🔴ጉድ በሉ‼️👉በእርሻ መካከል ዋሻ ተገኘ♦️👉ዋሻው ውስጥ ደግሞ የቃል ኪዳኑ ታቦት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 02. 2024
  • #ethiopia #orthodox #rama
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    ከሚወራው ነገር ምንም ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም። ዓለም በየቀኑ አዳዲስ አጀንዳ አላት። እረፍት የምናገኘው እግዚአብሔርን ስንሰማ ብቻ ነው።
    ____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@ramapost
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    ==========================
    Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
    1.On this channel you agree to be civil and respectful.
    2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
    3.You understand to stick to the topic of the video or stream
    #ethiopia #orthodox #rama
  • Zábava

Komentáře • 69

  • @etalem3581
    @etalem3581 Před 4 měsíci +19

    እግዚአብሂር ይመሰገን ይጠፋሉ ሰንባል እየበዛን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 4 měsíci +14

    ንቁዎቹ ብርቱዎቹ እናቶቻችንና አባቶቻችን ያስቀመጡት አደራ፣ ድንቅ ነው ተአምር ነው የጌታ ስራ❤

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 4 měsíci +9

    እግዝያብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ እየሞትን እንበዛለን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ❤❤❤❤

  • @nebiyatasfaw
    @nebiyatasfaw Před 4 měsíci +5

    ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ልደጆት አብቁኝ እኔንም አስብኝ አሜን አሜን አሜን ።

  • @asresashgebremlak4908
    @asresashgebremlak4908 Před 4 měsíci +5

    ትንሳኤሽን ያሳየን እምዪ ኢትዮጵያ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የድሮ አባቶቻችን ህይወታቸውን
    እየሰው በፆምና በፀሎት ሀይማኖታችንን እምነታችንን አቆይተውልናል ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን ።አሜን🙏🙏🙏

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Před 4 měsíci +4

    ለደጁ ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ

  • @FEKRU
    @FEKRU Před 3 měsíci

    እጅግ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 4 měsíci +1

    እሰይ የኔ ቅዱስ ሚካሄ ለደጁ ያብቃን እውነት ዬኘ ነገር እየበዛ እንሄዳለን እንጁ አንጠፈም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před 4 měsíci

    ሲያምር ቦታው❤❤❤

  • @TAYETADESSE-eg4zw
    @TAYETADESSE-eg4zw Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_ Před 4 měsíci

    ❤❤❤ igiziabiher yimesigen❤❤❤

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቦታውን በትክክል ንገሩን አደራ❤

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-td9tl5nl9t
    @user-td9tl5nl9t Před 4 měsíci

    Esey Amlak ymesgen

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 4 měsíci +2

    አራጆችን ልብ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @worekutemrat3755
    @worekutemrat3755 Před 4 měsíci

    እውነት ነው እኔ ለራሴ በህወቴ የተማርኩበት ቦታ ነው እግዚአብሔር ለራሱ ቤት እንኳን ግዜ ይጠብቃል ግዜው ካልደረሰ አሰቸጋሪ ነው በግዜው ቦታውላይ ነበርኩና አምላክ ሲፈቅድ ሁሉ ይሳካል ቦታው የሚገርም ነው

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አገራችን እና እዝቦች ን ይጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @demozkidanie
    @demozkidanie Před 4 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን !!!ለፍርድ እንዲህ ይገለጣል በሰው ልጅ አበሳ ያበዛህ ሁሉ ፍርድህ እሩቅ አይደለም!!!

  • @user-gz8uf4rr8c
    @user-gz8uf4rr8c Před 4 měsíci

    Chere yasemachu

  • @almas-ql2yn
    @almas-ql2yn Před 4 měsíci

    ❤❤❤egizaber yimesegen❤❤❤

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před 4 měsíci

    Egiziyabhair Yimesigen ❤❤❤

  • @user-bf7nj8qk6j
    @user-bf7nj8qk6j Před 4 měsíci +8

    ገና ኦርቶዶክስ ለአለም ትገለጻለች

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt Před 4 měsíci

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f Před 4 měsíci

    Egezabiher yemsgen Seytan yekatel Selam LHagrchen selam lBatkrstyanachn

  • @zelekewaktole5413
    @zelekewaktole5413 Před 4 měsíci +1

    አምላክ ሆይ እንዲህ አይነቶችን ዋሾዎችን ከምድረ-ገፅ አስወግድልን::
    አሜን🙏

    • @user-dl3ww4rh4q
      @user-dl3ww4rh4q Před 4 měsíci +2

      መናፍቅ ነሽ እንዴ እናተ የርግማን ልጅቹ ሴጣን የለከፋችሁ

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo Před 4 měsíci

    ስልክ ቁጥር አስቀመጡልን

  • @mojigsa8018
    @mojigsa8018 Před 4 měsíci

    የመሬት ወረ ራ

    • @addisfikadu9307
      @addisfikadu9307 Před 4 měsíci

      አንተ አልክ የኦሮሞ አባት አምነው ወደው እና ፈቅጀው ባስቀመጡተ አባት አንቸ ማነህ ፖለቲካዊ ይዘት የምትሰጠው ምን የለበት አሉ😅

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 Před 4 měsíci

    Le Alemu yemil Kal lehager aybejim. Tourism teblo zerefa yikesetal Tinikakie!!!!

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 4 měsíci

    ታምረኛ ዋሻም የለም የተገኘ ታቦትም የለም በጨለማ ስትጠነቁሉ ሄዳችሁ ያስቀመጣችሁትን ጣውላ ነው ያነሳችሁት ስራችሁ ይፍረስ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ አስማት ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 4 měsíci

    Igzbher yimasgen igbher talak naw siraw dink naw

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 4 měsíci

    ውሸት ምን ያረጋል እዚሕ ዋሻ ምናምን ነብር አውሬ እረ እባካችሑ እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 Před 4 měsíci +6

    በገዛ እጃችሁ እዚሕ ጋ ገዳም ተገኘ እያላችሁ በዮቱብ እየቀረባችሁ ራሳችሁንና ገዳሙን ለአብይና ለሽመልስ እየጠቆማችሁ አራጆች ልኮ ሲያሳርዳችሁና ገዳሙን ሲደፍሩና ሲመዘብሩ የሚደርስ የለም ወሬ ሆኖ ነው የሚቀረው ምነው ብትታገሱ አብይ ሳጥናኤል እስከሚሸኝ

  • @lubeebirru1184
    @lubeebirru1184 Před 4 měsíci

    Soba, lafaa Oromoo fudhachuuf. Oromoon naanno sanaa itti yaada.

    • @tigist-hm3jt
      @tigist-hm3jt Před 4 měsíci

      Lafit kan waqyoote entu oromodha ken gowah weydha esena maqaa oromo busecha jirtuu biyee nyadha esni waqyoo yebarbadha ijafi guraa ken belsuu hindada

    • @adulisbusinessconsulttube7246
      @adulisbusinessconsulttube7246 Před 4 měsíci

      Lafni kan eenyuti? lafa miti Oromoomtiyyu kan eenyuti?yoomuma seenaa qoratnee beekne qeeqna laata? Oromoon Ortoodoksii miti kan jedhe eenyu? Amma yoomitti jaanjoftuu taanee jirannaa? Laftis amantaanis kanuma keenya. Amantaa faranjiiyyu keenya jennee fudhannee mitii?

  • @user-mv6bc1gm3t
    @user-mv6bc1gm3t Před 4 měsíci

    አይ የኦሮሞ ገበሬ! ዛሬም መሬትህን በአታላዮቹ ????????

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Před 4 měsíci

    Abye mission is damaged our history
    And traditions that is
    Why he didn't protect our
    Historical place Abye.
    Country with out history
    Means, trees with out
    Root .

  • @Hagere739
    @Hagere739 Před 4 měsíci

    ነቀርሶች አጭበርብሩ

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez Před 4 měsíci

    መሬት ለመያዝ የሚደረገዉ ፈክ ነዉ አነጋገሩን
    ብቻ አዳምጡ ቋንቋቻዉ ራሱ ገና ከአማራ ክልል አሁን የሚጡ መሆናቸዉ ያስታዉቃሉ

    • @user-kc6sf5ln2k
      @user-kc6sf5ln2k Před 4 měsíci

      እናንተ።ልባችሁም አይናችሁም የታወረ ከአማራ ክልል ነው የመጡት አነጋግራቸው ያስታውቃል ማለት ምን ማለት ነው? የከሰረ ትውልድ ከዘረኝነት ጥላቻ የምትወጡት መቸ ነው ? በእናንተ ቤት አማራ ብቻ ነው ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ የአማራ እምነት ነው እያላችሁ. አማራን እንዲጠሉ ካደረጋችሁ በሃላ የእራሳችሁን እምነት እንደምታስፋፋ እናውቃለን። ኦርቶዶክስ ይፕአማራም የኦሮሞም አይደለችም. የአለም ሁሉ. መከተል ለሚፈልጋት እንጅ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 4 měsíci +1

    ማንን ነው የምታጃጅሉት መርካቶ የተጠረበ በደብተራ የተደገመበት ጣውላ ወስዳችሁ አስቀምጣችሁ ስታበቁ ተገኘ እንጨት ከሰማይ ወረደ እንዳትሉ ብቻ ይቅር ይበላችሁ ታምራትን የሚሰራ እግዚያአብሔር እንጂ ታምረኛ ዋሻ የለም።

  • @zelekewaktole5413
    @zelekewaktole5413 Před 4 měsíci +1

    👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 4 měsíci

    ቪዲዮን የሰራው ደብተራ እራሱ አስቀምጦ ነው ተገኘ የሚለው በውሸት መቼም ሰይጣን እራሱ በእድሜ ነው የሚበልጣችሁ ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ።

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 4 měsíci

    ቀዳዳ

  • @zelekewaktole5413
    @zelekewaktole5413 Před 4 měsíci +2

    የገበሬውን መሬት ለመንጠቅ ነው:: ደብተራ ሁላ👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾

    • @user-dl3ww4rh4q
      @user-dl3ww4rh4q Před 4 měsíci +3

      መናፍቅ የእግዚአብሔር እና የማሪያም የቅዱሳን ጠላት ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋችሁ

    • @enanabekel6975
      @enanabekel6975 Před 4 měsíci +1

      Debitr yalay fdelin adelm mekirt manbeb gid yehonbih ayzoh gena bizu tayalh aydelm behagrachin bewchim eytkofer yiwtal yan cherkihn tilh tabdalh kkk

    • @tigist-hm3jt
      @tigist-hm3jt Před 4 měsíci

      አፍር ቢሉ መሬት እኮ የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ከፋልጋ አይን እና ጆሮችን መጥፍት የቻላል አፋችሁን ዝጉ

  • @eleni311
    @eleni311 Před 4 měsíci +1

    የምታገኙት ነገር አለማለቁ መክተፊያ ተገኜ ሹቲ ተገኜ ሰእል ተገኜ አይይይይ የህንድ ሲኒማ ወሰደህ አንድዱው የጣኦት አምልኮ እንዲፈርሰ ወንጌል እዬተሰራ ነው ወንድሜ ይሄን ወሬ ብለህ አደባባይ አታውራ የናተ ተረት ሰልችቶት ሰው እውነትን እዬጸለገ እዬወጣ ነው

    • @negedemihirka6160
      @negedemihirka6160 Před 4 měsíci +5

      እግዚአብሔር ይገስፅህ ሰይጣን ሁሌም እንደጮኸ ነው በወዳጆቹ ላይ ሆኖ ስለዚህ ድንፋታህ (ድንፋታሽ) አይሰማም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @eleni311
      @eleni311 Před 4 měsíci

      @@negedemihirka6160 ዘፀአት 20፣ 3-6 ዘዳግም 4፣15-19 አንብብ (ቢ) ጣኦት ገዳይ ነው እናተ ቤት ጣራውም ግድግዳውም ጣኦት ነው ታቦት የሚባል የእቃቃ ጬዋታ ነው ሲጄመር ለናተ ማን ሰጣችሁ ታቦት የተሰጠው ለእሰራኤሎች ነው ሰርቃችሁ አምጥታችኋል ይባላል እሱም ውሼት ነው መቼም ህንፃችሁ የተገነባው በጣኦትና በውሼት ነው መክተፊችሁን አቃጥሉ ነሁሸታ ጣኦት ሲገለበጥ ነሁሸታ ይባላል የኛ ታቦች የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው እሱም የሚያድረው በልባችን ነው የምናመልከውም በእውነትና በመንፈሰ ነው ሰእል እና እንጬት አንቸሻሽም ኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ሁሉ ይሰጣችኋል በነፃ

    • @user-pz8lm2ex6e
      @user-pz8lm2ex6e Před 4 měsíci

      የራስህን ሃይማኖት አምልክ የሚያዋጣህን ይዣለሁ ብ

    • @user-pz8lm2ex6e
      @user-pz8lm2ex6e Před 4 měsíci +1

      የመሰለህን መርጠሃል የሰውን ደግሞ አክብር ባንተ ወይም በሌላ ሰው ቀብር የሚገባ አይኖርም እንኳን አንድ ተራ ምናምቴ አንደበትህ ያልተገራ ጭንቅላትህ የቀነጨርክ ቀርቶ የእምነት ጉዳይ ሁሉም ለሚያምንበት ክብሩ ህይወቱ ነው እና መክተፊያ እያልክ የምታላግጥ የዲያብሎስ ሽንት የተቀላቀለብህ መሰልከኝ የማታምንበትን አምብበህ ለመተቸት ማን አስገደደህ አንተ የምታምንበትን ማስተማር መብትህ ነው

    • @eleni311
      @eleni311 Před 4 měsíci

      እናተ እግዚአብሄር በአምሳሉ እና በጥበቡ የሰራውን ፍጡር አበሻቅጣችሁ ትሳደባላችሁ እኛ ሰው አንሳደብም የምንሳደበው ጣኦቱንና ሰእሎቹን ነው የናተ እኮ የድግምት መፅሀፍ እግዚአብሄርን እዬተሳደበ ነው ከጬለማ ጋ አትተባበሩ ይልቁንም ግለጡት እንጂ ይላል መፅሀፍ ቅዱሰ ሰለዚህ መመለክክ ያለበት እግዚአብሄር ብቻ ነው እያልን ነው ኦርቶዶክሰ አሁንም የአረብ ሸማግሌና አሮጊቷን ጥላ እግዚአብሄርን ካላመለከች ህንፃዋ ባዶውን ይቀራል ጠብቁ እኔ ለእግዚአብሄር ነው የምወግነው ለማንም ምናምቴ ወረቀት እና እንጬት አይደለም ይሄ እራሱን የማያድን ውጡ ከዚህ ጬለማ

  • @Selam-fd3id
    @Selam-fd3id Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን