ከበሮ የጌታች ምሳሌ ነው: በስርዓት እንምታው::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 73

  • @Mahdermaryam-df2ql
    @Mahdermaryam-df2ql Před 8 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህሮቻችን በርቺ እህታችን በጣም ደሢ የሚል ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @bezagemechu8532
    @bezagemechu8532 Před 8 měsíci +6

    የእግዚአብሔር መንፈስ ሁሌም ካንቺ ጋራ ይሁን እሱ ይጠብቅሸ አሜን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 8 měsíci

    egzbiher yesatelng ehtachin bewnt tsegawun yabazalsh teru temarta new berchi 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 8 měsíci +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን አንቺም በርቺ እናመሰግናለን እህታችን 🙏🙏🙏❤

  • @Sebasti371
    @Sebasti371 Před 8 měsíci +6

    እህቴ በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሄር ሁሌም አጠገብሽ ይሁን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci +1

    Love you sister hanna

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 8 měsíci +2

    በርቺ ሀኒዬ

  • @user-ei5lk3ub5m
    @user-ei5lk3ub5m Před 8 měsíci +2

    ሀኒዬ የከበሮ ነገርማ በጣም እያበሳጨኝ ነው ባለፈው በዓታ ለማሪያም ማሕሌት ውጪ ነበር ያደረኩት እና የሰንበት ተማሪዎች የሚዘምሩት እና ከበሮ ሲመቱት የዳንኪራ ቤት ወይም የዛር ቤት ስርዓት እየፈፀሙ ነው የሚመስለው ፤ ማሕሌቱን የሚከታተለውን ተመስጦ እንዳያገኝ ሠላሙን ነሱት እኔም ውስጤ እያረረ ነጋ
    ግን አባቶች ምናለ ቢገፅጿቸው እናም ትርጉሙን ቢነ
    ያውቁት ፤ ከበሮ የክርስቶስ መከራው የሚታሰብበት ነበር ።
    አይ ይህ ወጣት ስጋዊ ደስታን ነው የሚፋጥነው ፣ ምስጢር ፣ ትርጓሜ ለማወቅ አይፈልግም ፤
    መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅዱሳንን አስረ ፈለግ እንድንከተል ይርዳን ፣ በጣም በስሜት ስለፃፍክ ይቅርታ ይደረግልኝ ።

    • @judyjudy19
      @judyjudy19 Před 8 měsíci

      mene yaderg wetatu yechalewen eyaderge new yenat abatu yeaytu zare menfse ek new mirebsew leza new memher girma neku yalute

  • @getachewagonafir9938
    @getachewagonafir9938 Před 8 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Thanks very much sister information

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን

  • @user-rq9pe7ku7k
    @user-rq9pe7ku7k Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል!!!

  • @retashmengistu7479
    @retashmengistu7479 Před 8 měsíci +1

    Selam Selam haneye endet nesh berchi yene kongo egzeabeher kanchi gar yihun❤❤❤

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 8 měsíci +2

    ሃኒዬ ስወድሽ እኮ

  • @Dagmawisemagn2121
    @Dagmawisemagn2121 Před 8 měsíci +1

    ሃኑ እህቴ ፈጣሪ ያበርታሽ ስወድሽ ድግል ማርያም ታበርታሽ

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 8 měsíci +2

    🎉🎉🎉

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ.እህታችን ብርቺ መጭርሻሽን.ያሳምርልሽ❤

  • @reekdonga4621
    @reekdonga4621 Před 8 měsíci

    ሀና እህቴ እንዴት ነሽ በአያሉ ወርቅ የሆኑመርሐግብርሽ ና ቃላቶችሽ ትምህርት ሰጭ ናቸው !

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Thanks very much sister hanna

  • @SaraAyalew-cg3hc
    @SaraAyalew-cg3hc Před 8 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሀንየ ❤❤❤🥰👏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔም ተምሬበታለሁ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Bless you sister hanna ❤️

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Love you sister hanna ❤️

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Před 8 měsíci +2

    በርች እህታችን🙏

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 8 měsíci +1

    እንካስ ሰላም መጣሽ እህቴ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Před 8 měsíci +1

    ትክክል ነው የኔ እናት፣ ግን ሥለቤተክርስትያን ሥርዓት የሊቃውንት ጉባኤ በግልፅ ያሉትን የሥርዓት እንከኖች አጥንቶ ብይን ቢሰጥበት እላለሁ። እልልታና እግዚአብሔርን ማመስገኛ ልክ አለው እንጂ መዝለሉና መንቀጥቀጡ መልካም አይደለም። እዩልኝ ወደሚለው ያጋድላል፣ ፀሎት፣ ምስጋናና ፆም ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት የምናደርጋቸው የትካዜ ፣ የአተኩሮት፣ እና እግዚአብሔር ባደረገልን መልካም ምላሽ የደሥታ መግለጫ እንጂ የኛን ሥጋ የሚመለከት መሆን የለባቸውም።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Sister hanna 💓 information

  • @metekadebela8473
    @metekadebela8473 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @M.371-18
    @M.371-18 Před 8 měsíci +1

    እንኳን.ደና.መጣሽ,እግዛቤሮ.ይጠብቅልን.እሕቴ❤

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Před 8 měsíci

    አሜን

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 8 měsíci

    💚💛❤🥰😍❤

  • @user-nc3bq3ex1s
    @user-nc3bq3ex1s Před 8 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣሽ

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 8 měsíci

    አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Před 8 měsíci +2

    ሀንዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤በፀሎት ትምህርት የሚከፈትበት ትምህርት ቤት የት ነው ??የታደሉ ወላጆች

    • @AmenAmen1223
      @AmenAmen1223 Před 8 měsíci +1

      አቡነ ጎርጎሪዎስ ትምህርት ቤት

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 Před 8 měsíci

      @@AmenAmen1223 አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Tube-oq7zd
    @Tube-oq7zd Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xw1ne8im6cfast
    @user-xw1ne8im6cfast Před 8 měsíci +1

    ሀንዬ በርች ግን ሞጣ የሚባልን ሰው ጭራሽ ልናየውም አንሻም ፕሊስ ይሄን ተሳዳቢ ሰው በጥሩም በመጥፎም ባታመጪብን በተረፈ ጌታ ይባርክሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @athenastv1557
    @athenastv1557 Před 8 měsíci

    peace and creativity with a smile and a good mood I wish you my dear.. I had to tell you what I see, I wish you a pleasant evening

  • @selamderibe06
    @selamderibe06 Před 8 měsíci +1

    ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም ሁኚን!

  • @tufg556
    @tufg556 Před 8 měsíci +1

    ሃንች ❤😊

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Před 8 měsíci

    ሀንየ እህታችን ሰላመ እግዚአበሔር ካንች ይሁን አይዞሽ በርች

  • @baleristyigizaw2168
    @baleristyigizaw2168 Před 8 měsíci

    keep it up such types of good work

  • @user-yj3ft7gu2b
    @user-yj3ft7gu2b Před 8 měsíci

    እውነት ነው ዝሬ እረሱ

  • @Freweiniabera
    @Freweiniabera Před 8 měsíci

    ሀንየ በጣም ነዉ እምወድሽ እግዚአብሄር አምላክ ጉልበት እና ሀይል ይሁንሽ🙏🏾

  • @DanielEshetu-zq3nl
    @DanielEshetu-zq3nl Před 8 měsíci

    hanicho salem naw ebakshe ba inbox awurege orthodox mahon efaleglhu

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Před 8 měsíci

    የተዋህዶ ታሪኳ ተቆንጥሮ ያልቅም

  • @user-ek7js6qo6d
    @user-ek7js6qo6d Před 8 měsíci

    እንውድሻለን ሀና አይዞሽ በርችልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 8 měsíci

    ሀኒቾ እንዃን ደኽና መጣሽ
    ሞጣ የሚባለው ሰውዬ እኮ ተዋህዶን የሚሳደብ እብድ ነው

  • @user-hp9ux9fp3u
    @user-hp9ux9fp3u Před 8 měsíci

    እህ ቴ እባክሽ የልጆቹን የትምህርት ቤት ስም ንገሪን 🙏🙏🙏

    • @AmenAmen1223
      @AmenAmen1223 Před 8 měsíci +1

      አቡነ ጎርጎሪዎስ ትምህርት ቤት ነው

    • @user-hp9ux9fp3u
      @user-hp9ux9fp3u Před 8 měsíci

      @@AmenAmen1223
      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 Před 8 měsíci

    የቴሌግራም ሊኩ የታለ ስለ ፃፋኩልሽ አትመልሽም

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex Před 8 měsíci +1

    እንደት ነሽ

  • @user-je5fz8en1z
    @user-je5fz8en1z Před 8 měsíci

    wellcome

  • @azebtsegaye3591
    @azebtsegaye3591 Před 8 měsíci +3

    l didn"t see anything wrong praising God with passion.
    prase him with tambourine and dance( በማሸብሸብ) praise him with the shring and plute.
    እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግን በመለኮት ድም አመስግኑት በከበሩ በዘፈን አመስግኑት በአቶ በእምቢልታ አመስግኑት ድምጽ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት ድምጽ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይላል የመጨረሻው መዝሙረ ዳዊት 150

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp Před 8 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aamm69302
      @aamm69302 Před 8 měsíci +2

      ዕውነት ነው ይላል፡ ነገር ግን በመንፈስ ከፍ ከማለት ወጥተን ስጋን ወደ ሚያስደስት ነገሮች ላለምግባት መስመር ያስፈልገዋል። በአለም የተውነውን ሁካታ በዚህ ለማካካስ እንዳንጠቀመው ልክ ያስፈልጋል።

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 8 měsíci

    የመንግስት ትምህርት ቤቶች ሁለቱን የኢትዮጵያ መሰረታዊ ሃይማኖቶች ክርስትናን ና እስልምናን ቢያስተምሩ ምርጥ ዜጎችን ማፍራት ይቻላል::

  • @user-ko2xl5zj3o
    @user-ko2xl5zj3o Před 8 měsíci

    Most of our people didn't listen english so, every thing you do must be changed to amharik

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt Před 8 měsíci

    ቀበሮ በጥፊ ትመታ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Thanks very much sister information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Love you sister hanna

  • @metekadebela8473
    @metekadebela8473 Před 8 měsíci

    አሜን

  • @user-ng2bu2tw2f
    @user-ng2bu2tw2f Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Love you sister hanna

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Love you sister hanna

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Love you sister hanna

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Love you sister hanna