ቅኔ አቋቋም ዘይእዜ የወንበሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2023

Komentáře • 14

  • @stmaryeritreanorthodoxchur4450

    Kale hiwet yasemal Yeneta

  • @kulubekele3472
    @kulubekele3472 Před 7 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን የኔታ! ይበርቱልን በጣም ትልቅ አበርክቶ ነው በተለይም ከጉባኤ ቤት ከራቅን ረጅም አመት ለሆነን

  • @yonaseshetu3095
    @yonaseshetu3095 Před 7 měsíci +1

    የኔታየ እግዚአብሔር ያክብርልን ....እጣነ ሞገርም ይስሩልን🙏🙏🙏

  • @senaymichael4936
    @senaymichael4936 Před 7 měsíci

    የመልክዖች የአቃቃም ፈጠራዎች ብለቁልንም ፡ ጥሩ ነበር ለወደፊቱ፡ ምቅናይ አቃቃም የዘመነ ስብከት፡ቢለቁልንም ጊዜው ስለደረሰ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel Před 6 měsíci +1

    0:03 - አይቴ ሀለዉ ዝማሜ
    3:13 - ዳጋ ትብለከ ቁም ጉረሮ
    4:48 - ዳጋ ትብለከ ቁም ጸናጽል
    6:54 - ዳጋ ትብለከ መረግድ ጉረሮ
    8:06 - ዳጋ ትብለከ መረግድ ጸናጽል
    9:38 - ይምጽዑኬ ይርአዩ ቁም ጉረሮ
    11:05 - ይምጽዑኬ ይርአዩ መረግድ ጉረሮ
    10:18 - ይምጽዑኬ ይርአዩ ቁም ጸናጽል
    11:46 - ይምጽዑኬ ይርአዩ መረግድ ጸናጽል
    12:31 - አይቴ ሀለዉ ቁም በጉረሮ
    14:08 - አይቴ ሀለዉ ቁም ጸናጽል
    16:20 - አይቴ ሀለዉ መረግድ ጉረሮ (እስከ እለ ይቤሉ)
    16:44 - አይቴ ሀለዉ መረግድ ጸናጽል
    18:04 - ዳጋ ትብለከ ጽፋት ጉረሮ
    18:40 - ዳጋ ትብለከ ጽፋት ጸናጽል
    19:13 - ይምጽዑኬ ይርአዩ ጽፋት ጉረሮ
    19:58 - ይምጽዑኬ ይርአዩ ጽፋት ጸናጽል
    20:47 - አመላለስ ይምጽዑኬ ይርአዩ ጉረሮ
    21:35 - አመላለስ ይምጽዑኬ ይርአዩ ጉረሮ
    23:00 - አይቴ ሀለዉ ጽፋት ጉረሮ
    23:38 - አይቴ ሀለዉ ጽፋት ጸናጽል

  • @user-lf9zp2tn2m
    @user-lf9zp2tn2m Před 7 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ልዩ ነዉ ጉረሮዉን በጥንቃቄ ነዉ እያወጡት የለው ደስ ይላል አመል የላቸው ሁሉ አደራ እንዳይረሱ እግዚአብሔር ፀጋዉን ሞገሱን ያድለወት እስቲ እስመኪየከንእና ላይ ቤቱን ያውጡልን

    • @AddisGetaye
      @AddisGetaye  Před 6 měsíci

      ወይ ጉድ እኔ እንዴት እንደሚሰራ አላውቅበትም
      አይይይይ ስንቱን ተምሬ ጠይቄ ልዘልቀው ነው🤔

  • @negdem2813
    @negdem2813 Před 7 měsíci

    የንታዬ አምላክ በምቾት ይባርኮት!!!!የታህሳስ ሳሙኤል አርያም ድጓ ይልቀቁልን

    • @AddisGetaye
      @AddisGetaye  Před 7 měsíci

      አስተዋጽኦ ይሰብስቡ ድጓ ስለማይሰራላቸው ነው
      -ከአባ ዮሐኒ
      -ከገብረ መንፈስ ቅዱስ
      -ከክብረ ቅዱሳን ወዘተ

    • @senaymichael4936
      @senaymichael4936 Před 7 měsíci

      ቃለ ህይወት ዬኔቲየ በጣም አየተማርኩ ነኝ።

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba2344 Před 5 měsíci

    ቃ ሉ ቢ ኖ ር ጥ ሩ ነው 5:59 6:01 6:03

    • @AddisGetaye
      @AddisGetaye  Před 5 měsíci +1

      መጽሐፍ ስላለ እሱን አውጥቶ መከታተል ይቻል ይሆናል🙏

  • @AbelWorku-wq2zl
    @AbelWorku-wq2zl Před 7 měsíci

    መምህር ይቅርታ የመልክዕ ዓዋጁን ብቻ ልቀቁት በጣም ይቅርታ