3 lety +9

    እንደምን ዋላችሁ ወድ ዘመዶቼ የሕግዛብሔር ሰላም ፍቅር ከናንተ ጋር ይሁን አባቶቻችን እናቶታችንን በገዳሙ ያፅናልን ፈጣሪ ኢትዮጽያን ይባርክ አሜን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኔስ ደስ ብሎኛል

  • @user-bl2rm4pz1n
    @user-bl2rm4pz1n Před 7 měsíci

    Egziabhar yabertachw❤

  • @user-ly1oj6lt7k
    @user-ly1oj6lt7k Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ የደረገን ሰይጣን ይሄን አይቶ ነው ቀን ከሊት ከእግዚአብሔር ቤት ለማሶጠት የሚጥረው የተለያየ ሃይማኖት እያመስረቱ።

  • @elzabethkelkle7269
    @elzabethkelkle7269 Před 3 lety +7

    እመብረሀን: አንተንም ጨርሳ :ትዳብስህ: እንዴት ታድለሀል መሠለህ ሉሌ: እነዚህን:የመሳሰሉ ቅድሱ በታዎችን መገኘት : Thank for everything what you done🙏🙏🙏

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Před 2 lety +1

    ተክልዬ የኔ አባት ፃዲቁ ያደኩበት ስጋውን ደሙን ተቀብዬ ያደኩበት ናፍቆኛል

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem

    🇪🇹🤲እግዚአብሔር 🎉❤እጹብድቅነው🇪🇹🤲አምላኬ🎉እደቸርነትህ🎉እሰኝነትህ🎉አይለየን🤲🇪🇹በሥደት🎉ያለነውን🎉ለሀገራችን❤አብቃን🎉ዘማሬችን🎉መምራችን🎉እድሜይሥጥህ🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲

  • @betty2443
    @betty2443 Před 3 lety +13

    በጣም ግሩም ነው ቃል የለኝም። ስላየሁት ብቻ እድለኛ ነኝ። የበረከቱ ቦታ ተገኝተን በረከቱን ለመቀበል ያብቃን።

  • @betty2443
    @betty2443 Před 3 lety +3

    ዘማሪ ልዑል ሰገት ተባረክ ብዙ ነገር እንድናቅ አርገኸናል ብዙ በረከቶችን ያብዛልህ። ትንሽም አሞሃል አካሄድክ ያስታውቃል አምላክ ጨርሶ ይማርህ። ኑርልን የተዋህዶ ልጅ።

  • @yordanosmeseret1192
    @yordanosmeseret1192 Před rokem +1

    አቤት ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @muleuwerkdesaley7349
    @muleuwerkdesaley7349 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እፅብ ድንቅነው የአባቶቻን በረከት የደናግላን በረከት ይድረሰን
    መምህር ለእንተም እረጅም እድሜ ይስጠክ ከነሙሉ ቤተሰብ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +5

    ቃለህይወት ያሠማል❤❤

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን