Memeher Girma Wondimu 186 የ30 ዓመት የጥንቁልና ጉድ. ጠንቋይ ለራሱ አያዉቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 08. 2021
  • የ30 ዓመት የጥንቁልና ዛሮች ጉድ የ 10ሺ ብር ደሞዝ ተቀብሎ ደሞዙን የማያዉቅ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 595

  • @mariyammaaari3228
    @mariyammaaari3228 Před 2 lety +49

    ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን በፀሎቶ ያስብን

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +14

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫✝️

  • @sintayehubelete7452
    @sintayehubelete7452 Před 2 lety +61

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እርሶ ጋር መጥቼ የምፈወስበትን ቀን በፈጣሪ ፍቃድ እየጠበኩ ነው በፀሎቶ አስብን

  • @addess1663
    @addess1663 Před 2 lety +10

    የቸርነት እጁ ለዘላለም ሳትታጠፍ ለተዘረጋችልንና በልጁ በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት በኩል ላዳነን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ይሁን አሜን

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር በፀጋው ያቆይልን የኔ ወድድድድድድ አባቴ

  • @user-xg6jc4xw3o
    @user-xg6jc4xw3o Před 2 lety +39

    መምህር እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልዎት ሲድኑ ደስ ሲል 💚💛❤️

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 2 lety +1

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ያኑርልን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን አባዪ

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 Před 2 lety +117

    የዛሬው ስላሶቹ በለተቀኑ ሀገራችን ሰላምን ፍቅር ያምጣልን አሜን!!🇪🇹🤲

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q Před 2 lety +19

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባታችን

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 Před 2 lety +49

    እድሜ እና ጤና ይስጦት አባቴ !!!🤲🤲🤲❤

    • @awekemengistu5214
      @awekemengistu5214 Před 2 lety +1

      አባየ ታዲያ ለምን አድሬስዎትን አይነግሩንም ለማዳን ምን ችግር አለው

  • @user-it5jv1fi6n
    @user-it5jv1fi6n Před 2 lety +16

    አባታችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 Před 2 lety

      እኔምለው ዘመዶቸ አካባቢውን ወይም ቁጥርአቸውን ብት ተባበሩኝ ደሥ ይለኛል ልጅ ታማብኝ ነበር

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 2 lety +12

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጨርሶ ይማራችሁ

    • @kebrondawit6857
      @kebrondawit6857 Před 2 lety

      አሜን!! ይቅርታእና ቦታውን ወይም ስልክ ቁጥሩን ካወቃጭሁት እባካችሁ ንገሩኝ

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ማን እንደ እግዚአብሔር ደስ ይበላቹ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Před 2 lety +23

    የዛሬ ስላሴዎች በውጪም በሀገሩም ያለነውን ሁላችንንም የመዳናችንን ቀን ያቅርቡልን አባታችን ኑሩልን አብዬ በፀሎቶት አስብን

  • @masayzawide2662
    @masayzawide2662 Před 2 lety +8

    የእናት እንባ ያቃጥላል እግዚአብሔር አምላካችን በእረሶ ላይ አድሮ አዳነን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 Před 2 lety +14

    እኳን ደህና መጡልን በጉጉት ስጠብቅሁ ልኡል እግዚአብሔር የማቶሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +26

    እንኳን ደህና መጡልን የኛ እቁ አባት አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
    ኢትዮጵያ ሃገራችንበፀሎት ያስቡልን አባታችን😭🙏

  • @frehiwottefera5096
    @frehiwottefera5096 Před 2 lety +4

    የእግዚያብሄር ፍቅሩ ምህረቱ ሁሌ ይደንቀኛል እንደበደላችን ያላጠፋን :: አባቴ 7 ትዉልዶዎት ይባረክ ፀጋዉን እድሜዉን ያብዛሎዎት::

  • @abiyalemayhuhagose9665
    @abiyalemayhuhagose9665 Před 2 lety +2

    እድሜ ያስረዝምልን መ/ር ግርማ

  • @genetyearsema3736
    @genetyearsema3736 Před 2 lety +8

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ያውርድልን

  • @adan_m
    @adan_m Před 2 lety +39

    አባ እድሜዎትን ፈጣሪ ያርዝም።

  • @lave9644
    @lave9644 Před 2 lety +8

    እንካን ሰላም መጥሉኝ የኔ ኣባት እግዚኣቢሀር ኣምላክ እድሜ ና ጤና ይስጦት ኣባየ በፆሎታቹ ኣስቡን ከስደት ተመልሰን በመስቀላቹ እንድትባሩኩን የኔ ኣባት

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን
    እርሰዎን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g Před 2 lety

    አባታችን እዲሜና ጤና ጨምሮይሥጠወት ።ትምህርትወን ብዙ ተከታትያለሁ በጣም አዲናቂወ ነኝ በርቱ ሰወችን ከጨለማ አዉጡ ።
    አጂብ ነዉ በክርስትና እምነትም ተመልከቱ ጥንቁልና ፀያፋ ሥራ ።
    በእኛ በእሥልምና ቢሆን ጥንቁልና መጠንቆልም ማሥጠቆልም ፀያፋ ነዉ ምህረት አያሥገኝም
    ልቦና ይሥጠን ቅኑን መንገዲ ይምራን አሚን።

  • @danielk.4183
    @danielk.4183 Před 2 lety

    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ ከመላዉ ቤተሰብዎ ጋር በሕይወት በጤና ጠብቆ አሸጋገሮት እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
    እግዚአብሔር በሰጠዎት ፀጋ በመንፈሳዊ ትምህርትዎም ሆነ በፈዉስ አገልግሎትዎ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በማገልገል በክፉዉ መንፈስ የክፋት አሰራር ሕይወታቸዉ ስንክልክል ያለዉንና ከሰዉነት ጎዳና የወጡትንና ያፈነገጡትን የስንቱን ሕይወት ከክፉዉ መንፈስ እያስለቀቁ
    እንዲጾም እንዲጸልይ እንዲሰግድና በእምነቱ እንዲፀና ሐይማኖቱን እንዲያጠብቅ ለዚህች ለአንዲቷ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን አማኞችም ሆነ በሌላዉ ቤተ እምነት ለሚገኙት ሁሉ ሳይታክቱና ሳይሰለቹ ለሰጡት አገልግሎት እግዚአብሔር ብድርዎን ይክፈሎት እንደ ዐይኑ ብሌንም ይጠብቅልን ።

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 2 lety +8

    አባ እድሜ ፀጋውን አብስቶ ይስጦት 🤗🙏🙏🙏

  • @user-er6lt6hf1b
    @user-er6lt6hf1b Před 11 měsíci +1

    አባቴ ሺአመት ኑሩልን እድሜ እና ጤና መድሀኒአለም የጠብቃችሁ❤

  • @gdu8216
    @gdu8216 Před 2 lety +3

    በእውነት አቦና ፀጋውን ይብዛላች በዕድመን በጣአንን ይቆየልን አሜን

  • @oagf4377
    @oagf4377 Před 2 lety +2

    በፀሎትዮ አስቡን ወንድሜ ካን ነው ሰውን ልግደል ነው የሚለው ሲነሳበት አቤቱ የእርሱዎ በረከት ይግባ በቤታችን እግዚአብሄር ይግባልን ልክ እደእርሱ እደፈወስኩት ያለ ነው ባህሪው ወለተማርያም እባላለሁ እደት ይሆኑ ይሆን እያልኩ በስደት ሀሳቡ ሊገለኝ ነው አባታችን በረከትሁ ይደርና ይፈውስልኝ ወንድሜን አሚን አሚን አሚን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety +2

    አባዬኤ ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት

  • @mulu04j
    @mulu04j Před 2 lety

    መጸለይን መበርከክን ያስተማረኝ አባቴ መምህር ግርማ እድሜ አቸሁን ያርዝም እግዚያብሔር አሜን የኔ አባት በኛ ሀጺያት አባ ደከሙ 😭😭እግዚያብሔር የሠጠን ስጦታችን ነህ አባ ከርስወ ጋር መጥቸ የምፈፀስበት ቀን ናፈቀኝ እግዚያብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቻን ይጠብቅ ከምሠማው ከምናየው ይሠውረን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 2 lety +4

    ውድ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የጽንሰተ በዓል በሰላም አደረሳችሁ /አደረሰን አሜን ፫🕯
    የእመቤታችን የዘወትር ጥበቃዋ አይለየን አሜን ፫🕯🤲።

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT

    አባታችን እግዚአብሄር በሰጣቸው ፀጋ የሚፈዉሱት በምንም ገንዘብ አይተመንም። በገዘብም ፈዉስ አይገኝም። በጣም የሚያዛዝነኝ ነገር ለእኚህ እንቁ አባት አብዛኛዎቻችን የለን የተሳሳታ አመለካከት ነዉ። ልብ ብንገዛ አይከፋም!
    ለአባታችን አሁንም አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ከእድሜ እና ጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጣቸዉ።

  • @user-wy6wd2bc6h
    @user-wy6wd2bc6h Před 2 lety

    አባታችን እንኳን ደህናመጡ ፈጣሪ ረጀም እድሜናጤና ይስጦት

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Před 2 lety

    ዘመኑን የዋጀ የፈውስ አገልግሎት
    ፈጣሪ መላ በለን ብለው ለጸለዩት
    በውስጥም በውጭ መዳን ለሚሹት
    እግዝአብሄር የሰጠን መላከ መክራት

  • @melkamtamir5497
    @melkamtamir5497 Před 2 lety

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትነ ያርዝምልን

  • @user-kg2px5px6y
    @user-kg2px5px6y Před 2 lety +4

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e Před 2 lety +5

    አባታችን አሰጅም ጤና ይስጥልን👏👏👏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +1

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም

  • @tigistbete2122
    @tigistbete2122 Před 2 lety

    አባቴ እድሜወትን ያርዝምልን በረከተወ ይደርብን መቸ ይሆን የኔሰ መዳኛ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እናቴንም ልክ እደዚ ነበር የታጎራው እኔም ከእስራቷ ሳላስፈታት በስደት ሆኜ ሞት ነጠቃት የወለት ሰንበትን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልሽ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 Před 2 lety +1

    የኔ ተራ መች ይኦን የምድንበት ልጆቼን እናቴም የምንድንበት ይናፍቀኛል አባ እድሜና ጤና ይስጥልን ፍቅርተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 2 lety +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seki1508
    @seki1508 Před 2 lety +1

    በረከት ፀጋዎ ይደርብኝ አንኴን በሠላም መጡ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሚ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

  • @workuasress332
    @workuasress332 Před rokem

    አባ አንተን እግዝያብሔር ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-kh4bl5bh7n
    @user-kh4bl5bh7n Před 2 lety +2

    አብርሀሙ. ስላሴ በርሶ ላይ አድሮ. ይድረስልን አሜን እረጅም እድሜ ይስጠዎት አባታችን

  • @habtamuebrahim1111
    @habtamuebrahim1111 Před 2 lety +1

    አንቱን በማየቴ የድንግል ልጅ የተመሠገነ ይሁን አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ የኔ አባት እረጂም እድሜ ይስጦት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @Tube-ug4xh
    @Tube-ug4xh Před 2 lety

    አባ አንድ ቀን ከእግዚአብሔር በታች በአንተ የድህነት መርሀ ግብር ከበሽታየ ድህነትን እንደማገኝ የሆነ ነገር ውስጤን ይነግረኛል

  • @user-hj9pv5ck5l
    @user-hj9pv5ck5l Před 2 lety +1

    አባዬ በጣም እንዎዶታለን እናከብሮዎታለን የኔን እድሜ ሁላ ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @maryamenate8799
    @maryamenate8799 Před 2 lety

    እግዚያብሄር እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +4

    እንኳን ደህና መጡ ውድ አባታችን

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን የኖርንበት ሂወት እግዚአብሔርን አስከፍተናል በምህረት ቸረነቱ አይለየን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን በፅሎት ያስቡኝ እህተ ገብርኤል እያላችሁ

  • @x2b4u38
    @x2b4u38 Před 2 lety +1

    መምህር ግርማ በእውነት የሱዳን ሰው በካርቱም ይጠቦቆታል በአለም ከሚገኙ በኣጋንንት እና መተት ከተሰቃዬ ህዝብ ቢኖር ሱዳን ያሉ ናቸው ከአውሮፓ ይልቅ በሱዳን ያሉት በኢኮኖሚ ድሃ ከመሆነ በላይ እየተንከረተተ በሰይጣን እና ኣጋንንተ ተንከረትቷል
    ይህ የግሌ ሃሳብ ነው

  • @BerhanieTegu
    @BerhanieTegu Před 2 měsíci

    እ/ር ፀጋ እና እድሜ ይስጫቸው

  • @hiyuzxggi2267
    @hiyuzxggi2267 Před 2 lety

    አባ እረጂም እድሜ ይስጥሁ እኔ መስሊም ነኝ ግን ለቤተሰቦቼ በፀሎት አትርሱን የኔም ቤተሰቦች እንደዚህ ናቸው ሁልጊዜ ይጣላሉ በምትረዱኝ እርዱኝ እኔስደት ነኝ ቤተሰቦቼ ሊጫረሱ ነው

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    ኣባየ እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🙏🙏🤲🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር ያክብርልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን በጤና ይጠብቅልን በረከቱ ያብዛልን ወልድ አማኒኤል በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 Před 2 lety +4

    አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 Před 2 lety +3

    አባቴ ሺ አመት ይኑሩልን አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ጠፍን

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +3

    ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን 🙏🏿
    አባታችን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን 🙏🏿😭😭

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ አባ አገልግሎት ቢጀምሩልን በጣም ደስ ይለናል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ⛪️

  • @welelabirku6612
    @welelabirku6612 Před 2 lety

    አባ ምንም ቃል የለኝም እርሶን የሚገልጽበት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ እኔም በእጅዎ እንዲባረክ እግዚአብሔር ይርዳኝ ወለቴ ሥላሴ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼም

  • @Tube-ug4xh
    @Tube-ug4xh Před 2 lety

    ብቻ ሰፊ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @user-ju7ps6df6o
    @user-ju7ps6df6o Před 2 lety +2

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ትውልቱ ተመታ በዳቢሎስ ስራ እግዚአብሔር ይገስፅህ እግዚአብሔር በወደደው አድሮ ትውልዱን ያንፃል ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባዬ አንኳን ደና መጡልኝ አባዬ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ይብዛልት አባዬ በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም በልው በርክታት ይድርብኝ አባዬ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 2 lety +3

    ቅድስት ስላሴ እድሜ ጤና ይስጦት እኔንም ምፈወስበት ቀን ያቅርቡልኝ ስላሴዎች!!!

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 2 lety

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ ❤️❤️❤️

  • @user-cv8ts3xu1l
    @user-cv8ts3xu1l Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN kalehywet yasemaln ABATACHN edmina tina ystln tegawn yabzaln yasemaln AMEN AMEN AMEN
    Yetefewesachu cherso ymarachhu AMEN AMEN AMEN
    Egnnm lezih ken yabkan AMEN AMEN AMEN

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜዉን ብዝት አድርጎ ይስጥዎት እኔም ከስደት ተመልሼ እደዚህ እምፈወስበት ጊዜ ነዉ የናፈቀኝ እህት ወድሞቼ ፀልዩልኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በፀሎቶት አስቡን ወለተ ማሪያ ልጄ ሀይለ ሚካኤል ከነቤተሰቤ አመሰግናለሁ

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 2 lety +1

    ሰላም፣ይሁን፣ለአባታችን፣እድሜ፣ከይስጥልኝ፣አባታችን፣በእውነት፣ይህንንላሳወቀን፣አምላክ፣እግዛብሔር፣ይመስገን፣

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 Před 2 lety

    አባቴ እድሜ ይስጦት ከሴጣን አሰራር ሰውን ምታላቅቁ

  • @binilove7540
    @binilove7540 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 2 lety

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት ሺ እመት ኑሩልኝ ለተፈወሳቹ ወገኖችይ ለናተ የሰማ እምላክ ለኛም ይስማን እሜን

  • @seni194
    @seni194 Před 2 lety

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 2 lety

    አባታችን እርሶን ጌታ መድሀኒአለም ባይሰጠን ይሄ ሁሉ ጉድ በድብቅ ከትውልድ ትውልድ ተወራርሶ ነፈሳችንን የሲኦል ሊያረገን ነበር ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 ፀጋዎን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 Před 2 lety

    ኸስቡነላህ ወኒእመል ወኪል አንተ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @muluwube1303
    @muluwube1303 Před 2 lety

    አባትችን እግዚአብሒር ይጠብቅት

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Před 2 lety

    አባታቺን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 Před 2 lety +1

    የእኒህ እናት ለቅሶ የኔ እናት ህይወትነው ይኧው አሳድጋ አሳድጋ በወር15000ሺ እያገኘ በ3ቀን አይበቃውም እርሶን የጎበኘ አምላክ ኧረ ከእኛም ቤት ይድረስልን 😭😭😭የት ይደርሳል የተባለ ልጅ እስርስር ብሎ ቁጭ ብሎ ይሰቃያል በጸሎታችሁ አስቡልኝ እንደዚህ እናት ወልዳ ስታለቅስ ማየት ይከብዳል አባ እድሜና ጤና ይስጦት😭😭😭😭የእናት ለቅሶ ከባድነው

    • @user-mv1nz2xc8c
      @user-mv1nz2xc8c Před 2 lety

      በጣም እንጅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 Před 2 lety +1

    Egzabher amilak hoy Etiopien tebkat 🥰😍💚💛❤🙏🙏🙏

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 Před 2 lety +2

    ኑሩልን አባታችን እዲሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h Před 2 lety +2

    እድሜዎት ያርዝምልን ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን

  • @user-xd8rg9wn5y
    @user-xd8rg9wn5y Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ያደሊልን አባታችን

  • @Fano44
    @Fano44 Před 2 lety

    አባዬ የኛ ኩራት በእድሜ መፀጋ ያቆይልን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +1

    ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚኣብሄር።

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 2 lety +2

    አንካን በሰላም መጡልን በጉጉት ስጠብቀዉ ነበርኩኝ አባየ አገልግሎቱ ሲቆይብኝ አንደ ዉሃ ይጠማኛል የዛሬው አጋአተ ስላሴ በተራዳኢነቱ ከ ጥላት ፈተና ይሰውረን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን 💒🙏♥

    • @bisratdawit9775
      @bisratdawit9775 Před 2 lety

      ኣጋእዝተ ስላሴ ኣምላክ ናቸው ተራዳኢ የሚባሉት ቅዱሳን ናቸው

  • @alemayehegetye9069
    @alemayehegetye9069 Před 2 lety

    አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 2 lety

    ኡፍፍ አቤቶ ልቦና ስጠን ለሰላሳ አመት መፍረድ በስማም አቤት የክርስቶስ ምህረት ከዛም መዳን ያንተ ፍቅር ቸርነት ይገርመኛል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +1

    ረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአባታችን 💗🤲🤲🤲🤲💐

  • @mbrak2149
    @mbrak2149 Před 2 lety

    Egziabhier eidmen teinan yhabkum Abaye🇪🇷

  • @mecheyhone2203
    @mecheyhone2203 Před 2 lety +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጦት{በአሁን ሰዓት መምህር ግርማ የት ነው የሚያስተምሩት የምታውቁ ካላቹ ብትተባበሩኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +6

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን እግዚያብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 2 lety

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @janajana406
    @janajana406 Před 2 lety

    እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እንደ እናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን አሜን የተፈወሱን እንኳን ደስ አላቸዉ

  • @tamiremariamtaye259
    @tamiremariamtaye259 Před 2 lety +5

    መምህር ፈጣሪ ሙሉ እድሜና ጤና ይስጦት።

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 2 lety

      "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
      በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
      አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 8 měsíci

    Kale hewotin yasemalin abatachin🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️