ከዝማሬ በፊት የሚባል ሙሉ በግዕዝም በዕዝልም በአጭር በረጅም በዙር አባ እና በጎንደር ዜማ inbox ለማናገር የሚወድ ቢኖር በtelegram 0915860868

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 09. 2023
  • ዜማው ተመሳሳይነት ቢኖረውም ነገር ግን በዕዝል ዜማው ጊዜ የጎንደር የዜማው ስልት ከዙር አባው የዜማው ስልት በመጠኑ ይለያል!

Komentáře • 6

  • @user-lf9zp2tn2m
    @user-lf9zp2tn2m Před 7 měsíci +2

    ቃለ መምህራን የክብር ይእቲን ዜማ አዳምጨው እጅግ ጥርት ያለ ዜማ ነውበጣም ለዩ ነው እድሜና ይስጥልን

  • @senaymichael4936
    @senaymichael4936 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን ዬኔታ ግርም ነው።
    ምቅናይ ዘሰሎሞን አቃቃም ብትለቁልን ደግሞ ጥሩ ነበር የጎንደሩ።

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel Před 9 měsíci +3

    8:35 - ሰብሕዎ በአጭር ዜማ

  • @kale_sibhat1221
    @kale_sibhat1221 Před 6 měsíci

    እግዚአብሄር ይስጥልን የኔታ
    አቋቋም ፣ የክብር ይአቲ ና አጣነ ሞገር ዝማሜ ብትለቁልን ደግሞ ጥሩ ነው

  • @kale_sibhat1221
    @kale_sibhat1221 Před 6 měsíci

    እግዚአብሄር ይስጥልን የኔታ
    አቋቋም ፣ የክብር ይአቲ ና አጣነ ሞገር ዝማሜ ብትለቁልን ደግሞ ጥሩ ነው

    • @AddisGetaye
      @AddisGetaye  Před 6 měsíci

      ክብር ይእቲ በግዕዙም በዕዝሉም አለኮ ፈትሹት