አስገራሚው የፍራኦል የህይወት ምስክርነት|ከ8 ወር ፀሎት በኋላ ሰው አጠገቤ ይወድቅ ነበር!|አሜሪካ ውስጥ መጀመሪያ በ20$ ነው ቢዝነስ አካውንት የከፈትኩት!|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 01. 2024
  • #christian
    #christianethics
    #BLESSING
    #Emmanuel Official Tube
    This is Blessing tube. In this channel different motivational, inspirational and educational videos which uplift your spritual, psychological & emotional mindsets wil be released.
    በዚህ ቪዲዮ ለመንፈስ ለአስተሳሰብ እና ለህይወት ዕድገት የሚጠቅሙ ምክር አዘል ትምህርቶች ያገኛሉ።

Komentáře • 208

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Před 5 měsíci +31

    እኔ ዛሬ እንደገና ጌታን መቀበል ነው ያሰኘኝ እኔ ጌታን ያወኩበትን ያህል አልኖርኩትም የምር እንደገና ንስሀ ገብቼ እንደአዲስ ዛሬ ጌታን ተቀበልኩ የምር እንደገና እንደአዲስ ኑሮ ስላስጀመረኝ ምስክርነትህ እግዚያብሄር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ የሚገርም ሞገስ እንደው ባልጨረሰ የሚያሰኝ መንፈስ ያለበት ንግግር ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zufanreshu3691
      @zufanreshu3691 Před 5 měsíci +4

      ❤በጣምፊራኦል የወለደች እናት እግዚአብሄር ይባርካት❤ ቢሮ ሁኜ ነበር የሰማሁትና በእንባ ነበር ስሰማው የነበረ እና እንባየ መቆጣጠር አቅቶኛል.

  • @yetimworkderesse8506
    @yetimworkderesse8506 Před měsícem +1

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ይሄ አመለካከት አይወሰድብህ እየጨመረ የሚሄድ ክብር ያግኝህ ለትውልድ መፍትሄ ያድርግህ

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g Před 5 měsíci +7

    እንድሰማህ እንዳዳምጥ የረዳኝን የፈቀደልኝ እሡ ይባረክ ምንአይነት ምስክርነት ነው እንደምንጭ ውሃ ኮለል ብሎ ወደ ውስጥ ይገባል ፀጋውን ያብዛልህ ነብሴ ረሰረሰሽ ተባረክ 40:33

  • @emebet9166
    @emebet9166 Před 3 měsíci +3

    ፓስተር እኔ አሁን ገና ነው ያንተን መከታተል የጀመርኩት ግን የፍራኦል ምስክርነት ብዙ ነገሬን አነቃቃው እባክህ ለሌላም ጊዜ አቅርቡት የሚናገራቸው ምግብ ናቸው

  • @zekariasatske9400
    @zekariasatske9400 Před 3 měsíci +3

    ድንቅ ምስክርነት ከጌታ ጋር ያለኝን ግኑኝነትና አባትነቱን መልሼ እንዳስበው ወደ አባቴ ወደ አባቴ አሮጠኝ በእርግጥ

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter Před měsícem +2

    እውነት ዛሬ በጣም የተነካሁበት ምስክርነት ነው ብሩክ ነህ ወንድሜ እያለቀስኩ ነው የሰማሀህ

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Před měsícem +1

    ❤❤❤ እምነት ❤❤❤ ምስክርነቱ እንዴት እንዳስደነቀኝ በእውነት❤❤❤

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter Před měsícem +2

    ዋው እኔም ጌታን ስጠይቀው በዚህ አይነት ሁኔታ ነውና ገርሞኝ ነው የሰማሁት በእርግጥም ጌታ የጠየቅነውን ነው የሚያደርግልን እኔ ተንበርክኬ እየጠየኩት ከፀሎት ሳልነሳ የጠየኩትን ሲሰጠኝ አይቻለሁ እና የኔ ደግ ኢየሱስ ይችላል ክብር ይሁንለት

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j Před 5 měsíci +3

    እንዴት ያ ለ ምስክርነት ነው እባክህ ይህንን ምስክርነት በመፅሃፍ መልክ ይዘጋች ለትዉልድ ይተላለፋል ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @user-ek2fb5mr7z
    @user-ek2fb5mr7z Před měsícem +2

    እየሱስ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሞቻችን ተባረኩ

  • @user-ge4js8rx3j
    @user-ge4js8rx3j Před měsícem +2

    እልልልልልልልልልል የማትጠገበው እየሱስ የሚነገርበት ስፍራ እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ

  • @mistertafesetuko2623
    @mistertafesetuko2623 Před 6 měsíci +10

    በጣም ዕደለኛ ነህ ፍራኦል እናትህ የተባረኩ ናቸው፡፡

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 6 měsíci +9

    ኡኡኡኡኡኡኡ ወንድሜ ፍራኦል ዛሬ እንደገና ተሰራሁ እንደገና ተፈጠርኩ እንደገና ዛሬ ለክርስቶስ መኖር ጀመርኩ አንተን ያፈራች መሐፀን ደግማ ደጋግማ ትባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ለክርስቶስ ያለህ ፍቅር ያለህ እምነት ያባትነት ልዩ የሆነብህ ስጦታው ያለህ ልዩ ሰው የእምነትህ ልክ ወንበር ስበህ ና አባ ቁጭ በል ብለህ የልብህን ሐሳብ የምታወራ ሰው አውርተህ 100% መልስ ማግኘት ውድ ወንድሜ ፍራኦል በዚህ መጨረሻ ዘመን በድንቅ ልዩ መንፈስ ቀብቶ ያስነሳህ እግዚአብሔር አይወሰድብህ አብዝቶ ይጨመርልህ ተባረክ። ፓስተርዬ ምን እንደምልህ አላውቅም ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ብዝትዝት ያድርግብህ አየህ አይደል እግዚአብሔር ከአንተጋር የመሆኑ ሚስጥር ታላላቅ ህዝቦችን ከተለያዩ የሐይማኖት ክፍሎች እያመጣ ሲጠጋግነን ብርክርክ በልልኝ ፓስተር አሊ እየደጋገምኩ ነው የሰማሁት ደስ ብሎኝ አልጠግብ ብዬ ማለት ነው ሐሌሉያ አሜን።

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 Před 5 měsíci

      አንተ ዮሴፍ ነህ ተባረክ አንተ እያወራህ እምነት ገባብኝ እናትህ እውነተኝ የፀሎት ሰውናት ተሳክቶለታል ተባረክ

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 Před 5 měsíci +9

    የጌታ ክብርማ ይወራ እንደአንተ አይነቱ ሰው ያውራው ደስይላል አይጠገብም ተባረክ ወንድሜ አሁንም ለበረከት ሁን

  • @user-xr7zf8yw3w
    @user-xr7zf8yw3w Před 5 měsíci +3

    በቃ አሁን እዚህ ሆነን የምናዳምጥ ይመስላችኋል አይደል እኔ በአብቀኝ በአባታችን ቤት በልዑል እግዚአብሄር በእግሩ ስር ሆኜ ነው የማዳምጠወ። የሚነግረን ባያልቅ፤ ፍራኦል ተባረክ ዘመንህ በቤቱ በእጁ ውስጥ በእሱ አጀንዳ ይልቅ ።ተባርከህ ቅር። አሜን።

  • @2009alem
    @2009alem Před 4 měsíci +2

    ተባረኩ በጣም ቆንጆ ምስክርነት ነው። የሰባ ዓመቱን ሰው አነቃቃችሁኝ። የመንገድ ላይ አገልጋይ ነኝ በአሜሪካ ተመሰጦ ውስጥ ከተታችሁኝ ተባረኩ። ወደ ካሊፎርኒያ ብቅ ብትሉ አብሬአችሁ መንገድ ላይ ለመውጣት እፈልጋለሁ።
    ተባረኩ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 5 měsíci +4

    ዛሬ ወንጌል ሰማሁ ጌታ በህይወታችን ቀሎብናል ይቅር ይበለን

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před 5 měsíci +4

    የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ ዛሬ ነው የስማሁት

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 5 měsíci +5

    ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ልበ ቅኖች እግዚአብሔርን ያዩታል ታሪክህን በመፅሀፍ ብናነበው ክብሩን ጌታ ይወስዳል ሰዎችም ይማሩበታል።

  • @terbebis5500
    @terbebis5500 Před 4 měsíci +2

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 Před 5 měsíci +4

    ፍራ ለአካሉ ጥቅም፣ለቤተክርስቲያን መታደስ ስለምታስፈልግ አሁንም በልብህ ያለዉን ጥያቄ በእጥፍ ይባርክህ የአንተ የሆነ ሁሉ፣ዘርህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።በእውነት ደስ አለኝ የጸሎት ርእስሴን ቀይሪያለሁ፣እምነቴን ጨምሪያለሁ ክብር ሁሉ ለእምላካችን ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን።

  • @saminap460
    @saminap460 Před 6 měsíci +5

    ጌታ ይባርክ ህልውናውን ያብዛልህ ምስክርነት ነፍሴን በጌታ አደስካት

  • @genethamugelge8062
    @genethamugelge8062 Před 5 měsíci +4

    ፈራ የምትገርም ልጂ ነክ ጌታ እንዴት ነዉ የሚወዱክ እናትክ እንዴት እድለኛ ናት ጌታ እኔን በአንተ ሰራኘ

    • @genethamugelge8062
      @genethamugelge8062 Před 5 měsíci +1

      ጌታን ፊራ እያለቀስከኩ ነዉ ያዳጥኩት ጌታ አብዠቶ ይባርካችሁ።

    • @genethamugelge8062
      @genethamugelge8062 Před 5 měsíci +2

      ፊሮ እባክክ እግዚአብሄር ለአንተ ቅርብ ነዉ ጸልይልኘ 3ልጆች አሉኘ ሁለቱን እንዳተ ያድርግልኘ ጸልይልኘ አደራ።

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 Před 5 měsíci +3

    አቤት እግ/ር እኔን እየተናገረኝ ነው እኮ ሀሌሉያ እየሱሲ እወድሀለሁ

  • @ephasfamily648
    @ephasfamily648 Před 3 měsíci +2

    “አሁን ግን እግዚአብሔርን ስታውቁ ይልቅስ በእግዚአብሔር ስትታወቁ እንደ.......
    - ገላትያ 4፥9

  • @yateemam5432
    @yateemam5432 Před 5 měsíci +3

    wow geta yebrke ❤
    ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። መዝሙር 40፡31

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 Před 5 měsíci +2

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ይዉስድ ምንኣይነት ምስክርነት ነው ብዙ ተምሪበታለዉ ተባረኩ።

  • @tenagnerahmeto8530
    @tenagnerahmeto8530 Před 5 měsíci +4

    ወንድሜ እግዚያብሔር ይባርክህ ይሔን የክርስቶስ ምስክርነት በየቸርቹ ብትመሠክር ጌታ ይከብራል በእውነት ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች እንደ አዲስ የሚሠማ ምስክርነት ጌታ ይባርክ ተባርከ ከበረከት ሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q Před 5 měsíci +2

    አረ እኔስ ደግሜ ደግሜ እየሰማሁ አልጠግብ አልኩ እፉ አቦ ብርክ በል ❤❤❤❤በአለክ ነገር ጌታ አከባርክ ❤ፖሰተርዬ አንተ እኮ የህይወት ምንጭ ነህ የምታማጣቸሁ ሰዎች ህይወት ይቀይራል ❤❤❤

  • @mesikumssa5204
    @mesikumssa5204 Před 5 měsíci +4

    ዛሬ በማለዳ ኦ መንፈስ ቅዱስ አንተ በመክርህ ግሩም ነህ በዚህ ምስክርነት ሕይወቴ እንደገና ነው የተሰራው ደክሞኝ ነበር ተባረኩ እንደገና በሕልውናው ለመቆየትና እሱን ለመፈለግ እድል ሰጠኝ በብዙ ተባረኩ፡፡

  • @FiraselamMulugeta
    @FiraselamMulugeta Před 3 měsíci +2

    በእውነት ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @user-nz2le6ts9z
    @user-nz2le6ts9z Před 5 měsíci +3

    እስከዛሬ የሰማሁት ስብከት እንደዚ በህይወቴ አይኔን አላበራውም ኢየሱስ ጌታ ነው ፈራኦል አንተ በጣም ጌታ ይወድሀል አሁንም እንዳንተ አይነት ብዙ አሉት ጌታ እነሱንም ደሞ ረድቷቸው በቤቱ ያገልግሉት

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 6 měsíci +2

    እረ እረ እረ ወንድሜ ፍራኦል ድንቅ ሆነህ ተፈጥረሐል ከልብህ ያመንከውና ያከበርከው አምላክ ስላከበረህ ስሙ ይባረክ ሐሌሉያ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት እንዴት ደስ ይላል ተማርኩብህ ተፅናናሁብህ በረታሁብህ ብርክርክ በልልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ምክንያቱም ስሙን ከፍ አድርገህ ስላጎላህው ድንቅ ሰው ነህ ፍራኦል ይብዛልህ አይወሰድብህ በእየሱስ ስም ሐሌሉያ። ፓስተር ዐሊ ተባረክልኝ እንደዚህ አይነት ድንቆችን እንድናገኝ እንድንሰማ እንድንባረክባቸው እንድንማርባቸው ስላደረከን ፀጋው ስለበዛልህ ሐሌሉያ።

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 Před 5 měsíci +3

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው።

  • @meazanegussie2520
    @meazanegussie2520 Před 5 měsíci +2

    ተባረክ የሚገርም ምሰክርነት እይታን የሜቀይር ከዚህ በበለጠ ተገለጥ

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu Před 5 měsíci +3

    ፍራኦል ተባረክ እውነት ነው ከጌታ ጋር እንዳለን encounter ነው የበፊት ህይወቴን አስታወሰኝ

  • @user-wf7it5kw1q
    @user-wf7it5kw1q Před 5 měsíci +2

    ጌታ ሆይ የሚገርም ምስክርነት ነዉ ጌታ ይባርክህ ፍራኦል

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Před 6 měsíci +2

    እግዚያበሄር ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚያብሄር እኮ ይህን ሁሉ እያሳየህ የተጠጋህ እንድትመስክር ነው ምክንያቱም ሌሎቹ አዘጋጅቶህ ቢሆንስ በጊዜ መስክር ምናለ እኔም እንደዚህ ብመሰክር እግዚያብሄር ይችላል

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před 6 měsíci +4

    Not only your life testimony u are also miracle of God to testify the Love of Jesus, thank you brother be blessed, our God is not a revenger but a saviour thank u big brother Ali, you show us always the mercy of God

  • @user-ch1ns7jz8u
    @user-ch1ns7jz8u Před 5 měsíci +2

    ፍራ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ብሩክ ነህ እየሱስ ብችሃ ስብከትህ እወድሃለሁ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሁቹ ተባረኩ ከ Eritrea 🇪🇷

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před 6 měsíci +6

    ፍራይ አሁንም ጌትይ ካንተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kt8jb6zx7k
    @user-kt8jb6zx7k Před měsícem +1

    አሜን አሜንንን

  • @ephasfamily648
    @ephasfamily648 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን እርሱ እግዚአብሔር ይብዛልን

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Před 5 měsíci +3

    ለካስ ጔታ ሰዎች ዕለው እንኳንም የጌታ ሓንን ከፍራኦል ብዙ ተምሬለሑ

  • @tsehaychibsa4810
    @tsehaychibsa4810 Před 5 měsíci +3

    Fraaolii guddaa gudda eebbifamii barumssaa gaariidha ❤🎉🙏👍

  • @Victory527
    @Victory527 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይናገራል ሰለ እኛ amazing testimony you are blessed Wow brother Fraol

  • @martasila5996
    @martasila5996 Před 5 měsíci +2

    Praise God! Please keep telling God's goodness everywhere. Don't worry about the people who speak evil. You have great God.

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 5 měsíci +2

    ዋው እሁድ በአምልኮ ፕሮግራማች ስለ እምነት ተምረን ነበርና ዛሬ ይህን ምስክርነት ስሰማ ነፍስ አልቀረልኝም ጌታዪን አመንኩት ተባረክ ፍራኦል

  • @Yehieal
    @Yehieal Před 4 měsíci +1

    Wawwwww am speechless, I just wake up so help me God.

  • @abucathedral3274
    @abucathedral3274 Před měsícem +1

    Uuuuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤ Egzhabhre abezeto yebarkachu lala menmvalrlm

  • @alemayehuworku76
    @alemayehuworku76 Před měsícem +1

    Tebarek, yersahuten lememed ena getan asayhegn,share aderekuh.

  • @Victory527
    @Victory527 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ Amazing

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በቀረብነው መጠን ነው የሚመልስልን ተባረክ የኔ ወንድም ምስክርነትህ ከልቤ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁህ ደግሞ የሚገርም ነገር ስክርነት ለኔ ደግሞ በዛ ውስጥ ትልቅ ምስክርነት እኔንም በደንብ በቀጥታ የነካኝ አለና ለኔ ትልቅ መልስ ነው ያገኘሁበት አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፤ፓስተር ተባረክ የምታቀርባቸው ሰዎች እንቁዎች ናቸው በትክክ እግዚአብሔርን እንደእግዚአብሔርነቱ ያወቁትና የገባቸው ናቸው። ሐሌሉያ ሞኝ አይደለህም አዋቂ ነህ ወንድም አለም ተባረክ።

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 5 měsíci +2

    Everyone jesus is love you every day pray because jesus gave you blood for ever thank you 😭💕

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 Před 5 měsíci +1

    ዋው ፍራኦል እኛ አገራችን በሰማይ ነው ብለን የሰማዩን ብቻ ለምነን እርሱን ብቻተቀበልን አንተ ግን አይኖችህ በርተው የሰማዩንም የምድሩንም አፈስከው ብዙ ፀሎቶቻችን ጌታ በጣም የሚገረምበት ነው ሁሉ ተሰጥቶናል ፖኬጁ እኮ ሁሉንም ጠቅልሎ የያዘ ነው ማለትም ክርስቶስ ደግሞ የናትህም ፀሎት አለበት ዋናውን አግኝተህዋልና እንደቃሉ የሰማዩን ፈልገህ የምድሩ ተለቀቀልህ በርታ ወንድሜ እንደ እምነትህ ይሁንልህ ይጨመርልህ .በእውነት ጌታ በደንብ ገብቶሀል መንፈስ ቅዱስ ረድቶሀል ጌታ የደሙ ይሸፍንህ

  • @AsterShambo
    @AsterShambo Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @zelekashnegash1254
    @zelekashnegash1254 Před 6 měsíci +2

    የኔ ውድ ወንድሜ በዚ ማለፍ ነው ጌታ በረከት እዲ ነወ የኝ ጌታ አሜን

  • @romanyeheyis1263
    @romanyeheyis1263 Před 5 měsíci +2

    ምስክርነትን ቀጥልበት ለእኛ ፈውሳችን ነው

  • @gebaonelon
    @gebaonelon Před 4 měsíci +1

    Wendeme tebareke ene degageme eyesemahuke new it is Amaizing

  • @AsterShambo
    @AsterShambo Před 4 měsíci +1

    አሜንንን❤❤

  • @Victory527
    @Victory527 Před 6 měsíci +3

    ሰማይ ሰለ እኔ ይናገር Amazing

  • @zufanreshu3691
    @zufanreshu3691 Před 5 měsíci +1

    Wow❤ geta yimesgen ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ ከእግዚአብሄር ጋር የተመገብከው ምግብ ነው ለዘልአለም የሚኖር አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ሆይ እንዲህ የሚወዱህ አሉ:: ጌታ እየሱስ ሆይ አንተ ለእኛ ብርቃችን ነህ❤ ወደን እንከተልሀለን ተመስገን❤

    • @user-pk8sf9nk9g
      @user-pk8sf9nk9g Před 5 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ከተጠጉት ማክበር ይችልበታል ያከበረህ ለሁሉም ይድረስ በዚህ ዕድሜ ሳይረፍድ ጌታ ማግኘት በእውነት መታደል ነው አብዝቶ ይባርክህ 30:10

  • @helenheli410
    @helenheli410 Před měsícem +1

    Wawww amaizing 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢mskrnetih aleqesku

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Před 5 měsíci +1

    በኢየሱስ ስም እራሴን ተመለከትኩ አባ እምነት ጨምርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 Před 5 měsíci +1

    ተባረክ የኔ ወንድም ፀጋውን ያብዛልህ ለልጄ ልማይክል ፀልይለት በብዙ challenge ውስጥ ነው ያለው ተባረክልኝ ለዘላለም

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Před 2 měsíci

    Geta Eyesus yebarkeh wendeme ❤❤❤❤❤❤I agree with you 💯 👍 you're so blessed 🙌 Geta ulachnen yerdan

  • @Mimi-kr9ft
    @Mimi-kr9ft Před 6 měsíci +2

    Firaol geta yibarikih yetiwilidu berket yadirgih zemenih belimilame yilek yeabate biruk❤❤

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před 6 měsíci +1

    ዋውውው እግዚአብሔር በቀረብነው መጠን ነው ይችላል የኛ ጌታ ሩህሩህ ነው ሃሌሉያ ተባረክ ወንድሜ

  • @tigestregassabedada4196
    @tigestregassabedada4196 Před 5 měsíci +1

    I started listening to this testimony but stopped as soon as I heard the 30.. ... talk, and I said to myself nonsense. After a day or two my friend sherd it with me. I told her I didn't like it. But she encouraged me to be patient and listen to it. By respect to her, I listened. Finally, I loved his testimony. May Almighty GOD bless him more. He is a wonderful model to our children and all Christian youths that it is possible to live according to GOD'S will and achieve our dreams. The best part of it when he goes through difficult times that he was wise enough to draw the lessons HOLY SPRITE is teaching him. Thank you, son, for sharing your testimony personally. I profited a lot.

  • @gebaonelon
    @gebaonelon Před 4 měsíci +1

    Wendeme ye E/r kale sinager Mesekerocheke denkoche nachew selzihe nebese wededechachew yelale so, degageme eyesemahute new tebareke Feraye.

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Před 6 měsíci +2

    Wow ይገርማል ጌታ ይባረክ እንኳን ጌታ ባራከክ ❤❤❤

  • @aregumitiku2324
    @aregumitiku2324 Před 5 měsíci +2

    አቦ ተባረክ ግታን እዳይ አረከኝ ተባረክ

  • @user-jj6kt9zv5c
    @user-jj6kt9zv5c Před 5 měsíci +2

    አሜንንንንንንን

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን
    ታዋቂው ኢየሱስ ብቻ ነው የሰው ታዋቂነት
    ከንቱ ነው።
    ግን ሁሉም ነገር
    የሚዘልቀውጌታ ሲቀድም ነው አሁንም
    አምልጠሃል እግዚአብሔር በጣም
    ይወደሃል ባንት መስራት ይፈልጋል በቃ
    ተፈታ ያለፈውን እርሳው እባክህለኛ ለእናትህ ስትል ፍቃዳችውን ተቀበል
    ተባረክ ጌታ ላንተ አዲሰ
    ነገር አለው በርታ መልካም አገልጋይ አግኝተሃል ጌታ ይባርካችሁ በጣም ነው የምከታተለው ዘመኑ ይባረክ🙏

  • @marthalikke2327
    @marthalikke2327 Před 5 měsíci +1

    .hallelujah

  • @user-oz8yo3xj2n
    @user-oz8yo3xj2n Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @solomonmasresha8064
    @solomonmasresha8064 Před 5 měsíci +2

    you are right encounter is basic, racism is very bad

  • @bizankidane1228
    @bizankidane1228 Před 3 měsíci +1

    Wow tebarek e/r zemenka ybark❤❤❤❤

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 Před 4 měsíci +1

    Yes you are right

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 5 měsíci +1

    ያንግዜ እንደዚያ ሰፀልይ እራሱ እምነትህ መንፈሴ በጣም ይመሰክርልኝ ነበር ወንድሜፍራኦል ጌታ ዘመንህን ይባረክ

    • @Blessings548
      @Blessings548  Před 5 měsíci

      አሜን ተባረኪልኝ🙏🙏

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 Před 5 měsíci

      @@Blessings548 ቲክትክላይ አላቅም ብሎክ ተደረጊያለሁ ሳያቁ መሰለኝ ፖሊሰ

  • @romanyeheyis1263
    @romanyeheyis1263 Před 5 měsíci +1

    አሜን ሃሌ ያሉ አሜን ሃሌሉያ አሜን እየሱስ ተባረክ

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 Před 5 měsíci +1

    ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት. ተባረኩ!

  • @muluyeagdew1692
    @muluyeagdew1692 Před 6 měsíci +2

    ተባርኩ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 4 měsíci +1

    ተባተክ

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Před 5 měsíci +1

    Wow. I have never heard such an amazing testimony and message. My faith in God increased due to this. May God increase you more.

  • @simurweldat9560
    @simurweldat9560 Před 5 měsíci +1

    I am so blessed 🙌 by this testimony 🙏 Egzhbhar yabark wow.

  • @romanyeheyis1263
    @romanyeheyis1263 Před 5 měsíci +1

    ወንድሜ ዘመን ይባረክ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 6 měsíci +2

    Your testimony relate to me in alot of ways everything you said i understood

  • @user-he1zl9ls9r
    @user-he1zl9ls9r Před 6 měsíci

    የተባረክናየተወደድክወንድሜብዙጊዜ በምስክርነቶች የሚሰሩናቸው ዘመንህንየተባረከ ይሁን

  • @kinfemichaeltsehaye7256
    @kinfemichaeltsehaye7256 Před měsícem +1

    Tekekel

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t Před 4 měsíci +1

    አንተ ቸር ጌታ ስምክ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @woyinshetababu8524
    @woyinshetababu8524 Před měsícem +1

    Tebareku

  • @haileruth162
    @haileruth162 Před 4 měsíci +1

    ተባርክ ወንድሜ

  • @aregumitiku2324
    @aregumitiku2324 Před 5 měsíci +1

    ዋው ምንአይነት የተባረከቀንነው ጌታይባረክ

  • @freweyiniabrha7724
    @freweyiniabrha7724 Před 5 měsíci +2

    አዉነት ነዉ

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před 5 měsíci +1

    ተባረክ ወንድሜ በምስክርነትሕ ተባረከከናል

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m Před 5 měsíci +2

    Bewente denied mesekernt new yename Emneth endethemer yeh melekte beware wedena meta tebarek

  • @romanyeheyis1263
    @romanyeheyis1263 Před 5 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ቃላት አጠረኝ ውስጤ በደስታ ዘለሌ

  • @user-nh9qw4lc3i
    @user-nh9qw4lc3i Před 4 měsíci +1

    God bless you 🎉🎉