አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ-ታሪካቸው በአማራ ቴሌቪዥን ቀርቧል-ተስፋዮ ወልድስላሴ ቃኝቷቸዋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2017
  • አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ-ታሪካቸው በአማራ ቴሌቪዥን ቀርቧል-ተስፋዮ ወልድስላሴ ቃኝቷቸዋል

Komentáře • 466

  • @tu1262
    @tu1262 Před 7 lety +138

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይህ ያቀረብክልን ጋዜጠኛ እስከ ሰባተኛ ዘርህ ይባረክ ኣሜን!!

    • @alamwargo3145
      @alamwargo3145 Před 6 lety +1

      سلموt مليንسአሜን አሜ

    • @wosenyeleh2677
      @wosenyeleh2677 Před 6 lety +2

      የአባ ጊወጊስ ዘ ጋስጫ በረከታቸው በሁላችን ላይ አድሮ ይኑር አሜን አሜን አሜን ላስቃኘን ለአባታችን እና ለወድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እውነ የአባታችን መፅሀፍት ከነጮች እጅ ወደ እኛ እደሚመለስ ተስፋ አለን እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለምሳሌ ባለፈ መጋቢ ሀይማኖት ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ የአባታችንን የሂሮክ መፅሀፍት ማስመለሳቸው ይታወሳል!!! እደነዚህ እይነት አባት ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

    • @masaharuando9986
      @masaharuando9986 Před 4 lety +1

      amen- -amen. amen

    • @user-ro9ph9xx9d
      @user-ro9ph9xx9d Před 4 lety

      amen amen amen

    • @user-sj5hi6rz8x
      @user-sj5hi6rz8x Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ch7wm2rz9w
    @user-ch7wm2rz9w Před 7 lety +147

    የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በርከታቸው ይደርብን

  • @mesfinhaile8545
    @mesfinhaile8545 Před 6 lety +57

    የአማራ ቴሌቪዥንን በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ ይህ ነው ለህብረተሰብ ለውጥ መትጋት ማለት ከወሬ በዘለለ እንዲህ አይ ነት የክልሉን ታሪካዊ ቦታዎች ማስተዋወቅ ሊበረታታ የሚገባ ተግባር ነው፡፡ በክልሉ ቱሪዝም ቢሮ የሚሰራ ስራ ስለሌለ እናንተ በርቱ !!!

  • @tsigeabera3267
    @tsigeabera3267 Před 5 lety +14

    የፃድቁ አባታችን የአባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን ።ይህን ቅዱስ ስፍራ ለማየት የአምላክ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልኝ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 6 lety +21

    በእውነት ምንኛ ታድለናል እኛ የ#ተዋህዶ አማኞች አባ #ጊዮርጊስ ዘ~ጋስጫ ታላቁ አባት ሰአታትን አርጋኖን ያክል ደርሰው ያስረከቡን የአባቶቻችን የአባ በጸሎት #ሚካኤል ጸሎታቸው በረከታቸውም በሃገራችን ኢትዮጵያም ጸንቶ ለዘላለም ይኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 6 lety +45

    ቅድስ የሆነ ልጀ ጋዜጠኝው እመብርሀን ትባርክህ ይህን ላሳየህኝ

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 4 lety +11

    የአባ ጊወርጊሥ ዘጋስጭያ በረከት እረደታቸው ይደርብን አሜን በእውነት

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 Před 4 lety +11

    ኢትዮጵያዊ መሆኔ እና ተዋህዶ በመሆኔ ሁሌም ያስደስተኛል 😂 ይህን ላደረገ የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🌿🌿🌿 አሜን አሜን አሜን

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 6 lety +27

    ለአባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ኑር
    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bashaeralsaad5147
    @bashaeralsaad5147 Před 6 lety +59

    በዉነት እኛ ኢትዮጲያዊያን እድለኞች ነን ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @asmaihet5085
    @asmaihet5085 Před 6 lety +17

    ሰለ ማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔረ ይመሰገን ።የአባታችን በረከት ይደረብን ።

  • @Rose-vt2fq
    @Rose-vt2fq Před 6 lety +19

    ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ ወን

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 6 lety +10

    እኛ ኢትዮጵያ እድሎኞች ነን አየሯ ተሥማሚ
    አምላኬ አገራችን ጠብቅልን
    የአባቶቻችን እረድኤት በረከት ለሁላችን ይደረብን

    • @AbdulAbdul-fm2rz
      @AbdulAbdul-fm2rz Před 6 lety +1

      Balaynesh Alebe እኛ ኢትዮጵያ እድሎኞች ነን ተመሥጌን አምላኬ ኦርቶዶክሥ ያደረገኚ ለአባቶቻችን እድሜናጤና ይሥጥልን

  • @user-bg4qd1yj9o
    @user-bg4qd1yj9o Před 2 lety +1

    የአባታችን ቅዱስ አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን ላቀረባችሁልን እኔማ በዛው አካባቢ ተወልጀ አድጌ በስም ብቻ ነበር የማውቀው እግዚአብሔር ግን በስደት አስተማረኝ እግዚአብሔር በሰላም ለቅድስት ሀገሬ ያብቃኝና ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃኝ

  • @hayatmhamad4608
    @hayatmhamad4608 Před 6 lety +13

    የአባ ጊወርጊስ ጋስጫ በርከት እርድእት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @muloishetu8584
      @muloishetu8584 Před 6 lety

      Yabatachin barkatu yidaribin ameen amen amen

    • @muheumar9843
      @muheumar9843 Před 5 lety

      Amen Bereketachewu yderbn abaa GIWERGIS ZEALAND GASCHA ESEYE

    • @semertsemert3598
      @semertsemert3598 Před 4 lety

      Amen Amen Amen berketachew yiderbn

  • @rdyghffhbb977
    @rdyghffhbb977 Před 4 lety

    በረከታቸው ይደርብን ያባታችን ዘጋስጫ

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 Před 5 lety +6

    የነኝህ ቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ልመና ፀሎታቸው አገራችንን ስላሞን ጤናዋ ይስጥልን

  • @hayatmhamad4608
    @hayatmhamad4608 Před 6 lety +10

    እባካችሁ እናተ ያማራ ክልል ጋዜጠኞች ብዙ ነገር ያልተነካ አለና በድብ ጠለቅ ብላችሁ ወደ ደብብ ወሎ ወርዳውች ጎብኙ.

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před 4 lety

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 6 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የ አባታችን አባ ገወርጊስ ዘጋስጫ በረከቱ ይደርብን እመብርሀን የ አባ ገወርጊስን እንባ እድሰማሺ የእኔንም እንባ ስሜኝ

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Před rokem

    የፃድቁ አባታችን የአባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን ።

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከታቼው ይደርብን ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር ይስጥልን የአማራ ቴሌቪዥን ሰራተኞች በሙሉ እናመስግናለን

  • @marshetabebe3042
    @marshetabebe3042 Před 6 lety +9

    አሜን አሜን
    አሜን በረከታቸው ይድረብን

  • @MIkItube
    @MIkItube Před 4 lety +6

    አቤት ይችን ወርቅ እና ቅድስት ሀገር ማክበር አለብን። ታምራዊ ነገሮች ገና ብዙ እናያለን

  • @user-xf1vy4ws2b
    @user-xf1vy4ws2b Před 4 lety

    በእወነተ እግዚያብሔር ይመስገን ያባታችን ያባ ጌወርጊስ ዘጋስጫ በረከት አይለየን ነዋያተ ቅዱሳኑን ጠብቀው ላቆዩልን አባቶቻችን እግዚያብሔር ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m Před 3 měsíci

    የአባጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před 4 lety

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገንመታደልነው በእውነት በረከታቸው ይድረሰን

  • @user-de5iy6by1u
    @user-de5iy6by1u Před 3 lety

    የአባታችን አባጊወርጊሥዘጋሥጫበረከታቸውይደርብን

  • @user-mt9qw6mx2i
    @user-mt9qw6mx2i Před 2 lety

    የአባታችን የገዳሙ በረከት ይደርብን በዉነት ኹሉ ጭቀት ያሰረሳል

  • @tewabechbekele389
    @tewabechbekele389 Před rokem

    ቅዱስ አባታችን በረከቶ ትደርብኝ

  • @tesfaneshmazengiya5867
    @tesfaneshmazengiya5867 Před 6 lety +4

    እውነት ለመናገር ሀገሬን ሳላውቅ ሰው ሀገር ምምጣቼ ቢፀፃተኝም ነገር ግን ይሄን በማየቴ ተደስትኩ የአባታችን በርከታቸው ይደርብን በእውነት በስደት ያለን ሁላችን በአካል ሄደን ለማየት ያብቃን!!!

  • @hanakaledi7352
    @hanakaledi7352 Před 4 lety

    የ አባታቺን በርከታቺው yedarbin

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 6 lety +9

    በረከታቸው ይደርብን እንደዚ በረከት ያለውን ታሪክ አቅርቡልን ለኛም እንደአባታችን እመ ፀባኦት ፍቅሩዋ ይደርብን አሜን፫

    • @maria58541
      @maria58541 Před 6 lety

      Yabatachin bereketachew yedereben , betam des yelal tarikachin bezu new enamesegenalen

  • @sebleworkgelan8096
    @sebleworkgelan8096 Před 6 lety +3

    በጣም የሚያኮራ ድንቅ ቅርሶች አሉን የአባተቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-cx5bv8wh8z
    @user-cx5bv8wh8z Před 6 lety +7

    የቅዱሰ አባታችን በርካታችዉ ይደርብን

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 Před 4 lety

    አባቴ በረከቶ ይደርብን አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በመፈስ ቅዱስ ይጎብኙኝ

  • @salmachy7672
    @salmachy7672 Před 6 lety +25

    የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከቱ ይደርብን አሜን፫

  • @astergetey7097
    @astergetey7097 Před 7 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እናመሰግናቸዋለን

  • @abm1344
    @abm1344 Před 4 lety +1

    ዘንድሮ በጣም ቁም ነገር የሆነው ነገር እንደ አሸን ከበዛው ዜና መላምት ይልቅ እንዲህ ለዘመናት ሳይነገርላቸው የቀሩት የሚገርም ተፈጥሮዎችና በየቦታው የተቀበሩትን ሰዎች ማንነት ወደፊት ማውጣት የመሰለ ትልቅ ነገር የለም ከላይ የምናውቃትንሀገራችን ከውስጥ እንድናውቃት ነው ያረገን።ይህ ሁሉ ተፈጥሮ እያለን ድህነት?ጥሩ ምርጫ ነው የያዝከው እናመሰግናለን

  • @mogesmelesse5795
    @mogesmelesse5795 Před 4 lety

    ATV በርቱልን ደስ የሚል ነዉ

  • @sofintayalew7594
    @sofintayalew7594 Před 6 lety +3

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ግዜን ሰውተን ያቀረብክልን ወድማችን አምላክ እድሜ ዘምንህ እድታገለግለው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ትልቅ ስራ ነው የሰራሀው ወድማችን

  • @hibsethibset7293
    @hibsethibset7293 Před 6 lety +2

    የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ አምላክ ይጠብቃችሁ አባቶቻችን ኑሩልን ወድማችን በርታ ታድለሀል በዚህ ቀጥል

  • @natiw.mariam7880
    @natiw.mariam7880 Před 4 lety

    አሜን በረከታቸው ይድረብን

  • @habtomayekrstosleji3565
    @habtomayekrstosleji3565 Před 6 lety +4

    አባ ግዬርግስ ዘስጫ ፀሎታቸው ያደርብን

  • @emaa2726
    @emaa2726 Před 2 lety

    በረከቱ ይድረሰን 🤲🏻🥰🥰🥰🥰

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 Před 4 lety +5

    ለወደፊት ጥራቱን ለማስተካከል ሞክሩ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን በሄዳችሁበት ቅዱስ አባጊዮርጊስ ይከተላችሁ

  • @user-mz5gq7hp7q
    @user-mz5gq7hp7q Před 9 měsíci

    የአባታችን አባ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 Před 5 lety +2

    ብዙ ያላየናቸው የማናቃቸው የማንረዳቸው ተዓምራት ዕፁብ የድንቅ ሥራዎች አሉን ።እንደዚህ ስታስተዋውቁን በማንነታችን የሚኖረን ኩራት እምነት ጥንካሬ ይስጣል አመስግናለሁ።

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i Před 6 lety +3

    የአባታችን በረከታችው ይደርብን አሜን

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 4 lety +1

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን💚💛❤

  • @user-lm9fc6bk4k
    @user-lm9fc6bk4k Před 4 lety +2

    የእባታችን ፀጋ በረከታቸው ይደርብን

  • @tewabedemelash4924
    @tewabedemelash4924 Před 4 lety +2

    God ,give me fraction of faith from the blessed saints

  • @alkhormobi9485
    @alkhormobi9485 Před 5 lety

    አባታችንበረከታችሁይደረቡን

  • @brketsegay4706
    @brketsegay4706 Před 6 lety

    አሜን በእውነት ለአባቶቻችን እንዲሁም ይህንን የተባርከ የቀደስ በርከትን ላካፈላችሁን ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የአባታችን የፃድቁ የአባታችን የአባ ጊወርጊስ ዘ ጋስጫ በርከታቸው ይደርብን አሜን በእውነት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልን

  • @user-dj5rf2og9t
    @user-dj5rf2og9t Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏

  • @user-ci7qc1fz9l
    @user-ci7qc1fz9l Před 4 lety +2

    የአማራ፣ቴሌብዥን፣ምስጋና፣ያንሰዋል፣እግዚአብሔር፣ይስጣችሁ፣የአባታችን፣በረከት፣ይደርብን

  • @selam5605
    @selam5605 Před 6 lety +1

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረክታችው ይደርብን

  • @As-hq8pg
    @As-hq8pg Před 6 lety +1

    የአባታችን በረከት ይደርብን
    እናመሰግናለን

  • @user-yv8ek8ru4n
    @user-yv8ek8ru4n Před 6 lety +8

    በርከታቸው ይደርብን

  • @embteyengerkushineadrshine254

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የአባታችን አባ ጊዋርጊስ ዘጋስጫ በረከት እረድሄታቸው ይደርብን አሜን ለአናታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ለወድማችንም ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ እግዚአብሔር ይባርከው በርታ ወድሜ

  • @mimikidane4578
    @mimikidane4578 Před 3 lety

    Berketachew yedersen abatachen amen amen amen

  • @user-lz5xl4gc6n
    @user-lz5xl4gc6n Před 6 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    በረከታቸው ይደርብን ተዋህዶ ፍቅር ናት
    ከስደት ተመልሰን ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃን

  • @ramycell4429
    @ramycell4429 Před 4 lety

    ልዑል እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @diboraabate4447
    @diboraabate4447 Před 6 lety +2

    አባጊወረጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @mesikeremwultawu4180
    @mesikeremwultawu4180 Před 6 lety +1

    የአባታችን ፃድቁ አባጌወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን አማራ ቴሌቢዥን እናመሰግናለን

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 6 lety +3

    ይሄ ጋዜጠኛ በጣም መልካም ሰው ነህ በእውነት ጌታ ይባርክህ ጎበዝ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እኛንም ከጪቀት ያስፈታን😭⛪🙏

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    የቅዱስ የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጬ በረከታቸው ምልጃቸው አይለየን እሄንን ውድ ሀብታችን ቅርሳችንን ላስጎበኘኽን ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅርስ ሀብታም ናት እዚህ ውስጥ ገብታችሁ የምትንጫጩ አህዛብና መናፍቅ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክላችሁ ለምን አትናደዱም ታርክ የላችሁማ ስታሳዝኑ

  • @loveislife7445
    @loveislife7445 Před 4 lety +1

    የኣባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ኣማራቲቪ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃችኹ

  • @a.f6818
    @a.f6818 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ከስደት መልሶ አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋዝጫ የአባቶቻችን ፆለትና በረከታቸው ለእኛም ለስደተኞች ይደርብን አሜን፫

  • @user-ky2yf6fz5c
    @user-ky2yf6fz5c Před 6 lety +2

    አሜን ያባታችን እረዴታቸው በረከታቸው ይደርብን እውነት

  • @user-bp1yz5tq5r
    @user-bp1yz5tq5r Před 6 lety +13

    አይ ገና ከአሁኑ ይሔ ሁሉ ማጭበርበር ካለ የባሰ መፅሀፍቱን እንዳያሠርቁት እነዚ መናፍቃነሰ የማይሰሩት ደባ የለም ተመሣሥለው እየገቡ። ብዙ ጥፋት አያደረሱ ነው። እባካቹ ተጠንቀቁ ።

    • @kebededawit108
      @kebededawit108 Před 4 lety +1

      መናፍቃን ከመምጣታቸው በፊት፣ ካህናቱ ፣ የቤተክርሥቲያኗ ቅርሥ፣ ታቦታትና፣መፃህፍት፣ መፅሀፈ ሔኖክ ሣይቀር፣ ሌላም ፣ ሌላም፣ በካህናቱ በራሣቸው ፣ተሽጠው ፣ ፈረንጆች እጅ ገብተዋል።

    • @user-sn2ud8ie5w
      @user-sn2ud8ie5w Před 4 lety

      @@kebededawit108 ትክክል

  • @somayaahmad.f4638
    @somayaahmad.f4638 Před 6 lety +4

    Amen amen amen

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 6 lety

    የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን ለሀገራችንም ሰላም ያድርግልን

  • @user-oe4on5si8y
    @user-oe4on5si8y Před 4 lety +1

    አማራ ቴሌቪዢን ከልብ እናመሰግናለን ከበረከቱ ለኛም ስላካፈሉን እግዚአብሄር ይባርክልን።

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 Před 3 lety

    የፃድቁ በረከት ይደርብን ቦታው ለመርገጥ ያብቃን

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r Před 7 lety +6

    አባታችን እረዴተወት ይደርብን አሜን።
    ላቀረባችሁልንም በጣም እናመሰግናለን

  • @mariyamtlahunmariyamtlahun655

    በረከታቸው ይደርብን
    የናታችን የቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ወዳጆች ናቸው ፍቅራን በልብልቸው ጣእሟን ባደበታቸው የታጡቁ አባቶቻችን ናቸው
    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-eq3cq8cn2j
    @user-eq3cq8cn2j Před 6 lety

    የአባታችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን እግዚሃብሔር ይመስገን ስላስተላልፍክልን መልህክት እናመስግናለን

  • @hanhanalesa353
    @hanhanalesa353 Před 6 lety

    የአባታችን የአባ ጌወርጊስ ዘጋስጫ እርድኤት በርከታቸው ይደርብን አሜን ፫

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Před 6 lety +2

    ለጋዜጠኛ ውንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እጅግ ድንቅ የቤተክርስቲያናችን ሀብተፀጋ..መግለፅ አቃተኝ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ፀሎት ልመና በሁላችን ይኑር አሜን!!!

  • @ethiopiathankyou6423
    @ethiopiathankyou6423 Před 6 lety +1

    የአባታችን አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Před 4 lety +1

    የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን

  • @getenehmitku
    @getenehmitku Před 6 lety +8

    ጋዜጠኝው እመብርሀን ትባርክህ , ቀጥልበት፤ አንድ ቦታ ልጠቁምህ ከቻልክ፣ ስላሴ ዋሻ፣ በሰሜን ጎንደር፣ ደንቢያ ወረዳ

  • @Marrygoogelcom
    @Marrygoogelcom Před 6 lety +4

    በርቱ እናመሠግናለን ነገር ግን በውጭው አለም ያሉ ክርስቲያኖች እና በሀገርም ያሉ ተባብረው የገዳሙን ችግር ሊቀርፉ ይገባል ሌላው ከአዲስ አበባ አልያም ከደብረ ብርሀን እንዴት ወደዚ ገዳም መሄድ እንደሚቻል ብትገልፁልን ያቅማችንን ተባብረን ለማድረግ ለመርዳት በረከት ለማግኝት እንድነችል ግልፅ ብታደርጉልን መልካም ነው!።

  • @deginetkassaw3347
    @deginetkassaw3347 Před 3 lety

    ይህን ያቀረባችሁ ተባረኩ በርቱ

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y Před 4 lety +1

    የተመሰገነ ይሁን እግዛብሔር ለዘላለሙ አሜን ይህን መልካም ዜና ያቀረብልን አማራ ሜዴያ ሁሌም ከፍ በልልን እናመሰግናለን

  • @user-uk6wr3bt1k
    @user-uk6wr3bt1k Před 6 lety +1

    የባታችን በረከታቸው ይደርብን እሜ

  • @sarara6771
    @sarara6771 Před 6 lety +1

    የፃድቁ አባታችን በረከታቸው አይለየን ይህን ያስጎበኘንን ወንድማችንን እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @mimiyusif1381
    @mimiyusif1381 Před 6 lety +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድሞቻችን ለአባቶቻችን እዴሜና ጤና ይስጥልን አማራ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 Před 4 lety

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ፣ኢትዮጵያ ሁሉም ድንቅ አርጎ የፈጥረሽ ውድ አገሬ ፣እግዚአብሔር ፣አሁንም፣በቃልኪድንሽ፣እጆችሺን ወድአምልክሺ እጃችን እንዘርጋ ፣ይህን፣ላስገነዘበን፣ጋዜጠኝ፣እና ለክልሉ፣መስጋና፣እያቀረብኩ፣ትውልድክርስትያን፣ለደጅ ይብቃ አሜን ።

  • @user-sh6wb1rn9h
    @user-sh6wb1rn9h Před 4 lety

    ታድዬ የተዋህዶ ልጅ ነኝኮ ምርጥ ጋዜጠኛ እናመሠግናለን ሌሌች መንፈሳዊ ገዳማትን በቅንነት ብታስተዋዉቀን ደሥ ይለኛል
    ሠላማችሁ ይብዛ የሃገሬ ልጆች

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የቅዱስ አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የታምር ቦታ ተመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን አባቶቻችን ቃል ኪዳናቸው ይጠብቅልን ወንድማችን ምነው እራቁትህን ነጠላህን ሳትለብስ በሰላም ነዉ? አትርሳ ብዙ ትርጉም ስላለው

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 3 lety

    ለደጅ ለበረከቱ ያብቃን

  • @abeba_7443
    @abeba_7443 Před 4 lety

    የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ረድኤት በረከታቸዉ ይድረሰን ላቀረብክልን ጋዜጠኛ አምላከ እስራኤሌ ዋጋህን ይክፈልህ ተባረክ ወንድማችን

  • @eyoramabera5612
    @eyoramabera5612 Před 4 lety

    tebareku

  • @user-wl6rm8kf7r
    @user-wl6rm8kf7r Před 6 lety

    የቅሰነ አባቶቻችን ብረክትችሁ በሁላችላ ይድርብን አሜን አባታችን ና ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን

  • @des895
    @des895 Před 4 lety

    Great show! I enjoyed it. Ethiopia is rich in history. We Protect! One Ethiopia, one Africa.

  • @woyinshetengadeyahu4552
    @woyinshetengadeyahu4552 Před 6 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @samsungandroid6041
    @samsungandroid6041 Před 6 lety

    የአባታችን የአባጊወርጊስ በርከታቸውና ርድኤታቸው ይደርብን።