ቅዱሱ ጽዋ በስውር የሚገኝበት ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 08. 2020
  • በዛሬው መርሀ ግብራችን ሀይማኖታዊ መስእብ በሚገኝት በሰሜን ሸዋ ጉያ ውስጥ የተደበቀው ታይቶ ስለማይጠገበው የተፈጥሮ ስሪት ታላቅ ሚስጥርን የተሸከመ ቦታ ተናግረን የማንጨርሰውን ታሪክ የሰጠን የታሪክ ማህደር ለሰዎች ተሸሽጎ ተደብቆ የኖረው ትልቁና ቅዱሱ ቦታ ቅዱስ ደሙ የተረጨበት አለም የሚያስሰው ሁሉም እኔጋር ነው እያለ የሚያወራው ቅዱሱ ጽዋ እዚህ ይገኛል ኢትዮጵያ ውስጥ ተሰውሯል የት ተሰወረ የተሰወረበት ቦታስ ምን ይመስላል የሚለውን አብረን እናያለን ሠናይ ቆይታ
    //// ይግቡና መልከቱ////
    ስለምትመለከቱን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዘወትር እንዲደርሶ የመርሀ ግብራችን ቤተሰብ ይሁኑ በይነመረባችንን ይጎብኙት ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ፡፡
  • Zábava

Komentáře • 155

  • @torahara938
    @torahara938 Před 4 lety +36

    ዋው እመጓ ቅዱስ ቦታ
    እንኳን ከኢትዮጵያ አፈር ተሰራሁ
    እንኳን የተዋህዶ ልጅ ሆንሁ
    እንኳን መስቀል በአንገቴ አሰርሁ
    ምክንያት
    ያልታደሉት ካዱ
    የታደሉት ወደዱ
    ጊዜዎች ሁሌም የምለውን ልድገም
    እንዲህ ነው ዩቱዩበር ማለት እምነትን ማፅናት ያላወቀን ማሳወቅ ያልተዳሰሰን መዳሰስ ያልታወቀን ማሳወቅ ለእምነት ቀናኢ መሆን እውነት እውነት እላለሁ አምላከ ቅዱሳን የኢትዮጵያ አምላክ የአዛኝቱ የእመብርሃን ልጅ ብዝት እቅፍ ያድርጋችሁ ቅዱስ ዑራዔል ይባርካችሁ
    አመሰግናለሁ

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z Před 3 lety

      ከልዑል እግዜአብሔር በቀር ይህ የብርሃን ጽዋ የት እንዳለ አይታወቅም

  • @amthebest4675
    @amthebest4675 Před 4 lety +13

    ሀይማኖቴን የበለጠ እንድወድና እውቀትን እንድጨምር ስለምትረዱኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! በረከት ይብዛላቹ!!! ኢትዮጲያውያን ሁሉ እናንተን እንዲሰሙ ምኞቴ ነው!!! በርቱልን

  • @dohaqtr8108
    @dohaqtr8108 Před 3 lety +3

    የዚህ ቻናል አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ሐገራችን የቅዱሳን ሐገር መሆኑን በስፋት እያስተዋወቃችሁ ነው።ትውልዱ ይሔን ድንቅ ሐብቱን የሚነግረውኮ ነው ያጣው።ሁሉም ውጪ ናፋቂ ሆነ።ግን አምላኬን የማመሠግነው እንኳን ከዚህች ቅድስት ሐገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ተገኘሁ፣ከሁሉ በላይ ደግሞ በዚህች አምላክ በደሙ የመሠረታት እውነተኛ ሐይማኖት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ስለ አደረከኝ ለዘለአለም አመሠግንሀለሁ ስምህንም ክብርህንም ከፍ ከፍ አደርጋለሁ።
    ቅዱስ ኡራኤል ሆይ ይህችን የተባረከች እርስትህን እመጓን እንድመጣና እንድባረክ ከአምላክህ አማልደኝ።

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በንፁ ደሙ ያዳነን አምላክ ይመስገን ቃለእይወት ያሰማልን

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 Před 4 lety +12

    ቃለሕይወት ያሰማልን 2005 ላይ ዘብር ገብርኤል ሂጀ ነበር ከዛ የ12 ሀዋርያትን ፅላት የሚገኝበት የቅዱሥ ገወርጊስ ቤተ ክርስትያን ከገብርኤል የአድስአት የግር ጉዞ በመሄድ በመኤድ አገኘነዉ ቀኑ ሴኔ 29 ነበር ከዛ እደደረስን ነገ ከገበሬ እርሻ ምሀል የወጣዉ የሐንስ ይነግሣል ሲሉን ሰማን ሶስት ነበርን ከዛ እኒድ አልንና ምገድ ጀመርን ምገድ ላይ መሸብን የገበሬቤት ለምነን አደርን ጧት ተነስተን ሔድን ለንግሱ ደረስን ከዛ ነዉ ስለቅዱስ እሯየል ገዳም የሰማሁት እዛ የምትኖር በድሜ ያነሰች በቅድስና የላቀች በራየ አይታ ነዉ ሒዳ የቅዱስ ዮሀንስን ፅላት አስቆፍራ የወጣችዉ አሉን ያገሬዉ ሰዉ ለመሄድ ፈልገን ገወርጊስ እንመልስና ሀምሌ አምስት የ12 ሀዋርያት ያቦየ ገብረ መፈስ ቅዱስ ብአል አክብረን እንሄዳለን አልን ግን ከዛ እደተመለስን ቪዛሺ መጣ ተብየ ቶሎ ደረሺ ተባልኩ አሥታዉሣለሁ ዝናብ ነበረ መኪና አጣን ሞላሌ ድረስ በእግር ሳዉዲ መጥቸ ጥፍሬ ወለቀ ግን ሳሥታዉሰዉ እጅግ መፈሴ አሴት ታደርጋለች በተለይ ከገብርኤል ጊወርጊስ ከጌወርጊስ የሀንስ ከዛ ዘብር ቶሎ ድረሺ ስባል እንመለሳለን ብለን ስለነበረ ጊወርጊስ እቃ አስቀምጠን ነበር እሱን ልናመጣ እደገና ታዳ ሳሥበዉ መፈሴ ይደሰታል መቸ እደምደግመዉ አላዉቅም እግዚአብሄር ይፍቀድልኝ ሁሉን እሄዳለሁ ነፍሴ ትሻዋለች የስደት ጊዜየን ያሣጥርልኝ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +7

    "" አሜን ፫ የእግዚአብሔር ሰም በፈጥረታት አንደበት "" የከበረ የተመሰገነ ይሁን "" ቃል
    ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን!!!

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 Před 2 lety

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @aline1752
    @aline1752 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @minapauli6237
    @minapauli6237 Před 4 lety +2

    Amen amen amen igizaber yimesgen

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d Před 4 lety +6

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃሊህወት፣ያሰማልን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በረከቱን ጸጋውን ያብዛልን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 Před 4 lety +5

    ቃለ ህይወትን ይስማልን!!!

  • @user-oc8uc3xi9d
    @user-oc8uc3xi9d Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

  • @dessalegnmekonnen1467
    @dessalegnmekonnen1467 Před 4 lety +8

    ጌዜ ትዩብ በጣም ደሥ የሚለዉ ፕሮግራም ነዉ

  • @tsionmariam4687
    @tsionmariam4687 Před 4 lety +3

    ኣሜንንን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @yadael1526
    @yadael1526 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @berhanualemayehu6706
    @berhanualemayehu6706 Před 4 lety +6

    ግዜ ቲዩብ, ቃለሕይወት ያሰማልን++++

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቦታው ላይ ደርሰን እረግጠን በረከት ለማግኘት ቅዱስ ዑራኤል ይርዳን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን እህታችን ለመፃፉም ደራሲ ቃለሂወትን ያሰማልን።

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወትን ያስማልን እህታችን እግዚአብሔር ፅግውን ያብዛልሽ

  • @user-og8gu1ct6r
    @user-og8gu1ct6r Před 3 lety +3

    ዋዉ ደሥ የሚል ነዉ አምላኬን አመሠግነዋለዉ የድንግል ልጂ ሥለሁንኩ ቃለህይወት ያሠማልን እዉነት ደሥ የሚል የሚታቀርቡት እናመሰገግናለን

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 Před 3 lety +1

    Amen amen amen Kalehiwot yasemalin yageliglot zemenotin yibarkilin

  • @mesrachafork8590
    @mesrachafork8590 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ እህታችን በጣም ደስ የሚል ነገር ታሪክ ነው ተባረኪ የኔም አባቴ የመንዝ ግሼ ሰው ነው ወደዛ ለመሄድም እድሉንም አግኝቻለሁ እግዝያብሄር ይመስገን ወደ ዘብርም ስሄድ አይቼዋለሁ እናመሰግናለሁ

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    የዝች ውብ እምነት ልጅ በመሆኔ እደለኛ ነኝ
    አቤቱ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 Před 3 lety +2

    እህት ቃለህይወትንያሰማልን የሚጣፍጠውን በሚአምርድምፀአቀራረብ በርችልልልልን

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዲህ ያላወቅናቸውን ሀገራችን የያዛሽቸውን ዕምቅ ሃይማኖታዊ ሃብት እያሰሳችሁ ለአዕምሮ ምግብ የሚሆነውንጥበብ መንፈሳዊ ስለምታስቃኙን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 Před 4 lety +3

    ጊዜዎች ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን።
    የዚህ ቅዱስ ስፍራ ቦታ በረከት ይደርብን።
    ከስደት መልስ እንደ ሀጢአት በደላችን ሳይመለከት እንደ ቸርነቱ በቅዱስ ዑራኤል ተራዳኢነት ይንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም ያብቃን አሜን፫።
    ታሪክ የሚገኘው ከቤተክርስቲያን ነው።
    ቤተክርስቲያን ደግሞ ሀገር ናት፣ ቅርፅ፣ ቅድስት፣ ንፅህት ናት።
    ሀገርን ጠላት ሆይ አትንካት።
    የትላንተ ማንነትህ መገለጫ ናት።
    ዛሬ የመኖርህ ምክኒአት ናት።
    የነገ የተስፋ ስንቅህ ናት።
    ስለዚህ ውደዳት እንጅ አትጥላት።
    ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር።
    💚💛❤

  • @emebetbekele6000
    @emebetbekele6000 Před 4 lety +3

    Enamesgenalen ⚘⚘⚘💚💛❤

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq Před 4 lety +2

    Amen Amen

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 3 lety +2

    ዋው በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እናመሰግናለን

  • @faiselalenzy265
    @faiselalenzy265 Před 3 lety +2

    ተመስገን ተመስገን ፈጣሬዬ እንኳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንኩኝ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hanaasnake2506
    @hanaasnake2506 Před 3 lety +2

    Kalehiwot yasemalin itsub dinki tamir zemenih yidark ke abatachin qidus urael breket yasatfih breket atita!

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን የቅዱሱስፍራ በርከቱ ይደርብን

  • @metitech
    @metitech Před 4 lety +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @haileslassiewerrs3133
    @haileslassiewerrs3133 Před 3 lety +1

    ጊዜ ቲዩብ ቃለሕይወት ያሰማልን
    ሌላም ቅዱሳት ገዳማት አሰሙን
    እግዚአብሔር ይባርካቹህ

  • @ethiopiagrmayie1773
    @ethiopiagrmayie1773 Před 3 lety +1

    Amen Kale Hiwet Yasemalin.Bertu

  • @tub8584
    @tub8584 Před 3 lety +2

    የቅዱስ ኡራኤል ጥበቃ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @tsegayebezabih5094
    @tsegayebezabih5094 Před 3 lety +1

    ምርጥ አቀራረብ! ሌሎችንም እንዲህ ብታስቃኙን ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ!

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገንአሜን፫
      ቀለህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 Před 3 lety +2

    Amen. Amen. Amen. 🙏🙏🙏💗🙇‍♀️

  • @mehretfeleke2483
    @mehretfeleke2483 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 lety +1

    አሜን ያኑልን ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ።

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን

  • @afomiaeshetu4116
    @afomiaeshetu4116 Před 3 lety

    ከዚህ ቻናል እሰከዛሬ ሳልቀላቀል በመቆየቴ አዘኩ ደሰሰሰየሚል የእምዬ ተዋህዶ ታሪካዊ ሰፍራ የሚፈተትበት የኢትዮጰያ ድቅ የተፈጥሮ አቀማመጥ የሚታይበት ታሪካዊ ቦታወች የሚዳሰሱበት ኢትዮጲያየ ለዘለአለም ኑር የቅዱሳን መገኛ የታሪክ መገኛ

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 4 lety +2

    Kalehiwet yasemaln, gize tube.

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před 4 lety +2

    በጣም አይማኞቴን አንድወደወ አንድጠነክረ ቃለ ህይወት ያሰማልንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salam1297
    @salam1297 Před 3 lety +3

    ግዝ ኢትዩብ እናመሰግናለን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-vo7th6pk4y
    @user-vo7th6pk4y Před 3 lety +1

    አሜን ቃለሕይወትንያሰማልን

  • @user-gr3lz9hz3g
    @user-gr3lz9hz3g Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያስማልንወንዲማችን

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jv5kl7tu9t
    @user-jv5kl7tu9t Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    እናመሰግናለን
    ወደኔምቻናልም ጎራ በሉ

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 Před 3 lety +2

    Thank you Geze Tube! This the best program!!!

  • @user-yr8dy9un2v
    @user-yr8dy9un2v Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @fanaberhe3626
    @fanaberhe3626 Před 3 lety +1

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @abdibabu7325
    @abdibabu7325 Před 3 lety +2

    Am proud of mama Ethiopia&your Amazing voice.

  • @user-fj6zs3tz3f
    @user-fj6zs3tz3f Před 10 měsíci

    አሜን ቃለ-ህይዎት፣ ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዉርስልን
    እኛንም ለቦታዉ በረከት እንድንገኝ ያድለን

  • @ymaryamdrisaymaryamdrisa2768

    አሜን አሜን አሜን።

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 3 lety +2

    ለእውነት ቃለህይውት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-lh1xm8kv1b
    @user-lh1xm8kv1b Před 3 lety

    betam grum dnk new ye egziabher sira egziabher ymesgen!!! egziabher yagelglot zemenachihu ybarkln ewneten new buzi sile haynot ( kdst betecrstiyane ) bzu nege awkiyalehu habtachinn yemanak sitochachin nen enam wegnoche hagere sigeba ende egziabher fekad kesemahuwachew 1 2 3 enday amlake yrdagn betselo asbugn welet medhn amen❤⛪

  • @mimimeshesha5981
    @mimimeshesha5981 Před 3 lety +1

    Amen kale hewote yasemalen

  • @user-oh8uh7mt9g
    @user-oh8uh7mt9g Před 3 lety +1

    እህታች እግዚቤር ይባርክሽ

  • @netsanetsimoenztewahdo2045

    Egziabher yestelen kale hiwet yaemalen. Botawn be akal lemayet yabkan!!

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 3 lety +2

    AMAZING WHAT A BLESSING EGZABHER YBARKLEN 💚💕

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @papael416
    @papael416 Před 4 lety +5

    ደስ የሚል ታሪክ ነው።እናመሰግናለን!
    ከአአ ምን ብለን ነው የምንሳፈረው እስኪ ንገሩኝ

  • @getenetyoseph1690
    @getenetyoseph1690 Před 4 lety +3

    በርችልን እህታችን

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 Před 3 lety +1

    ቃለሔወት ያሰማልን

  • @reiuseyerussalemtaddesse7256

    አሜን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalemelak4404
    @kalemelak4404 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @tesfiegebre6273
    @tesfiegebre6273 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN QALE HYWET YASEMALN
    LEZIH GEDAM LEMAYET YABQAN

  • @frefre2238
    @frefre2238 Před 3 lety +2

    Ufffff desssiel kibr KMDHANEALM. y kidus gedamu brekt yderbn

  • @abulahab4875
    @abulahab4875 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @martasamel7740
    @martasamel7740 Před 3 lety +1

    አሜን

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 Před 3 lety +1

    Amen berketu yederben

  • @haymanoutabayeyoutub565

    ዴቭየ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ውድ ወንድም በርቱልኝ ጊዚዎች ❤❤❤❤

  • @hiwotw5404
    @hiwotw5404 Před 4 lety +2

    Thank u so much. Am learning a lot

  • @alemtsehayalemtsehay5490

    ሒጀበታለሁ በጣም ደስ የሚል ስፍራ ነው ያላያቹት ሂዱና እዩት

  • @mahmoud1122332
    @mahmoud1122332 Před 4 lety +1

    Kalehewt. Yasemalan.

  • @cefc-zs7uc
    @cefc-zs7uc Před 25 dny

    አሜን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yeromeadmasuyerome6113
    @yeromeadmasuyerome6113 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 Před 4 lety

    ዉቢቷ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስጌን አሜን

  • @hailungusie6001
    @hailungusie6001 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @asterkinfe3299
    @asterkinfe3299 Před 3 lety +1

    Tebareku

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Před 3 lety

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @meskeremgarde1074
    @meskeremgarde1074 Před 3 lety +1

    Yemgerm mayet efelgalhu fetary yasakalgni abate

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 Před 3 lety +1

    Amlak Ehurahel brkthe ayilyen

  • @hannamolla4437
    @hannamolla4437 Před 3 lety +1

    betam enamesegenaen wondimachin! emeguan kanebebeku behuwala be ayene hilenaye yesalkuen kidus bota be video selasayehen egiziabeher edimena tenana abezeto yisteh! by the way yemetserachew menfeswi video melketochin betam eyewededekut ena eyeteketatlekut new mirt ye tewahedo lij bezih ketel betam menfese yemiyades new.

  • @kassechjara2020
    @kassechjara2020 Před 3 lety +1

    Qalhiwote yasemalen

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 Před 4 lety

    Egzihabher ymesgen wendmachin Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Ende Egzihabher fkad yhen grum yetebarek bota bedadem bihon heje ayewalew. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher wendmachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲

  • @user-zy4si8tg5s
    @user-zy4si8tg5s Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ long life to ጊዜ tube

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 Před 3 lety

    Egzabhere Ye setachu ❤️😍😍😍💚💛❤️

  • @amanuyeliyedigiliji5845
    @amanuyeliyedigiliji5845 Před 3 lety +1

    Amennnnn🤲

  • @zakebekele8710
    @zakebekele8710 Před 3 lety

    በየሱስ ስም ይሄ መንፈስ የተወጋ ይሁን የምታወሪው ሁሉ አንድም ህይወት አይሰጥም የኔ እመቤት ለዩቱብ በር መሰብሰብ እያላችሁ ዝም ብላችሁ ህዝቡን ጉድጉዋድ አታስገቡት እኔ እስከ ዛሬ የምትዘግቢዉን ጠቅላላ 1/2 ኛውን (ግማሹን ) ዞሬበታለሁ ያድናል ይፈውሳል የተባለበትን ሁሉ ዘብር ገብርኤል, ወይናባ ገብርኤል, ኩክየለሸ ማርያም , ገብረ ክርስቶስ ገዳም , ጻድቃኔ ማርያም ሁሉ ቦታ ቆሎ እየቆረጠምኩኝ ባዶ አፌን አቀበትና ቁልቁለት አወረድኩኝ ወፍ የለም ድነት የለም የሚያድን ክርስቶስ ሌላ የሚያድን ምንም ነገር የለም አትልፊ!!!! መጸሀፍ ቅዱስ አንብቢ ትድኛለሽ እንዴ ምንድነው እንደዚህ መጽሀፍ ቅዱስ እያለ እንዴት ። እኔ ምለው ታቦት ካዳነ ሰው ሲሰርቀውና ሲሸጠው ለምን ዝም ይላል እኔምለው የምን ድንቁርና ነው በአዲስ ኪዳን የክርስቶስ ማደሪያ በተቀረጸ ቅርጽ ላይ ሳይሆን እኔ ነኝ አንች ነሽ የክርስቶስ ማደሪያ!!! የኔ እህት በሚጣፍጥ ቃልና በሚጣፍጥ ንግግር ክርስቶስን ማግኝት አይቻልም መዳን በክርስቶስ ነው !!!! የገድል መጽሀፍ ህይወት አትሆንም ህይወት መጸሀፍ ቅዱስ የእግዚአብሄር ቃል ነውውውው

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 3 lety +1

    EWENETEGAWA HAYEMANOTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO HAYEMANOTE...EMEKORZBESHE....

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ሰሙ ይመስገን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 4 lety

    አነን ቃአለሕያወት ያሰማአልን

  • @brhanamare5573
    @brhanamare5573 Před 3 lety +2

    ዋውእግዚአብሄርይባረክፖዮተፈጠረሁእዴትደሥይላልክሬየአገቴመሀተቤእዴሁምመሥቀሌየበለጠአጠበቅሁሁሞቴንምበሀገሬአርጌውየአምላኬእናትአገራችንንጠብቄድግልማርያምሀሌሉያ