ቤዛዊት፡ማርያም፡ቦሌ፡አራብሳ።

Sdílet
Vložit

Komentáře • 43

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቦታው እንዴት ያምራል ለደጁ ያብቃን አሜን❤❤❤

  • @ButukanYirgalalem
    @ButukanYirgalalem Před 23 dny

    አሜን እደእግዚአብሔር ፈቃድ ለደጁያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e Před 7 měsíci +9

    እግዚአብሄር ይመስገን ተዋህዶ በመሆኔ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 7 měsíci +4

    በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን በጣም አሪፍ ቦታ ነው እኔ ጓደኛዬ ነግራኝ ነበረ በቪዲዮ ስላየሁት በጣም ደስ ቤሎኛል።

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Před 7 měsíci +5

    ሀኒ እህቴ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን። ቦሌ አራብሳ በጣም ብዙ ገዳማት ያሉበት ቦታ ነው። ምዕመናን ሄዳችሁ ጎብኙ

    • @hiruyetagegn8293
      @hiruyetagegn8293 Před 7 měsíci

      ይሔ ቦታ የት ነው ለመሔድ ነበር

    • @biniyamkindie
      @biniyamkindie Před 7 měsíci

      ቦሌ አራብሳ ነው እህቴ። ከመገናኛ አያት ከዛ ቦሌ አራብሳ። ወይም ቀጥታ ከመገናኛ ታገኛለሽ ታክሲ

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን እህት እመብርሀን ትጠብቅሽ እኛም ለደጅያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 6 měsíci

    ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን..በውነት እዴት ደስ ያላል ..ወድማችን ተባረክልን .እኛንም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን .መዳንያለም ❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 7 měsíci

    Selimayeneger Setotaw Egziabher Yemesgin Berekitun Limekebel Seladelin !Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Tebekilin Barkilin Kedeselin!Thanks a million for sharing the extraordinary reporting 👏

  • @user-on8tm5xb3r
    @user-on8tm5xb3r Před 7 měsíci +2

    እልልልልልል ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይህን ቅዱስ ቦታ ለማየት ያብቃን!!!

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @alebotube591
    @alebotube591 Před 7 měsíci +2

    እናመሰግናለን ሀኒቾ በጣም ስፈልገው ነበር ይሄን ቦታ እግዚአብሔር ያክብርሽ ዘመንሽ ይባረክ በዕውነት

  • @shawyeeshawayee2136
    @shawyeeshawayee2136 Před 14 dny

    👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማሽ እመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Před 7 měsíci +1

    ስላም ጤናይስል እኳነህናመጣሽእህታንበጣምጥሩ ቆይታነው ❤️🌹👍

  • @gezahegngetachew8548
    @gezahegngetachew8548 Před 7 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ሀኒየ እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @kalkidanhaile-xq3bf
    @kalkidanhaile-xq3bf Před 7 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yotorabi591
    @yotorabi591 Před 7 měsíci

    Woooow

  • @user-wy8mx4jg8o
    @user-wy8mx4jg8o Před 7 měsíci +1

    Ammmeeeeennnn❤❤❤❤

  • @ADDISUTASEW-fr7kw
    @ADDISUTASEW-fr7kw Před 7 měsíci +1

    Yene ehit berch,e/r kanchi gar yihun,betam new yemiwodich

  • @user-tj1zr7ib6u
    @user-tj1zr7ib6u Před 7 měsíci

    Hanna E/re yebarkeshe

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 7 měsíci

    ሀንችዬ ተባረኪልኝ እህቴ🙏

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 7 měsíci

    ኦርቶዶክስመሆን መመረጥነዉ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 7 měsíci +1

    ሀንዬ እግዚአብሔር ይስጥልን, እመቤቴ አትለይሽ.
    ላይክና ሼር እያደረግን ለሁሉም ይድረስ .
    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f Před 7 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን እናመሠግናለን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 7 měsíci +1

    ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 Před 7 měsíci +1

    selam.lik❤❤❤❤❤❤

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Před 7 měsíci

    Temesegen 🙏🙏🙏

  • @user-je5fz8en1z
    @user-je5fz8en1z Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia Před 7 měsíci

    ተባረኪ❤❤❤

  • @RuhAma-b5f
    @RuhAma-b5f Před 13 dny

    bole arabsa kederesu behuwala wede abuye betechirstian belachu eza kderesachu behuwala eza demo bezawit maryam belachu beteteyku yenegruwachuhal

  • @Mastewal.371
    @Mastewal.371 Před 7 měsíci

    Egzaber.yistsh.hagerachn.selam.yrgln

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug Před 3 měsíci

    Ene yegalew botaw denk new dengel mariym keber msgsnaygbst bewnet

  • @user-dq3sx8lm3e
    @user-dq3sx8lm3e Před 7 měsíci

    Hani where do your child learn

  • @awoketilahunsimegn9630
    @awoketilahunsimegn9630 Před 2 měsíci

    ቤሌ አራብሳ እደረስ ወደ ሂት ነው የሜመጣው

  • @EndalkMekonn-bt2tv
    @EndalkMekonn-bt2tv Před 3 měsíci

    ቦታውን ለምን በትክክል አትነግሩንም ቦሌ አራብሳ ከዛስ ወዴት እንሂድ ብጠይቅም የሚነግረን አጣን ተመለስን።

  • @GodIsLoveAndMerciful
    @GodIsLoveAndMerciful Před 6 měsíci

    እህቴ ክርስትና እኮ ስለ ጾም ኣይደለም፡ ስለ ግእዝ ኣይደለም፡ ስለ ጫማህ ኣውልቀህ ቤተ መቅደስ መግባት ኣይደለም፡ ስለ ጸበልም ኣይደለም --- ክርስትና ማለት ለኛ ስል ከሰማያት ወርዶ ስለ ሃጥያታችን በመስቀል ለሞተልን ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢዩሱስ ክርስቶስ በእምነት ተቀብለህ፡ ለኣህዛብ ሁሉ በስሙ ድነት እንድያገኙ ወንጌሉን መስበክ ማለት ነው። ስለዚህ እህቴ፡ ሁሉንም ነገር ትተሽ ሰዎችን ከሞት ልያድን ለሚችለው ኢየሱስ ብቻ ስበኪ። የሁሉ ነገር መልስ ኢየሱስ ነው! ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክሽ እህቴ።

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 7 měsíci

    ባንዲራው ባለ ኮከቡ መሆን የለበትም::