''ልጄ ሳትመጣ አልጋዬ ላይ አልተኛም ቤቴንም አላስተካክልም'' //አርባ አመት ልጃቸውን ፍለጋ የሚንከራተቱ እናት አሳዛኝ ታሪክ//በቅዳሜን ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2021
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 404

  • @user-no9bi1ze8d
    @user-no9bi1ze8d Před 2 lety +152

    አቤቱ አምላክ ሰማይና ምድር የዘረጋህ አንተ አባቴ ሰው የሚያየው አንተ ምታየው የተጨነቁ ብዙ ናቸው አንተ አይንህም አብራላቸው እጅህም ዘርጋለቸው 💒👐😭

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 Před 2 lety +107

    አይንዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ዮሐንስ ልጅ በፃንቱ ነው የማቀው ትልቅ ሰው ሆና የእንጦጦ ኪዳነምህር ሁሌ ካፍሽ የማጠፈዋ ልጅሽ ደሞ አግኝተሽ በደስታ ለማየት ያብቃን

  • @selamawit9749
    @selamawit9749 Před 2 lety +106

    በጣም ሆድ የሚበሉ እናትና ልጅ። ፈጣሪ የልጃቸዉ ጤንነት ተመልሶ አብረው እንዲኖሩ ፍቃዱ ይሁን።

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Před 2 lety +40

    እናታችን እንዲህ ማቅ እንደለሱ እግዚአብሔር ሱባኤዎትን ይቀበል መልስ ያግኙ በቶሎ

  • @yeromeadmasuyerome6113
    @yeromeadmasuyerome6113 Před 2 lety +40

    የምታምኒያት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትርዳሽሽ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ ከይሽርታ ጋር በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +95

    አዬዬዬዬዬ አይ እናት የቱ ቃል ይሆን የሚገልጽሽ❤❤❤❤❤💕💕

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu Před 2 lety +1

      ከይቅርታ ጋር ጀማሪ ነኝ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ

    • @sositt4090
      @sositt4090 Před 2 lety

      አውይ ሰለናት እየሰማሁ ማበዴ ነው

  • @kidistdemssie95
    @kidistdemssie95 Před 2 lety +29

    እናት መተኪያ የሌላት አሁንም ጨርሶ ፈጣሪ ይማረው እኛም ቤተሰብ መሉ ሆኖ ለማየት ያብቃን ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኚሽ

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Před 2 lety +25

    ጌታዬ ፡ እባክክ ፡ ጎብኛቸው ፡ አልቅሼ ፡ ልሞት ፡ ነው ፡ ሲያሳዝኑ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 Před 2 lety +1

      በጣም እንዴት እኮ የሰው ልጅ ችግር እንደሚያሳዝን እኔም ባየው ቁጥር ነው እማለቅሰው እረፍት የሚነሳኝ ሰው ባይቸገር እውነት

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 Před 2 lety +19

    ሰፈሬ እትዬ አየለች የሰፈሬ ሰው ናቸው አላህ ይርዳቹ የአያቴ ወዳጅ

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před 2 lety +16

    የእውነት በጣም ነው እሚያሳዝኑት እናትየውም ወንድምየውም ልጆትን አግኝተው ደሞ የምናዮት ያርገን እማማ

  • @haiwatalemuhaiwatalemu6103
    @haiwatalemuhaiwatalemu6103 Před 2 lety +37

    የኔ እናት ፈጣሪ ከልጀዎት ጋር በሰላም ያገናኘወት ወንድ ልጀዎትንም ድንግል ማርያም ትዳብስለዎት
    እናት የትኛው ቃል ይገልፃታል እፍፍፍፍፍፍ

  • @user-xy9mj3mf1l
    @user-xy9mj3mf1l Před 2 lety +20

    የኔ ክርታታ እናት አይዞዎት ቢመሺም ይነጋል ለሁሉም ቀን አለው አንድ ቀን ከልጅዎቺሺ ጋር አብረው በሰላም ይኖራሉ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu Před 2 lety

      በሰበር እስከ ራይብ አበረታቺኝ ጀማሪ ነኝ

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 Před 2 lety +12

    የኔ እናት አቃቸዋለሁ ሁሌም ልጄን ፈልጉልኝ ይላሉ እ/ር ይርዳዎት

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 2 lety +20

    ከዚህ በፊት ኢትዮ ኢንፎ ጋዜጠኛ መሰረት በዙ አቅርባቸው ነበር በጣም የሚሳዝኑ እናት ናቸው
    ቸሩ እግዚአብሔር የታመመውን ምሮ የጠፋችውንም ድምጿን ያሰማቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳቸው ።

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky Před 2 lety +19

    የኔ ናት ምን ልበል አምላክ ከልጆ ያገናኞት ይህንንም ይማርሎት አምላክ ሆይ ላተ ምን ይሳንሀል አተ የተባረክ ሠው እድሜ ይስጥህ

  • @Tube-yj6kc
    @Tube-yj6kc Před 2 lety +8

    እናት ማለት የአለም ብርሀናት ዘላለም ያኑርሽ የኔከርታታ

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +24

    ሁሉም ፀበል ቢሄዱ ይድናሉ እግዚአብሄር ቸረ ነው ምን ይሣነዋል

  • @banchimossiey.m.2333
    @banchimossiey.m.2333 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት Ebs በነካ እጃችሁ ቤታቸውን ጽድት አድርጉላቸው መቸም ደግ ናችሁ!!!ምክንያቱም ልጃቸውም አብሮ መኖር ይፈልጋል ዚህ ቤት ቢኖር አዕምሮው ጥሩ አይሆንም ።ፀበል ሂድ በእርግጠኝነት በደንብ ይድናል ።እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኛችሁ!!!አሜን፫!!!

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +12

    እባከሽ ልጃቸው የሆንሽው ሁሌም በዚህ አለም አንኖርምና ለአላህ ብለሽ እያቸው ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @tsiontekle7779
    @tsiontekle7779 Před 2 lety +5

    ኡፍ የኔ እናተ እመብርሀን የዚህን ሁሉ ልመናዎትን መጨረሻ ታሳምረው ፈጣሪ ሁሉንም ያያል አይዞት ልጆቾንም ጤናቸው ተመልሶ ዳግመ ከእቅፎ ያኑርሎት

  • @meronnigussie8193
    @meronnigussie8193 Před 2 lety +12

    የኔ እናት አይዞት😢❤❤❤

  • @utbe6565
    @utbe6565 Před 2 lety +6

    እናት እና ልጅ የሚለዪ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣችሁ ።ይቆያል እንጃ እውነት አይቀርም አይዞሽ እናታችንን እመብርሃን በሰላም ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ 😭😭😭😭

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +6

    ያአላህ ልጅ እያለ ወላጅ አይንከራት.ሁሉንም አግራላቸው አሚን

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 Před 2 lety +3

    በጣም የሚያሳዝን ቤተሰብ ነው እባካችሁ ስዊዲን ባሉ ሀበሻዎች አማካኝነት አፈላልጋችሁ አገናኟቸው የሴትየዋንም ቤት ከቻላችሁ ብታስካክሉላቸው

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 Před 2 lety +2

    የኔ ለተመመው ልጅዋት ምህረትም ይላክልዋት ለናፍቋት ልጅዋት በሰላም ላአይነስጋ ያብቃዎት የእውነት ጀግና እናት ነዎት

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před 2 lety +1

    ዮን ለሰው ልጅ ያለው ክብር ድንቅ ነው አጠራሩ እማዬ እንኳን ያልወለዱት የወለዱት ያሳደጉት እማዬ ማለት በከበደው ፋራነት መስሎ በታየው ዘመን እሱ ግን እማዬ ብሎ ስጣራ አንጀት ያርሳል ዮን አይቀይርህ እንደ ዘመኑ ታዋቂ ሰው

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 Před 2 lety +2

    ውይይይ ኡፍ እናቴ አይዞዎት!!! ውይ በናታችሁ ስዊድን ያላችሁ ተባበሯቸው!!

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 2 lety +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስንት አይነት ህይወት አለ እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 17 dny

    የኔ እናት የልጅሽን ሙሉ ጤና አላህ ይመልስልሽ ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ ቀሪ ዘመንችን ደስታ ያድርግልሽ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 2 lety +1

    የኔ እናት እንዴት ያሉ ጠንካራና ቀልጣፋ እናት ናቸዉ እግዚአብሔር ከምትናፍቋት ልጆህ ጋ ላይን ስጋ ያብቃቹ🙏

  • @mekdeswendem3335
    @mekdeswendem3335 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ እንባዬን እያፈሰስኩ እለምንሀለሁ እባክህን የልቧን መሻት ፈፅምላት ልጇን አሳያት ጌታ ሆይ አንተ የሚቸግርህ ነገር የለም

  • @S.m543
    @S.m543 Před 2 lety +12

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ትህትና ያለህ ሰው ነህ በርታ
    የተረሱትን ድሆች ማስታወስ ፈጣሪ ይወደዋል 👏👏❤

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Před 2 lety +1

    የልጅ ፍቅር ያሳብዳል የኔ እናት አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ መኖርሽ እራሱ ጠንካራ ነሽ የኔ እናት ወይ እግዚአብሔር ደርሰላት

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 Před 2 lety +12

    እናት የምድር ገነት እዉነተኛ ፍቅር😘😘

  • @maryamomar2694
    @maryamomar2694 Před 2 lety +2

    ያአላህ አርባ አመት በጣም ከባድ ነው ያረብ ከልጃቸውጋ የሚገናኙበት ቀን ቅርብ ያርገው ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን የወገን ስቃይ መከራ በቃ ይበለን 💚💚💛💛❤️❤️

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety +1

    አይ እናት የማንም እናት ትሁን ተከፍቶ ማየት በጣም ያማል ebs ተባረኩ ሁሌም የሰዉ እንባ እንዳበሳችሁ ነዉ

  • @user-bt5gr6og2b
    @user-bt5gr6og2b Před 2 lety +1

    የኔ ናት እህህህህል እንዴት አንጀት ይበላሉ እናትነት እኮ ለናቶች ስቃይ ነው ስንቶቻችን ነን የናቶቻችንን ስቃይ እምንረዳው ያረብ እረዢም እድሜ ለናቶቻችን

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Před 2 lety +2

    የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዮሃንስ ምልጃና ፀሎት ይርዳሽ!!

  • @birhanyilam1184
    @birhanyilam1184 Před 2 lety +7

    What a strong mom😓🥰..... God make ol ur dreams comes true 🙏

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 Před 2 lety +1

    የአላህ በጣም ያሳዝናሉ እናትየ ልጆችሽ በሰላም በጤና ከአንቺ ጋር ይኑራቹ አላህ አፊያ ያድርግህ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @riseandshine7960
    @riseandshine7960 Před 2 lety +4

    እውነት ነው እናቴ ከፈጣሪ ጋር ማውራት ይሻላል የማያሳፍር አምላክ እሱ እርዳዎት

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety +1

    እድሜዎትን አረዝሞ አላህ ከልጅዎት ጋር ያገናኘሁ እናቴ የኔምረጥ😍😍😘 ወድሜ ጤናህን አላህ ይመልሰልህ😍😘

  • @legesebekele8324
    @legesebekele8324 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ጤንነትና ሰላምን እንደ ዝናብ ዘንበ አቻው

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +1

    በናታችሁ ebsይህን ጀግና እናት ቤታቸዉን አስተካከሉላቸዉ ጥሩ ኑሮ ይኑሩ ብድራችሁ ከፈጣሪ ነዉ

  • @yikertaendale1112
    @yikertaendale1112 Před 2 lety

    ebs ትችላላችሁ የነዚህ ኢወት መቀየር ጤነኛ ነው ልጂም ደጋጎች ያገሬ ልጆች አሉ።

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f Před 2 lety +2

    እውይ እማ አልቅሽ ሞትኩኝ እኮ አላህ ያገናኝወት ዩኒየ አላህ አፍያ ያድርግህ

  • @tirngoayene3555
    @tirngoayene3555 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ የቸርነቱን ስራ ይስራላችሁ ወገኖቼ ልቤ ተሰበረ አይ እናት ከባድ ነው እማምላክ ግቢ በቤታችው የልጅን ነገር ታውቂዋለሽና 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-yj1bz9cu8r
    @user-yj1bz9cu8r Před 2 lety +1

    ያረቢ በራህመትህ በእዝነትህ ይሁንብህ የእኚን እናት ደስታ አሳየኝ አንተ የምድር የሰማይ አምላክ ነህ እና ምንም አያቅትህም

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 Před 2 lety +1

    ሰው በስንት ይፈተናል እኔን እናቴ የኔ እንስፍስፍ እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ ልጆትን ትማርሎት የልጆትንም ድምፅ ያሰማዎት ቀሪ እድሜዎትን በደስታ የሚኖሩበት ይሁን

  • @seni-5071
    @seni-5071 Před 2 lety +2

    አማላጆ እናት ነችና ትራራልወት የኔ እናት ምንኛ እናትነት ጠቢብ ነው ቸሩ መድሃኒአለም ይጎብኞት ለአይነ ስጋ ያብቃወት እኛም የርስወን ደስታ ለመስማት, ለማየት ያብቃን ምንኛ የእናቶችን ሲቃ ማየት ይከብዳል አባት ሆይ ቀሪ ዘመናቸው ደግሞ ባርክላቸው

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +1

    አይ እናት ምን አለ ሶስት አራት ብትሆኝ እናት እኮ እናት ናት እማ አይ ዞን ሁሉም ለበጎነው ልጅሸን ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያአብሰርሽ ዩሂዬ እግዚአብሔር ይማር ዉንድሜ

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 Před 2 lety +2

    ቸሩ መዳኒአለም ከልጃቸው ጋ ያገናኛቸው በጣም ነው ያሰለቀሱኝ ወይይ እናት😭😭😭

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ነገሮችን ያቃናሎት ባልጠበቁት ሰአት የምስራች ያሰማዎት

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 2 lety +4

    እግዛቤር ያገናኛቹ ፀሎቶትን ልመናዎትን ይስማዎት

  • @tigistasmelash8247
    @tigistasmelash8247 Před 2 lety

    እናት ስም ያንሳታለ❤❤❤ እግዚአብሄር ከልጅስ ጋር ያገናኝሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Před 4 měsíci

    የእኔ ጀግና እናት ይጠውል ኡምርሽ ከሙሉ አፊያ ጋር❤ ልጅሽንም አላህ ያድንልሽ የጠፋችውንም አላህ ያገናኝሽ በአካል እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር ለእናቶች በሙሉ❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 2 lety +1

    እምዬ😭😭😭 እግዚአብሔር ይርዳዎት ልቧን ያራራው

  • @hiwot756
    @hiwot756 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በሰላም ከልጅዎት ያገናኞት የኔ እናት

  • @alemalem466
    @alemalem466 Před měsícem

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እማ በምን ቃል ይገለፃል ይሄ ፍቅር ይሄ ስስት እኔም እናት ነኝ ግን አላውቅም

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 2 lety +9

    እማማዬ ከዚህ በፊት ቀርበው ነበር አይደል ኮመቶች በኢቶ ኢፎ❓

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +5

    ሁሉ ነገር በሰዎች አድሮ እግዚአብሔር ነው የላከሎት EBS ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ጋር እየተነጋገርኩ ነበር ብለዋል

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 2 lety +1

    የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሆት ኢትዩ ኢንፎ ላይ መስራት ጋር ቀርበው ነበር ያሳዝናሉ

  • @user-fj8os6pi5n
    @user-fj8os6pi5n Před 2 lety +1

    የኔ እናት ፈጣሪ ልጆችሽን አንደ ልይ ይሰብስልሽና ከጭነት ያውጣሽ

  • @teshomewerku
    @teshomewerku Před rokem

    Mr. Yonas thank you!!!!!!

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Před 2 lety

    አየልዬ የኔ እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዬሃንስዬ ትልቅ ሰው ሆነሃል የምታምኚው አምላክ ይርዳችሁ

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 Před 2 lety +2

    ያአላሕ ደስታቸውን ያሰማን አላሕ ያስደስተወት እማየ

  • @user-hp8gz2xo1m
    @user-hp8gz2xo1m Před 2 lety +1

    የኔናት አላህ በሰላም ያገናኞችሁ የሆነሚዲያላይ ቀረበዉ አልቅሸነበር

  • @user-wj6dx7qw5d
    @user-wj6dx7qw5d Před 2 lety +1

    አይ እናት ምን ይሆን ውለታሽ😭😭😭😭ፈጣሪ አምላክ ይማርሎት እማዬ ልጆትንም በአይነ ለመገናኘት ያብቃችሁ🙏🙏

  • @reame2681
    @reame2681 Před měsícem

    እግዛቤር ጤናውን ይመልስለት የኔ ጌታ ሲያዛዝን

  • @etuyetawabchi4255
    @etuyetawabchi4255 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ልጁንም ጨርሦ ይማረው የጠፋችውንም በሠላም አይን ላይን ያገናኛችሁ

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 Před rokem

    የኔ አባት እግዛብሄር ጨርሶው ይማርህ እናትህንም እረጅም እድሜናአ ጤናአ ያድልልህ ልጆትንም ላይነ ስጋአ ያብቃችው

  • @user-ti8gu8tz6o
    @user-ti8gu8tz6o Před 2 lety

    ፈጣሪሆይ እህታችሁንም አግኝታችሁ ደስ እዲላችሁ እፈልጋለሁ

  • @tube2611
    @tube2611 Před rokem +1

    የኔ እናት እፍፍፍፍ አላህ ይርዳሽ 🥺🥺🥺

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před 2 lety

    Egzabihir hoy Asakalachw Amenn

  • @emmandahailusherar2623

    ወይኔ ጌታዬ የእማማ አየለችን ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያየሁት አንዱ በኢትዮ ኢንፎ አሁን ደግሞ በኢብኤስ እውነት እንባዬ አልቆም አለኝ ዮሐንስ እናቴን መጦር ነው አላማዬ ሲል።
    እመብርሃን ከልጅዋ ከወዳጅዋ አማልዳ የሁለታችሁንም ጤና ይመልስላችሁ። ሴትዋንም ልብ ሰጥቶአት እናቴ የምትልበት ቀንን ያቅርብላት። እስዋም ልጆች ወልዳለች ወደፊት ብድሩዋን በልጆችዋ ማግኘትዋ አይቀርም የእናት ነገር ስላልገባት ማግኘት አልሻም ብትልም።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 2 lety +1

    የኔናት እመብርሀን በሰላም ከልጅወት ያገናኝወት

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz Před měsícem

    😭 እግዜብሄር ሆይ ጤናውን መልሠህለት ከናቱ ጋር እህቱም መጥታ አብረው እንዲኖሩ ያንተ ፍቃድ ይሁን አሜን ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ደስታችሁን ሙሉ ያድርገው 😢😢

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Před 2 lety +1

    እኔን የኔ እናት እንደው ፈጣሪ ሆይ አንድም ቀን ቢሆን ልጆቻቸውን ሰብስበው በደስታ እሚያዬበትን ቀን አቅርብላቸው

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +1

    እናቴ እኔን አፈር ይብላኝ ፈጣሪ ከልጆቾት ጋር ያገናኞት አሜን

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před 18 dny

    ወይኔ እናቴን አንጀት ሲበሉ እግዚአብሔር ከጠፋችውም ልጅ ሰላም ያገናኞት የታመመውንም ይማርሎት አይ የእናት መከራዋ😢

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u Před 2 lety +1

    አላህ ትልጃችው ያገናኛችው የልጁንም አላህ ያሽርው

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 Před rokem

    እባካችሁን እሔን ልጅ ወንቅሼት ቅዱስ ገብርኤል ውሰዱት እባካችሁ

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před 2 lety +1

    የኔ እናት እመብርሀን በሰላም ታገናኞት

  • @tube-rh8rq
    @tube-rh8rq Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከልጁሁ ያገናኝሁ የኔ እናት

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 Před 2 lety +1

    ዮኔ ቤተስቡን በሙሉ አቀላቅሉ የናትየው ቤት ቆሻሻውን በሙሉ በማውጣት ንፁህ ቤት ውስጥ ልጁን ጭምር አንድኖሩ ሁላችንም አንተባብር ዮኔ አዚህ ላይ ብትሠሩ አግዚአብሔር ብድራቱን ይከፍላሉ

  • @samisami7839
    @samisami7839 Před 2 lety

    መልካምነት ለራስ ነው በርቱ

  • @enatfamily407
    @enatfamily407 Před 2 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እመ ብርሀን ጥላ ትሁናችሁ ዛሬ ይሻላል ብቻ ሰው እሚፈልገው አዳማጩን ነው ዮኒ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @eilse4672
    @eilse4672 Před 2 lety +3

    አይይይይ ፈጣሪ ጤናቸውን መልስላቸው እባክህ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před 2 lety +1

    አያችሁ እናት ምን ያክል እደሆነች ሱበሀን አላህ እናት ን ጀነት እግሮስር ያደርገው አላህ ለታምር ነው

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይማርሎት
    እግዚአብሔር ያገናኛሁ እናታችን

  • @fikrtetesfye9003
    @fikrtetesfye9003 Před 2 lety +1

    የኔ እናት በሰላም ያገናኛቹ😭

  • @user-nk7jf6tz9z
    @user-nk7jf6tz9z Před 2 lety +4

    አየ እናት ያንቺ ውለታኮ

  • @lemarahimed156
    @lemarahimed156 Před 2 lety

    በቅርበት አቃቸዎለው በሂወቴ እንደሳቸው ጠንካራ እናት አላየሁም ሰለ ወንድ ልጃቸው ሲያወሩልኝ ነበር ማውቀው ስላየሁት ደስ ብሎኛ የልጃቸውን ልብ አላህ ያራራላቸውና የድሜ ልክ ልፍታቸው መልሱን ያግኝ ወደር የሌላቸው እናት ናቸው

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Před 2 lety

    አላህ ያሺርህ ሲአሳዝን እናትና ልጂ የቀልባችሁ ይሳካና እያም የደስታ ተካፋይ ያዲርገን የአላህ ያረብ

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናሉ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የተሰበረን ልብ ይጠግናል 😭ምንስ ይከፈለዋል ምስጋናም ያንስበታል ሌላ ምን አለን ሁሉም የሩሱ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 Před 2 lety +1

    የኔ እናት አላህ ያገናኚሽ

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w Před 2 lety

    Emamilak beselam tagenagnachihu enate leyohansim egziabiher tenawun setot yasebew yisakalet lersom erejim edime ketena gar yistot