🔴ጉዱን ዘረገፉት👉👉ዛሬ ደግሞ ምን እንዳሉ ስሙ⁉️ብጹዕ አቡነ ማርቆስ ሕዝቡን በሳቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2024
  • #ethiopiancomedy #orthodox #rama
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    ከሚወራው ነገር ምንም ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም። ዓለም በየቀኑ አዳዲስ አጀንዳ አላት። እረፍት የምናገኘው እግዚአብሔርን ስንሰማ ብቻ ነው።
    ____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@ramapost
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    ==========================
    Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
    1.On this channel you agree to be civil and respectful.
    2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
    3.You understand to stick to the topic of the video or stream.
  • Zábava

Komentáře • 135

  • @wendesedet
    @wendesedet Před 4 měsíci +3

    በረከቶ ይደርብን አባታችን እግዝሐብሔር ይጠብቆት

  • @israelayele7240
    @israelayele7240 Před 4 měsíci +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ለአንተ ይሁን ከዚህ ጨለማ ውስጥ ስለአወጣኸኝ።

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 4 měsíci +9

    አፈዎ ማር ነው አባታችን!እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ የተናገሩት ሁሉ እንዴት ደስ ይላል:: ምናይነት መመረጥ ነው!?

  • @yibeltalassmare8186
    @yibeltalassmare8186 Před 4 měsíci +9

    በጣም ደስ የሚል ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o Před 4 měsíci +11

    አባታችን ትምህርቶች እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ምስጉን ነው ❤❤❤

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 Před 4 měsíci +6

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎት እንደ እርሶ አይነት የሃይማኖት አባት ያብዛልን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 4 měsíci +6

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ብፁዕ፡ አባታችን፡ ቡራኬዎት፡ ትድረሰኝ፤፤ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ በእውነት፡ እኚህን፡ የመሰለ፡ አባት፡ የሰጠን፡ ፈጣሪ፡ ክብር፡ ምስጋና፡ ይድረሰው፤፤

  • @geberu899
    @geberu899 Před 5 měsíci +10

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት አዕምሮ ውስጥ የሚቀረጽ ትምህርት አስተማሩን።

  • @user-vi1hb8uk4w
    @user-vi1hb8uk4w Před 5 měsíci +7

    አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥወት።

  • @user-dg5kb2rs6z
    @user-dg5kb2rs6z Před 4 měsíci +4

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @kiburdawit8040
    @kiburdawit8040 Před 4 měsíci +7

    ርቱዐ ልሳን /አንደበተ ርቱዕ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!🙏

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Před 4 měsíci +4

    Kale heywet yasemalen edmena tena yestelen

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 Před 5 měsíci +9

    እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @abrahamhalie2085
    @abrahamhalie2085 Před 4 měsíci +4

    አሜን፡የፈቱን፡አባታችን

  • @user-ih2uk9gn8i
    @user-ih2uk9gn8i Před 4 měsíci +2

    አባታችን እድሜና ጤና ከከያዙት እውነት ጋር ፈጣሪ አምላካችን ይጠብቅልን

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye Před 4 měsíci +3

    በትክክል የእኔ አባት እውነት ነው ኢትዮጵያን የመሰለች ሀገር የትም አይገኝም ከሆዷ የወጣ እሳት አቃጠላት።

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 5 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይመስገን በሰፊው እንደሰጣችሁ በሰፊው ይስጣችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ከጤና ጋር

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 Před 5 měsíci +5

    ቃለ እይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MiMehrMekonenn
    @MiMehrMekonenn Před 5 měsíci +5

    እንደርሰወያለአባት፡ሑልጊዜም፡አያሳጣን፡ኑሩልን፡አባታችን

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 Před 5 měsíci +12

    ብፁ አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን !!!!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 Před 5 měsíci

      🤣🤣🤣የወያኔው ካድሬ ጳጳስ ተብዬ የደብረ ማርቆስን ህዝብ ከወያኔ ጋ አብረው ያስፈጁ አሁን ደግሞ ሻሸመኔ ሄደው በፈሰሰው ደም ላይ ያላገጡ ጨካኝ ወያኔ ጳጳስ👹👹👿👿👹🤮🤮🤮🤮🤮

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 Před 5 měsíci +7

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @getinethailu1005
    @getinethailu1005 Před 3 měsíci +1

    Amen Amen amen

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 Před 5 měsíci +8

    ጀግና አባት😊😊😊😊

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Před 5 měsíci +5

    አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት። አንዳንድ የሃይማኖት አባቶች በብዙ ሚሊዮን ብር ውድ መኪና ገዝተው ሲያሽከረክሩና ሲዝናኑ ስታዩ በሌላ በኩል ደግሞ ለቤተክርስቲያን ግንባታ ገንዘብ እየተለመነ ድጋፍ የማያደርጉት አባቶችን እንዴት ያዩዋቸዋል? ምንስ ይመክሯቸዋል?

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před 4 měsíci +3

    ለሀይማኖት አባተ ሲናገረ አይጨ በጨብም አሜን ነው የሚባል በብልኪዳን

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Před 5 měsíci +4

    Ir is wonderful perching God bless Laka papas❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuriashy1546
    @zuriashy1546 Před 4 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 Před 4 měsíci +2

    አይ አባታችን የጠንቋይ ልጆች የመንፈስ ቅናት አለባቸው 7 ጨ ይህን ከሰማ ያብዳል እርሶም አቶ ስማቸውም የዘንዶው አይን እንዳትገቡ መድሃንያለም ይጠብቃችሁ

  • @birukawegchew549
    @birukawegchew549 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 Před 5 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před 5 měsíci +3

    😢😢😢 😢😢😢😢

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 5 měsíci +3

    ወቼ ጉድ😂😂😂😂😂😂

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před 5 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍😇😇😇

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Před 4 měsíci +1

    Please have a manner, be polite, respect elderly, respect religious leaders, respect someone's religion!!!

  • @TamirSeid-ly2kx
    @TamirSeid-ly2kx Před 5 měsíci +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂልክነወትየዲግሪሌባነዉጋላዉአብይ

  • @teferaabera4979
    @teferaabera4979 Před 5 měsíci +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በር ተዘግቶበት በውጭ ቆሟል፡፡ ቤተ መቅደሱን በሚያፀዳበት ጊዜ ኮተት ሁሉ ወደውጭ ይጣላል፡፡ ደግሞም ስራውን ጀምሯል፡፡

  • @solomon1331
    @solomon1331 Před 5 měsíci

    Good talk father ,you talk like a jok mean good

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከሁሉ የበለጠ የሰጠን አንድያ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ነው ። ለነፍሳችን ቤዛ ይሆን ዘንድ በመሰቀልም በደሙ ኃጢአታችንን ያስተሰርይ ዘንድ ስለወደደን ሰጥቶናል ፣ ወንጌል ይህ ነው ። ምድር ተኮር አንሁን ።

  • @user-yg3wo4jv6l
    @user-yg3wo4jv6l Před 5 měsíci +2

    በመጨረሻው ሰዓት ሰማዕታትነት የሚጠበቅ ነው የኦሮቶዶክስ ቤተ/ክርስቲያን እስካሁን ድረስ ሰማዕታትነት እየከፈለች ነው ለአባቶቻችን ገጻም ውስጥ ሲገቡ ድሮም ይህን አለም ንቀው ከአለም ተገለው ስለሆነ ለኛ ቀሩብን እንጂ እነሱ ከጌታ ጋር ናቸው ከዚህ አለም ከዚህ ጣጣ ከዚህ አገር ሰቆቃ 666 ተገላገሉ፡፡ ሰማዕታት አክሊል ነው በወዲያኛው አለም ገጻዩ ግን ሁሌም ሲኦል ነው

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 Před 5 měsíci

      በእውነት !!! ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Před 4 měsíci +1

    Preach the gospel just money shame !

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 5 měsíci +1

    ጤና

    • @Memmare
      @Memmare Před 5 měsíci

      መልካም ነው ግን ታቦት አለ ምን ተልዕኮ እንዳላቸውም አይታወቅም አባቶቻችን በመንፍስ ስለሚመሩ እንሱ የሚያደርጉትን ያውቃሉ

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Před 4 měsíci

    😮😂 “end Ezih lebnet yelemede, Gennet bigebam yasegal…!” 😮

  • @mimiande677
    @mimiande677 Před 5 měsíci +1

    🙏🙏🙏🫶🏾❤️❤️❤️

  • @FantaNigussie-cw2iv
    @FantaNigussie-cw2iv Před 4 měsíci

    What about alcohol?

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 Před 4 měsíci

    😅😅😅😅

  • @user-dm4sz2bb9f
    @user-dm4sz2bb9f Před měsícem

    ተኮሜንቱ ብዙ ታዘብኩ ደረቅ ወንጌል ሲሰጥ ሀይማኖቱ ከበደን ስራቱ አስመረረን ሌላ ሀይማኖት አማረን ይመጣል ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋእለ ስብከቱ የአምስት ገብያ ህዝብ ይከተሉት ነበር ከፊሎቹ ለመፈወስ ከፊሎቹለመክሰስ ከፊሎቹ ከምግቡ ለመብላት ቀሪዎቹ ታምሩን የማየት እናም ትውልዱ አስቸጋሪ ነው የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት እያንዳዱን ብታስተውሉት በምሳሌ ነበር የማያስተውል ትውልድ ተፈጠረ በቦክስ ዘርሮ መንፈስ አወጣውልህ ይሚባልበት ዘመን ደረስን ግን ችግሩ ከሁላችንም አለ ስንት ዱርየ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ የፈውስ ፕሮግራም የሚያዘጋጁ አሁን አሁን በብር በዶላር እየተደረገ ነው የዚህ ተሳታፊዎች ናቸው የሚጎሩት

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 4 měsíci

    ሰይጣንንን ማባረረን ሳንችል ቲወሪ

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb Před 4 měsíci +3

    Though our father sounds like preaching us more about economics and this world, we are more eager to know about true Bible verses and evidences acceptable by all Christian followers.

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e Před 4 měsíci +1

    Please aba don't mix English words when you are speaking in Amharic. What is the next generation going to learn from this.

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi Před 4 měsíci +1

    ምን አይነት የእምነት አባት ነው? ነገሩ መምህሩ የእምነት ተቋሙን ነው የሚመስለው

  • @user-us5nu5vj7d
    @user-us5nu5vj7d Před 4 měsíci

    Erso ibdii abat....
    Erso wuchi Hager tekemtewu bemariyam Hager wusti lalechiwu betekiristiyan telat atabzubat... betekiristiyan iyetedeferechi newu...yerson kifu nigiger eyesemu betekiristiyanin yemibeqel beztoal ena pls pls bichal Hagerachinin betselot asibuat inji yerso sidib minim lewut ayametam...bayhon enkuwan betekiristiyanin masadedi newu ena ebakotin wede kelbot yimelesu

  • @sisudumessa5690
    @sisudumessa5690 Před 5 měsíci +3

    What is wrong with him
    ምን ለማለት ነው ስብከት እየሰበኩ ባለበት ቦታ የሚጠየቀው መራቀቅሽ ነው ስብከት ስህተት ወይም ችግር ህኖ አያቅም ኮተታችንን ቤታችን :: አለቀ!!!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 11 dny

    ሰውዬውም ውዳሴ ከንቱ ሆነበት። ለገንዘቡ ቁጥር ብዛት ይሄን ሁሉ ከማለት መበልቲቱ ያላትን ሁሉ ዲናር ሰጠች የእሷ ስጦታ ግን ከሁሉ የበለጠ ነው ተብላ በአምላክ ተመሰከረላት ኑሮውን ሕይወቷን ሰጠች እንጂ አሁን እንደሰጠው 150 ሚሊየን ከአለው ላይ ቀንሶ ነው የሰጠው እንደ ደሃይቱ ሁሉን አልሰጠም። ሰው ግን ደካማ ስለሆንን ብርና ወርቅ ነው ወሬና ፍላጎቱ ደሞም መንግስተ ሰማያት ገባ ? እረ ጉድ በ150 ሚሊየን ብር እረ ነውር ነው አይባልም ያሳፍራል ወሬው ይቅር ይበላቸው በጤናቸው ነው?

  • @b9ef3
    @b9ef3 Před 5 měsíci +17

    አባቴ ወደዚያ ዉሰዷት አሉ አዉቆ አበድም አሉ ወደዚህ አምጧትን እንጅ የእግዚአብሔር ቃል እኮ እባብና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ ስልጣን ተሰጥቷችኋል ነዉ የሚለዉ ጠርተዉ አስመጥተዉ ዲያብሎስን ዉጣ ብለዉ አሶጥተዉ ቢያሳርፏት ኖሮ

    • @mitikubekele4062
      @mitikubekele4062 Před 5 měsíci +8

      ግን ከዚህ ሁሉ ትምህርት ይህን ብቻ ነው የሰማኸው

    • @Ambassel
      @Ambassel Před 4 měsíci +1

      ከሳሽ ዲያብሎስ ብቻ ነው

    • @fasilamsalu5239
      @fasilamsalu5239 Před 4 měsíci +1

      እናንተ እንደምትሉት የፈውስ ፕሮግራም እኮ አይደለም

    • @anethio
      @anethio Před 4 měsíci

      አባሯት የሚል ዲያቢሎስ ሊያወጣ አይችልም

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 4 měsíci

      @@anethioማነው ታድያ ከዚህ በበለጠ የሚፈውስ??!!
      አይ ቸሩ መደሀኒአለም….ብንመለስ ዬሻላል!!

  • @zewdua155
    @zewdua155 Před 5 měsíci +3

    " ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ " አሉ:: ጥንታዊያን የእግዚአብሔር አገልጋዮች መካሪዎች አለቁና እነኚህ ተተኩ:: እግዚኦ!

  • @TechSaleFortune-ux8hg
    @TechSaleFortune-ux8hg Před 4 měsíci

    Please send the 150 million to Fano, Horrible old man, Abune Fanno

  • @Fano775
    @Fano775 Před 4 měsíci +1

    ለታቦታቱ ጀባ ተሰጥቶ በፊት መቆም አዲስ የተጀመረ ድፍረት ነው ቢታረም ጥሩ ነው እንደጥንቱ! ድፍረታችን ዛሬ የታቦታቱ ኃይላቸውን አንዳይገልጡ እያረገ ነው

  • @user-gn5nc7ww1v
    @user-gn5nc7ww1v Před 4 měsíci

    ታቦት ፊት ቆሞ ፖለቲካ ወይ የዘንድሮ ቄስ

  • @tigistwondmu8660
    @tigistwondmu8660 Před 5 měsíci +5

    ትምህርቱ ጨዋታው ጥሩ ሳለ ግን ታቦት አቁሞ ይሄ ሁሉ ወሬ አይከብድም እንዴ????

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Před 4 měsíci

      Aydelem tabootu Sewun enkuwan niqewital.hamet be haymanotawi bota.

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 Před 4 měsíci +2

      ተይ እረፊ አወቅሽ አወቅሽ ቢላት መፀሀፍ አጠበች አሉ አበዉ

  • @anethio
    @anethio Před 4 měsíci +2

    ትልቁ ሰውዬ ሊጥ.... በሽተኛዋን የሌላ ሀይማኖት ተልህኮ???? ፈጣሪ የስዋን ቦታ ይስጦት

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Před 5 měsíci +4

    እኝህ የወያኔ ተላላኪ ካድሬ ጳጳስ ማርቆስ👿👿👹👹👿👿👿👹

    • @user-xi3dp2sf8d
      @user-xi3dp2sf8d Před 4 měsíci +2

      you are completely wrong

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 Před 4 měsíci

      @@user-xi3dp2sf8d ነርቭህ ተነካ እውነቱ ሲነገርህ የደብረማርቆስን ህዝብ ያስጨረሰ ተኩላ ነው ማርቆስ ተብዬ👿👹👹👿👿

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před 27 dny

    እናንተ የ እግዚአብሔር ቃል ማውራት ቀረ እናንተ ሀብታም ናችሁ

  • @Nachew46
    @Nachew46 Před 5 měsíci +2

    አባታችን ከማስተማር ይልቅ በሚያስቅ ከንቱ ውዳሴ ላይ ያተኩራሉ: ውጭ የለቃቀሟትን የውጭ ቃላት ጣል ጣል ያደርጋሉ: ትምህርቱ ላይ ያተኩሩ !!!!

  • @tsedalezenebe5984
    @tsedalezenebe5984 Před 4 měsíci +1

    መጽሀፍ ቅዱሱን ያስተምሩ፣ ሌላ ቦታ ገብተው አይዘብርቁ!

    • @selammetiku
      @selammetiku Před 4 měsíci

      ምነዉ ደነገጥክ ወይ ደነገጥሽ ሌባ ናችሁ እንዴ ይህም እኮ ከመፃፍቅዱስነዉ መፀሀፍቅዱስ አትስረቅ ይላል ስለዚህ ትክክልናቸዉ አባታችን ካልተመቻችሁ አለመስማት 😁😁😁😁

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Před 5 měsíci +3

    what's rong with him

  • @agatmaryam5432
    @agatmaryam5432 Před 4 měsíci +2

    Thanks so much ✡️🔯🕎🕎🔯✡️✡️🔯🕎🕎🔯🔯✡️🔯🕎🕎🕎🔯🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-yj6kl3gm4d
    @user-yj6kl3gm4d Před 4 měsíci

    ወንጌል ለምንድነው የማይሰብኩት ተረትና ባልት አቁመው !

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Před 4 měsíci +1

    የአንድ የመንፈሳዊ አባት እሱንም አቡን የሆነ ሰው በሽተኛውን ወዲያ ውሰዷት አርቋት ይላል ⁉️እውቀት የጎደለው መንፈሳዊ አስተምህሮ የማይገባው ሰውየው እስከመቼ እንዳዘበደ ይኖራል?💔💔💔አዝናለሁ

  • @gdr668
    @gdr668 Před 4 měsíci +1

    እነኝህ ከርሳሞች በአረቄ እየደበኑ ወሬያቸዉ ሁሉ የሚያስቀይም ጉንዳን የወረሳቸዉ እባቦች

  • @user-jr4qh3mu2m
    @user-jr4qh3mu2m Před 5 měsíci

    አስመሳይ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 5 měsíci +2

    አምላኮቻቸውን ተሸክመው ይሳደባሉ አባ ወንጌል አስተምሩ ፍንዳታ ቄስ

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 Před 5 měsíci +4

      መቼም መዥገር ስለሆናቹ ተዋህዶ ላይ ተጣብቃቹ ባለንበት አትጠፉም 😂😂😂😂😂😂😂 ለኛ ትቀፉናላቹ እንጂ ለናንተ እኛን መከታተል ጥሩ ነው የሌላችሁን መንፈስ ቅዱስ እኛጋ ታገኙታላቹ 😂😂😂😂 አሁን አሁን በተለይ ግርማ ሞገስን ለመጨመር የኬኒያ ፣ የናይጄሪያ ፓስተር ጠንቋዮችን ፍለጋ አገራቸው ድረስ እየሄዳቹ እግራቸው ስር ስትንደፋደፉ አየናቹ የመድሀኔአለምን እናት ክብር አዋርዳቹ ለጠብደል ኬኒያዊ ሰገዳችሁለት 😢😢😢 ፀጋቹ የተገፈፈ ራቁቶች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tadelekebede3534
      @tadelekebede3534 Před 5 měsíci

      አባታቺን ለምንዲነው የታመመች ሴት ወደዛ በሏት የምሉት ሌላ ስብከት ቲቶ ለሰቲየዋን አምጡዋትና እንጸልይላት ማለት ነበረባቸው ምን እየሆነ ነወ ያለነወ

    • @Rosiana21272
      @Rosiana21272 Před 5 měsíci +1

      Ezaw yechfera adarash atehidem ezi min ametah?

    • @user-my4bi2ze6w
      @user-my4bi2ze6w Před 4 měsíci

      እግዚአብሄር ይገስፅህ

    • @user-xi3dp2sf8d
      @user-xi3dp2sf8d Před 4 měsíci

      why yeker yebeleh

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 Před 5 měsíci

    ለዛ ቢስ ገንዘብ ሰብሳቢ ኣሁን ይህ ማንም የሚያውቀዉን ኣትፈላሰፍብን ጅል

  • @Hagere739
    @Hagere739 Před 5 měsíci +2

    ጥምብ ሽማግሌ

    • @meyesawdage1156
      @meyesawdage1156 Před 5 měsíci +2

      ደደብ ።አፍ በተከፈተ ቁጥር ባዶ ቅል ይታያል ይባላል ።

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 Před 5 měsíci +1

      @Tekuababu የኣሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ይባላል ግማትህ ክርፋትህ ኣገሩን በከለው ውሻ የውሻ ልጅ

    • @menitadesehasen9834
      @menitadesehasen9834 Před 5 měsíci +2

      ባክህ ! እንተ መዥገር አባታችንን ተውና የጩፋን ላብ በሶፍት እያማግህ ብላ ክክክክክክክክ ታያለህ ገና እንደሚሪንዳ ሽንቱንም ያጠጣሀል ክክክክክክክክክ

    • @ketemawelde7793
      @ketemawelde7793 Před 5 měsíci +3

      ባንዳ፡ ብቻ፡ እየመጣችሁ፡ አታቀርሽ፡ ትምህርታቸውን፡ አዳምጥ፡ ሽማግሌ፡ ትላለህ፡ ድጥ፡ የሣቸውን፡ ዕድሜ፡ አታገኘውም፡ ፈስ

    • @genetpejama3111
      @genetpejama3111 Před 5 měsíci +2

      እንተ ያልከውን አልደግመውም የወለድሁ እናትና አባትህን በርግጠኝነት ትመታቸዋለህ ምክንያቱም ባለጌ ነህ

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 Před 4 měsíci

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Před 4 měsíci +1

    Preach the gospel just money shame !