በመላዕክት የታነፀ ገዳም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት መስራች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2020
  • //// ይግቡና መልከቱ////
    ስለምትመለከቱን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተያየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዘወትር እንዲደርሶ የመርሀ ግብራችን ቤተሰብ ይሁኑ በይነመረባችንን ይጎብኙት ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ፡፡
  • Zábava

Komentáře • 91

  • @micomico2708
    @micomico2708 Před 4 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን የአባ አቡነ ሰላማ በረከታቸው ይደርብን

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 Před 4 lety +15

    ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
    በየግዜው ስለ ሃይማኖታችን ሚስጥራት ስለ ሃገራችን ቅድስና ታላቅነት ደከመን ስለቸን ሳትሉ ለምታቀርቡልን መረሃ ግብር እግዚአብሔር ዋጋቹህን ይክፈላቹህ አሜን።

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 Před 4 lety +8

    የአባታችን የአቡነ ሰላማ እረድኤት በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን✝️✝️✝️

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +1

    አሜንንንንን አሜንንንንን ኣሜንንንን የኣባታችን የተባረኩ የተከበሩ የበረከተ ተካፋይ እንድንሆን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ከዚ አስከፊ የወጣትነት ግዜ እንድንወጣ መንፈስቅዱስ ያብዛልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አቡነ ሰላማ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-dw7jo7in7v
    @user-dw7jo7in7v Před 4 lety +9

    አብነ ሰላማ ይጠብቃችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን ሙሉ ገድላቸውን ብታሰሙን ደስ ይለናል

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በደሜ በጤና ይጠብቅልን ያባታችን አቡነ ከሳቴ ብርሀን በረከታቸዉ ይደርብን ለደጁ ያብቃን

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 Před 3 lety +1

    ቃለሔወት ያሰማልን ክርስትያን መሆኔና ማህተቤን በአንገቴ ማሰሬ እንዴት ደስ ይላል እኤትዮጴያያዌ መሆኔ ይህንን ሁሉ ታሬክ ያላት ሀገር መፈጠሬ የእውነት ደስ ብሎኛል ጌዜ ትዩብ እናመሰግናለንተራኪው ቃለ ሔወት ያሰማልን ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰብ ሰለም ጸጋ መንፈስቅዱስ ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @mesrachafork8590
    @mesrachafork8590 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @nardosmoges1588
    @nardosmoges1588 Před 4 lety +1

    ግዜ ዎች ስወዳቹ ❤️❤️❤️ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @classicclassic5021
    @classicclassic5021 Před 4 lety +1

    አሜንአሜን አሜን የአብነሰላማ በርከታችው ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam5112 Před 4 lety +3

    ሰላም ለናተይሁን ጌዜ ቲዩቦች ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የጻዲቁ አቡነ ሰላማ በረከት ይደርብን አሜን

  • @eyeruskonjoabebe228
    @eyeruskonjoabebe228 Před 3 lety +1

    የአባታችን የአቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሀን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሒወት ያሠማልን
    የቡነሰላማ በረከት ይደርብን

  • @user-gr3lz9hz3g
    @user-gr3lz9hz3g Před 4 lety +4

    አሜአሜንአሜንእግዚአብሄርይመስገን♥♥♥

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለሕወት ያአሰማአልን እሕታችን

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 Před 3 lety +1

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!
    የአባታችን የአቡነ ሰላም በረከታቸው ይደርብን፣ አሜን!

  • @kalemelak4404
    @kalemelak4404 Před 3 lety +1

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @dejeniesisay4421
    @dejeniesisay4421 Před 4 lety +2

    ቅዱስ አባታችን በረከትህ ትድረሰን

  • @gettiwassi1228
    @gettiwassi1228 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለአባታችን በረከታችዉ ይደረብን🙏🙏🙏

  • @user-gr3lz9hz3g
    @user-gr3lz9hz3g Před 4 lety +2

    ቃለህይወትያስማልንወንዲማችን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን. ታዲያ እንዴት ነው የምንራዳው

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před 2 lety

    አሜን አባቴ አቡነ ሰላማ ይቅር በለኝ ያህሉ ውለታህ ረስቼ ሳላከብርህ መቅርቴ በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን አባቴ ሆይ በቃልኪዳንህ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ አሳስበልን🤲🤲🤲🕯🕯🕯✝️

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 Před 3 lety +1

    Amen amen amen brktachiwe ydrsene klhwete ysmalene ehetchiene 🙏🙏💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @metitech
    @metitech Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @seblefekadu1898
    @seblefekadu1898 Před 4 lety +2

    Elllle Elllle Elllle Egzabher yekber yemasgan Wow Berkatachw Ydersane Amen Amen Amen 🙏

  • @minapauli6237
    @minapauli6237 Před 4 lety +2

    Amen amen amen igizaber yimesgen

  • @jerrygg1619
    @jerrygg1619 Před 4 lety +3

    Amen Aba selama Abtachenn lelakelen Egziabher ymesgen ye Abatachen Bereket yderben

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Kale Hiowte yasemalne

  • @rakhibtek2471
    @rakhibtek2471 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 3 lety +1

    አግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 4 lety +1

    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fjvddijf1815
    @fjvddijf1815 Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 3 lety

    ቃል ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ❤️🤲🌻👏

  • @meheretanche9008
    @meheretanche9008 Před 3 lety +1

    ቃለ እይወትን ያሰማልን እልልልልልልልል

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln, ye abatachn, ye Abune Selama Kesate Berhan xelotachewna bereketachew kehulachn hizbe christian gar yihun.

  • @girmadefersha4333
    @girmadefersha4333 Před 4 lety +2

    ቀለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 Před 4 lety +7

    Tigirai wisiti yalu bizu gedamat nachew gin bsew fit aitawekim kdigai bcha tfelfilo yteseru 120 gedamat alu gin ye thoia hizib kiristian abatichi aikum

  • @hruitbeyea3078
    @hruitbeyea3078 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መጥችለው

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 Před 4 lety +6

    ዲሲ ላይክ እምታደርጉ እጇቸው ይቆረጥ
    ከል ፈለጋችሁ መተው እጃቸውን አይርዘም ለክፉ ነገር ፈጣሪ ይእሰራችው

  • @fanaberhe3626
    @fanaberhe3626 Před 3 lety +1

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 3 lety +1

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @ahabte8948
    @ahabte8948 Před 3 lety +1

    BEREKETACHEW
    Yiderbin ANEN ፫

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 Před 3 lety +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-fp6ts5bx5b
    @user-fp6ts5bx5b Před 4 lety +2

    አሜን

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kalhiwet yesemalen ye abatachen mexmke meemnan abune selam kestberhan berketachew xelotachew kegna yehun emeberhan atelyen amen amen amen

  • @mulugetagetu8971
    @mulugetagetu8971 Před 4 lety +1

    Egzabihar Yibarkachuh Yenihnabat brket endinkafel seladergachuh

  • @leilaghafari2083
    @leilaghafari2083 Před 4 lety +2

    Amen amen amen

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 Před 4 lety +1

    Amem amen amen ye abune selama berket yederben

  • @tsegyselam6495
    @tsegyselam6495 Před 4 lety

    Kalehiwet yasemalen berketashw yderbn amen

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 3 lety +1

    ለደጁ ያብቃን 🙏

  • @tamiratgirma6451
    @tamiratgirma6451 Před 3 lety

    ሲጀመር በመላዕክት እና በሰው የተሰሩ በጣም ብዙ እና ቃልኪዳን ያላቸው ናቸው ለምሳሌ፦በጣ ሐይቅ ያለ፣በዝቋላ ሐይቅ ውስጥ የመሳሰሉት

  • @samuelsamuel8071
    @samuelsamuel8071 Před 4 lety +4

    Dimits arewitun chilau dingey tanterisau la ethiopiana lijochua lemitselu ye Abatochechin tselot yidiresilign 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Před 4 lety +2

    Ye Aba selama berkete charenet behulachinim ga yehun!!!

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r Před 4 lety +2

    💚💛❤

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 4 lety +1

    አ ሜ ን ! ! !

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 Před 3 lety +1

    💚💛♥️🤲🤲🤲

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 Před 4 lety +1

    Kalhiwot yasemaln berket lemgnat lemehid yabkan

  • @martacountrysidemarta2590

    🙏🙏🙏

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 4 lety +4

    Tarikachinin endinawuq silemitadergut tiret EGIZIAABIHER yistilign.

  • @ahabte8948
    @ahabte8948 Před 3 lety +1

    Temsgen Temsgen !!!

  • @Mimibiz03
    @Mimibiz03 Před 4 lety +3

    Thank you for sharing but why would you refer him as “ ante” you should show some respect and say “ antu”. According to Ethiopian Tewahedo, anyone who became a monk has to be referred as “ antu”. Please make some correction. Thank you.

  • @abelcristan8617
    @abelcristan8617 Před 4 lety +2

    ere dislayk mtadergut lemn tayutalachu

  • @dasaumadanitmadanit1073

    Qidus bereketachew yideribin

  • @girmachewkebede4583
    @girmachewkebede4583 Před 3 lety

    ድንቅ የፈጣሪ ስራ ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ

  • @asfawmaregn5792
    @asfawmaregn5792 Před rokem

    brketachwe yderben

  • @tatekgetachew3071
    @tatekgetachew3071 Před 4 lety +1

    መጽሐፍ ቅዱሳችን መልስ አለው! (ሐዋ 17÷11-12፤ 2ቆሮ 11÷14፤ 1ተሰ5÷21፤ 1ዮሐ 4÷1) “ያው ኦርቶዎች መጽሐፍ ቅዱስን ጭምር ስለምታምኑ ከቃሉ ጋር ከተስማማ እንቀበላለን ካልሆነ እንጥለዋለን” ----------------------------------------------------------------------------
    ከቃሉ የሚጣረዝ አንኳር አንኳር ሀሳብ 2ቱን ብቻ
    1. ቪዲዮ:- “ሰላማ በራዕይ ከጌታ የተሰጠ ስም ሲሆን ትርጉሙም በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ሆኖ የሚያስታርቅ ማለት ነው።”
    ቃሉ:- “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2÷5)
    2. ቪዲዮ:- “…..በተለይ ወደ መቃብሩ ወርዶ እጅ የነሳና የተሳለመ ጠቅላላ ኃጢአቱ እንደሚፋቅለት የማይሻር አምላካዊ ቃል ተገብቶለታል። ”
    ቃሉ:- “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።”( 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2÷1-2)፤ተጨማሪ:- (1ዮሐ 2÷12፤ 1ዮሐ 1÷7-9)
    ምንአልባት ቦታው ላይ ታአምራት ሆኖ ቢሆን ግን ... ተአምራት ተከታዮች አንሁን! (2ተሰ 2÷9)

    • @jerrygg1619
      @jerrygg1619 Před 4 lety +1

      Ergtegna negn ante menafek new egna Getachen Amlakachen yehonewen Egziabhern Eyesus kirstosn ameleken enji lela mn ameleken aygermhem le Egziabher mnm aysanewem ke Ezihem belay yadergal Le Ambreham le Adam le Noh enquan kal gebtolachew yele Bible layem ylal yetetsafe metshaf hulu endntekembet new alemawin ayakattem

  • @mlaiketetshomoal4281
    @mlaiketetshomoal4281 Před 3 lety

    ጥሮስ ግን ሊባኖስ አይደለም እንዴ ?

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 3 lety +1

    ለምን አንተ ትያቸዋለሽ አባታችንን እንዴ

  • @user-fc7cv6og8r
    @user-fc7cv6og8r Před 4 lety

    ትግራይ ውስጥ ደህና ነገር ሊኖርአይችልም :: 27 አመት መከራችንን ያሳየን ህዝብ : በፍፁም ደህና ነገር ሊገኝበት አይችልም ::
    የናንተን ቻናል መከታተል ላቆም ነው :: ደበራችሁኝ

    • @birhandessie3129
      @birhandessie3129 Před 4 lety +1

      ሚ ን ኧረ አትሳሳች እህት አክሱም ፂዮን ትግራይ ውስጥ ነው የሚገኘው
      እኔ ግን ትግሬ አይደለሁም

    • @jerrygg1619
      @jerrygg1619 Před 4 lety +1

      Yhe me haymanot gar ayagenagnewem hzeb sew new Egziabher gen fetari new zeregna athugni

  • @azmerahallu8116
    @azmerahallu8116 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማል የእባታችን የአባ አቡነ ስላማ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @aline1752
    @aline1752 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @fatmabshir1576
    @fatmabshir1576 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @daniya4773
    @daniya4773 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @hrithrit4219
    @hrithrit4219 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tub8584
    @tub8584 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን