ተዓምረኛው ገዳም-በአማራ ቴሌቪዥን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2018
  • ተዓምረኛው ገዳም-በአማራ ቴሌቪዥን

Komentáře • 683

  • @user-nu6cc4ps5p
    @user-nu6cc4ps5p Před 6 lety +184

    ሂጀ ያየሁት ያክል ውስጤ በደስታ ተሞላች በእውነት አማራ ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የአባቶቻችን ፆሎት ይደርብን።

  • @yeferayemeles9493
    @yeferayemeles9493 Před 6 lety +50

    አማራ ቴቪወች ከልብ እናመሰግናለን!!
    ከአቀራረብ ጀምሮ እስከ ድምጽ ጥራት„የቃላት አጠቃቀም በአጠቃላይ ያመረ ስራ ነው በርቱ!
    ታሪካችንን እና ቅርሳችን እንድናቅ ስላደረጋቹሁን እናመሰግናለን።
    ለአቅራቢው 📺ሁሌም ለምትሰራቸው ስራወች እግዚአብሔር ይክፈልክ በርታ ወንድማችን!!!

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 Před 4 lety +47

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ለመጎብኘትና በረከት ለማግኝት ያብቃን

  • @user-qf6me6xm1q
    @user-qf6me6xm1q Před 4 lety +13

    አቤት እንዴት ድንቅ ነው በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን እውነትም መመረጥ ነው ተመስገን አምላክ ስለሰጠኸን በረከቶች ሁሉ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 6 lety +8

    '"ወደ ገዳም በሄድ ግዜ እራስህን ለመከራ አዘጋጅ"ይላል መ.#ቅዱሳችን በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት የናፈቀንን ገዳማትና ጸበላችንንም ለማየትም ያብቃንም
    አሜን(፫)አቅራቢዎቻችንም እናመስግናለን

  • @haile952
    @haile952 Před 5 lety +4

    ይህንን ታላቅና ታሪካዊ ቦታ እንድናይ ላደረጋችሁልን
    ሚዲያ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @belayag4722
    @belayag4722 Před 4 lety +12

    ተዋህዶ የጥንቷ የአሁኗም!!!! ሁሌም ትለመልማለች🙏🙏🙏

  • @mrxmry3048
    @mrxmry3048 Před rokem

    ፡ፈጣሪ አምላካችን ይህን ድንቅ እና ታአምረኛ ቦታ ለማየት ያብቃን ይርዳን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 lety +6

    የፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት አይለያችሁ በርቱ ፈጣሪ አይለያችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሉ አሜን።

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 Před 6 lety +97

    አቤት ኦቶዶክስ መሆን እዴት መመረጥ ነዉ የአማራ ቴሌቭዥን ከልብ ምስጋና ይገባችሃል እግዚአብሔር ፀጋዉን ይስጣችሁእግዚአብሔር ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አገራችንን ይጠብቅልን አሜን ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 6 lety +8

    "የፈጣሪ ስራው ግሩም ድንቅ ነው" በአካል ሄጄ እንዳየሁት ሁሉ ነው ውስጤ ደስ የተሰኘው ከልብ አመሰግናለሁ ATV

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n Před 5 lety +82

    አማራ ማስ ሚዲያ: በአለም ላይ: እንደዚህ አይነት: ትርጉም ያለው ስራ: የሚሰራ ጣቢያ:አላየሁም:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው በእውነት እንዴት ደስ ይላል አማራፒቪ በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ በዚሁቀጥሉ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎት በረከታችሁ ይድረሰን

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 4 lety +8

    This is really impressive documentary by far. The priest is extremely knowledgeable explaining the sights. Thank you 🙏

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +8

    በእዉነት መታደል ነዉ ይሄን ማሥተላለፍ እግዚአብሄር በረከቱን ያልብሳችሁ

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před 3 lety +2

    አማራ ቲቪ እናመሰግናለን ይሄን ቅዱስ ቦታ መርገጥ በራሱ መመረጥ ነው ተባረኩ ስንት ድንቅ ስራ አለ ተሰወረብን እንጅ

  • @ethiopiahagereegziabher6917

    በመንፈሳዊነቱ ብቻ የአማራ ቲቪ እንደሆነ አውቃለሁ በእውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አማራ የእግዚአብሔር እንደራሴ ነው አማራ ለዘለአለም ይኑር

    • @ethiotech9715
      @ethiotech9715 Před 4 lety

      ye biherun neger titeh bitamesegin arif yimeslegnal

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +19

    የአባቶቻችን በረከት እረድኤት ሀገራችንን ይጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ህዝቦቿን ያድነን

  • @user-ke2il5nf4o
    @user-ke2il5nf4o Před 4 lety +3

    የአማራ ማስ ሚዲያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን በጸሎታቸው ይማረን
    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 4 lety +1

    አሜን በእውነት እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ያሳያችሁትን በረከታቸው ትድረሰን እኛዉም በቦታው ደረሰን ለመባረክ ያብቃን አሜን አቅራቢዎች እናመሰግናለን

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 4 lety +5

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላካቸው አምላካችን እግዚአብሔር የተምስገን ይሁንልን!!!!

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 4 lety

    ወይ ግርም ይላል በእውነት አለን ብዙ መዳኛ ተመስገን አባቶችን እናት ተዋዶ አፅራር ቤተክርስያን ያስታግስልን አባታችን መንግስ እንኮን ሊስራልን ተዋዶን ሊያጠፍአ አው የስራኤል አምላክ የሚበጀውን ያምጣልን አሜን፫

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 3 lety

    በረከታቹ ይደርብን በጣም ድቅ ቦታ ነው ታድላችሁ ያአማራ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @rasbenjamin8191
    @rasbenjamin8191 Před 4 lety

    LOOK AT OUR BEAUTIFUL HISTORICAL AND HOLY LAND ETHIOPIA ☝☝☝
    እባካችሁ የክልሉ የዚህ ክፍል ሀላፊዎች
    ይሄንን እፁብና ድንቅ ፣ተአምረኛ ገዳም ከመፍረሱና ታሪኩ ከማጣታችን በፊት የበኩላችሁን እንድትወጡና ቅርሶቻችንን እንጠብቅ።
    ለኢትዮጵያ ባለሀብቶች በዚሁ አጋጣሚ ማስተላለፍ የምፈልገው ይሄንኑ ሲሆን የእግዚአብሔርን ቤት በማደስ ከእግዚአብሔር በረከቱን እንቀበል እላለሁ።
    እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

    የአማራ ቲቪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውብ ገዳም ነው በረከቱ ይድረሰን

  • @eyu6354
    @eyu6354 Před 3 lety +1

    ዋው እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ሆንኩ ይሄንን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ያብቃን ሁላችንም በረከቱ ይደርብን እዛው ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ በደስታ ፍልቅልቅ አልኩ ይሄንን ታሪክ እንድሰማ እንዳይ የረዳኝ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @hgjh4935
    @hgjh4935 Před 4 lety +2

    አማራ ቲቢ ታሪክ አንድና ሥዳረጋችሁን አና መሠግናለን እግዚያቢሔ ይስጣችሁ ይባርካችሁ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @alemaraya3502
    @alemaraya3502 Před 6 lety +28

    የቅዱሳን ሁሉ በርከት ይደርብን፡እንዴት ደስ ይላል ያንት ስራ ቸርነት ተመስግን አምላከ ቅዱሳን፡፡አዘጋጆች እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡

  • @user-ff7nr4tj4m
    @user-ff7nr4tj4m Před 4 lety

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው የአባታቾቻቻ ፀሎት እና በረከት ይደርብን አሜን ታአምር ነው የእውነት አማራ ቴሌቭዥን እናመሰግናለን እንደእኔ በስደት ያላችሁ የመዳምን ኔት እናመስግን ምክንያቱም ይህን ታሪክ እንድናይ አድርጎናል ያየውን የሰማነውን ይህን ቅዱስ ቃል በእኛም ይደርብን አሜን፫

  • @enatyekonhye5547
    @enatyekonhye5547 Před 4 lety +8

    እፁብ ድቅነው አምላካችንኮ እደ ኢትዮጲያ የባረከው ያለ አይመስልም በውነት አዳልቶነው ከሁሉም አብልጦ የሰጠን እፁብ እፁብነው አምላኬ ፈቃድህ ቢሆን ይሄን ገዳም እድሳለም አድርገኝ 😍😍😍

  • @user-ix3un4xc1n
    @user-ix3un4xc1n Před 4 lety

    የእግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንዴት ደስስስ የሚል ገዳም ነው ለደጁ ያብቃን የአባቶቻችንን በረከት ይደርብን የአማራ ቴዥ አናመስግናለ

  • @yemaryamyemaryam2601
    @yemaryamyemaryam2601 Před 3 lety

    በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ሚዲያችሁ ይባረክ እድሜ ይስጣችሁ እኔ የመንፈስ ህመም አለብኝ ለሀገሬ በቅቼ እዛ ሄጄ እንደምፈወስ እርግጠኛነኝ

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 Před 3 lety +3

    አሜን ኢትዬጵያን የሚጠብቃት ገዳም ያሉት ፀሎት ነው። ቅዱስ አገር ናት። በረከታቸው ይድረሰን። ከቶሮንቶ

  • @meklitalemayehu4653
    @meklitalemayehu4653 Před 4 lety

    በጣም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ ። ለአባቶቻችን ፈጠሪ እረጂም እድሜ ይሰጥልን ።

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 Před 3 lety

    ተዋህዶ ሃይማኖት እውነተኘዋ ቀጥተኘዋ መንገድ በደሙ የዋጀሽ እንቁ ሃይማኖታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሃገር እግዚአብሔር ጠላቶችሽን ልቦና ይስጣቸው በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ እኮነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 Před 4 lety

    በመጀመሪያ ስለ እናንተ እግዚአበሔር ይመስገን ደግሞ ዬህችን አርቲስት ከልቤ ነው የምወዳት ዛሬ በዚህ ሁኔታ ሳይሽ በጣም ባረኩሽ ተባረኪልን ድንግል ትጠብቅሽ መፅሐፉን ላነበው ፀሐፊውን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዳፃፈው ተረድቶ ነበር ቅድስናውን እራሱን መግለፅ ስላልፈለገ ልብወለድ አስመስሎ ፆፈው ፀጋውን ያብዛለት እህታችን የገዳሙን አካውንቴ አሳዊቅን

  • @atsedeassefe4104
    @atsedeassefe4104 Před 4 lety +1

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ሀገራችንን ይሰውርልን
    አማራ ቲቭ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።
    ኢትዮጵያ ሀገራችን እኮ የታሪክ ሀገራችን ነች የተዋዶ የአስራት ሀገር።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety +3

    ነጠላ ልበስ ወንድሜ በረከታቸዉ ይደርብን እፁብ ድንቅ ነዉ ተዋህዶ መሆን

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 3 lety

    በጣም ግሩም ነው እጅግ አድርገን እናመስግናችኃለን ይሄን ያህል ርቀት ወጥታችሁ ወርዳችሁ እኛንም ይሄን የተቀደሰ ቦታ እንድናይ ስለአደረጋችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አባታችንም በጣም በቦታው እውቀት የተሞሉና የማስረዳት ችሎታቸው ያስገርማል በጣም አዋቂና በትህትና የተሞሉ ናቸው እንዲህ ነው ደቀ መዝሙርነት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏🙏🙏

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ ክብሩ ይስፋ ለደጁ ያብቃን

  • @meklitalemayehu4653
    @meklitalemayehu4653 Před 4 lety +2

    የአባታቺን የአቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እረዴት በረከታቸው ይደር በሁላቺን አሜን ።

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 Před 4 lety

    ይህን ድንቅ ገዳም መጎብኝት ያብቃን በረከቱ ያካፍለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r Před 4 lety +4

    እፁብ እፁብ ልዑል እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የጠበቃት ሀገር መቸም በእንደዚህ አይነት አባቶች ልመናና ፀሎት ነው 💚💛❤️🙏

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 4 lety +4

    በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም በአካል እዛ ያለሁ መሰለኝ ኡፍ አምላኬ የልቤን ታውቃለህ ለደጅህ አብቃኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birhn7948
    @birhn7948 Před 4 lety +2

    ኣሜንንን እመቤታችን ከባእድ ኣገር መልሳ ለተቀደስ ለደጁ ታብቃን እየመራች ለደጅ ሰላሙ ታብቃን🙏🙏🙏

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 4 lety

    አማራ ቲቪና አማራ ሚዲያ እናመሠግናለን እግዚአብሔር የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ያሳድርብን እንዲህ የተቀደሰ መካነ ቅዱሳን ስለምታሳዩን በመንፈስ እንረካለን❤

  • @desalegnatnafu5517
    @desalegnatnafu5517 Před 6 lety +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ገዳማት ሀገር ናት

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c Před 4 lety +6

    በረከቱ ለኛም ይድረሰን አሜን ፫
    ለደጁ ያብቃን አሜን ፫

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 4 lety

    አቤትብመታደል እኮ ነው ባካል ያየሁት ያክል ነው የተሰማኚ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክብራችሁ አማራ ቲቪ 🙏🙏🙏🙏የገዳሙ በርክት አይለየን

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r Před 4 lety

    በመጀመርያ የጥበብ ሁሉ ባለቤት የሆነውን ልዑል አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን,
    ቀጥየ የአማራ ቴሌቭጂንን አስተባብራችሁ ላቀረባችሁልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ላባታችን እድሜን ከጤነ ጋ ይስጣን ቦታውን ብትጠቁሙን በረከትንም ፈውስንም ብነገኝ እባካችሁ

  • @user-lt9pf4ip3g
    @user-lt9pf4ip3g Před 4 lety +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እምነታችን ታሪካችን ልዩ ነው ኢትዮጵያ ያለ ተዋህዶ አታምርም አትደምቅም እግዚአብሔር እምላክ የአህዛብን አይን ከ ቤተክርስትያናችን ላይ ያንሳልን

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m Před 3 lety

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ላካፈለን ክብርና ምስጋና ይድረሰው
    ዕድመ ይስጣችሁ ወገኖች ተዋህዶን ለዘላለም ትኑር !

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቃት የቅዱሳን በርክትቻው ይደርብን

  • @user-sq9xg1lv2t
    @user-sq9xg1lv2t Před 4 lety +2

    በረከቱ ይድረሰን. በእውነት ቅዱስ ስራ ነው የሰራችሁት በርቱል. ደቡብ ወሎም ብቅ በሉ ተድባባ ማርያምን እና ብዙ ጥንታዊ ታመራዊ ቅዱሳን አድባራት አሉ

  • @papael416
    @papael416 Před 4 lety +2

    ወገኖቼ የኢትዮጵያ ገዳማት አትጨርሷቸውም እና።እባካችሁ በሩቅ አይቶ መሳለም ይሆንልላል እንዲህ አስተዋውቁን። እግዚአብሔር ስራችሁን ያቅናላችሁ።ጥሩ ቻናል ነው።

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q Před 4 lety

    በእውነት እንዴት ደስስስስስስ ይላል በረከታቸው ይደርብን በሁላችንም ላይ ለደጁ ያብቃን በእውነት እናመስግናለን ይሄን የመሰለ ሰላሳያችሁን

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 Před 3 lety

    Egziabher yebereketu tesatafi adrgegn💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 Před 3 lety

    ታሪከኛ፣ገድለኛቦታነዉ፣ደጂህን፣ለመርገጥያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏💛❤💚💛❤💚

  • @aassddfaassdg7151
    @aassddfaassdg7151 Před 4 lety

    ኢትዮጵያየ እንደነዚህ አይነቶቹን ምርጥ እፁብ ድንቅ ሀብቶችሺን ተዋህዶየን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ተዋህዶ ባለብዙ ሀብት ናት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለለም ኑሪልኝ

  • @selamineshemariyam1846

    እንዴት ደስ ይላል እምበረከታቸው ይደርብን እናመሰግናለን አማራ ቴሌቪዥን

  • @sofyadbiba9282
    @sofyadbiba9282 Před 4 lety +6

    በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 Před 3 lety +2

    Egzabiher lezy bota lemegobgnt yabqan amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @grumtesfaye7598
    @grumtesfaye7598 Před 3 lety

    thanks be to God, thanks Am. television

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 Před 4 lety

    የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እጅግ ጥልቀት ያለውን ንዋየ ቅድሳትና ምስጥራዊ ገዳማትን ይዛ፣ አለም በቃን ባሉ አባቶች እውነተኛ ቅርስና ታሪክ ይዛ ቆይታለች ። በከተማ የሚገኙ አባቶች ግን ሁሉም ባይሆኑም ጥቂቶች መሰረቱ ከየት እንደመጣ በትክክል የሚያውቁ ቢኖሩም በእውነት የሚያውቁት ግን ገዳም ውስጥ ያሉ ናቸው። የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!!! እሱ የውደቀን የሚያነሳ የእውነት አምላክ ነውና፣ ዛሬ" መቶ በጎች ያሉት እረኛ አንዱ ቢጠፋበት፣ ዘጠና ዘጠኙን ከበረት ትቶ የጠፋውን ሊፈልግ ወደ ዱር ሔደ፣ ባገኘውም ጊዜ ካልጠፉት ከዘጠና ዘጠኙ ይልቅ ጠፍቶ በተገኘው የሰማይ አባታችንም እንደሚደሰት" የወንጌል ቃሉ ይነግረናል፣ የሰማይ አባታችንም እንደዜሑ የጠፋነውን ሊፈልግ የመጣበት ጊዜ ነው። ይህን ታላቅ ምሳሌ የተናገረው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ዛሬ ገዳሞች እንኳን እድሜ ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንደልብ እያየን ነው። በከተማ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ በእውነት ፈተና ገብተዋል ፈተናውን ማለፍ የሚችሉት ግን ጥቂቶች ናቸው። እስቲ አስቡ ስንቶች ናቸው እውነትን የሚመሰክሩና እውነትን የሚናገሩ? ይህ ጥያቄ እያንዳንዳችንን ሊፈትን ቅርቧልና፣ አለም ግን ህልውናውን ለጊዚያዊ ጥቅም እየሸጠ ይገኛል።

  • @user-nb3ju8ji9x
    @user-nb3ju8ji9x Před 4 lety +6

    የቅዱሳን ፆድቃን እርደት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው

  • @wasihunabebe7143
    @wasihunabebe7143 Před 4 lety

    እግዚዓብሔር ይስጥልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ይህንን የተባረከ ቦታ እሱ ወዶና ፈቅዶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን፡፡

  • @nareshamenamenamei154
    @nareshamenamenamei154 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kale hiywet yasemalin Egzabiher amelak bdmena Betsna yitsbkelin Effffff Endet metadel new wdezih bota mehed amelak hoy fikadih bihon Lnem ⛪👐👐👐🙏🙏🙏🙏

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 Před 3 lety

    አምላካችን መድሐኔ አለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ከሐጥያት በቀር የልባችንን መሻት ፈጽምልን

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l Před 4 lety +1

    ውይይ ነፍሴ ሀሴት አደረገች በአካል የሄድኩ ነው የመሰለኝ ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ በረከታችሁ ይድረብን አባቶቼ እውነት ሳያችሁ አለቀስኩኝ የአባቶቻችን ጸሎት ኢትዮጵያን ይቅር ይበልልን

  • @melakg.6251
    @melakg.6251 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ አድርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ አማራ ቴለቨዠን አገልግሎታቹህን እግዚአብሔር ይባርክ አማራ ከጥንት እስከ ዛሪ መልካም መስራት ባህሉ እና እድጎ ነው

  • @abebeeneyew3320
    @abebeeneyew3320 Před 3 lety

    ኢትዮጵያ ድንቅ ናት ! ለአለም የምትበቃ ።
    እርስ በእርስ መስማማት አቅቶን እንጂ !
    ጌታ ሆይ አንድ አድርገን የድሮ ፍቅራችንን መልስልን አሜን !!!
    ይህንን ፕሮግራም ለአዘጋጁት በሙሉ ክብር ይስጥልን ።

  • @birhanabebe9921
    @birhanabebe9921 Před 4 lety +3

    ይገርማን እግዚአብሔር አገራችነን ሰላም የድርግልን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 4 lety +6

    ግሩም ድንቅ ነዉ የእግዛአብሄር ስራ እግዛአብሄር ግሩምድንቅነዉየእግዛአብሄርስራእግዛአብሄርይመስገን፡፡አሜን፡፡

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před 3 lety

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ለአባቶቻችን ጌታሆይ በነዚህ አባቶች ብለህ አገራችንን ሰላም አድርግልን በነሱ ፀሎት ነው ያለነው

  • @asteraster703
    @asteraster703 Před 4 lety +2

    ወድማችን በጣም እናምስግናለን ምነኝ መታደል ነው ይክንን ገዳም ማየት እባቶቻችን ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እዳሉት ደብር ትክላሔማኖትም ትልቅ ገዳም ነው እኔ ተውልጀ ያደኩት እዛ ነው ክቻልክ እሱንም ብታስታዎዉቃን አድራሻው ደቡብ ጎንድር ቤቴሌሔም ነው

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k Před 4 lety +1

    የእግዚአብሔር ሥራ የማይመረመር ድንቅ እኮ ነዉ እናት ተዋህዶ ሚሰጥርሸ ተወርቶ ታይቶ የማያልቅ ድንቅ እኮ ነሸ

  • @user-mx7tw1gg5v
    @user-mx7tw1gg5v Před 4 lety

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አማራ ብዙሀን እንወዳችሁ አለን በርቱ❤️❤️❤️

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 Před 4 lety +12

    የተዋህዶ ያደረገኝ
    ኢትዮጵያዊ ያደረገኝ
    አማራ ያደረገኝ የቅድሳን አምላክ ተመስገን

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው

  • @gdkshjjbdjbsjhd5334
    @gdkshjjbdjbsjhd5334 Před 4 lety +3

    የናተ ፀሎት ኢትዬጲያን ይጠብቅልን

  • @user-ys7xr5sx9w
    @user-ys7xr5sx9w Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 3 lety

    የአምላክ ስራው እፁብ ድንቅ የቅዱሳን አባቶቻችን እረዴታቸው ይደርብን አሜን።።።

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋው ይብዛልን ለዛ ቦታ ልመህድ ያብቃን ልክ እንደሆድኩ ሲያየው ልብ በደስታ ተሞላ በርከታቹሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 3 lety +1

    Waw. I just lost. Oh my God. It is beautiful 😍

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 3 lety

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-bw2um5mp1h
    @user-bw2um5mp1h Před 6 lety +7

    በውነት አማራ ቲቲቪ ምን እደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሒር መጨረሻችሁን ያላምርልን ነው የምለው በተለይ ገዳማትን የምታቀርብልን ወንድሜ ከልብ ነው የምናመሰግናው በርታ ደግሞ ገና ብዙ አስታዋስ ያጡ አሉ

    • @bircruz555
      @bircruz555 Před 6 lety

      ምን እደምል? ምን እንደምል

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Před 6 lety +26

    አይይይ... ይህን ታላቅ ተፈጥሮ
    ከእኛ የተለየ ሰው ቢያገኘው ኖሮ
    ሌሊት፤ ከቀን ጥሮ፣ ግሮ
    ያሸበርቀው ነበር አሳምሮ፡፡
    ፈረንጅ የብርዱ ሀገር የቀዝቃዛው
    ተፈጥሮን ለመጎብኘት የሚጓዘው
    ይህ ቦታ የእሱ ቢሆን ኖሮ
    በገፍ ይጠቀምበት ነበር ጨማምሮ፡፡
    ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ከፍተኛ
    መልክአ ምድርሽ አስደናቂ፣ አንደኛ
    አዲሱ ትውልድ የወደፊት
    ይሆንሻል ሁኝው እናት፡፡
    ባይነሳም ብሏል ነቃ፣ ቀና
    ይሻለዋል ነገ ከአምና
    ሌላ አማራጪ የለምና
    ስራው ይሆናል ጥቅም፣ የእለት ዜና፡፡

    • @salambin7599
      @salambin7599 Před 4 lety

      ተይ. ቀላል ቦታ አይደለም ከሌላ አታወዳድሪ

    • @Only1God889
      @Only1God889 Před 4 lety

      ቻይና ብታገኝው ይህን ያልተደፍረ ባታ እንደጉድ ትስራው ነበር

  • @user-ix3un4xc1n
    @user-ix3un4xc1n Před 4 lety

    የተህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳን አባቶችን ጸሎትና ምህላቸዉ ሰምቶ ምህረቱን ልኮ ሃገራችን ሰላምን ምሕረቱን ይልክልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን አሜን

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 4 lety

    አማራ ቲቢ ተባረኩበርቱ አራት ጥቅምም አለው በረከቱ ቢበልጥም ደስ ነው ያለኝ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 Před 4 lety

    ዋው ኢትዮጵያ አገራችን ስንት ድንቅ ድንቅ ተአምረኛ የሚታይ ቦታሽን ሳናይ ቱሰደን የሰው አገርን እናደንቃለን እግዚአብሔር ፍቅር አንድነትን ይስጠን እኛም አገራችን ገብተን ውብ እናት አገራችንን በአይን ለማድነቅ ያብቃን።አማራ ቴሌቭዥን እናመሰግናችሁለን ተባረኩ.

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 4 lety +1

    የእግዚአብሔር ታምር ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያስማልን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 4 lety

    ተዋህዶ ማሆን ሚነኛ ማተደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በረከተቹሁ ይደርብን አሜን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 4 lety

    አማራ ቲቪ ዋው በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከገዳሙ በረከት ያሳድርብን ለመሄድ ያብቃን

  • @haregwoyinalemayehu3981

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያባቶቻችን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን

  • @nigusmulat1412
    @nigusmulat1412 Před 4 lety +76

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው።ኩራትመ ነው።ኢ/ያ የቅዱሳን ሀገረ ናት። አቅራቢው ግን ለምንድን ነው ነጠላ የማትለብሠው ?

  • @ashuyae1
    @ashuyae1 Před 4 lety +1

    Amara telvision you doing very good Job. keep on Going! reach them all spiritual places.

  • @asmaihet5085
    @asmaihet5085 Před 6 lety

    ሰለ ማይነገረ ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ።
    ደጁን ለመረገጥ ያብቃን ።
    የቅዱሳን በረከታችው እና አማላጀናታችው አይለየን ።

  • @user-ci5zn8lz3d
    @user-ci5zn8lz3d Před 3 lety

    ክብር ምሰገና ይግባው ፈጣሪያችን ያባቶቻችን በረከት ይድረሰን

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 3 lety

    መታደል ነው ፈጣሪ ሆይ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ
    በእውነት አስደናቂ ቦታ ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን