ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 05. 2020
  • ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Komentáře • 734

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 Před 3 lety +94

    ቅዱስ መድኃኔ ዓለም
    ቅዱስእግዚአብሔር
    ቅድስት ስላሴ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ እየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኔኤል
    ቅዱስ ኤልማስ
    ቅዱስ ይህዌ
    ቅዱስ ይርኤ
    ቅዱስ እህያ
    ቅዱስ ሸርህያ
    ቅዱስ በርህያ
    በነዚህ ስሞችህ እናመሰግናለን ጌታ ሆይ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +15

    የኔ ጀግናናናናናና መምህረዬ አጀቴቴቴቴቴቴቴ ከአፌ ማረ ቁረጥ ይበልልልልህ የነ ዘቢብ አባት እመቤቴ የልጂወችህን ደስታ ታሳይህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @user-rf2hb6sm8t
      @user-rf2hb6sm8t Před 8 měsíci +1

      የጀግና ጀግና መምራችን ከጠማማ መንገድ ያለወጥከኝ ጀግናዬ የእማይዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ባለክበት በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @bethelhemmetiku1352
    @bethelhemmetiku1352 Před 4 lety +141

    መምህሬ ጎበዝ በርታልኝ አባ ግርማ አንተን ነው የውለዱት

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 4 lety +6

      በጣም እኔ እራሱ አባ ግርማን ሳላገኛቸዉ እዳልሞት መምህር ተስፍዬ በእዉነት በትምህርቱ እዴት እደተማርሁበተ እግዛብሄር ነዉ እሚቀዉ ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ

    • @alemzewdwerkie9579
      @alemzewdwerkie9579 Před 4 lety +3

      አይዞሽ እህቴ አትሞችም እግዚአብሔር ያገናኚሺ እግዚአብሔር ሀሳብሺንያሳካልሺ መምህሮቻችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስከነቤተሰቦቻቸው ሁላችንም እንወዳቸውአለን እማምላክትተጠብቃቸው

    • @sebsibesebsibe4254
      @sebsibesebsibe4254 Před 4 lety

      sebsibeart@yahoo.com

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z Před 4 lety

      @@alemzewdwerkie9579 ሀሀሀሀ

    • @hirutfekadu4629
      @hirutfekadu4629 Před 4 lety

      በትክክል እህቲ

  • @user-wp9hw3ki5u
    @user-wp9hw3ki5u Před 6 dny

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤🙏🙏🙏

  • @BirhaneMeskel3
    @BirhaneMeskel3 Před 4 lety +57

    ተግባራዊ ክርስትና እንዲኖር ለምታደርገው ጥረት አምላከ ቅዱሳን ይርዳህ።ብርታቱን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ።

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      በጣም ተመልስልኝ ሁሌ ምን ማለት ነዉ እል ነበር ትወልደ ሁሉ በፀት ይሎኝል ሚለዉ ቀል እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ይልወቀችሁ አበረን እንማረ ተስፋ ስላሴ

    • @user-rr6en6re5e
      @user-rr6en6re5e Před 2 lety

      Amen Amen Amen

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +191

    *ቅዱስ ኤኮስ*
    *ቅዱስ አሜዕ*
    *ቅዱስ ኤኪ*
    *ቅዱስ ኤንካዕካዜዕ*
    *ቅዱስ አርናኬ*
    *ቅዱስ ኬም*
    *ቅዱስ ካዮን*
    *ቅዱስ ፒካጊሎ*
    *ቅዱስ አስኤሎት*
    *ቅዱስ አስሶሙ*
    *ቅዱስ አርኤም*
    *ቅዲስ ያብሲትጋ*
    *ቅዱስ ፓኢርጋ*
    *ቅዱስ ያብሲት*
    *ቅዱስ ፌኤ*
    *ቅዲስ ኤልካዕ*
    *ቅዱስ ኢንካዕ*
    *ቅዱስ ብዕለኪፍ*
    *ቅዱስ አርህሎ*
    *ቅዱስ ከዎፅ*

    • @comceil5329
      @comceil5329 Před 4 lety +12

      ይህ ድርሳነ ሚካኤል ነው

    • @mahraa2243
      @mahraa2243 Před 4 lety

      @@comceil5329 tekekel

    • @youhalayyouhalay4416
      @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +8

      @@comceil5329 እያልሺ ሥገጅ

    • @bayegamachu2196
      @bayegamachu2196 Před 4 lety +6

      ቃለ ሕይወት የሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @selamt8660
      @selamt8660 Před 4 lety +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙌

  • @imamazing8425
    @imamazing8425 Před 4 lety +168

    መምህሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት እኔ ካንተ እና ከአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙ ተምራለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @user-og1dx2kh3j
    @user-og1dx2kh3j Před 4 lety +75

    መምህር ትምህርቶት አይጠገብም መድኃንያለም አባቴ እርሶን ያቆይልን.
    ልክ ኖት እኛ ፆመኛ መምሰል እንጂ በ ፆም ውስጥ የሚገኘውን ኃይል አልገባንም ሚገርም እኮ ነው ዓቢይ ፆም ላይ አሳ ይበላል እንላለን በዓል 50 ላይ አይፆምም አይሰገድም እንላለን እስቲ እንደው እውነቱን እናውራ ከተባለ በዓለ ሀምሳ እንደ ሰንበት ነው ሚቆጠረው ካልን አይሰግድም ካልን በቃ ስራ መስራት ለምን አናቆምም ስራችንን ስንሠራ ኃጢአት አይሆንም ግን እግዚአብሔርን ስናመልክ ስንሰግድ ሃጢአት ነው አረ ባካችሁ ባካችሁ ከዚህ በፊት ያሾፍነው ይብቃ አረ ይብቃ ራስን ማታለል እስቲ እንደው ስንቶቻችን ነን ሰኔ ፆም ሲገባ ምንፆመው ምንፅለየው ምንሰግደው የ ቄስ ፆም ነው አደል እንዴ ምንለው እኛ እኮ አስመሳዮች ነን ጉደኞች ነን እኮ ለዛ በዚ ምድር ላይ መቅፅፍት ቢመጣ በስራችን ስለሆነ ምንም ማማረር አያስፈልግም መቀበል ነው ይሄ እኔንም ያካትታል አሹፈናል ቀልደናል. የኛ ኃጢያት ተዘፍዝፎ የ ሰው ስናወራ ኖረናል ወንድሞቻችን ተርበው በ መንገድ ወድቀው እኛ በነሱ ስናሾፍ አልኖርንም እንመርምር እስቲ. እኛም የሚመች አልጋ ላይ የምንተኛ መንገድ ላይም የሚተኛ ሁላችንም መጨረሻችን መቃብር ውስጥ መግባት ነው ጊዜአችንን ጠብቀን ሥላሴ ፊት እንደ ስራችን ይሰጠናል ችግር የለም ዘና እንበል ያንን የ እሳት ባህር ያን የ ኩነኔ ጉድጓድ ስናይ ያኔ ምን እደሚውጠን ብናለቅስ ብንጮህ ዋጋ የለውም. ንስሀ ግቡ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ውሰዱ ሚሉ አባቶችን ጠንቋይ ብለን ሰደብን ቢገባን ጠንቋዮች እኛ ነን...አሁን እኮ ነገሩ እበቃ ሰይጣን በ አካል በ አደባባይ መገለጥ የጀመረበት ጊዜ ነው እኛ ግን አሁንም ጠንቋይ ሀሰተኛ መስማት አልፈልግም ስንል በቃ ንስሀ ሳንገባ ዘመኑ ሊጠናቀቅ እኮ ነው ያሳዝናል በጣም ወንድም እህቶቼ በቃ እያሾፍን ያሳለፍነው ጊዜ ይብቃ እያወቁ እራስን ማታለል ይብቃ እስቲ እራሳችንን እንመርምር ጉድ ተሸክመናል እባካቹ እራሳችንን ማታለል እስቲ ባካችሁን ይብቃን
    የ ድንግል ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችንንም ለ ስጋ ወደሙ ለ ደጅ ሰላሙ ያብቃን አሜን.
    መምህር ሰው ምንም ቢል እርሶ ከማስተማር ወደ ኋላ እንዳይሉ እርሶ ምለው እድሜዎትን አይደለም ለ ስራዎት ነው የ አንድ ሰው ነብስ ሲድን የሰማይ መላእክት ሀሴት አደርጋለሁ ይላል እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት በቀኝ ትቁምሎት.

    • @medhanitkidane8707
      @medhanitkidane8707 Před 4 lety

      Amelke yrdane yagma nagre menu ketu😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bx395
      @bx395 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @hiwetsolomon5899
      @hiwetsolomon5899 Před 4 lety +1

      Yene wendm betam amesgn alew tesfaye hulunm adamtee alew ante mtakrbew hulu eketatel alew mezmur beteley yeljh ldet yetezemerew ljoch btam wedewtal lemezemer ymekoralu gen ena tgrina nen mnmrach besdet slehone demo enamnnerow nerwey nen gn lagenh efelg alew gn ende mtlew kehone antem betam bissy yekdusan ante mtslachw seloch holum betselot kfl slalen efelgalw mktseranm efelg alew nebren gn bale bete wgya lay slale malet ante takew ale btam bzu chersewal na ahon gn techerese ebakh wendme ltagenen wey demo ltsfln kefelek hiwet solomon bleh yene mesenger megbat tchlaleh btam yasfelgenal wendme edmena tena ykdtst tselo yemikael tbeks kante yhon beseloth astawesen sega hiwet bleh bekrbad fetena slalehu amargna alchlm gn emokralw

    • @sosisosi8501
      @sosisosi8501 Před 3 lety

      ትክክል ነክ ወንድም እሱ በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኘን

    • @user-iv2sy8tc6d
      @user-iv2sy8tc6d Před 3 lety

      ትክክልነህ እሱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @hannayirga582
    @hannayirga582 Před rokem +4

    ወንድማችንን ቃለ ህይወት ያሰማል የክብሩ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን እኛም ሰምተን ከሞት ይሰውረን።

  • @user-jb6ht4by1u
    @user-jb6ht4by1u Před 4 lety +40

    እንየ ያንተን ትምህርት ስስማ ውስጤ ደስ ብሎኝ እያስተዋልኩ ነው ምሰማው እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Před 4 lety +42

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ..... ይህን ታላቅ ምክር ሰምተን የምንጠቀምበት እና ሌሎችንም የምንጠቅምበት እንዲሁም ጠላታችንን የምናምበረክክበት ይሆን ዘንድ አምላካችን መድህን ዓለም ክርስቶስ ይርዳን!

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 3 lety +9

    ኑ የተዋህዶ ልጆች የእግዛአብሔርን ወጊል ብሉ ጠጡ እደወተት ፈሠሠ አቤት መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን ሠዉ እዲት ሁሉን ይታደላል ተመስገን

  • @nestanetzeleke5857
    @nestanetzeleke5857 Před 4 lety +13

    አግዛብሔር እኔን ለማዳን ስለፈለገ አንተን ሰጠኝ ተመሰገን ረጅም አድሜ ይሰጥልኝ

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Před 4 lety +43

    በውነቱ አንተ ይእግዚአብሄር መልክተኛ ነህ
    ስንቶቻችን የተቸገርንበትን ነው የነገርከን
    ልኡል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
    እንደዚህ ነው መላክ ብዙን ነብስ ነው የታደከው አሁንም ተባረክ ቤተሰብህም ይባረክ
    ትልቅ ትምህርት ነው

    • @jxjnuidjdk8213
      @jxjnuidjdk8213 Před 4 lety

      55

    • @tgsttezera2530
      @tgsttezera2530 Před 2 lety

      ቃል ሕይውት ያስማልን ትባርከ ውንዶማችን ጥር ትምህርት ተምሪልው ተባርከ

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene4747 Před rokem +2

    Amen Amen Amen Egzaber kale hiwet yesamlen 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏 barsiisa kenyya nuf jiiradha waqaayo baraa Tajajila keessan isinf haa Adheresu Amen 🤲🥰🥰🥰🥰

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před 4 lety +29

    መምር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኔ መሰደዴ አመሰገንኩት እውነት ባልሰደድ ኖሮ ይህን የህይወት ምግብም ሆነ ጎዳና አላገኘውም ስለሁሉም ነገር
    አምላኬን ፈጣሪዬን ጌታዬን መድኃኔዓለም የአለም እና የፍጥረታት ገዢ ይክበርልኝ እናቱ እናቴ ቅድስት ውድስት ብጽእት እመአምላክ አማላጄ ስሟ በትውልድ አንደበት ሁሉ ከፍ ኯፍ ይበል
    ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማዕታት እንደየክብራቸው ክብርና ምስጋና ለነሱ ይሁን አሜን

  • @AluChanal
    @AluChanal Před 2 měsíci

    ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን በጣም አመስግናለሁ ❤

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 4 lety +22

    በእውነት መምህር ትምህርትዎን በቅርብ ነው ያገኘሁት ያለፈው ሰአት ቆጨኝ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ተስፍ እንዲኖረኝ የረዳኝ እንደ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ነው እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

    • @woyenshtleyw1143
      @woyenshtleyw1143 Před 4 lety

      አመስግናልው መፅህፍ ይህም አሁን ያስተማሩቱን እድንፀልይ

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Před 8 měsíci +2

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር💚💚💚💚

  • @user-zr8is1fu2j
    @user-zr8is1fu2j Před 4 lety +6

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የኛእቁ የአባ መምህር ግርማ ፍሬ

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k Před 3 lety +76

    "ልጄ ሰው ሁን " የተባለውን የፈፀምክ አንተ ነህ ለኔ ሠው ማለት አንተ ነህ

  • @rahelmehari1991
    @rahelmehari1991 Před 4 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር አምላክ ጸጋ ዲበ ጸጋ ይጨምርህ በ ትግርኛ አንዲተረጎም ኣርግ አንደ ፍቃድ እግዚኣብሄር በተቻለህ መጠን ይቅርታ ግን መምህሬ ከኔ ጀምሮ ኣምሓርኛ የማይሰማ ብዙ ሰው ኣለ ።አዚ ድንቅ የሆነ ቃለ እግዚኣብሄር በደምብ አንዲንሰማ ።

  • @lulululu9649
    @lulululu9649 Před 4 lety +32

    ወንድማችን እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረን ያለሀው በዚህ ቀጥልበት

    • @user-ji4sp6xy1s
      @user-ji4sp6xy1s Před 2 lety

      ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ወድሜ እምታየው ከሆነ እባክክ አድራሻክን አሳዉቀኝ ስልክክን

  • @user-jb6ht4by1u
    @user-jb6ht4by1u Před 4 lety +18

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @kaleabsolomon2808
    @kaleabsolomon2808 Před 8 měsíci +1

    Enem sew negnina zemenik yibarek libelik, ende kiwakibt zerik bemidir lay yibzalin Ameen. Yedekeme sigahe hayl agegne.bewnet dekmogn nebr😭😭😭😭😭

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @alazarabadir2748
    @alazarabadir2748 Před 8 měsíci +2

    እኔ እጅግ በጣም አድርጌ መው የማመሰግንህ መምህሬ እመ አምላክ ታብዛህ ምን እላለሁ ሌላ...

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 Před 2 lety +1

    Kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku ✝️✝️✝️

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 3 lety +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!❤🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 4 lety +15

    ወንድማችን በጣም አናመሰግናለን ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @yeshireg3824
    @yeshireg3824 Před 5 měsíci

    Barressis dhuggumattu waqayyo saggalle jirrenya issn hadhaggesissu isiniffe Abba keny barressisa gerrema waddum irra watta bayye barradhe gallattom❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን መንግስተ ስማያትን ያውረስልኝ

  • @user-yt3sn8qv7b
    @user-yt3sn8qv7b Před 9 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልንመምህራችን❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 lety +20

    መምህር ትፅፈዋለህ ሁሉንም ብትፅፈው መፃሀፈ ቢኑሩህ በጣም ጥሩ ነበረ

  • @hiwanmegos5114
    @hiwanmegos5114 Před rokem

    Kale hiwet yasmalin tebarek dkamh ezeabher ytekalih 🙏🙏🙏

  • @mariyamenat7156
    @mariyamenat7156 Před 4 lety +2

    Kelehewot yesemalen ye agelegelote zamenehen abzeto yebarekelen Amen.

  • @HirutHailay
    @HirutHailay Před měsícem

    amyen amyen amyen kale hiwet yasemaln anget ars yehone tmhrt

  • @mekditeshome5882
    @mekditeshome5882 Před 2 lety +1

    Kale hiwot yasemalin memhir

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 Před 3 měsíci

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tegetsara6598
    @tegetsara6598 Před 4 lety +6

    ቃለህወት ያስማልን በእውነት እኔም እውን እየባነንኩ በእውነት መምህርተስፍዬ ና መምህር ሄኖግ ለማንም ሳይሆን ለነ ነው የምትኖሩት እግዛሐበር ያኑራችው እን ግድ እሄውሉ ኢትዮጲያእያለው ብሆን በተ ልጆቼ ባል ተበተኑ እውን እንካን ስለ ራስ ልትጋ እንደእግዛበሄር ፊቃድ

  • @tigestmekonene6019
    @tigestmekonene6019 Před 3 lety +5

    እናንተ ዲስላይከ የምታደርጉ ሰወች ጤንነታቸውን ይፈትሹ ልቦና ይስጣችሁ🙏

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 Před 4 lety +5

    ቅለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እስከዛሬ የእርሶወን ትምህርት ባለማግኜቴ ተጎድቻለሁ "የሰራዊት ጌታ ፀጋውን ያብዛልዋት "አገልግሎትዋት በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን በፀሎትዋት ያሰቡኝ ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @user-kf1wo7sd3k
    @user-kf1wo7sd3k Před 4 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እንኳን በሰላም መጣህ።

  • @rahelmehari1991
    @rahelmehari1991 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት የስመዓልና አግዚኣብሄር ኣምላክ ጸግኡ የብዝሓልካ መምህረይ ።

  • @user-zh2tn2ef1q
    @user-zh2tn2ef1q Před 4 lety +7

    በእውነት ቃለህይወትያሰማልን. መምህር ግርማ ወድሙን እግዚአብሔር አምላክ እረጅምእድሜን ይስጥልን

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 Před 4 lety +19

    ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን በዉነት በጣም እናመሰግናለን እኔ እሰካሁን ሰሰግድ
    12 እግዚወ ምሀረነ ክርስቶስ
    12 በግዝትነ ማርያም ማረነ ክርስቶስ
    ሌላ አሥራ ሁለት በምወዳቸዉ ቅርቤ ለምለዉ ወይ ከመላእክታን ከቅዱሣን ፃርቃን ሰማይታት አዱን ጠርቸ 12 ጊዜ
    ከዛ አምስቱን ችካሮች ሳዶር አላዶር ዳናት አደራ እሮዳስ እያልኩ የክርስቶስን ሕማም በማሰብ እጨርሳለሁ ሁሉም 41 ይሆናል ትንሽ በሰወች እይታ ሀይማኖተኛ አዋቂ አድርገዉ ይገምቱኛል ግን አይደለሁም ያለም ዘላን ፆለት የማላዉቅ ነኝ በመፈሳዉይ ሕይወቴ ታዳ እደት ይሰገዳን ሲሉኝ እኔ የማረገዉ እነግራቸዋለሁ

    • @youtebu4521
      @youtebu4521 Před 3 lety

      @@hamanotabera8474 የኔ እህት እፈልግሽ አለሁኝ ፃፊልኝ

    • @hamanotabera8474
      @hamanotabera8474 Před 3 lety

      @@youtebu4521 0097366368765

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Před 4 lety +6

    ለመምህራችን ቃለ ህይትን ያሰማልን ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ እንዳውቅ ረድቶኛልና ልቦናዬን ቸሩ መድሀኒዓለም ይክፈትልኝ ይስማኝ አይተወኝ አሜን

  • @melkamufiker8830
    @melkamufiker8830 Před měsícem

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አወ ትክክልነው ሱባኤበጣም ተጠቅሜበታለሁ

  • @user-mp6nb2bu4q
    @user-mp6nb2bu4q Před 4 lety +5

    እውነት ነው መምህር እኔ ትግራይ ክልል ነው ተወልጄ ያደኩት እነሱ ናቸው ከሰው እኩል ተፈጥሬ ከሰው በታች ያረጉኝ በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @jenitstube7559
    @jenitstube7559 Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሠማህ ወንድሜ ጥበብን ያድልህ። ስለ እመቤታችን ብለህ በጸሎትህ አስበኝ 🙏ሀብተ ስላሴ

  • @Hiwot-wj9fn
    @Hiwot-wj9fn Před 10 měsíci +1

    Egzabehari yestelign mawke yefilgew ena eyfilkute nbri tebarike 🙏❤️🙏🙏🙏😍

  • @senaittesfaye4748
    @senaittesfaye4748 Před 4 lety +14

    ቃለህዉት ያስማልን መማህር ተስፈዬ ምንም ሚጣል ያልዉም የሔ የልገባዉ ከል እዉናት ፀበል ያስፈልገናል እኔ ከናቤተሰቦች ልዌጥ አያችልሁ እደሜ ለአባታች መልአከ መንከራትግረማ ደናዉ ስወ እያደኑ ነዉ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እንደው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም እላለሁ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከነመላው ቤተሰብህ መምህር አሜን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ፀጋ ውን ያብዛ ሎት የሚሠጡን ትምህርት ሁሉ
    በጣም ጠቃሚ የምን ድን በት ህይወታችን የሚለወጥበት ለኔ አስደናቂ በጣም አስደሣች ት

  • @sarahalex464
    @sarahalex464 Před 4 lety +7

    በእውነት የማላውቀውን ስላሳወከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እኛም በተማርነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መምህር ተስፋዬ አበራ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 4 lety +4

    አባቴ እረጅም እድሜን ከጤና ያድልልን በጣም ብዙ ነገር አሳወከን

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 3 lety +3

    መምህሬ እግዝአብሔር ሰላምን ያብዛልን በእውነት ከእንተ ብዙ ተምራለሁ እግዝአብሔር አምላክ ሞላው ቤቱሰብህን ሰላሙን ፍቅርን ያብዛልን አሜን 🙏💞💒

  • @user-ny9ko6em1n
    @user-ny9ko6em1n Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-pr3px1sy4b
    @user-pr3px1sy4b Před 4 lety +6

    ቃለህይወት ያሰማልን በማያልቀው ፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ደራርባ ያልብስህ መምህራችን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 Před 4 lety +3

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር አጥንት የሜያለመልም ትምህርት ነው ፀጋ በርከቱን ያብዛልሆት

  • @user-rs7wb4bo7u
    @user-rs7wb4bo7u Před rokem

    Kale hiwetin yasemalin ye ageligelot zebenihen Egezabeher yibarikelih

  • @hana967
    @hana967 Před 4 lety +7

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ለአባታችንም መልአከ መንክራት መምህር ግርማ እድሜ ጸጋን ያብዛላችሁ አሜን ።

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 Před 4 lety +4

    አምንአ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያረማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኗ ይባርኩሎት አሜን🤲🤲🤲

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g Před 3 lety +2

    መምህር በእውነቱ ልዩ ትምህርት ነው በጣም ነው የማመሰግነው አንተ ምርጥ ስጦታችን ነው ተባረክ ልጆችህን ይባርክልህ !!!

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +8

    *መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነት የኔ ጥያቂ ተመለሠ ምን ብየ ልሥገድ ነበረ ከአምልኮት ዉጭ ግራ የሚገባኝ ነበረ የእዉነት እመቤቴ ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ መድሀኒአለም እዴት ብየ ላመሥግንክ ብቻ መጨረሻዉን ያሣምርልክ ፈጣሬ ይሥጥክ*

  • @gelanechala3770
    @gelanechala3770 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር እንዳነተ ያለውን መምህር የኦርቶዶክስ ፍሬ ያብዛልን እስከ ልጆችህ ዘመንህ ይባረክ 🌻🌻🌻

  • @yetewahdoleje5789
    @yetewahdoleje5789 Před 3 lety +1

    Temesgen fetari, yerso temhert endesma talake ehetea selngerchegen heyotea denol, terfelo, amesegenalo. Amen,Amen,Amen. Ergeme edeme lersot.

  • @samueltekle378
    @samueltekle378 Před rokem

    Amennnn

  • @senait7876
    @senait7876 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jf3db7kk2y
    @user-jf3db7kk2y Před 16 dny +1

    ሰላም ነው መምህር ተስፋዬ ፈልጌዎት ነበር ግን ስልኬ አይሰራም

  • @asniasni7529
    @asniasni7529 Před 4 lety +1

    Baewnat mamerachwn Kal heyoten yasmelne tsagahun yabezalechew
    Katemertacho Hulu batama yaheyotechen telakq yamenastawal ka hone yaheyotechen batam yamenqayerbat new Ena
    Batam batam enamasagenale
    👏👏👏👏👏👏

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 4 lety +2

    እግዚኣብሔር መርጦ ኣስኖስታሃል ብርቅየ የ ኦርቶዶክስ መምህር ለ ሰው የምትሰጠው ያለሀው መንፈሳዊ ትምህርት እና የመናፍስት ሴራ ስንት ሰው በትምህርትህ እየዳነና እየተጠቀመ ነውና እግዚኣብሔር ከ ኩፉ ሁሉ ይተብቅህ ምቀኛ ያርቅልሀ አባታችን መምህር ግርማ እንደ አንተ ዓይነት ማስተማራቸው ባንተ መኩራት አለባቸው !

  • @alertnesstelahunmezemurhyl3133

    መምህር ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ተለዉጬበታለዉ ልክ እንደ አርብ ትምህት ደስ አለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemaln menhste semayat yawarsln

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 Před 4 lety +2

    መምህራችን ቃልህውት ያስማልን ፈጣይ ሆይ ይስማሁትን ለመትገብር አብቃኝ ይምስማውን በልቦናይ አኖርው

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +3

    This is amazing and 100% I believe it

  • @melat9096
    @melat9096 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን 💚💛❤️👏

  • @alemzewdwerkie9579
    @alemzewdwerkie9579 Před 4 lety +2

    አሚን አሚን ቃልህይወትያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድግልማረያም በሔድክበትቦታትጠብቅህ እስከነቤተሰቦችህ

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ።

  • @Ayall12
    @Ayall12 Před 4 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይባርክልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርትህ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @senaytyabu2159
    @senaytyabu2159 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ልዩ ትምህርትን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንደእናንተ ያለ መምህራኖችን የሰጠን ተመስገን ለዘለአለም የአለም መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Před 4 lety

      በጣም እናመሠግናለን እኔ በጣም ብዙ ነዉ የተማርኩት

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 4 lety +1

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክህ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሰወድክ ወድሜ ኑርልን ቤተሰቦቼዬ ወንድሞቼዬ እንዳተ ቤሆኑልኝ ምናል እግዜያብሄር ይመሰገን እንዳተ የለውን ያብዛልን ለኞም ማሰተዎልን የድለን መሰማት ብቻ ሆኖብን እናዳይቀር በፀሎት አሰበን መምህር የኞዬ ወድም እህተ ማሪያም ብላክ

  • @mominaaumere5848
    @mominaaumere5848 Před 4 lety +7

    እውነት ድንቅ መምህር ለሰው በሚገባው መልኩ ነው ግልፅ የሆነ ትምህርት የምታስተምረው መምህር ፀጋውን ያብዛልን.

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +10

    ምነው እግዚአብሔር ሺ ሆነህ ብትወለድ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ ትቀድስህ። ወዳጄ እኔ በበአል ሃምሳ ጊዜ የንስሐ ስግደት ብቻ አልሰግድም የአምልኮ ስግደት እሰግዳለሁ ደሞ የስግደቱን ጥቅም በደንብ ገብቶኛል በተለይ ሲያለበኝ እሳት እሳት ነው የሚመስለው ይገርማል ሰግዳችሁ ሞክሩት በቃ

    • @elizabethamene323
      @elizabethamene323 Před 4 lety +1

      God bless you

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 4 lety

      የአምልኮ ስግደት ምን ምን እየተበለ እንደሚሰገድ በዝርዝር ፀፍልኝ እበክህን

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +8

      @@user-gf8lx3wu7x ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሁሌ ሉያ ለአብ ሀሌ ሉያ ለወልድ ሁሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ መዲህንአለም ቅዱስ ፀባኦት ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ያህዌ እያልሽ ለእያንዳንዱ ስሞች 7ጊዜ ስገጂ ይህ መቸም መቸም የማይቀር ነው እህቴ

    • @user-lp6nf2tj9f
      @user-lp6nf2tj9f Před 4 lety

      @@user-nm7xc9qi8f እኔ የምለው ያልብሽ ነበር እንዴ እኔ አይደለም እየሰገድኩ እየታጠብኩ ሻውር እየወሰድኩ ያልበኛል በጣምምም የኔ የተለየ ነው አልቻልኩም ስሰግድ ደግሞ ጀርባ ላይ እሳት ነው የሚነድብኝ ይሰማኛል በጣም ላብ በላብ ነው የማያረገኝ

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety

      @@user-lp6nf2tj9f እኔ ስግደት ስጀምር ነው ያላበኝ ስራ እየሰራሁ ራሱ አያልበኝም ነበር መቸም መቸም

  • @maritewahedoethiopia
    @maritewahedoethiopia Před rokem

    ADERGKGNE AMSEGNALHU MECHRSHAHEN YASAMREW BEBATU YATISNAK MEMHER

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን. መምህር በእዉነት ወደ ራሳችን እንድንመለከት አድርጎናል ትምህርቱ በርታልን. ❤

  • @tigestabebeabebe6410
    @tigestabebeabebe6410 Před 2 lety

    Memihiracinbewunet kale hiyiwetn yasemalen

  • @selamawitgemechuselam252
    @selamawitgemechuselam252 Před 3 lety +1

    Memir like endastemarken subaha jemerku gn like behuletenaw Ken shenbiraw leayna rasu asitelan gishegishe adergn Kazan kita tebiku shenbira gn leaynam telaw min yshalenal

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በእውነት ለጎበዝ ሠው ብዙ ትምህርት አለው እኔን የህይወት ታሪክ በሙሉ አገኝቸዋለሁ ድሮ ሣላውቅ እግዚአብሔር አማራራ ነበር ለምን ፈጠርህኝ እል ነበር አሁን ግን ሁሉም ነገር ገባኝ ድሮ እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር ግን ገጠመኝ ሣዳምጥ እንቅልፍ ድሮ አባታችን ሆይ ማለት እናፍቅ ነበር ግን ተመስገን ነው አሁን

  • @user-ed1ug7of4n
    @user-ed1ug7of4n Před 2 lety

    እናመሠግናለን መምህርየ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 Před 2 lety

    Endet endekeyerkegn btak! Egziabher yistlgn..yanurln🙏

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በጣም እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ለህይወታችን ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን እኛን ለማንቃትብዙ እየጣርክነው የሰማንውን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን እመቤቴ ማርያም ይከን ደንዳና ልቤን አንች ክፈችልኝ የተግባር ክርስቲያን ልሁን እኔ ቆሻሻዋ ልጅሽ 😢መምህርዬ በርታ ብዙ ወጣቶችን እየመለስክነው ቅዱስ ገብረኤል በክንፋ ክልል ያድርግህ❤አሜን🙏

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Promesa_Samson
    @Promesa_Samson Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤

  • @palpoljk4432
    @palpoljk4432 Před 2 lety

    Tebark 🙏🙏🙏🙏🙏bebezu slemtastemren enamsegnalen

  • @betimengesha2405
    @betimengesha2405 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ