በነብር የሚጠበቀው በበቁ አባት የተመሰረተው ቤተክርስቲያን ታምር እየሰራ ነው | ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 09. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ
    ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    የዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን:-
    አባይ ባንክ:-1642119483899018
    ንግድ ባንክ:-1000218438451
    ህንፃ አሰሪ ንግድ ባንክ:- 1000450385623
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
  • Zábava

Komentáře • 32

  • @memheraynkulutemsgen2387
    @memheraynkulutemsgen2387 Před 10 měsíci +15

    ይህ ቅዱስ ስፍራ የሚገኘው በአዲስ አበባ ሐገረ ስብከት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም አካባቢ ነው የሚገኘው የተሰጠው መግለጫ በትክክል በተግባር የሆነና ኢየሆነ ያለ ነው 🤲🙏❤️

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰም ለዘለዓለም ይመስገን አሜን🙏🙏🙏

  • @belayraya1290
    @belayraya1290 Před 10 měsíci +1

    ኣገራችን እግዛብሔር የቀሳት ኣገር ናት እንዲህ ያለ እድል የትም ኣገር የለም ኣገሬ ሰላምሽ ይብዛ🙏💒✝️

  • @ikkmii
    @ikkmii Před 10 měsíci +6

    ዛሬ ትኬት በመቁረጥ እድለኛ ነኝ ወደ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልደታለማርያም ቦሎ አራብሳ እየመጣሁ ነው የእውነት እድለኛ ነኝ
    zarē tikēti bemek’uret’i idilenya nenyi wede gebire menifesi k’idusi lidetalemariyami bolo ārabisa iyemet’ahu newi ye’iwineti idilenya nenyi
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @goteyitomnigus4800
      @goteyitomnigus4800 Před 3 měsíci

      ታድለሽ አድስ አበባ ነው ያለሽው መልሽልኝ እህቴ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 10 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሄር የሚሳነው የለም። ፃድቃን ሰማእታት በምልጃቸው በፀሎታቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን። ለደጁ ያብቃን🙏

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 10 měsíci +1

    ከአለኝ ነገር ሁሉ የሚያስደስተኝ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ❤

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሚ አላዬ እንኳን ደህና መጣህ አሜን አባታችን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜንአሜን ፃዴቁ በረከታቸው ይደርብን አሜንአሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አባታችን ❤❤❤

  • @Mr.Wendi-
    @Mr.Wendi- Před 10 měsíci +2

    Eyesus Yadinal

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 10 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Před 10 měsíci +2

    እኛንም አስቡን አይቼ ሰምቼ የማላቀው ቦታ ነው ያየውት አገራችን ሰላም ይሁን እና ለደጁ ያብቃን ወንድማችን ስለምታቀርበው መንፈሳዊ ፕሮግራም እጅግ አድርጌ አመሰግናለው በርታ እያነቃሃን ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sq7hp3wi3y
    @user-sq7hp3wi3y Před 10 měsíci +1

    Amen amen amen berketachew yederben selemayeneger setotaw egzibeher yemesgen

  • @user-hz8qy9gv8b
    @user-hz8qy9gv8b Před 9 měsíci

    ለደጁ ያብቃነ ኢ/ያ ሀገሬ እወድሻለሁ

  • @memheraynkulutemsgen2387
    @memheraynkulutemsgen2387 Před 10 měsíci +4

    እውነት ነው ኦርቶዶክሳያን ሆይ ያለ ክፍያ በነጻ የተሰጠን የጠበል እና እምነት ስላለን ሁላችንም በዚህ ቅዱስ ስፍራ ኢየመጣን በመጠመቅ እንዳን እንፈወስ 🤲🙏❤️

    • @memheraynkulutemsgen2387
      @memheraynkulutemsgen2387 Před 10 měsíci

      የጠበልና የእምነት መድኃኒት በነጻ ከእኛ የሚጠበቅ ጽኑ እና ጠንካራ መንፈሳዊ ኦርቶዶካሳዊ ካርድ ይዞ መምጣት ነው ስለዚህ ኑኑኑኑ🤲🙏❤️

  • @woine123
    @woine123 Před 10 měsíci

    የቅዱሳኑ አምላክ አምላከ አማልክት ሃገራችንን ከጥፋት ያድንልን:: ሰላምን ያንግስልን ::

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 10 měsíci +1

    Amen amen amen

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci +1

    አሜን ለ ደ ጃ ቸ ው ያብቃን ፃ ድ ቁ ❤️❤️አ ላ ይ ውድ ሜ ተ ባ ረ ክ ል ን ብ ዙ በ ረ ከ ት ን አግኝ ተ ና ል እድሜጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ ሰላም ይደረግልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 10 měsíci +1

    Waqayyoo hachin nuu hagu barkati radetisanii nuu haqaqabu

  • @ikkmii
    @ikkmii Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mr.Wendi-
    @Mr.Wendi- Před 10 měsíci

    Washa Ayadina

    • @EdenQueen
      @EdenQueen Před 10 měsíci

      ካላመንክ ያስገድደህ የለም በየሄድክበት አትጩህ/ አትጩሂ

    • @Mr.Wendi-
      @Mr.Wendi- Před 9 měsíci

      Eyesus Yadinal@@EdenQueen

  • @ikkmii
    @ikkmii Před 10 měsíci +4

    ኣነ ናይብሓቂ ዕድሌኛ ኢየ ለንቅነ ቲኬት ኣቅርጸ ናብ ገብረመንፈስ ቅዱስ ልደታለማርያም ቦሎ ኣራብሳ ይመጽእ ኣለኹ ናይብሓቂ ዕድሌኛ ኢየ❤❤❤❤

  • @memheraynkulutemsgen2387
    @memheraynkulutemsgen2387 Před 9 měsíci

    ይህ ቅዱስ እና ታሪካዊ ቦታ የሚገኘው በአዲስ አበባ ሐገረ ስብከት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም ጫፍ ወጣ ብሎ የሚገኝ ቅዱስ ስፍራ ነው ኑ እና ተባረኩ 🤲 ተቀደሱ 🙏 ተፈወሱ 🤲🙏❤️

  • @ZZozo-sv1ty
    @ZZozo-sv1ty Před 10 měsíci +1

    የትአካባቢነው

    • @memheraynkulutemsgen2387
      @memheraynkulutemsgen2387 Před 10 měsíci +1

      አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም ጫፍ ላይ ነው የሚገኝ ❤❤❤

  • @goteyitomnigus4800
    @goteyitomnigus4800 Před 3 měsíci

    እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት ወደ ፀበሉ መሄድ እፈልጋለሁ ግን አድስ አበባ መጥቸ የማዉቀው ሰው የለኝም ለዛውም ኣድሴ ነው አገሩ ህጄ አላቅም😢

  • @ikkmii
    @ikkmii Před 10 měsíci

    የት ቦታ ነዉ

    • @memheraynkulutemsgen2387
      @memheraynkulutemsgen2387 Před 8 měsíci

      በአዲስ አበባ ሐገረ ስብከት አራብሳ ኮንደሚኒየም በስተምሥራቅ ነው የሚገኝ
      ካስፈለገ ስልክም ማስቀመጥ ይቻላል 🤲🙏❤️