♦️ዋልድባ ገዳማችን ምን ገጠመው ?1000516571757 ንግድ ባንክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
    ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
    በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Komentáře • 9

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Před měsícem

    አባቶቼ እናቶቼም ሁላቹ የዋልድባ ጌጦቻችን እመ_ብዙሀን ከነ ልጇ ትድረስላቹ❤❤❤ ደሞም አይዟቹ ልዑል ዝም አይልም አባታችን ለፅድቅም! ለኩነኔም ስለማይቸኩል ነውና አንዳችም አይጎልባችሁም እድሜአቹን ሙሉ የለፋቹለትን ድንበራችንን ቅንጣት ታክል ማንም ሊቀማቹ አይደለም አይነካውም። ዐለሞቼ አምላክ ተመልክቷልና አይዟቹ አባቶቻችን እድሜ ከጤና ያድላቹ❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před měsícem

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲

  • @mestewatzebene4404
    @mestewatzebene4404 Před měsícem

    አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 Před měsícem

    አሜንአሜንአሜ

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka1019 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před měsícem

    Kidusan abatohachin berektahu yederiben amen

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před měsícem

    እግዞቤሕርይመስገንስለመጣቹውደስብሎናል❤❤❤❤እግዞቤሕርይስጦልን

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před měsícem

    Fatari hoye yabatochachenen eneba abese

  • @meazaberhaneselassie3058
    @meazaberhaneselassie3058 Před měsícem

    Yekomitew abal lemehon yichalal? Abatoch yiftugn