የሰባት ቀን ህፃን መቃብር ላይ ተጥሎ ተገኘ!! "ወደሽ አልጣልሽኝም እናቴ ሆይ የት ነሽ??" /ቅዳሜን ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 1,5K

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před 2 lety +198

    ቃልህ ብቻ ሳይሆን ህይወትህ ተፅኖ ፈጣሪ ነው። አንተን የመሰለ ጀግና አሳድጎ ለዚህ ያደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 2 lety +405

    ሰዎች ግን ለምን ህፃናትን እንደሚሰድቡ አላውቅም: ልጅ ሆኜ አንድ የሰፈራችን ነዋሪ የሆነች ሀብታም ነኝ ባይ: እቤታችን መታ ወንድሜን ፈልጋ ስታጣው: እናቴም አባቴም እኔም እየሰማን: የታባቱ ሄደ ይሄ ልቃሚ የድሀ ልጅ ብላን ሄደች: ከዛን ቀን ጀምሮ ( ድህነትን ) ጠላሁት እናቴን አባቴን ያዋረደብኝ ጠላቴ ነው ድህነት: መድሀኒያለም ይመስገን, ያቺ ሴት የህይወት ነዳጅ ሆናኝ ዛሬ ላይ የሮጠ አይደርስብኝም, በእውቀት ሆነ በንብረት:: ደከም ስል ትዝ ትለኛለች ከዛ እንደ ተቀለበ ፈረስ ነው ጉልበቴን ሞልቼ ምነሳው:: ህፃናትን አትስደቡ ለማለት ነው

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 Před 2 lety

      ????? czcams.com/video/148yfemSIyg/video.html

    • @lidya4781
      @lidya4781 Před 2 lety +10

      Yiker yibelat. Ahun yaleshibetin sitay min tilalech? Anchi gin jegna nesh. Andegna nesh.

    • @user-os7xe7yj4b
      @user-os7xe7yj4b Před 2 lety +17

      ልክ ነው ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃላት መናገር ከባድ ነው

    • @jemilatelahun8132
      @jemilatelahun8132 Před 2 lety +6

      አንዳንዴ መጥፎ ሰወች ህይወትን እንደፈንቀይር ይረዱናል

    • @nardoserundas7334
      @nardoserundas7334 Před 2 lety +29

      @@lidya4781 USA ነው የምኖረው እኔን ማየት አትችልም ግን , እናቴን አባቴን ግን , የሷን ንሮ 100 እጥፍ አኖራቸዋለው ከ ቸሩ መድሀኒያለም ቀጥሎ, የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል, የወደቀን ማንሳት ልማዱ ነው🙏🏿

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před 2 lety +246

    ወንጌል ሲገባህ በምንም ችግር ውስጥ ብትሆን ንግግርህ እንዲህ ሞገስ ይታይበታል እየሱስ እንኳን አገኘህ ያገኘህ ጌታ እናትህን ያገናኝህ አሜን

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 Před 2 lety

      ??? czcams.com/video/148yfemSIyg/video.html

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před 2 lety +4

      አሜን ህያው ለሆነው ለዘለዓለም ክብር ይሁን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      @@abebaseyiume8949 አሜን ውዴ ደምሪኝ እህትየዋ

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety

      አሜን.....!!🙏

    • @adugnaborja481
      @adugnaborja481 Před 2 lety

      Ebakathihu a to girum hails yemebalu rufaeal bete kirisitean akababe yemenoru ahun behewot yelelu ligathew negn ehitothe wenidimotje agignugn ebakathihu dewilulign

  • @rosegetachew772
    @rosegetachew772 Před 2 lety +284

    ወንድሜ አነጋገርህ እና አስተሳሰብህ በጣም ብስለት የተሞላው ነው ታሪክህን ሳዳምጥ አስለቀስከኝ የምትፈልጋቸው ቤተሰቦችህን አግኝተህ ደስታክ ሙሉ እንዲሆን ምኞቴ ነው

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 Před 2 lety

      ???? czcams.com/video/148yfemSIyg/video.html

    • @user-wf2sc9in7l
      @user-wf2sc9in7l Před 2 lety +4

      አምላኬ ሆይ ተመስገን እናትና አባት እንደሌላቸው የማትተው አምላክ ስምህ ይክበር ይንገስ ከአንተ ውጭ ማንም የለም ሀሌሉያ ወንድሜ ስለአንተ ህይወት ጌታ ይባረክ ይክበር አሜን።🙏🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety

      አሜን አሜን ሮዝ

    • @SamiraSamira-tm4ce
      @SamiraSamira-tm4ce Před 2 lety

      @@abdulkerimtube5951 aaaaaallllpp000000000000000000000000

  • @eldikassu6790
    @eldikassu6790 Před 2 lety +373

    ኢ ቢ ኤሶች የዘንድሮ ስራችሁ በምድርም በሰማይም ዋጋ አለው የምለውም የለኝ እድሜ ይስጣችሁ

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety

      አሜን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety +1

      የመጨረሻ አሪፍ ነዉ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety +3

      ይቅርታ አርጉልኝና መቃብር ላይ የጣለችኝን እናት የፈለገው ቢሆን አልፈልጋትም ጥንቅር ትበል እንጂ ምን ያለምክንያት ከዚያ አልጣለችውም አባትህ የነሱ ዘመድ መሆን አለበት ዝም ብላ አልጣለችህም ዝም ብለህ ኑሮህን ኑር

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety +1

      ሞኝነት ነው የምትፈልጋችው ኑሮወህን ኑር

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety +1

      አሜን

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +182

    አዉልት ስር የጣለችበት ምክንያት ያዉ ሀዉልቱ እንደምመረቅ አዉቃ ነዉ እናም ሰዉ እንደምያነሳዉ ምን ይታወቃል ስመረቅም ልጁዋን ስያነሱትም እያየች ይሆናል እኮ ጨክና ብቻዉን ጠላዉ ርቃዉ አትሄድም እናት

  • @atwork1712
    @atwork1712 Před rokem +8

    All most all የEBS አፋልጉኝ ፕሮግራም አይቻለሁ ግን እንደዚህ ልጅ በጣም በሳል ሰው አላየሁትም
    እግዚአብሔር አስተካክሎ ቀርጿል

  • @addistube8191
    @addistube8191 Před 2 lety +45

    ልጆች ሁነን አንድ ላይ ነው የተማርነው ግን በፍጹም ይህንን ታሪክህን ዛሬ ነው የሰማሁት ። ልጅ ሆነህ ያ የሚያመር መልክህ ጨዋነትህ በጣም ደብቆት ይሆናል ። ሸበላው ታላቅ ወንድምህንም አንተነህ ገብሬን ሰላም በልልኝ ። በደረስክበት ደረጃም በጣም ኮርቻለሁ ።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደምሪኝ ውዴ ልመልስልሽ

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety

      አዎ እኔምኩራቴ ከመጠን ያለፈ ነው

    • @aminaali5434
      @aminaali5434 Před rokem

      ​@@hayatmeka3271 ኢቱብእደትነዉ መክፈትየሚቻለዉ አሥረዱኘእስቲ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 2 lety +155

    Comment የምታደርጉ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ ለልጁም ለቤተሰቡም መጥፎ ቃላትን መጠቀም ፍፁም ተገቢ አይደለም መልካምምኞታችሁን ብቻ ብታስቀምጡ መልካም ነው በኔ በኩል እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 Před 2 lety +163

    አንተን የመሰለ ቆንጆ የወለደች የታደለች ነች ያው መቃብር ሀውልት ስር ያስቀመጠችህ ያው እንደሚመረቅ ገብቷት ይመስለኛል እግዚአብሔር ከናትህ ያገናኝህ

    • @zuretbeamerica1748
      @zuretbeamerica1748 Před 2 lety

      czcams.com/video/N8F7XQtW-mE/video.html

    • @user-nj8ic9od3j
      @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +11

      በትክክል አዉልቱ እንደምመረቅ እና ሰዉ እንደምያነሳዉ አዉቃ ነዉ

    • @berutkibret1898
      @berutkibret1898 Před 2 lety

      Betekekel westa yalew esu new

    • @Mesu653
      @Mesu653 Před 2 lety +5

      ምን አልባት ከሟች ሃውልትጋ ግንኙነት ቢኖረውስ

    • @Mesu653
      @Mesu653 Před 2 lety +3

      ምን አልባት ከሟች ሃውልትጋ ግንኙነት ቢኖረውስ....💔

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q Před 2 lety +14

    ባለታርክ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ የሚለው መዝሙር ጋበዝኩ ምስክር እውነትም ምስክር ነህ ስጋዊ አባት ባይኖር ዘላለማዊ አባትህ አግኝቶሃል ለዚህም ይክበር ይመስገን ጌታ!!!

  • @apka4160
    @apka4160 Před rokem +12

    እንተ ጀግና ነህ ጌታ የመርጠህ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል እናትህ አባትህን ያገናኝህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @astertadessa5041
    @astertadessa5041 Před 2 lety +144

    ይህቺ እናት የሀዘንቶቹ ቤተሰብ ትሆናለች ምስክር ቀና እውነት ክርስቲን ነህ ጥሩ ምስክርነት ያለህ የታመንከው ጌታ ከወላጆችህ ያገናኘህ ተባረክ ዘመንህ አገልግሎትህ በተሰብህ የተባረከ ይሁንህ!!!

    • @fitsumgulilat2405
      @fitsumgulilat2405 Před 2 lety

      Tikikil

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před 2 lety +3

      በትክክል ይህች እናት ከሩቅ አትመጣም ገና በሃኪም አልተረጋገጠም በአካባቢው ያሉ አዋላጆች ወይም የጤና ጣቢያ አንድ እንኳ በህይወት ቢኖር የሚያውቅ ካለ እግዚአብሔር በህይወት ኖረው ያገናኘው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety +3

      በትክክል እኔም እንደሱ ነዉ የሚሰማኝ

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety +1

      Enam endesu new yetereterkut mknatu yemimetubetn seatna qen awqalechu gunugnunet ynoratal kenesugar

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 Před 2 lety

      ትክክል

  • @bettybetty5064
    @bettybetty5064 Před 2 lety +91

    የእግዚአብሔር ቃል ሙላቱ ሞገሱ ህይወትህ ፍፁም ተሰርቷል በሚገርም ሁኔታ ግን እሄ የታመንከው ጌታ ይረዳሀል ፀጋው ይብዛልህ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 2 lety +35

    የኔ አባት ችግርን ተቋቁመህ ለዚህ መድረስ ክብር ነው
    እግዚአብሔር የመረጠህ ብላቴና የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠበቅህ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @user-ry5eg9fw4f
      @user-ry5eg9fw4f Před 3 měsíci

      የኔአባት ችግርን ተቋቁመህ ለዚህ መደረስህክብርነው እግዚአብሔር የመረጠህብላቴና የድንግል ማርያም ልጅይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @sabahailu1574
    @sabahailu1574 Před 2 lety +20

    ይህ ኢየሱስ እኔዴት ድንቅ ነው። ለኔም በልጅነት በሞት ያጣዋቸውን አባትና እናት ምትክ ሆኖ አሳድጎ በህይወት አኑሮ ዛሬም እኔ ያራት ልጆች እናት አድርጎኛል እረ ይህ ኢየሱስ ይለያል።

  • @buzygebeyehu6223
    @buzygebeyehu6223 Před 2 lety +122

    እውነት ነው ፓስተሪ የጠለቀውን ስብራት ብርቱ የሆነውን የህይወት ጨለማ ጌታ እየሱስ ብርሀን ያደርጋል የልብንም ስብራት ይፈውሳል ለዚህም ህያው ምስክር ምስክር ራሱ ነው እንወድሀለን ፓስተር 🙏🙏🙏

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 Před 2 lety +182

    ወድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ እኔ ግን እያለቀስኩ ነው የሰማውህ😭😭

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Před 2 lety +16

    አሜን አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ጌታ እየሱስ ከእናትህ ያገናኝህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +7

    ዮኒ ጥሩ ልብ ያለህ ሰው ነህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይባርክ ልብህን እግዚአብሔር ይንገስበት

  • @tigibekele3761
    @tigibekele3761 Před 2 lety +49

    ኡፈይ የኔ ወንድም አነጋገሩ ደሥ ሢል ጥንካሬህ ቅንነትህ ገራሚ ነው አምላክ ይርዳህ አንተ አገልጋይ እንደሆንክ እሱ ደሞ ክፍተትህን ይሙላልህ

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Před 2 lety +45

    ወላሂ አልቅሸየይወጣእባ በልቤ ሲፈስይታወቀኛል እጅግልብይነካል ጥንካረረዉን አስተዋይኘቱን ሣላደቀዉ አላልፍም 😭 ደስየሚለዉ ግንሂወቱተቀይሮ ልጆች አፍርቶ በጣምደስአለኝ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 2 lety +15

    የዛሬ ማንነቱን የገለፀበት መንገድ ይገርማል🥰🥰ፈጣሪ ከወላጆችህ እንዲያገናኝህ ምኞቴ ነው🙏ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ🙏

  • @hanawakjira2451
    @hanawakjira2451 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እንደዚህ አይነት ሰው አላየሁም የእውነት እግዚአብሔር የገባህ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před 2 lety +22

    ከዚህ በላይ ወንጌል ኬት ይገኛል እንኮን ጌታ እረዳህ

  • @Selam694
    @Selam694 Před 2 lety +204

    ሰው ግን ይገርማል , ውዳቂ , መድረሻቢስ ብለው ሲሳደቡ የነበሩ ሰዎች : ልጆቻችን ነገ ምን ላይ ይወድቁ ይሆን ብለው ግፍ እንኳን አለመፍራታቸው ይገርመኛል :: ዛሬ የእነሱ ልጆች ምን ላይ ደርሰው ይሆን ? ልጆቹስ ሲሳደቡ የነበሩት ዛሬ ምን ላይ ናቸው ? እግ/ር ምህረት ያድርግላቸው :: ወላጆች ግፍን ቢፈሩ ጥሩ ነው : ለልጆች መከራን ማውረስ ነው :: የእግ/ር ቃል " ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል " ክፉ ዘርተን መልክም አንጠብቅ ከእግ/ር !!!

    • @sinaa6939
      @sinaa6939 Před 2 lety +2

      ሓበሻ ነገ በኔ ቢደርስ አይልም ሰብአዊነት ቢሰማን ከምናቀው ያለአዋቂነታችን ብዛቱ መቼ ይሆን ፈርሓ እግዚአብሔር የሚኖረን

    • @wintakinfe5935
      @wintakinfe5935 Před 2 lety +1

      Beza lay yenegrut setyo edet edanadedugn asadagiwochu yalegrut edaygoda blew new gize eyetebku yhonal

    • @Selam694
      @Selam694 Před 2 lety +7

      @@sinaa6939 ትክክል ነሽ የኔ እህት:: ለዚህ ይመስለኛል ከትውልድ ወደ ትውልድ ከችግር, ከጦርነት, ከመከራ, ከስደት አልላቀቅ ያልነው :: አያቶቻችን የሰሩት , አባት , እናቶቻችን የሰሩት , እኛም አሁን የምንሰራው , ደግሞ ለልጆቻችን እያለ ይቀጥልል :: እግ/ር የልባችን አይን ይክፈትልን ለሁላችንም ከራሴ ጭምር 🙏

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 Před 2 lety +1

      ታድያ ይሄ ሁሉ,ግፍ ይሄ ሁሉ,ሥቃይ በኢትዮጵያ ላይ የምናየው የዚሕ ውጤት ነው ስንት ፀሎት እየተፀለየ አሁንም ቢሆን,መማር አለብን የሐይማኖት,አባቶች,ሕዝብን ማስተማር አለባቸው

    • @trhastekle2543
      @trhastekle2543 Před 2 lety +3

      እውነት ነው ሴትየዋስ ቢሆን ምን አፎቸውን በላቸው ለመንገር የቸኮሉት በዛ እድሜው ውይ ውይ እግዚአብሔር ን አይፈሩም🤔

  • @alem502
    @alem502 Před 2 lety +8

    አቤት እግዚአብሔር የማያሳልፈው ነገር የለም ደሞ ንግሩለይ ሞገስ አለው ደስየሚል ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ እድለኛ ሰው ነህ 😭♥️♥️♥️🙏

  • @rahelworku8286
    @rahelworku8286 Před 2 lety +15

    እጅግ በጣም የሚገርም ምስክርነት🙏
    እግዛብሄርን ማወቅ ማስተዋል እና ማትረፍ እንደሆነ ባንተ ታዬ ያሳደገህ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ🙏🙏

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 2 lety +63

    የተጨነቀች ነፍስን በደስታ ይካሳት ያረብ ትረፊ ያላት #ነፍስ ቤተሠብን ማጣት በጣም ከባድ ነው ከእናትህ ከቤተሠቦችህ ጋ ይቀላቅልህ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety +46

    1 ነኝ 😭😭😭 ወንድሜ እኔን😭😭ወንድሜ...!! አሜን አሜን አሜን የኔ ህመም ኡህ.....! ትክክል የኔ ጌታ ትክክል እዉነት ነው ወንድሜ አይዞህ ይሳካል😭😭😭😭 ኮራሁብህ ወንድሜ የኔ ጨዋ ተባረክልኝ!!! አሜን ፀጋውን ያብዛልኝ የ ወንድሜን!!! ምስክርዬ እወድሀለሁ!! ❤ የኔ ጨዋ የማዬ ህልሜን አደራ የበሉ ናቸው:: ድንቅ እና ብርቱ ጠንካራ ነህ!! ጌታ ጥሩ እናቶች ሁሌ እንዲያገጥሙህ አዘጋጅቶልሀል ተመስገን!!🙏ሀሉንም እንደምታከብር ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን!!
    EBS እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +5

    ወንድማችን ምስክር ስምህን ምስክር ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ለራሱ ህያዉነት ምስክር ነህ ታድለህ እግዚአብሔር በጣም ይወድሀል እግዚአብሔርን የምንወድ እንወድሀለን

  • @emuzakiremuzakir5306
    @emuzakiremuzakir5306 Před rokem +7

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ብስለት ያለው ልጅ ነው አላህ ያስገኝለት እናት አባቱን

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +39

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እናትህ ተገኝታ ደስታህን ለማየት ያብቃህ በጣም ጠንካራ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety +1

      አሜን በፀሎት አስቡት

    • @felekechzewude2621
      @felekechzewude2621 Před 2 lety

      Misikir enatihi tkida yetekadechibet beteseb layi yetalechi yimeslegnal kalihone degimio eziya sewochi metewu enidemiyanesuhi sileterdach yimeslegnal neger gin ke enatim je abatimi belay honor yasadegehi Geta Eyesus yiredahal

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 Před 2 lety +83

    አላህ በሰላም ያገናኝህ እች ሰዉ ሐዉልቱ እንደምመረቅ አስረግጣ የምታዉቅ ሰዉ ናት

  • @user-cu1qe2dh3k
    @user-cu1qe2dh3k Před 2 lety +5

    አንተ ብርቱ ፅኑ ሀያል ሰው ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መልካም ነገሮች ይግጠምህ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾😭😭😭😭
    በለቅሶ ነው የጨረስኩት !! እንተ ለስው ልጆች እቅም ነህ 😭

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 2 lety +45

    እንደኔ ግምት የቤተሰቡ አባል የሆነች ሴት ናት ሌላ ሴትሀዉልት ምረቃ መኖሩን አስባ እዚያ አታስቀምጥም ስለዚህ በህይወት ካለች ልጇን ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባታል ልጁ ግን በጣም ደስ የሚል አስተዋይ ነዉ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 2 lety +4

      በጣም ይገርምሻል የእኔም አሳብ ነው።

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 2 lety +1

      Arif eyeta nw

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      @@user-ex9vv5ub7x በጣም ግን ምን ቢገጥማት ነው መቃብር ጋ የጣለችው

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety

      ትክክል

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 Před 2 lety

      የሰዎች ሰራተኛም ቤተሰብም ልትሆን ትችላለች ተደፍራም ሊሆን ይችላል።

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Před rokem +7

    እማዬ ኪዳነ ምህረት እንዳው እናቱን አገናኝው እናት እኮ አለም ናት😥😥😥 ልጁ ግን ብሩክ ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ብሩክ ያድርግህ ያኑርህ እውነት ነው እግዚአብሔር ያላላማ አያመጣም እግዚአብሔር እውነት ነው

  • @yodittefera2798
    @yodittefera2798 Před 2 lety +21

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ።ከቅን ልብ ውስጥ የሚወጣ ለብዙዋች የሚተርፍ ፍቅርና እርህራሄ በማስተዋልና በጥበብ የተሞላ ማንነት የሰው ልብን ሰብሮ የሚገባ ይቅር ባይነት ካንተ ወደ ብዙዋች ይፈሳል ይሄ ሁሉ ግን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ከተነካካ ተጠግቶ የአባትነት ፍቅሩን ከሚያጣጥም በቀር በሁሉ ሰው ልብ አይገኝምና እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገህ ጌታ ይባረክ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ በቀረው ዘመንህ እግዚአብሔር በፊቱ መልካም የሆነውን ያድርግልህ ተባረክ።

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 Před 2 lety +30

    ወይ ዘንድሮ አይናችን እኮ በለቅሶ ሊጠፋነው የስንቱ ቤት የተዳፈነ እሳት የሆነ የእናት እጦት ቤተሰብ አለማወቅ 😥😥😥😭😭እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አለም

  • @tube2790
    @tube2790 Před 2 lety +21

    አይ እናት ይሄኔ የደረሰባትን ማን ያውቃል❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xg6oj2jg1g
    @user-xg6oj2jg1g Před 2 lety +5

    ወንድሜ እናትም አምጣ የወለደችውን ልጅ ትረሳለች የማይረሳ ጌታ አሳድጎ ለወግ አብቅቶሃል የሚገርም መረዳት ነው ያለህ ኢትዬጽያ ስመጣ ባገኝህ ደስታዬ ወደር የለውም ትንሽ ወንድም ብትሆነኝ ደስ ይለኛል የትንንሽ ህፃናት ልጆች እናት ነኝ ጌታ ይረዳኛል ይዥችው ሃገሬ መጣለሁ ተባረክ

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 Před 2 lety +13

    የምናልፍበት መንግድ ሁሉ የዚህ ልጅ ምስክርነት ለኛ ትልቅ ብረታረት ነው።

  • @galanewaratullama9267
    @galanewaratullama9267 Před 2 lety +4

    ይህን ታርክ በእንባ ነው ስሰማ ይቆየሁት:: ጌታ የወደደው ያሳደገህ ልጅ በመሆንክ ክብርናምስጋና ለኣምላካችን ይሁን ::
    እናትህ ልቧ እየቆስለ እያለቀስችና እያነባች እዝያ አድርጋህ የሄደችው ምናልባት እንደመስለኝ የሃውልት ምረቃውን የምታውቅና ቀኑንም ጭምር የስማች መሆኗ አልጠራጠርም ምክንያቱም እዝያ ስከፍቱ በእርግጥኝነት ስው እንደምያገኝህና እንደምያነሱህ ስለምታውቅ እዝያ ኣደረገችህ:: ምናልባት ያስቀመጠችው ያን ጥዋት በለልት ወጥታ ልሆን ይችላል::
    እኔ እናት ነኝ: በስቶች ላይ የምደርስና በኣገራችን ህብረተሰብ ያለው ጫና support ማጣት ብዙ ነገሮች አሉ:: እሷ ግን ማሳደግ ባትችልም የነበረችበትን ሁኔታ ባናውቅም : ልጇ እንድሞት ስላልፈለገች ነው እዝያ የወስደችው ብየ ኣምናለሁ::
    ጌታ ኣሁንም ከመቃብሪ በላይ ነው: አንቴንም የጠራህ ለሎች ብርሃን እንድትሆንነው::
    በይቅርታም biological parentsህን ስለጠራሃቸው ተባረክ ምስትና ልጆችህም ይባረኩ::መልካም ቅን ስውና ኣባት ባል ስለሆንክ ጌታ ይክበር::እድመህን ሁሉ ተባረክ ለስዎች ሁሉ መብሪት ንህና ሁሌ ኩራዝህ ሙሉ ይሁን::
    Please ስዎች ምንም ሳታዉቁ ኣትፍረዱ:: አንችም እናት ይህንን ካየሽ ያለምንም መሸማቀቅ ኣግኝኛቸው ላንችምመዳንነው::
    እናንተም ኤኤሶች ብዙ ኣስደናቅ Program ሞችን ስለምታመጡና የብዙ ስዎችን ህይወት ስለቀየራችሁ ግታ ይባርካችሁ በርቱ::

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር ይርዳን አዎን ብዙ እህቶች ቤተሰብን በመፍራት አድርገውታል፣ አፍነውም ይይዙታል፣ ችግርም ለበጎ ነው የሚል ልብ ይስጠን ይህን የመሰለ በሳል ልጅ ስንቱ ልብ ውስጥ ገባህ

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Před rokem +12

    እናቱን አገኘ ይሆን😢😢?በጉጉት ነው ምጠብቀው የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት የጌታ ጥበቃ ይብዛላችሁ❤❤

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +7

    እስከዛሬ የረዳህ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር እናትና ቤተሰቦችን እንደሚገናኝህ እምነት አለኝ 🙏ተባረክ እንዲ በሰው ሁሉ ፊት ያከበርከው ጌታ አሁንም ከፍ ያርግህ ብሩክ ነህ ያባቴ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @hanaserda3545
    @hanaserda3545 Před 2 lety +5

    ስለእናትህ የተረዳሀው መረዳት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን!!!የ እግዚአብሔርን የማያልቅ ቸርነት፣ ደግነት፣ ትልቅነት ፣ በአንተ ውስጥ አየሁት ተባረክ !!! እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 2 lety +29

    ወንድማችን ከመላው ቤተሰብህ ሁሉ ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @biniyammebratu507
    @biniyammebratu507 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከትቢያ ያነሳል ወንድሜ ከቤተሰብ ጋር አድገው አንተ ያለህን ስርዓት የሌላቸው ስንት አሉ መሰለህ እግዚአብሔር ካልረዳህ በስተቀር እንዳንተ መሆን አይቻልም ስላንተ አልቅሻለሁ እሱ ይርዳህ ከእናትህ ያገናኝህ።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 2 lety +19

    የ ናዝሬቱ እየሱስ ጌታ ነው እናት እና አባቴ እረሱኝ አንተ ግን ወደድከኝ እንዳለ ዳዊት አንተ የጌታ ልጅ ብሩክ ነህ እናት እና አባት የሚሆን ጌታ እንኳን አገኘህ ልጆችህ ይባረኩ ከ ሞትም የተረፍከው ለ ምክንያት ነው ድሮም ለ እናት እና አባትህ አልተወለድክም ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před 2 lety +3

    የሚገርምህ ግን ምስክርዬ እናትህ ጎበዝ ነች ሰው እንዲያገኝህና እንዲያሳድግህ ነው ያስቀመጠችህ በሩቅም እያየች ሊሆንም ይችል ነበር እርግጠኛ ነኝ እያለቀሰች በሩቁ እንደሸኘችህ ለእግዚአብሔር አደራ ብላው ነው ለዚህ ነው እዚህ የደረስከው የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ክብሩን እሱ ይውሰድ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +22

    በእርግጠኝነት እናቱ እናቱ የሀውልት ምርቃቱን የምታውቅ የቅርብ ሰው ናት በሂወት ካለች እና ታሪኳን ለሌሎች ልጆቿ ነግራ ከሆነ ትገኛለች እግዚአብሔር ይርዳህ የአንተን ጥንካሬ ግን አለማድነቅ አልችልም የእውነት የሂወት መንገድ ትርጉሙ የገባህ በተግባር የኖርክ ሰው ነህ

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety

      ትክክል

    • @Mesu653
      @Mesu653 Před 2 lety +1

      ምን አልባት ከሟች ሃውልትጋ ግንኙነት ቢኖረውስ በምርቃቱ ቀን ያለ ምክንያት አታኖረውም
      የኔም እሳቤነው

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Před 2 lety

      @@Mesu653 inem idaza new masibew

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 2 lety +50

    ፕሮቴስታንት ነው ከአነጋገሩ ያስታውቃል ።
    ያመንከው ጌታ እናትህንም ያገናኝሐል አምናለሁ 🥰❤️👈🙏

    • @asarq1saraw885
      @asarq1saraw885 Před 2 lety

      ጌታይባርክ ብሩክ ሁንን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 Před 2 lety

      @@abdulkerimtube5951 metan

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Před 2 lety

      Bemin awekishe kkkkkk yiham lenante asikeyame gibatinet tetekemubet kezi atalifum

  • @tadilaanilye9838
    @tadilaanilye9838 Před 2 lety +9

    ንግግርህ ሁሉ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር እንደሆነ ይመሰክራል ደጋግሚ ብሰማው አልጠገብሁም እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል የታመንከው የተከተልከው ጌታ እየሱስ እንኳን እረዳህ ደግሞ እናትህን ለማግኘት ያብቃህ

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 2 lety +19

    ልጅ የምታሳድጉ ሰዎች እባካችሁ እየነገራችሁ አሳድጉ ምንም ማለት አይደለም ከውጪ ሲሰማ በጣም ያማል

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 Před 2 lety +25

    ስላንተ እግዚሐብሔርን አመሰገንኩ ጌታ ውብ አድርጎ ማንነትህን አንደበትህን ህይወትህን ሰርቶታል ጌታ ይባረክ

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 Před 2 lety

      ???? czcams.com/video/148yfemSIyg/video.html

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @genetdegaga8081
    @genetdegaga8081 Před 2 lety +11

    እስቲ የራሴን ግምት ላንሳ እናቱ በወጣትነት ሳታገባ እቤት አርግዛ በድብቅ የወለደች ይመስለኛል።ማህበረሰባችን ከባድ ነዉ እንኳንስ ያኔ አሁንም ቢሆን ሳያገቡ መዉለድን አይቀበልም።ሌላዉ ልጁ እዚያ መጣል የታሰበበት ነዉ የሀዉልቱ ምርቃት ላይ ጨርቁ እንደሚገለጥ ታዉቆና ዘመዳቸዉ የሞተባቸዉም ሰዎች ምትክ አገኘን ብለዉ በፍቅር እንዲያሳድጉት ይመስለኛል።ይህ ዕቅድ የትልቅ ሰዉ ምክርም ይኖርበታል።በበሳል አዕምሮ የታሰበ ይመስለኛል።ሂደቱንም ይከታተሉታል ብዬ አስባለሁ።እሱ ግን "እናቴ ለምን ጣለችኝ ብዬ ሳስብ" ሲል ሳግ ሲተናነቀዉ በጣም ነዉ አንጀቴን የበላኝ።እንደግምቴ ወላጅ እናቱ በጣም ልጅ አንደምትሆን እገምታለሁ አሁን ላይ ከሷ በላይ አማካሪ ይኖራታል ብዬ እንዳሰብኩት እነሱ እንቅልፍ እንደማይኖራቸዉ አስባለሁ።ለማንኛዉም አምላክ ይርዳህ።

    • @hallubekkele9841
      @hallubekkele9841 Před 2 lety

      ምንም ቢሆን እንዴት ህፃን ልጅ መቃብር ላይ በሌሊት ይጣላል?

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 2 lety +8

    በዚ ዘመን ግን ይህን እያዩ እየወለዱ የሚጥሉ ብዙ መማር አለባቸው ልጅ ከተወለደ ቢከፋም ቢደላም ያልፋል ልጃችንን እናሳድግ የዘላለም ፀፀት 😓 ወንድሜ ፈጣሪ ያገናኝህ❤🙏

    • @fgui789
      @fgui789 Před 11 měsíci

      ትክክል😢😢😢😢

  • @user-xt8xf6hv1h
    @user-xt8xf6hv1h Před 2 lety +14

    ዋው ውውው ብዙ ተመሳሳይ ታሪኮችን በEbs በየሳምንቱ እከታትላለሁ የዚህ ልጅ ታሪክ ደግሞ እግዛብሄር መንፈስ የተሞላበት ነው በርግጥ ብዙ የሂውት መቃወስ ውስጥ አልፋል ግን መጨረሻው እግዛብሄር አጽናንቶታል:: ደስ ይላል!!!

  • @ahbusiness486
    @ahbusiness486 Před 2 lety +6

    የሙሴን ታሪክ አስታወስከኝ። እ/ር ባንተ ላይ አላማ አለው። እንደ እ/ር ፍቃድ መሻትህ ሁሉ ይሟላልህ።

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před 2 lety +9

    አቤት እግዚአብሔር ታሪክን መቀየር ያውቅበታል ጎበዝ ጀግና ነህ

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 Před 2 lety +6

    ሜስዬ ተባረክልኝ በእውነት ካንተ ሕይወት እጅግ በጣም ብዙ ነገር ትውልዱ መማር ይችላል ደግሞሞ ተምረናል እየተማርንም ነው።🙏እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ሁል ጊዜ የተባረከ ይሁን🙏🙏

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 Před 2 lety +33

    ፈጣሪ ይርዳህ መጠርጠር ጥሩ ነው እናትዬው ከሟቹ ጋር ድብቅ ግንኙነት ይኖራት ይሆን? ቤተሰብ አንስቶ እንዲያሳድገው ፈልጋ

    • @eskhel2671
      @eskhel2671 Před 2 lety +3

      እኔም ምናልባት ሊሆን ይችላል ብዬ ያስብኩት ሀሳብ ነው 😔😔😔

  • @ameleworkdesta7861
    @ameleworkdesta7861 Před 2 lety +4

    ካፍህ ማር ጠብ ይላል! አግዚአብሔር ኅያል ነው! ብርታትህ የሊላ ስው ታሪክ ይምትትርክ ነው ይምትምስል 💟 አስተዋይ አና ብርቱ ስው ነህ! አሳዳጊህን አግዚአብሔር ከ ድጋጎቹ ጎን ያስቀምጥ 🙏

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety

      አመል እንባዬን አመጣሽው እኔም በእማዬ ህልሜ ስላደኩ
      አሜን እናመሰግናለን!!

  • @user-kx1if8oh9d
    @user-kx1if8oh9d Před 2 lety +2

    ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ዜና ይስማ የአባቴ ጀግና ተባረክ ጌታ በሁሉም መልካም ነው ስሙ ይባርክ

  • @bezamengistu8344
    @bezamengistu8344 Před 2 lety +3

    የእ /ር ቃል በውሥጥ በሙላት ሢኖር ማንነቱ እንጂ ማንነታችን አይገለጥምበ ቤተ እምነቶች ተከታዮቻቹሁን የእ/ር ቃል አሥተምር ሥበኩ ወንድማችን ፈጣሪ እንካን እረዳህ ያገዘህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-sc8im3bb4o
    @user-sc8im3bb4o Před 2 lety +5

    እውነት ነው ወንድሜ እናት👩‍🍼 ያለምንም አስገዳጅ ሁኔታ ልጅዋን አትተውም 😭😭😭ይሄኔ እስኪያነሱህ ከሩቅ ሆና አይታሀለች😭 ሰው እጅ እስክትገባ ከአውሬ ጠብቃህ ይሆናል ቦታውን የመረጠችው ቶሎ ሰው እንዲያነሳ ይሆናል 😭 በህይወት ኑራ እንድታገኛት እመኛለው ❤🙏ፈጣሪ ቤተሰብህን ይባርክልህ ❤🙏

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 2 lety +3

    ምስክርዬ አንተ እኮ ከናትም ከአባትም በላይ የሆነ ጌታ አለክ ደግሞ ታገኛለህ ጌታ ይርዳሀል

  • @rb2782
    @rb2782 Před 2 lety +12

    ዋው ምን አይነት ሞጎስ ነው በልጁ ላይ እግዚአብሔር ያፈሰሰው፡ ሲያወራ ቢያድር ራሱ አይጠገብም አስተሳሰብህ በጣም ደስ ይላል እውነትም ለቡዙዎች መጽናኛ አድርጎሃል፡ ልጆጁ ራሱ ሲያምሩ ራሱን ነው ሚመስሉት፡ ቀሪ ዘመናቹ የደስታ የፍስሃ ያድርግልህ ከነ ቤተሰቦችህ፡

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 2 lety

      አዎ መክሊትዬ ትክክል ብለሻል

    • @myownoasis
      @myownoasis Před 2 lety +1

      He is Super orator and has excellent spirit. We can't wait to see his reunion

  • @fasikadesalegn9012
    @fasikadesalegn9012 Před 2 lety +1

    እናት እዉነት ናት አባት እምነት ነዉ ይባል የል አባት የሚባዉ አጠገቧ ቢኖር እናት ይህ ባልወሰነች ነበር ተባረክ ፡፡፡፡

  • @50m26
    @50m26 Před 2 lety +5

    ፓስተሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ አንተ ነህ ጌታ የነሳህን ትልቁን ነገር ትተክ በሰጠክ ትንሹ የምታመሰግን ዘመንህ ይባረክ

  • @makbelzerihun2329
    @makbelzerihun2329 Před 2 lety +6

    ያለፍክበትን መንገድ የገለፁክበት መንገድ ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @endalk269
    @endalk269 Před 2 lety +6

    እምነትህና በራስ መተማመንህ ለተቸገሩ እንደሚያበረታ እንጂ ለራሱ ፍላጎት እንደሚቃትት አይደለም:: 🙏ፈጣሪ ፍለጋህን ያሳካልህ::

  • @rahelcherinet2909
    @rahelcherinet2909 Před 2 lety +4

    ምስክር ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የሚገርም ምስክርነት ነው ይህ የብዙ ሰዎች ህይወትን ይታደጋል

  • @ahmdhussein159
    @ahmdhussein159 Před 2 lety +4

    እግዛቤር የረዳህ ሰው ነህ
    እውነት ነው በአላማ የፈጠረክ ሰው ነህ ተባረክ

  • @user-oc8fh1tc1y
    @user-oc8fh1tc1y Před 2 lety +19

    የእመቤቴ ተአምር ወይኔ የማርያም አራስ ገና ደም እኮ ነው ወይኔ ማደግክ እዚህ መድረስክ

  • @tube5209
    @tube5209 Před 2 lety +4

    እናት ልጅዋን ስትጥል ሀዘንዋ እጅግ ጥልቅ ነዉ ዘመንዋን በሃዘን ነዉ የምታሳልፈው ስትበላ ስተኛዬ መቼም ከሀዘን አትወጣም ክብር ለእናቶች

    • @abeld100
      @abeld100 Před 2 lety

      ወንጀለኛ እናቶችን ክብር ምናምን እያላችሁ አታቆለጳብሱ :: ከወለድሽ የማሳደግ ግዴታ አለብሽ ካልሆነ አትውለጂ:: በየመቃብሩ እይጣሉ እየሄዱ ክብር ለእናቶች እያላችሁ አታበረታቱ :: ስንት ሕፃናቶች ታሪካቸው ተዳፍኖ እንደቀረ መገመት ይቻላል

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 Před 2 lety +10

    መዝሙር 19 (Psalms)
    8፤ የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።❤❤❤አሜን ዮናስ &ተባርኩ ❤❤

    • @kidistyosi6954
      @kidistyosi6954 Před 2 lety

      ወይ ጌታ አንተ እኮ የእውነት አባት ነህ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @eliasbrhane9800
    @eliasbrhane9800 Před 2 lety +25

    Forgiveness is a living testimony to heal a body. This Guy is a teacher of forgiveness. You are already blessed.

  • @edengebre1423
    @edengebre1423 Před 2 lety +16

    I normally cry my eyes out every time I watch these kind of stories, but today when I heard your story I didn’t cry, I was just admiring how you accepted it positively. You are an inspiration for a lot of us. Forgiveness is the best gift you could ever give to yourself.

  • @astereshete622
    @astereshete622 Před 2 lety +9

    ፈጣሪ አምላክ እናት እና አባትህን ለመገናኘት ፈቃዱ ይሁን።

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 Před 2 lety +21

    ድንቅ ታሪክ አብዝቶ ይባርክህ ብዞዋቻችን ብዙ እንማራለን

    • @zuretbeamerica1748
      @zuretbeamerica1748 Před 2 lety

      czcams.com/video/N8F7XQtW-mE/video.html

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 2 lety +10

    ዋው በጣም የሚገርም ታሪክ እና ድንቅ ልጅ ነህ አምናለሁ ጌታ እየሱስ በቅርቡ ከእናት እና ከአባትህ ጋር አገናኝቶን በደስታ አብረን እንፈነድቃለን እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦችህ ጉልበት እና ድፍረት ይሁናቸው።

  • @helinayirga3747
    @helinayirga3747 Před 2 lety +2

    ያአባቴ ብሩክ ፣በህይወት ታሪክህ ልቤ ተነክቶአል ግን ደግሞ የእግዚያብሄርን መመልካምነት ፣ባአንተላይ ያለውን አላማ ሳይ ጌታን አመስግኛለሁ ። የአሰብከው እንዲሳካ እፀልያለሁ 🙏🙏🙏

  • @shewayenegash9556
    @shewayenegash9556 Před 2 lety +1

    ኢቢኤስ የሚገርም የተቀደሰ ፕሮግራም ለተጨነቁት እረፍት የሚሆን በዚህ ዘመን ልጅ ለሚጥሉ ማስተማሪያ የሚሆን ጎበዞች በጣም የተካናችሁ ፕሮግራም መሪዎች ተባረኩ በእውነት ተጥለናል ለሚሉት እነሱ ብቻ እንዳልሆኑ ከመከራ የተነሳ እንደሙሴ ብዙ የተጣሉ ልጆች እንዳሉ ግን በእነሱውስጥ እግዚአብሔር ትልቅ አላማ እንዳለው ማሳያ ነው
    የሙሴ ታሪክ ነው ሕፃናትን ከሚጨርስ ከፈርኦን ቁጣ የተነሳ የሙሴ እናት ልትሸሽገው ባለመቻልዋ ህፃኑን ሙሴን በጨርቅ ጠቅልላ በቅርጫውስጥ አድርጋ በባህር ጣለችው ባሕሩም አንሳፈፈው የፈርእንም ልጅ ልትታጠብ ወደባህር ስትመጣ በቅርጫው ውስጥ መልከመልካም ሕፃን አየች ወስዳም ሙሴን እንደልጅዋ በጠላት ቤት በፈርኦን ቤት በእንክብካቤ አደገ የሙሴ ማንነት ግን ሲገለጥ የተጣለ ሳይሆን እግዚአብሔር ከመረጣቸው ከአብርሃም ልጅ ከይሳቅ ልጅ ከያእቆብ ከሌዊ ነገድ ፈጣሪን ቀርበው እዲያገለግሉ ከታጩት ከእስራኤል ነገድ ከሊቀካህናት ወገን ነበር እንደዚህ ነው የብዙዎች የተጣሉ ሰዎች ታሪክ

  • @NADC2024
    @NADC2024 Před 2 lety +18

    Yene wendim God bless you 🙏 I'm crying but I'm proud of you, be strong God is with you

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +7

    እዉነትም ጌታ ደረሰልህ ከባድ ሁነታ ነዉ ዮኒ አልቅሴ አስለቀስከኝ

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Před 2 lety +2

    ወንድሜ የጌታ ልጅ ስለሆንክ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄንን ሁሉ ጥንካሬ ያስገኘህ እርሱ ስለሆነ አብዝቶ የባርክህ

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c Před 2 lety +4

    የኢትዩ እናቶች ወረኞች ናቸው !! ለሁሉም ግዜ እለው እግዚእብሄር የወደቁትን ያነሳል !! የኢትዩ ልጁች እንዲህ ያሉትን ልጆች ክመሳደብ ቢቆጠቡ እስተዳደግ ወሳኝ ነው !!! ድሮ ግብሩገብ ይስጥ ነበር በትምህርት ቤት እሁን ግን ተማሪዋች ልቅ ተሳዳቢ ዘሞች ሱሱኛ ስይጣን እምላኪ ጌይ እና ሌዝቢያን ተክታይ ትውልድ ሆኖእል ትውልዱ ግብረገብ ለኢትዩ ወጣት ይስፈልጋል !!! እንኮን እግዚእብሄር እረዳህ !! ክብር ለስሙ ይሁን !! እንዲህ እይነት ልጆች ትልቅ ደረጃ ይደርሳል !!! ተባረክ ምስክር !! Thank you ebs !!!!! From Maryland USA !!!

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z Před 2 lety

      እውነት ነው ግብረገብ መማር አለበት

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 2 lety

      እናቶች ላይ መፍረድ ይከብዳል ነውረኛ ።

    • @user-gf5yn9yz9c
      @user-gf5yn9yz9c Před 2 lety

      ነውረኞ እንቺ ነሽ እውነት ሲነገር የማትወጂ ውትፍትፍ !!! እፍቸው ለክት የለውም የሚባለውና የማይባለውን እያቁም በየወህነት እየተባለ ብዙ ያጠፋሉ ባህል ውይ እውቀት ማነስ መልሱን ለራስሽ !!!!! ?

  • @hirut8456
    @hirut8456 Před 2 lety +26

    አይዞክ ያመንከው ጌታ አአያሳፍርክም

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Před měsícem +1

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ እሰይይይይይይ እሰይይይይይይ ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እንኳን ለክርስቶስ ሆንክ የኔ ውድ❤❤❤❤😢😢😢

  • @dididiro926
    @dididiro926 Před 2 lety +4

    እንኳን ተወለድክልን! ምንም እንኳን ብትቸገር፣ ብትሰቃይም ሁሉንም በእግዚያብሔር ቸርነት አልፈክ ለሌሎች እኔን ጨምሮ በረከታችን ሆነካል።እንኳን ተወለድክልን!!! ለዚህ ያደረሰክ የታመንክለት፣ በታማኝነት የምታገለግለው አምላክ እናትክንም ያገናኝካል! አምናለው!

  • @nuramohammed2101
    @nuramohammed2101 Před rokem +4

    ውይ የዚህ ልጅ ቤተሰቦች ተገኝተው ይሆን ?

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 2 lety +17

    ምን አልባት ከሟች ቤተስብ ውስጥ ትሆናለች ምንአልባት የአቶ ገብሬ ቤተስብ ቢጠየቁ ሌላው ታሪኩን የነገሩት ስዌች መጠየቅ ጥሩ ነው ማንያውቃል የቅርብ ስው ይሆናል👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 Před 2 lety +1

    እናት እና አባትህ ቢጥሉህም ጌታ በእውቀት እና በጥበብ አሳድጎ ለዚህ አብቅቶሃል፣ ይገርማል ከአንድ መንፈስም ስለጠጣን ይሆናል፣ ገና ንግግርህን ሳደምጥ ይህ ሰው በጌታ ነው ብዬ ለባለቤቴ ነገርኩት። ንግግርህ የተቀመመ ስለሆነ ለሚሰሙት ተስፋን ፣ብርታትን እና ሃይልን ይሰጣል። እግዚአብሔር ያብዛልህ፣ ለወደቁት: ተስፋ ላጡት፣ ግራ ለገባቸው መፍትሄ ያድርግህ፣ በምድር ላይ የተጠራህበትን የሱን ስራ ሰርተህ ማለፍ ይሁንልህ። ተባረክ

  • @yirgagebregebre7702
    @yirgagebregebre7702 Před rokem +1

    እንደሚመስለኝ ያንተ ማንነት ከመቃብሩ ትስስር አለው እናትዮ ቀንና ሰአት ጠብቃ ይመስለኛል ያስቀመጡህ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 2 lety +4

    ወንድሜ ያመንከውና ያገለገልከው የቅንነትህ አምላክ ከወላጆችህ ያገናኝህ

  • @user-dd8ft1ec1s
    @user-dd8ft1ec1s Před 2 lety +9

    ህፃን መጣል እባካችው ከዚህ ዘመን በሃላ ማቆም አለበት ከማትፈልጉት ሰው እንኳ ብትወልዱ. ልጃችውን ማሰብ አለባችው

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 Před měsícem

    ወንድሜ እግዚሃቤር እናትና አባትሀን ያገናኝህ ጥሩ እና አስተማሪ አንደበት ነው ያለህ ምንኝ መታደል ነው እንዲህ አይነት አንደበት ማግኘት ከላይ ነው የተቀባህው ደስታህን በቅርቡ የምንሰማ ይሁንልህ እግዚሃቤር ይርዳህ አሜን