መካኖች የሚወልዱበት የስውራን አባቶች ዋሻ ያለበት ቦታ እዚሁ አ.አ | ቦሌ አራብሳ ሆህተ ብርሃን ጨሬ ዋሻ ቤዛዊት ማርያም ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_ የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    ቦሌ አራብሳ ሆህተ ብርሃን ጨሬ ዋሻ ቤዛዊት ማርያም ገዳም:-
    1000449361052773 ንግድ ባንክ
    09123458088 የገዳሙ አስተዳዳሪ መላከ ብርሃናት ቀሲስ መርሻ
    09262121218 የገዳሙ ዋና ፀሀፊ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
  • Zábava

Komentáře • 53

  • @Amaizinglife
    @Amaizinglife Před 10 měsíci +4

    እመብርሃን ክብር ምስጋና ይገባታል፣ ለጀጇ ለፀበሏ ለድህነቷ ታብቃኝ በደጇ ቆሜ ለመመስከር ታብቃኝ።

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @master-kq7jv
    @master-kq7jv Před 4 měsíci

    አሜን ይደረግልን

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 10 měsíci +2

    ኤልሻዳዮች እግዚአብሔር በአገልግሎታችሁ ሁሉ አብራችሁ ይስራ። አይለያችሁ። እጅግ መልካም ነገር እየሰራችሁ ነው። ሰውን በማገዝ የቤተክርስቲያንን ክብር በመግለጥ እየበረታችሁ ነው። ጌታ ይርዳችሁ።

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y Před 10 měsíci +4

    እጹብ ድንቅ ነው…የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ድንቅ ያደርጋል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን አምላካችን ይህን ቅዱስ ቦታ ለብዙ ሰው ድህነት ያርግልን ይማረን ፡፡

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 Před 10 měsíci +2

    እመቤቴ ፈቃድሽ ሆኖ ለደጅሽ አብቂኝ የልቤን አንተ ታውቂያለሽ አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ለኔም ድረሺልኝ አባታችን በፀሎት አስቡኝ የኔንም መለፀን ከፍቶ ለደጁ ለስለት ያብቃኝ✝️🤲

  • @21Bezawit
    @21Bezawit Před 9 měsíci

    እናመስግናለን ኤልሻዳዮች

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 Před 8 měsíci

    ድንቅ ስፍራ ነው እመቤቴ ሆይ ደጅሽን እንድረግጥ ፍቃድሽ ይሁን

  • @user-lb7ns8kp5q
    @user-lb7ns8kp5q Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ለደጇ ያብቃን

  • @user-cc4lr5yd3s
    @user-cc4lr5yd3s Před 8 měsíci

    አሜን

  • @MeseretTemesgen-lr3si
    @MeseretTemesgen-lr3si Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን የሚሳናት ነገር የለም እመ አምላክ ለእነሱ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለደጁ ያብቃን አሜን🙏🙏🙏

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 10 měsíci

    ለደጇ ታብቃን እመብርሃን ❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው አምላኪ እግዚአብሔር አባት አንተ ምን ይሳንሀል አባት እናቴ እመቤት የጌታዬ እናቴ የኔ እናቴ እመብርሃን እናቴ ❤ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 Před 10 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @user-wz8fk3tu9y
    @user-wz8fk3tu9y Před 8 měsíci +1

    እመአምላክ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @tsion-yilma721
    @tsion-yilma721 Před 5 měsíci

    Ledeju yabkan 🙏🙏🙏

  • @mesfinrorisa
    @mesfinrorisa Před 10 měsíci

    አሜን ለደጅሽ አብቂን

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 10 měsíci +1

    ወይኔኔኔኔኔኔ እግዚአብሔር ሆይ ጥራኝ። እስካየው ጓጓሁ።❤❤❤❤❤ አቤት መታደልልልልል። ኦርቶዶክሳውያን ታድለንንንን። አቤት መባረክክክክክ። ወላዲተ አምላክ ጥሪኝ።

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w Před 9 měsíci

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 10 měsíci

    Egziabher yimesgn emebrehan lehulu derashe enatache❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xk6qs1hv7z
    @user-xk6qs1hv7z Před 10 měsíci

    እገዚአብሄር ይመስገን ማርያም እኔንም ሆዴን ስለሚያመኝ ታድንህ ብሉኝ ዲ/ብርሀነስላሴ ብላችሁ አስቡን በጸሎት ።

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Před 10 měsíci

    አሜን የእግዚአብሔር ነገር አይታወቅም ለደጁ የብቃን ለደጁ ያብቃን

  • @AbayWeday
    @AbayWeday Před 10 měsíci

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 Před 10 měsíci

    🙏❤🙏❤🙏🤲🤲

  • @fekaduworotaw5424
    @fekaduworotaw5424 Před 6 měsíci

    የተሰወሩትን ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶችን እግዚአብሔር ስለገለጠልን እናመሰግናለን። ነገር ግን ይህንን ፍንጭ ተከትሎ ቤተክርስቲያን እና የሚመለከታቸው ጥልቅ ምርምር ቢያደርጉ

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Před 9 měsíci

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እንዳው እንዴ እኔ ሳይሆን እንዴ ቸርነትሽ ምህረሽኝ ለተባረከ ፉሬ አብቂኝ ደጅሽ ቆሜ ለመመስከር አብቂኝ😢😢😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před 9 měsíci

    Egziyhberh yemesegen

  • @user-cc4lr5yd3s
    @user-cc4lr5yd3s Před 8 měsíci

    Tiktok ላይ ይለቀቅ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 9 měsíci

    AMEN 🙏 LEYEKUNE 🙏LEYEKUNE 🙏LEYEKUNE 🙏FETARI HULUNEM EYEGELETE NEWENA KEBER YEGBAW FESUMAWEWEW GETA AMEN 🙏 BEREKETU YEDEREBEN AMEN 🙏☀️🇲🇱☀️🤲🙌

  • @user-mr7pe3es2k
    @user-mr7pe3es2k Před 9 měsíci +1

    ለምንድን ነዉ ቅድስ ሃና እና ቅዱስ እያቄም መታሰቢያ ያልተደረገላቸዉ?

    • @ashenafilakew7098
      @ashenafilakew7098 Před 5 měsíci

      ምናልባት መታሰቢያ እንዳላቸው አላወቅንም ይሆን?

  • @Mr.Wendi-
    @Mr.Wendi- Před 10 měsíci

    eyesus geta nw

    • @kidistseyoum3024
      @kidistseyoum3024 Před 10 měsíci +1

      ማርያም ታማልዳለች

    • @Mr.Wendi-
      @Mr.Wendi- Před 10 měsíci

      NO Atamaldem@@kidistseyoum3024

    • @Mr.Wendi-
      @Mr.Wendi- Před 10 měsíci

      tesemiyalsh eyesuse yadenal
      @@kidistseyoum3024

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před 10 měsíci +1

      Pente Eysus kirstosen leorthodox sisebk gude eko lij lenato met astemarch malet yihe aydele.

    • @21Bezawit
      @21Bezawit Před 9 měsíci +1

      ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለማለት ሞክር

  • @ganatyotifia2908
    @ganatyotifia2908 Před 10 měsíci

    ይት ነው

  • @user-nw3cu4zg3q
    @user-nw3cu4zg3q Před 10 měsíci

    ከ5 -6ጊዜ ሄጃለሁ ግን የጎበኘሁት አሁን ነዉ

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před 10 měsíci

    ኧረ እንመጣለን ድንግል ትጥራንንንንንንን።

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 10 měsíci +1

    ቦታው የት ነው እባካችሁ

    • @user-lr2mw4td9b
      @user-lr2mw4td9b Před 10 měsíci

      ቦሌ አራብሳ ከመገናኛ ቦሌ አራብሳ ከዛ ባጃጅ አለ ስትተይቂ ይነጉርሻል

  • @lucybezabih
    @lucybezabih Před 8 měsíci

    እመአምላክ የሆነብኝን አንች ታውቂዋለሽ ጎዶሎዪን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Před 10 měsíci

    እባካችሁ መዳን መንግስተሰማያትን መውረስ በክርስቶስ በኩል ነው ጌታችን መድኃኒታችን ሊመጣ ነው ግዜው ደርሶአል ሌላው አያድምን እባካችሁ