Memeher Girma Wondimu Video 182 አንድ ሚስት ለሁለት ባሎችት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • 9 ጊዜ ኦፕሬሽን አስደርጎ
    ከ1 ወር 15 ቀን በሁዋላ ትሞቻለሽ ያስባላት ክፉ መንፈስ አንድ ሚስት ለሁለት ባሎች
    ት ክፉ የመናፍስት ዉጊያ

Komentáře • 278

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 3 lety +32

    ሉኡል እግዚአብሔር ስምህ እስከ ለዘለአለም ከፍ ከፍ ይበል አባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።

  • @samuelmolla1546
    @samuelmolla1546 Před 3 lety +5

    እባካችሁ አባታችን የት እንዳሉ ጠቁሙኝ ባለቤቴ ከ6ወር በፈት ጉበትህ ላይ እብጠት አለ ተብሎ ነበር በቅረቡ ደግሞ መልሶ ሲታይ የለም አሉ ሀኪሞቹ እና አሁንም መልሶ አ አ ጥቁር አንበሳ ሄዶ ታይቶ ነበር የእብጠቱ ሳይዝ ከፍ ብሎ ይታያል አሉ እናም በቶሎ ኦፐራሲወን እንደሚያስፈልገው ነገሩት እነም ይህን ነገር የ4ወር ነብስጡር እያለሁ ነበር ያወቅነው በጣም እጨናቅ ነበር አሁን እኔን እመቤቴ በሰላም ገላግላኝ የማርያም አራስ ነኝ ክብር ለመቤቴ የባለቤቴ ጭንቀት ግን በጣም ከብዶኛል እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ አባታችን ያሉበት ቦታ አንዲሄድ እፈልጋለሁ

    • @yeqidusemikayeleliji5545
      @yeqidusemikayeleliji5545 Před 3 lety +1

      እህቴ እግዚአብሔር ባለቤትሽን ይማርልሽ
      አባታችን ጋር ከመውሰድሽ በፊት መንፈሱን በፆም በፀሎት በስግደት መድከም አለበት

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Před 3 lety +24

    አብዬ ኑሩልን በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 3 lety +56

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ባለወልድ 29 አሜን ፫ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ።💒💒💒💒👏👏👏💚💛💓

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-hi8zt9wc8r
      @user-hi8zt9wc8r Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @raednasser5656
      @raednasser5656 Před 3 lety

      Balolda.yat.waldkubat.qan.nuw.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @raednasser5656
      @raednasser5656 Před 3 lety

      Amen.🙏🙏🙏

    • @senaityirga8288
      @senaityirga8288 Před 3 lety

      የት ነው የሜገኙት

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137

    አቤቱ በደላችን ክፉ ስራችን በዛ መብላት መተኛት እንጅ አንፀልይ አምላክን ረስተን ስጋዊ ፍላጎታችንን ብቻ ሆነ የምላስበው በመናፍስት ተተብተበን ይኸው አለን አቤቱ አምላኬ ከሚዲኑት ጋር አድርገኝ እኔ ደካማ ነኝና አበርታኝ አባዬ በፀሎትዎ አይርሱኝ ደካማ ልጅዎ ወለተ ተክለሐይማኖት ነኝ 😢😭

  • @eyerusalemgaltewahdo3938
    @eyerusalemgaltewahdo3938 Před 3 lety +17

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለወርሃዊ መታሰብያ በዓለወልድ ኣደረሳቹ👏♥️
    ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም👏😘😍

    • @hddh80
      @hddh80 Před 3 lety

      Amen amen amen

  • @geni4714
    @geni4714 Před 3 lety +30

    እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን እወድዎት አለሁኝ እመ አምላክ ለአይነ ስጋ ታብቃን ሁላችንንም ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

    • @tarikteklay1860
      @tarikteklay1860 Před 3 lety

      Amen amen amen Ema
      abatachin agelgilot jemirew yihon silalaweku new ehite kaweksh eski nigerign

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 3 lety +10

    አቤት የሰው ክፋት ፈጣሪ ይማራን አበታችን ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +11

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት
    እኛም ለመዳን ያብቃት
    በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን🙏

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +21

    እንኳን ሰላም መጡ አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetterefe2647
    @emebetterefe2647 Před 3 lety +4

    እግዞኦ ማረን ክርስቶስ 😭😭😭
    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን
    ወላተ ገብርኤል ነኝ ከኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በጸሎታችሁ 😭😭

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 lety +9

    ✝️ አባቴ ! እግዚአብሔር በነፍስም በስጋም ይጠብቅልን 🙏በረከትዎ ይድረሰኝ 🤲 በተሰጠዎት ፀጋ በፀሎት አትርሱኝ 😭ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ✝️

  • @seki1508
    @seki1508 Před 3 lety +3

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ ፀጋ በረከቶ ይድረሠኝ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ቅድሥት ድንግል ማርያም ትባርክሎት አሜን አሜን አሜን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናተ የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጅ ለእኛም ይድረሰልን አበዬ የማቶሳላን እድማዬ ይሰጣት

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 3 lety +7

    አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፤ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 3 lety +3

    አባቴ እድሜወትን ርዝዝዝዝዝዝዝዝም ያርግልኝ

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v Před 3 lety +3

    አባቴ የርስዎን አይነቶቹን ያብዛልን ጠፍተን ነበር ቸርነቱ በዝቶልን ተመልሰናል ፍፃአሜአችንን ያሳምርልን

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 Před 3 lety +2

    እረኔም ከስደት በሰላም ገብቸ ተገላግየ ይንን መፈስ እርኩ መፈስ ተሰቃየሁ ዉይ ቅዱስ ባለወልድ አባቴ አስበኝ በዚህ ጉሩፕ ዉስጥ ያላችሁ በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ተሳይ

  • @liyanegash7607
    @liyanegash7607 Před 3 lety +5

    አባታችን መምህራችን እድሜከጤና ይስጦት

  • @genttilahun2948
    @genttilahun2948 Před 3 lety +2

    አባቴ ጸጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ያድልልን አባቴ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +5

    እንኳን ለባለወልድ አደረሳቹ ወግኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉመንፈስ ይጠብቀን በጣም ያሳዝናል 😥😥😥ለአባታችን እድሜ ከጤናጋ ያድልን

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን 🤲🤲🤲

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +7

    አባታችን እድሜውን ጤናውን ያስጡት በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት ።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 🕯🕯🕯

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብልን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +5

    እንኳን ደህናመጡ ክቡር አባታችን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @gizachewyeshita7894
    @gizachewyeshita7894 Před 3 lety +7

    ጌታ ሆይ ባለንበት ሁሉ ጠብቀን አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን።እንወድዎታለን

  • @user-xd8rg9wn5y
    @user-xd8rg9wn5y Před 3 lety +2

    አባታችን ዕድሜ ና ጠና እግዚአብሔር አምላክ ያደለልን

  • @cell7172
    @cell7172 Před 3 lety +4

    አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን እግዚአብሔር አምለክ አሜን ፫✝️🕯

    • @selamkiros3220
      @selamkiros3220 Před 3 lety

      አረ እ/ሔር ስም ያባታችን አገልግሎት የሚሰጡት የት ነዉ"0910140477

    • @cell7172
      @cell7172 Před 3 lety

      @@selamkiros3220 ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ አባታችን ያተ እንደሚጋለግሉ አለቅም እመ ግን ኢትዮጵያ ያሉ የመሰላኛል
      አንቺ በርትተሽ ፀልይ ትምህርቶችን ቪዲዮ ተከታታይ አይዞሽ ከጭንቅሽ አጸረ ይመስለኛል እኛ ከለባረታን ጠላት ዳቢሎስ አይተኛም ትጊ በጸሎት ✝️

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +1

    አቤት የእኛ ነገር ከንቱ እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቴ በረከቶት ይደርብኝ

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Před 3 lety +11

    ኧረ እመ አምላክ ድረሽልን 😥

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 3 lety +1

    ፈጣሪ ከክፉ ስራ ሁሉ ይጠብቀን! ማንም እንደ እግዚያብሄር የለ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +7

    ሰላም ለእናታለም ኢትዮጵያ 😢ፀልዩ እንፀልይ ስለ ሀገራችን 🙏🏿🙏🏿😭😭እግዚአብሔር እንዲምረን አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +4

    አባታችን። የድሜ ፀጋሖት። ያብዛልን 💚💛❤

  • @user-kt9lo7fe3f
    @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety +2

    እካን ደህነአ መጡልን አባታችን እድሜየዎትን ያርዝምልን በረከትሁው ይደርብኝ እሥከነየ ሙሉው ቤተሠቦቸ

  • @kefelegnmamo-8273
    @kefelegnmamo-8273 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Před 3 lety +3

    አባታችን በፀሎትዎት አስቡኝ በሰዉ አገር ሰላም አጣሁ 😭😭😭😭😭
    አስቡኝ በፀሎታችሁ 🙏🙏🙏

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayshmels1494
    @tsehayshmels1494 Před 3 lety +2

    ዉድ አባታችን በፀሎት አስብም አፀደ ማርያም ነኝ።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 3 lety +5

    የሚያገለግሉበትን ቤተክርስቲያን ንገሩኝ በማርያም

  • @rukhyarukhya6958
    @rukhyarukhya6958 Před 3 lety +1

    አባታችን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ማሪያም

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የእነሱም የደረሰ የእኛም ይደርስልን

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ እና ጸገውን ያብዛሎት።ታበራኩ አባታችን በፀሎቶት አስቡን🙏🙏🙏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ለአባታችን ጤና ከእድሜ ጋር ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎ ኑሩልን አሜን

  • @user-zm3yy4dx9j
    @user-zm3yy4dx9j Před 3 lety +4

    ሠላም አባታችን እኔም በእጆ ለመባራክ እማብራሃን ታብቃኝ

  • @nebatnebat5718
    @nebatnebat5718 Před 3 lety +1

    አባ ግርማ እድሜና ጤና ይስጦት ጌታ♥♥♥

  • @user-st1bf9ee5s
    @user-st1bf9ee5s Před 3 lety +1

    አባዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋዉን ያብዛሎት ለእኛም ደሞ ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 3 lety +2

    አሜን አባታችን እግዚአቡሔር ይጠብቅልን

  • @itemsgodzilla7750
    @itemsgodzilla7750 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጦት አባታችን ፀጋውን ጤናውን ሰላሙን እድሜውን ያብዛሎት አሚን አሚን

  • @dubairak5641
    @dubairak5641 Před 3 lety +1

    Baga nagan nu dhuftan abba keenya. Waqayyoo goftaan keenya mana quluquluma kessati isiin ha qusatu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 3 lety +4

    ከሚድንት እድርግን ጌታዬ::

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 Před 3 lety +1

    እግዚብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን በፀሎታችሁ አሶቡኝ ወለተዋኒስ በላችሁ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +1

    የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ አምላክ ይርዳን ሁላችንም!

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ ብራኬወት ይደርብን በድሜና በጤና ያቆይልን

  • @uae1023
    @uae1023 Před 3 lety +4

    እንኳን በሠላም መጡልን የኔ አባት

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +3

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይሰጦት ለናተ የደረሰ አምላክ ይድረስልን

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Před 3 lety

    አባ እኔ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናንተ ውድ ስጦታ ናችሁ ከፈጣሪ የተሰጠን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአህቤር ፀጋውን ያብለዎት እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +1

    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ከፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭😭አባትችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ

  • @ennaenna7517
    @ennaenna7517 Před 3 lety +4

    አባታችን እግዚአብሔር እርሶን ይጠብቅልን

  • @elsaabebe6534
    @elsaabebe6534 Před 3 lety +3

    ምንአለ ብንሰማቸው ።አባታችን ብርታቱንና ትዕግስቱ ይስጥልኝ።

  • @solomongebresellasie9199
    @solomongebresellasie9199 Před 3 lety +1

    ይፍቱይ አባታችን ረጂም እድሜ ይስጥወት

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 Před 3 lety +3

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏ፀጉር ስለሰራች !!!አቤት የክፋት ጥግ ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን ወዳጃ መስለው ጥላት ከሆኑ ሰዎች

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን አባታችን 💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety +1

    እድሜ ይስጥልን አባታችን መምራችን ፀጋዉን ያብዛሎት ስዋዶት !!!

  • @birhanueshetu1138
    @birhanueshetu1138 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጀም እድሜን እግዚአብሔር ያድልልን በመንፈሱ የሚኖሩ ለመንፈሱ የሚኖሩ
    መንፈሱ የሚኖርባቸው የሚለው ትምህርቶ ለአስተዋለ በቂ ነወ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 Před rokem +1

    እግዚአብሔር.ይገስጸው.መንፈስ
    አቤት የሰው.ነገር ቤት.የሰው.ስራ
    እርስ.በርስ ክፋት ይቅር.ይበለን
    አባታችን በእድሜ በጸጋ.ይመብቅልን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 3 lety +1

    አባየ አንካን በሰላም መጡልን አግዝአቢሔር ይክበር ይመስገን ለዚች ሰአትና ደቂቃ ስላደረሰን 🙏💒

  • @maelt9407
    @maelt9407 Před 3 lety +2

    አሜንአሜንአባታችንቃለሂወትያሠማልን

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 3 lety +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

    አባ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @ferehiwetderibe5972
    @ferehiwetderibe5972 Před 3 lety +2

    ፈጣሪ ሆይ ይሄን ቀን አድርስልኝ

  • @brahneftwi8222
    @brahneftwi8222 Před 3 lety

    አዋይ ታሪኪ አዩ አምላኽ ነባና ዕደመን ጥዕናናን የሃብኩም

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @user-tw6mo5jk7k
    @user-tw6mo5jk7k Před 3 lety

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️
    ለእናንተ የደረሰ አምላክ እኛንም ይርዳን

  • @oagf4377
    @oagf4377 Před 3 lety +1

    ኑሩልን አባታችን ኢትዮጵያንና ልጆቾን እግዚአብሄር ይጠብቃት አሁንስ እምንሰማው ሁሉ ጭንቅ ሽብር ሆነ እምሰማው በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @rediat943
    @rediat943 Před 3 lety

    አባታችን ፈጣር እድሜና ጠና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተፃድቅ ነኝ ካለሁበት

  • @rajambotla1260
    @rajambotla1260 Před 3 lety +1

    ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ከነ ቤተሰቦቼ ለመፈወስ ኣብቃኝ

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g Před 3 lety

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 3 lety +2

    አበቴ እድሜ ይስጥልን

  • @turayyeturaye4627
    @turayyeturaye4627 Před 3 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆ እደቸርነትህ ይቅር በለን አባታችን እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦት ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 3 lety

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በፀሎት አሰቡኝ አባ

  • @kidestmelese.7204
    @kidestmelese.7204 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችን 1000 አመት ያኑርልን

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm Před 3 lety +7

    Long life to our father 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 Před 3 lety +1

    Aba edeme tena yestlen ⛪🙏

  • @samuelmolla1546
    @samuelmolla1546 Před 3 lety +1

    አባታችን እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @honeytube8513
    @honeytube8513 Před 3 lety +4

    እንካን ደና መጡ

  • @user-wl3gw7ny8q
    @user-wl3gw7ny8q Před 3 lety

    አባ እርሶ ጋር ምጣት ሳስብ መሳፈሪያ እንኳን አጣለሁ 3 ግዜ አንድ ኮሌጅ 2 የተለያዩ ኮሌጆች ገብቼ መመረቂያ አመቴ ላይ እያስጣለ ያስወጣኛል ስንቱን መከራ እፅፋለሁ ትንሽ መታገል እንጀምርና ተመልሼ የባሰው ወስጥ አዘፈቃለሁ ያለሁ ብመስልም አንዱንም ቀን እደኖርኩት አይሰአማኝም ,ዘመድ የለ ጓደኛ እናቴም ያው እንደኔ ,ሰሞኑን ትንሽ በርትቻለሁ ፀልዮልኝ አባ

  • @yeqidusemikayeleliji5545

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእህቶቻችን የድረሰችላቸው ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Amalkee wayii ⛪🙏🙏🙏🙏💚💚💚

  • @yitayishabay8269
    @yitayishabay8269 Před 3 lety

    አባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን። የድንግል ማርያም ልጂ

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety +1

    አባቴ በጾሎቶ አይለዩኝ በጣም ችግር ውስጥነኝ በጣም ነው የምጨነቀው እስከቤተሰቦቸ ላገሬ እድበቃ በሀጺያቴ ያመጣውት መንፈሽ እዲሸኝልኝ በስም ቅዱስ መጥሙቀ ይዋኒስ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት እያሉ

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k Před 3 lety +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💐💐💐♥

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o Před 3 lety +1

    እኛ ስደተኞችስ መቼ ይሁን ፈዉስን የምናገኛቸው

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +1

      ቅድስት ስላሴ ነው የሚባለው ።
      እና የፕሮፈይልሕን ስሙን አስተካክለው።

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬውት ይድረሰን እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛለዎት ለናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ቅዱስ በአለ ወልድ እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብሰን

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 3 lety +1

    አረ የ አበሻ ምቀኝነት ባሰ.... ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ 😢... ድንግል ማርያም ከሚታየውም ከማይታየውም ምቀኛ ጠላት ጠብቂን... አባቴ አድሜ እና ጤና ይስጠዎት 🙏

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety +1

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amberaambera9706
    @amberaambera9706 Před 3 lety +2

    አበዬ ኑሩልን በስደት ናኝ በፀሎቶ አስቡኚ💐