ETHIOPIA: ፓይለቱ መነኩሴ! ወደ ጎርጎራ “ማን እንደ አባ“ ገዳም የተጓዙት መንገደኞች የገጠማቸው አስገራሚ ክስተት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube ይህን አስተማሪ ብሎም አሳዋቂ ትረካ ያቀረብንላችሁ ከ ፈለገ ጥበባት ነው፡፡

Komentáře • 114

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +4

    ነፍስን እሚያረሰርስ ተአምር ነው 🙏🏿❤🙏🏿በረክታቸው ይድርብን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @bezakuluMolalign
    @bezakuluMolalign Před 3 měsíci

    ትክክለኛ መንፈስን የሚያረሰረስ ገዳም በረከታቸው ይደርብን።ምርጥ ቦታ መድኃኔዓለም ስለአልፈቀደልኝ ወጣሁ።ናፍቆት አለብኝ።

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 3 lety +5

    ከእግዚአብሔር ፍቅር የሚበልጥ የለም
    ክብር ለፍጠረን ጌታ አባታችን በረከትዎ
    ይድርሰን እሜን....
    ወገኖቼ አስተያየት ስት ጽፉ መኖክሴ አንተ
    አይባልም አንቱነው የሚባለው በምንም
    አይነት እድሜ ውስጥ ቢሆኑም አመሰግናለሁ።

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 Před 3 lety +3

    የቅዱስን አባቶቻችን በረከታቸው አይለየን አሜን።

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety +4

    የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 3 lety +16

    አባቶቻችን በሁለት ወገን የሰሉ ናቸዉ በረከታቸዉ አይለየን +++

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 3 lety +7

    የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እድሜ ለእናንተ በሚገባ አገሬን እያወቅኩኝ ነው ተባረኩ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 3 lety +9

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሥምህ ከፅንፍ እሰካፅናፍ አለም እሰትንፋሰ ባለዉ ፍጥረታት ሁሉ የተመሰገን ይሁንልን አባት ሆይ

    • @user-pj7zz7tx1k
      @user-pj7zz7tx1k Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @abebaweeshetu2181
      @abebaweeshetu2181 Před rokem

      እውት ከሆነ መረጃውን ተvideo የተደገፈ ሲሆን ይታመናል ሁሌ ተመሣሣይቀረጻዎች ታአማኒነት ይጎለዋል

  • @alemsegedgebreselassie7407

    ትረካው ቦታው ላይ መኖራችሁን ይገልጻል ግን ቦታው ላይ ከሆናችሁ የአባቶች ቢቀር የቦታው ምስል ቢኖር መልካም ነበር በዚህ ዘመን በእጅ ያለ መነጋገሪያ ብዙ ነገር ይሠራል ።

  • @bereketbedassa2889
    @bereketbedassa2889 Před 3 lety +9

    ፍሬ ነገሩ ላይ አተኩሪ መናገር የፈለግሽውንና መነገር ያለበትን ነጥብ ነጥቡን ከተናገርሽ አድማጭሽ ይበዛል ዙርያ ጥምጥሙን ከሄድሽ ሰው ይሰለቸዋል በተረፈ አቀራረብሽ መልካም ነው በርቺ

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety +2

    እድሜ ይስጣቸው ደስ ሲል የማላቀዉን ተምሬላው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +1

    እጅግ ድንቅ ታሬክ ነበር: ስለ ድንቅ ፕሮግራማችሁ እጅግ እናመሰግናቸዋለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @selamawitdagachew2032
    @selamawitdagachew2032 Před 3 lety

    እናመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @gashawtenaabate1184
    @gashawtenaabate1184 Před 3 lety

    አሜን አሜን ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @mukki3846
    @mukki3846 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በርከታቸው ይደርብኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 3 lety

    በሐያሉ እግዚአብሔር መመረጥ መታደል ነው።

  • @mdsd9458
    @mdsd9458 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መታደል ነው በረከታቸው ይደብን

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před 2 měsíci

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @hanajerusalem1253
    @hanajerusalem1253 Před 3 lety +7

    የትውልድ ሀገሬ ጯሂትና አካባቢዋ😘😘😘😘🌷

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 3 lety +3

    በርቱልን ለምታቀርቡልን ነገር በሙሉ እናመሰግናለን እስቲ ስለ ዋልድባ ገዳም የምታውቁት ነገር ካለ እንዲሁም ስለ አስቦ ገዳም ብታቀርቡ

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 3 lety

    ያባቶቻችን አምላክ ይመሰገን እንዴት መታደል ነዉ

  • @nataniummigabeba4430
    @nataniummigabeba4430 Před 3 lety

    Demtssh betame dese yilale bezalay yemtserut neger betame tiru nwe fetari yebarkachehu.

  • @emebetdessalegn1658
    @emebetdessalegn1658 Před 3 lety +25

    እግዚአብሔር ለቤቱ የመረጠውን ወደሱ ቤት ያመጣል ምን መታደል ነው

  • @salmmsalmm8419
    @salmmsalmm8419 Před 3 lety

    ለቤቱ አዲስ ነኝ በእውነት በርከታቸው ይደርብን
    ስለ ጀርመኑ ተመራማሪ ያነበብሽልን በጣም እሚገርም ነው እመብርሀን ታበርታሽ በርችልን ንባብሽ ልብ ሰርፆ ይቀራል በርች

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse6580 Před 3 lety +1

    Wow Amazing thank you so much
    I can not wait the next edition.

  • @salemyoutube656
    @salemyoutube656 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tgtg2162
    @tgtg2162 Před 3 lety +1

    ትልቅ ታሪካዊ ቦታ ነው የታመመ ተፈውሶ ገና በሩ ጋር ስትደርሱ መንፈስሳቹህ ይታደሳል ለደጁ ያብቃቹህ ብዙ ዶክተሮች ብዙ ፓይለቶች ምሁራናቸው ያሉበት ገዳም ነው ጎርጎራ ማን እንደ አባ ይባላል ትልቅ የበረከት ቦታ ነው ያባቶች በረከት ይደርብን

  • @belesalogistsicsplc6710

    ስለሁሉም ነገር እናሠሰግናለን🙏🙏🙏

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 Před 3 lety +1

    Thank you so much! My God Bless you and keep you safe!!🙏🙏🙏✝️

  • @user-kh1zi6ok7r
    @user-kh1zi6ok7r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስጌን እናመሰግናለን

  • @meazaghebrezgabher4064

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azebgeremew4475
    @azebgeremew4475 Před 3 lety +1

    Anazing thx a lot about History !

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 Před 3 lety +3

    ትረካ ባይሆን ጥሩ ነበር ! እንኳን በአለም የነበሩ በገዳም ውስጥ ብቻ ያደጉ በቪዲዮ ለመቀረጽ እምቢ አይሉም !

    • @hanajerusalem1253
      @hanajerusalem1253 Před 3 lety +2

      ኧረ አይምሰልሽ ብዙ አባቶች ፍቃደኛ አይደለም።ከዚህ ቦታ ሂጄ ነበር ሲጀመር ሴቶችን አይቀርቡም ቀና ብለው አያዩም መታዬት አይፈልጉም

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Před 3 lety +1

      አንዴ ካሜራ የማይገባበት ገዳም ብዙ ነው

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před 3 lety +5

    ያቅዱስን አምለክ አትለኝ አለም አደከማኝ አምለኬ አግዘኝ

  • @user-uw9yr4tj9x
    @user-uw9yr4tj9x Před 3 lety

    እግዚአብሔርይመስገንአሜን

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove639 Před 3 lety +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 Před 3 lety +1

    ቀጣይ እጠቡቃለን

  • @yalewewunetu976
    @yalewewunetu976 Před rokem

    በሰማም መንፈሴን ነው ያደሠው ፓአርት 2

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 Před 3 lety +1

    Amazing landscape.

  • @aemrolaketube1745
    @aemrolaketube1745 Před 3 lety

    Wiw i can't wait

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před 3 lety

    Clean and clean and clean and clean please clean please please please

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 Před 3 lety

    gorgora ena gedamu mendaba teztayen ksksachhut kefel 2 bgugut etbkalehu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤💯💯💯💯

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před 3 lety +3

    እነማስግነለን ክፊል ሁለት ልቃቁልን

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 Před 3 lety

    Ye Abatochachen berket yedrsen 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @bmandassabadelubman6435
    @bmandassabadelubman6435 Před 3 lety +3

    ማሯ ስጠብቅሽ ነበረ

  • @haimanotchristian2702
    @haimanotchristian2702 Před 4 měsíci

    ግን ፈቃዳቸውን ጥይቃችህዋል... ዝርግፍ ማረግ ተገቢ ስላልመሰለኝ ነው

  • @befkaduteketel5209
    @befkaduteketel5209 Před 3 lety

    This is amazing history

  • @babilon1734
    @babilon1734 Před 3 lety

    Enameseginalen...neger gn be video yetedegefe bihon ejig yebelete yamir neber

  • @seyoumberhanu9014
    @seyoumberhanu9014 Před 5 měsíci

    ይመስጣል::ትረካው እዚያው ያለን ይመስል articulated ሆኖየቀረበ ነው:: መመረጥ ምንኛ መታደል ነው::

  • @paulosdesalegn4913
    @paulosdesalegn4913 Před 3 lety

    የታሪኩን ባለቤት ለሽርፍራፉ ሳንቲሞች ብላችሁ ዋጋ አታሳጡት። ይህን ታሪክ የእኔው የራሴ ነው ዋጋውን ቤተከርስቲያን ትውሰደው በዚህን ያክል የራስ አስመስሎ ማቅረብ ንውርም ሐጥያትም ነው። በተደጋጋሚ የምታቀርቡት የገዳማት ታሪኮች የእናንተ ባለሆነ አቀራረብ አታቅርቡት

  • @girmachewab9108
    @girmachewab9108 Před 3 lety +3

    ክፍል ሁለትን ቶሎ ለቀቅ

  • @chachasdonut7455
    @chachasdonut7455 Před 3 lety

    Amen

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan Před 3 lety +1

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 Před 3 lety +1

    Emeye orthodox Miseteresh rekik !!!!!

  • @najathasan2502
    @najathasan2502 Před 3 lety

    ፅጌ ማርያም አሜን

  • @kedwshmekaleatetebeken6892

    Yekerta adergeleg eheti yemtakerbacew betam arfi behenem gen mangawm molgesa ato new yemebalew tenesm yewn telek

  • @yididiyadaniel3241
    @yididiyadaniel3241 Před 3 lety +2

    ሲያናድድ! ቶሎ ቀጣዩን ክፍል አቅርቡልን።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před 3 lety +1

    ምነው ጎርጎራ ደብረሲና የተመሠረተችው በ1334 ዓም በአፄ አምደፂዎን ዘመነ መንግሥት ነው።
    በዕርግጥ የአፄ ስሲኒዎስ ቤተ መንግሰት በ1604 ዓም ነው።

  • @maydamayda1240
    @maydamayda1240 Před 3 lety

    Oh God meche new part 2

  • @romandemisse8248
    @romandemisse8248 Před 2 lety

    ይቀጥል የኦርቶዶክስ ሚስጥር አባይን በጭልፋ እንደማለት ነው

  • @askalemariam3022
    @askalemariam3022 Před 3 lety

    Amazing. Ohhhhhh. Egezbere yemasgen. Yatwado. Lij. Mahoni. Ersu. Matadel. Nw. 🙏💜❤️❤️

  • @0911970382
    @0911970382 Před 3 lety

    የመጽሐፈ ምልአ ውህደት ትንታኔ በጥበብ ማደሪያ ስፍራ በታላቁ ኤረር ተራራ ላይ የማዕከለ-ሰብዕ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ /ሩፋኤል/ ግልጽ ትንታኔ ይሰጥበታል
    ሃሳብን ልእለ ሃያል ሃሳብ ካደረበት ስፍራ ጋር ማገናኘት
    =======================
    ቀን፦ እሁድ መጋቢት 5፣ 2013
    መገናኛ ሰአት- 1:00 /መነሻ ሰአት- 1:30
    መገናኛ ቦታ፦ ስታዲየም፣ ቀይ መስቀል
    የደን ውስጥ የእግር ጉዞ ርዝማኔ - 2ኪሜ/ደርሶ መልስ/
    =======================
    ሙሉ ፓኬጅ፡- የሚያካትተው የትንታኔ መግቢያ፣ የኤረር ተራራ መግቢያና ደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ጨምሮ
    =======================
    ክፍያ - ብር 200 እስከ ሀሙስ ድረስ ከአርብ ጀምሮ ብር 250
    ለማህበረ ሰብዓዊያን አባል - ብር 160 እስከ ሀሙስ ድረስ ከአርብ ጀምሮ ብር 200
    =======================
    ለፕሮፌሽናል ካሜራ ብር 300 ያስከፍላል፡፡ ትንታኔውን መቅረጽም ሆነ መቅዳት በህግ ያስጠይቃል፡፡
    ========================
    ባህላዊ ማእድ በቅናሽ ዋጋ ስፍራው ላይ ይገኛል
    ========================
    አሁኑኑ ይመዝገቡ፡- 0991 191057
    #TeninetSetegn #WoldeRufael #Melchizedek #Rufael #NikateLibona #TheBookOfAlchemy

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 3 lety

    ከሁሉም እሱን መከተል ይበልጣል

  • @tazebewmola4054
    @tazebewmola4054 Před 3 lety +1

    ምነው ታዲያ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ የትግራይ ገዳማትን በመድፍ ሲያፈርሱ ካሀናትን እና አለም በቃኝ ብለው የመነኑ አባቶች ሲገደሉ ለምን ድምጽ አትሆኑም

  • @shaikshaik2556
    @shaikshaik2556 Před 3 lety

    Hi

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho Před 3 lety

    አቀራረብሽ ጥሩ ነበር. . መነኩሴ ግን አንተ አይባልም ነውር ነው

  • @samrawitkibru6488
    @samrawitkibru6488 Před 3 lety

    Yemenekusewen photo satasfekedu lemn tetekemachehu ???

  • @haftumuyesheret5400
    @haftumuyesheret5400 Před 3 lety +2

    እንዴ በአሉ ግርማ በሒወት አለ እያልሽ ነዉ እንዴ ?

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety

      ሰሙን ጠርታለች ካለም እንዴት ደስ ይላል

  • @tgtg2162
    @tgtg2162 Před 3 lety +1

    በደንብ ሚከበረው ያመት ክብረ ብአሉ መጋቢት 27 በደንብ ይከበራል እንደምንም ብላቹህ የማታቁት ስዎች የበረከቱ ተካፉይ ይሁኑ ብዙ ታሪክ አለው ለደጁ ያብቃቹህ እህት ወንድሞቼ

  • @alexiliws2063
    @alexiliws2063 Před 3 lety

    czcams.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
    ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #"ሰብስክራይብ" በማደረግ #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ ሚሲጥር ናት ለዝህም ነው አለም የተነሳብን

    • @gebrialaboy7610
      @gebrialaboy7610 Před 3 lety

      የትኛው ኣለም ተነሳባቹ? ትግራይን የፅዮን ልጆች ኣትጨፍጨፉ ማለት በናንተ መነሳት ነው?

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 3 lety

      ልብ ወለድ አይታክታችሁ። ኢትዮጵያ ሚስጥር ምን አደረጋት? ትውልዱን በሀሰት ታሪክ አታሳስቱ።

  • @Nur-rc7sd
    @Nur-rc7sd Před 3 lety

    Kisara ylhuhal ehe nw

  • @eliasmesganaw3940
    @eliasmesganaw3940 Před 3 lety

    Aman beteruuuu

  • @ashojabier8134
    @ashojabier8134 Před 3 lety

    Wendemoche ena ehtoche tebareku...hulachum....ewdachualew...
    Kemenm belay eyesus selenante demun eskemafeses wedoachual...
    Kersu wechi adagn yelem...wendemoche meshafun gize senten enanbeb...bafetarik ena betereka mamen ena metalel yebekan... yagere lejoch enem ezaw Orthodox neberku ...egzihaber melkam new asmeletegn...yezelalem hiwoten setegn....medan bemanem yelem...endenebet yetesete sim eyesus kirstos bicha new( yehawriat sera 4÷12)
    Wendemoche ena ehtoche eski Kom belen enaseb...hulet hiwot yelem...besemay neseha yelem...hiwtachen chel anbel...
    Tebareku ewedachualew hulachum...
    Zemenachu yebarek!

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 Před 3 lety +2

    Enamsgnalen enxbkalen ehitachen

  • @assefatamrie9552
    @assefatamrie9552 Před 3 lety

    Ye መፅሐፍ sm man nw?

  • @user-vj8iz9mu7s
    @user-vj8iz9mu7s Před 3 lety

    አሪፍ ቪድዮ ቢሆንም፣ምክንያታችሁንም ባላቅም ነገር ግን ለምን እንዳልጨረሳችሁት አልገባኝም፣መንፈሳዊ ቪድዮን እንደዚህ አጓጉታችሁ አታቋርጡ።

  • @alfa9968
    @alfa9968 Před 3 lety +1

    ትረካ መሰለ እነሱን እያነጋገራችሁ ቢሆን ጥሩ ነው

    • @grandethiopiatours
      @grandethiopiatours Před 3 lety

      ሲጀመር ሙሉ ፎቾዎችን የገዳሙን አድርጉት

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 Před 3 lety

    Alem men abatow gat kahlum ybltal

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 Před 3 lety

    Enamesgnaln be gugut entebekaln

  • @wubristandarge8024
    @wubristandarge8024 Před 3 lety

    ምነኛ እድለኛነሽ

  • @user-sv3fd7et9b
    @user-sv3fd7et9b Před 3 lety

    Man ende aba gorgora gedam
    Botawen bedenb awekewalhu photo lay yalut ayedelu payeletu payeletu gena wotate nachew gedamun be mahandisnet eyagelgelu ehe bicha ayedelem ke gorgora 5 kilometer new man end aba gedam

  • @mat.5211
    @mat.5211 Před 3 lety

    Yigerimal bertitu

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 Před 3 lety

    ድምጽሽ ሲያስጠላ በናትሽ ሌላ ይተርከው

    • @bellav6686
      @bellav6686 Před 3 lety

      Lol you’re so mean my goodness at last make it sweet when you say something 😜

    • @user-kk3on8zx8u
      @user-kk3on8zx8u Před 3 lety

      አይባልም

  • @abelabera8790
    @abelabera8790 Před 3 lety

    What's your source for this fiction and what you said and what you show is not compatible

  • @user-cm8ec7cv1x
    @user-cm8ec7cv1x Před 3 lety

    are telo belu

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 3 lety +1

    ጠቋዮች እደዚሁ እንደ ደነዘዛቹ በወሬ ብቻ እየኖረቹ ታልፍላቹ ቆሻሾች አምላክና ሰይጣን የተመታታባቹ ጨለማዎች ለናተ ከ እ/ር ሰው ነው ዝና ያለው የምትሰግዱለትም አበዛዙ እደዛውም አየቀለዳቹ በመጨረሻ ኑሮአቹ ስደትና ተጨፋጭፋቹ ታልቃላቹ።

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 Před 3 lety +2

      በሽተኛ ምሕረቱን ይስጥሽ

    • @rahellemma3603
      @rahellemma3603 Před 3 lety

      አሜን አሜን

    • @heyablisan4214
      @heyablisan4214 Před 3 lety

      Egtheo mahern kerstose think before you took

    • @tigeayalew6318
      @tigeayalew6318 Před 3 lety +2

      ክክክክክ አሳከኝ ለምን ትፈራላችሁ ኦርቶዶክስ ሲነሳ ያማችሆል እንበዛለን አምላካችን በዚህ ምድር ላይ ሳለህ መከራ አለብህ ተብሎል የኛ ፈተና ፈጣሪ ያሳልፍልናል

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Před 3 lety

      ምህረት ያምጣሎት!
      🙏🙏🙏
      መቼም ይህ ጤነኛ አዕምሮ ካለው አንደበት አይወጣም።
      "ተሳስተዋል" ብለው ቢያምኑ እንኳን እርሶም በመሳደብ እና በእርግማን ጀምረው ፅሁፎን በመጥፎ ምኞት ጨረሱትኮ።
      😔😔😔
      እርግማን ከሠይጣን እንደሆነ ቅዱሳን መፃህፍት ይናገራሉ።
      🤨🤨🤨
      እግዚአብሔር ከሠይጣን ግዞት ነፃ አውጥቶ ለንስሃ ሞት ያብቃን!
      🤲🤲🤲

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 Před 3 lety

    መነኩሴ አተ አይባልም ተራ ባለጌ የመገድ አደር ልጅ

  • @shaikshaik2556
    @shaikshaik2556 Před 3 lety

    Hi

  • @solomonfentaw9881
    @solomonfentaw9881 Před 3 lety

    Hi