ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 18 ምስክርነት ቃለመጠይቅ ከአርቲስት ሙሉዓለም "አቤቱ የሥርዓትክን መንገድ አሰተምረኝ" መዝ 119÷33

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2024
  • #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት​​
    ውድ የንቁ ሚዲያ ቤተሰቦች የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ወደ ዮቱባችን በሠላም መጣችሁ የእመቤታችን ገቢረ ታዓምር ክፍል 18 "አቤቱ የሥርዓትክን መንገድ አሰተምረኝ" መዝ 119÷33
    ሁሌም እንደምንለው የእመቤታችንን አማላጅነት ይደንቃል ተናግረን አንጨርሰውም ግን ሁሉም አግዚአብሔር አንደፈቀደልን መጠን ሥለ እርሰዋ እንናገራለን ለዓለምም ሁሉ አማላጂነቷን እንመሠክራለን። አረብ ሐገር እየሠራች ቤተሠቦቿን ህይወት ለመቀየር ደፋ ቀና ሰትል የነበረች እህት በጨጓራ ÷ኩላሊቷን ታማ ድንገት መራመድ አቃጣት በክራንች ነበር አሁን ግን በእመቤታችን ምልጃ ከእሰራቷ ተፈታች ።ሸባው የሚተረተርበት እውሩ የሚይበት ድንቅ ቦታ ወደዚህ ቦታ መጥታችሁ እንድትድኑ ንቁ የፀሎትና የንሰሐ መርከብ የጠፉትን በመፈለግ የወደቁት እንዲነሡ አቅመ ደካሞችን ከመርዳት በተጨማሪ በብዙ መተት የታሠሩ እንዲህ አይነት ቦታ በመጠቆም የተዘጉ አብያተ ክርስቲያን በማሰከፈት እጣን ÷ጧፍ :ዘቢብ አጥተው ህፃናት የሥላሴ ልጂነት ሣያገኙ እንዳይቀሩ በማድርግ መንፈሣዊ ግዴታውን እየተወጣ ይገኛል። እናንተሰ በህመመ የሚሰቃዩ እንዲድኑ ለማድረግ የተዘጉ አብያተ ክርሰቲያን ለማሰከፈት አንድ ሸር ትልቅ ዋጋ አለው ለሁሉም እንዲዳረሰ እርሰዎ የበኩለወትን እንዲወጡ መንፈሳዊ ጥሪችን ነው።ለድህነት ሥንመጣ የቤታችንን ዓመል በመተው በፍጹም ቅንነት እና ንፁህ ልብ ልንመጣ ይገባል ።ለቀረፃ በሔድንበት አጋጣሚ ሠወች የጠበል ሠልፉ ሲበዛባቸው በማጭበርበር የታመሙ በመመሥል ጓደኛቸው አዝሎ ÷በእንጨት እንዲያሰገባቸው በማድረግ እራሳቸው የሚሸውዱ ከትርፍ ይልቅ መክሰርን ገንዘብ ያደረጉ ሠወች ተመለከትኩ ይህ በንፁሕ ልብ የሚድኑበት እንጂ በዓለም ዘዴ ወይም በብልጠት የሚድኑበት አይደለም እና እንጠንቀቅ
    በእግዚአብሔር ላይ ብልጠት አይሰራም መቀኝነትም ÷ሰድብ
    እንዲሁም ትዕቢት ሰንፍና ናቸው ተጠንቀቁ ። ማር 7:20_23
    ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ
  • Zábava

Komentáře • 865

  • @nebatubeethiopia
    @nebatubeethiopia Před 2 lety +308

    የኔ ወርቅ የኔ አለም የኔ እናት ማርያም ክብርሽ ከአለም እስከዘላለም ከፍ ይበልልኝ

    • @user-oz5li3bt5w
      @user-oz5li3bt5w Před 2 lety +5

      አሜን አሜን አሜን

    • @naajiifaaaris7408
      @naajiifaaaris7408 Před 2 lety +5

      ቦታዉ የት አካባቢ ነዉ

    • @nanifirometube7116
      @nanifirometube7116 Před 2 lety +2

      Amen Amen Amen

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety +4

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች 😘

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዬሰማል እኔጃ የናታችን ስሟ ሲነሳ ልቤ በደስታ ይዘላል ለኔ እንደረዳችኝ የነዋ ኪዳነምህረት በበረከት ትሙላላችሁ አሜን

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቃጥላ ጲዮን ማርያም የልቤን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ እንደኔ ሳይሆን እንደቸርነትሽ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!

  • @salamasisay4378
    @salamasisay4378 Před 2 lety +123

    ለእናተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን አሜን፫

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 2 lety +115

    እመቤቴ ማርያም እኔንም ለክብሯ ታብቃኝ ለምስክርነት ታብቃኝ❤❤❤🇪🇹🙏

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +55

    የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ ወላዲት አምላክ ቃፅላ እሳቷ ፅዮን ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን አሜንአሜን

    • @romanmulugeta1761
      @romanmulugeta1761 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 Před 2 lety

      አሜን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @alembelhu18
      @alembelhu18 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Před 2 lety +18

    የመቤታችን በረከት ለኛም ይድረሰን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 2 lety +65

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ለኛም ለተጨነቅነው በስደት በምልጃሽ በምህረትሽ ድረሽልን አሜን 🙏💒

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 2 lety +70

    እመቤቴ ማርያም ወላዲት አምላክ ለደጅሽ አብቂን አንቺን አምኖ ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ይሁንልሽ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @jijiwelela5860
    @jijiwelela5860 Před 2 lety +1

    Emebete kasela mariyam anchuw erjn amen amen

  • @senaitbisrat1956
    @senaitbisrat1956 Před 2 lety +5

    እመብርሃን ትርዳን ለደጇ ታብቃኝ እናቴ አንቺ እርጅኝ እኔም ለምስክርነት እንድበቃ ጸሎትልችሁ አይለየን በስደት ያለነውን አስቡን አሜን።

  • @salamasisay4378
    @salamasisay4378 Před 2 lety +53

    ምስጋና ይሆን ለእናትና ልጅ አሜን፫

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

    • @hiwottilahun9077
      @hiwottilahun9077 Před 2 lety

      እመቤታችን እመአምላክ ለእኔም ድረሽልኝ

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety +30

    ታሪክ የምትቀይር ናት እመ ብረሃን.... ለ ጌታዬ እናት ምስጋና ይገባታል ተመስገን 🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @selamawitbirhanu6374
    @selamawitbirhanu6374 Před 2 lety +8

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @wintawinta1385
    @wintawinta1385 Před 2 lety +2

    ማርያምዬ እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ. ፀልዩልኝ ለደጇ እንድበቃ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 2 lety +17

    እናቴ ቃጥላ ማርያም አገራችንን ሰላም አርጊልን እናቴ ሀዘናችን በዝቱን ተመልከችን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭💔💔

    • @yabestgamerid9027
      @yabestgamerid9027 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

    • @user-os3fr9eq2h
      @user-os3fr9eq2h Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen

  • @meserettemesgenmekonenn6487

    በእውነት እመቤታችን የሚሳናት ነገር የለም ክብር ምስጋና ይገባታል ቸሩ መድሀኔአለም ክብር ምስጋና ይግባው

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr Před 2 lety

      አሜን፣አሜን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @astereyasuyetewahidolij2119

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ለእናንተ የደረሰች እማምላክ ለእናም ትድረስልን ከታሰርነበት እሷ ትፍታንን በእውነት ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @user-op5yx7mx6u
      @user-op5yx7mx6u Před 2 lety

      amenq

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Před 2 lety +29

    አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰች እኛንም ታስበን እመቤታችን ለደጅሽ አብቂኝ✝️✝️🕯

    • @karimakarima474
      @karimakarima474 Před 2 lety

      AMEN AMEN AMEN

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @user-ru1mt7zd3u
    @user-ru1mt7zd3u Před 2 lety +1

    የኔ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጄ ላንቺ ምን ይሳንሻል ክብር ሁሉ ላንቺ ይሁን

  • @ymartnatube9075
    @ymartnatube9075 Před 2 lety +10

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እማቤቴ ከስደት በሰላም መልሽኝ ደጅሽን አብቅኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 Před 2 lety +1

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን እኔንም ቤተሰቦችንም አንች አስብ🙏🙏🙏

  • @hiwotfekadu1347
    @hiwotfekadu1347 Před 2 lety +2

    አርብ ሀገር ያለነው በጣም የምንሰቀየው ለጆቼሼን ፈጠነሼ ቃጥላ ማረያም ድርሼልኜ አማ ፈቅር ርቅት አይወሰንሼም የዘመናት ስቆቃ ዬን አንሼልኜ ለድጄሼ አበቄኜ ለሰለቴ አብቅኜ

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Před 2 lety +1

    Enanten yedrseche enatye dengele weldete amlake kenlejuwa ejame tedreslen 🙏🙏🙏

  • @enateemeberhan631
    @enateemeberhan631 Před 2 lety

    Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před 2 lety +10

    እመቤቴ ፡ ድንግል ፡ ማርያም ፡ ሆይ ፡ የነገርኩሽን ፡ አደራሽን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn3885 Před 2 lety +30

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ እመብርሀን ለሁላችን ትድርስልን

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Před 2 lety

      አሜን ፫ እሥቲ የተዋህዶልጆች በሥደት ያላችሁ ሠርተን በረከት የሌላችሁ እሥቲ ለነፍሣችን ወሀገር እኒሂዲ ለበረከትሞ ለነፍሥም የምንሠራው ምንም እረደት የለውም ወሥኛለሁ ቅዲሥት ሀገሬ 😭😭😭ለገራችን ያብቃን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @gezahabesha4691
    @gezahabesha4691 Před 2 lety +5

    እናትና ልጅዋ ከኣለም ዳርቻ እስከ ኣለም ዳርቻ ክብራቸው ከፍ ይበል🙏🙏🙏

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety +12

    ጨርሳ ትማርልን አባታችን

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m Před 2 lety +2

    እሜቤቴ ማርያም ሆይ ለነሱ ምህረቱን እደላክሽ ለኛም ድረሽልን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +3

    እሰይ እሰየ እሰይ እማ ወለላኢቷ ቃል የለለኝም የለህማ አለም ምስጋናኤ ለእመብራን ፍቅር
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 Před 2 lety +2

    Amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @messyhabeshwittubeb5404
    @messyhabeshwittubeb5404 Před 2 lety +2

    አዛኝቷ ድንግል ማርያም ሆይ ለደካም ልጅሺ ድረሺል ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ትድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @maranata770
    @maranata770 Před 2 lety +12

    እልልልልልልልልልልል
    እናቴ ድንግል ማርያም ክብርሽ ይስፋ የአምላኬ እናት እኛንም ባርኪን ማሪን ለደጅሽም በሰላም አብቂን

    • @haimanotalemu6624
      @haimanotalemu6624 Před 2 lety +1

      ያናቁሽ ሁሉ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +10

    ኦርቶዶስ መሆን ምንኛ መታደል ነው በነፃ መዳን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ለናንተ የደረሰች ለኛም ትድረሰን 🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 2 lety +1

    እልእልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል እናቴ ሆይ ሁሉንም በየቤታቸዉ ታመዉ የሚሰቃዩትን ጐብኝልን እናቴ ሆይ ስደተኞቹንም ለደጅሽ አብቂን አሜን (3)

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +8

    ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ሀገራችን ሰላም አድርጊልን ሃሲድ ምቀኛችን ከኛ አርቂልን ሰርተን እንበላ ዘንድ ስራችን ባርኪልን የሰው ፍቅር ስጭን 🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @belaynesh5851
    @belaynesh5851 Před 2 lety +9

    እመብዙሀን ወላዲት አማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

    • @nanifirometube7116
      @nanifirometube7116 Před 2 lety

      Amen Amen Amen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @ONELOVE-he7tx
    @ONELOVE-he7tx Před 2 lety +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau6675 Před 2 lety +24

    እመቤቴ ማሪያም ለደጅሽ አብቂን በሠላም በጤና ውጭ ሀገር ላለኖች

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

    • @joodalshehri2378
      @joodalshehri2378 Před 2 lety

      Amen

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 2 lety

    Mesgana le dengel mariyam amen🙏🙏

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Před 2 lety +33

    ታምራትሽ ድንቅ ነው ወላዲተ አምላክ ኪዳነምህረት እናቴ እኛንም በስደት ያለነውን ልጆችሽ እርጅን ለደጅሽ አብቂን

    • @karimakarima474
      @karimakarima474 Před 2 lety

      AMEN AMEN AMEN

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

    • @user-os3fr9eq2h
      @user-os3fr9eq2h Před 2 lety

      Amen

    • @mariouset142
      @mariouset142 Před 2 lety

      አሜን

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 Před 2 lety +14

    ወለላይቱ እመቤት እናትየ ለደጅሽ አብቂን🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአንተ የደረሰቹ እናታችን ቅዱሰት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትደርሰልን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 2 lety +13

    *ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s Před 2 lety +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በሀገራችን ውስጥ የገባውን የቃኤልን የግድያ መንፈስ እሰርልን😥💔🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!

  • @user-mg1ln1df8j
    @user-mg1ln1df8j Před 2 lety +1

    ዛሬም ማርያም ማርያም እያልን ለዘለዓለም እንዘምራለን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 Před 2 lety +13

    እማምላክ እናታችን እኛንም ለደጅሸአብቂን በሰደት ያሉትልጆችሸን ጠብቂን ሀገራችንም ሰላምአርጊልን🙏አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před 2 lety

    AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL Egezabhre yemasegne ema barehne ema amlke kebre mesagna yegabwe yene ente la daje abaklne ema ama

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +3

    የመኖሬ ተስፍ እመብርሃን ሁላችንም ከስደት ተመልሰን ለደጁ ያብቃን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 3 měsíci

    እናቴ ቃጥላ ፂሆን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን3 ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @halimayu6768
    @halimayu6768 Před 2 lety +84

    እመቤቴ ማርያም ከነልጅሽ ለደጅሽ አብቂኝ ከስደት መልሰሽ

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +1

      እመቤቴ ማርያም ሆይ አንች ነይ በይኝ እመ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል፫
      አሜን

    • @helentesfay6453
      @helentesfay6453 Před 2 lety

      Amen🙏💕💕💕💒💒💒💕💕💕

    • @helentesfay6453
      @helentesfay6453 Před 2 lety

      Amen🙏💕💕💕💒💒💒💕💕💕

    • @mesimesi7854
      @mesimesi7854 Před 2 lety

      Amen amen

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-jg9is6gt7x
    @user-jg9is6gt7x Před 9 měsíci

    አመቤቴ ማርያም ሆይ እኔን ትፈውሰኝ

  • @fanuugosaa6479
    @fanuugosaa6479 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen
    Waaqayoofi gaalanii haa ta uu Amen
    Hadhaa tenyaa dubroo maariyamii fi gaalanii haa ta uu Amen

  • @ba7359
    @ba7359 Před 2 lety

    እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ የሁሉ ሰሚ እና አማላጅ ነሽ አንቺ !!!

  • @user-vj4jd2cj5r
    @user-vj4jd2cj5r Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና💐💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @amaliaamalian3988
    @amaliaamalian3988 Před 2 lety +14

    ምስጋና ይሁን ለእናታችን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @user-vy7pg1sz1u
    @user-vy7pg1sz1u Před 2 lety +4

    ለደጂሺ አብቂኝ እመብርሀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-el9hg4co2u
    @user-el9hg4co2u Před 2 lety

    እልልል እልልል እልልል 🙏🙏🙏 እመብረሃን አክብር ምሰጋና ይግባት ምንይሳናታለ ሁላችንም ለደጇ ታብቃን🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን:: ምስጋና ይድረስሽ ወላዲተ አምላክ::

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b Před 2 lety +10

    እቤቴማረያም ሀገራችን ሰላም አረጊልን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 2 lety +6

    ድንግል ሆይ ለሁላችንም ማሪን 😭😭😭🙌

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Před 2 lety +7

    እመቤቲ:ዝናሽ:በአለምይስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s Před 2 lety +2

    እባክሽ ወለላይቱ እመቤት ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን
    እኛም ለሀገራችን ያብቃንና ከደጅሽ ልስገድ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!

  • @negussiewoldemichael4396
    @negussiewoldemichael4396 Před 2 lety +4

    አሜን አቤቱ ይቅር በለን ሰለ እናትህ ብለህ ከጥፍት አድነን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +7

    ክብር ለአማኑኤል እናት ምንሳናታል። ለእኛም ድረሽልን አማምላክ የጌታችን የመደሃኒታችን የእየሱስ ክርቶስ እናት ለደጅሽ አበቅን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety

    ድንግል ማርያም ለደጂዋ ታብቃን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Emabete dingil mariam la hulachinim gar yihunilsh Uuffffffffff Imabete mariam hoyi Huletashin bizu new ina aresehum uuuffff imahoyii😭😭

  • @tigestalemu7666
    @tigestalemu7666 Před 2 lety

    Ameen🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😚😚😚😚

  • @user-wt7hb2rk1p
    @user-wt7hb2rk1p Před 2 lety

    ድንግል ማርያም ሁላችንንም ታስበን

  • @fikertegebremichael9036

    ለእመቤታችን የቃል ኪዳን ቦታ ያብቃኝ አሜን ፫

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    Egzaber yemasga amen amen amen Elelelelelelelelelelelelelel emabetachen lenyam yedersata

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x Před 2 lety +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ህዝቡን እንደፈወሽዉ አገራችን እትዮጵያ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ካለችው ሃዘን ወደ ደስታ ለዉጭዉ ለስደቶኛችም አለሁላችሁ በይኝ

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። ድንግል ማርያም። ምስጋና። ይድረሳት

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 2 lety +3

    የጌታ እነት እመቤቴ ማርያም ሆይ እኛንም በስደት ያለን ልጆችሽን በምልጃሽ አትለይን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +2

    እመቤቴ ማርያም የጭቅ አማላጅቱ ለኛም ትድረስልን በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ለታቅዳሳ ቦታ ያብቃን

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏🌻🌻🌻

  • @user-nw1ei1jq7q
    @user-nw1ei1jq7q Před 2 lety +3

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ስራሽ ድንቅነዉ መቼይሆን የኛ የስደተኞችሽን ጉብኝት ምጀምሪዉ ልጆችሽ በስደት እያለቁነዉ ፈጥነሽነይልን በጥያታችን ብዛት ስቃይና ሰቆቃ በስቶብናልና ሰላማጥስሆይ ፈጥነሽ ድረሽልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!

  • @Salma-ut3cd
    @Salma-ut3cd Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏🙏

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Před 2 lety +2

    አሜን ለኔም ድረሽልኝ ድንግልየ

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 Před 2 lety

    የአምላክ ስራ እፁብ ድንቅ ነው፡፡ እመ-ብርሃንን የሰጠን የሰማይ እና የምድር አምላክ ክብር እና ምስጋና ለአጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ይሁን ወላዲተ አምላክ እመ-ብርሃን እናታችን አማላጃችን የበላኤሰብ እመቤት በዚህ በከፋንበት ዘመንም አልተለየችንም አልተወችንም እንድንድን እንዳንሞት የነፍሳችንንም የስጋችንንም ምግብ እየመገበችን አልተወችንም እና እመ-ብርሃን የአምላክ እናትን አመሰግናታለው፡፡

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 2 lety +2

    እመቤቴ ማርያም ለእደጂሽ አብቂኝ

  • @user-vj8qb7vl9i
    @user-vj8qb7vl9i Před 2 lety

    Amen Amen Amen Dngl maryam welsdite amlak legam dresln

  • @selamawitalebel6966
    @selamawitalebel6966 Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይክበር እማምላክ እማምላክ ክብር ይግባሽ✝️✝️✝️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!!!

  • @jijiwelela5860
    @jijiwelela5860 Před 2 lety

    Amen amen ledejsh yabkan emebete maryamm

  • @user-fy7hu2zc6e
    @user-fy7hu2zc6e Před 2 lety +5

    በረከቷ ይደርብን አሜን😢😢😢😥

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před 2 lety +1

    እግዚአቤር.ይመስገን.እግዚአቤር.ይመስገን.ተመስገን.አምላኪ.ክብሩ.ይስፋ.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!

  • @memememe1701
    @memememe1701 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před 2 lety

    amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @bahbolomsemerab5819
    @bahbolomsemerab5819 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @meskieyob677
    @meskieyob677 Před 2 lety +2

    ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማሪያም ልጅ ለእናታችን ድንግል ማርያም 💚❤💛

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před 2 lety

    ለእናተ.የደረስ.ለእኔም.ይድረስልኝ.አደራውን.ክርስቶስ.እግዚአቤር.ይፈቀድልኝ.ከስደት.ስመለስእመቤቴ.ማሪያም.ለመምጣት.እግዚአቤር.ይፈቀድልኝ.አደራሽን.እመቤቴ.ትጠብቀኝ.ለእናተ.የደረስች.ለእኔም.ትድረስልኝ.

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 Před 2 lety +1

    ለእመቤታ ቀለት የሰተል
    ክብር ይግበት እል ልል ልል ልል ልል ልል💚🙏

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን ፫

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜንንን እልልልል...ይህ ይቱዮብ በጣም የበረከት ስራ እየሰራ ነዉ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆነ ነዉ። በተለይ የሚመጡ አርቲስቶችን እየጠየቀ የሚመሰክሩት እነሱን የሚያደንቁ ሰወች እራሳቸዉን እዲመለከቱ ያደርጋል መቸም ጊዜዉ ሰዉ ሰዉን እያየ ነዉ። ካልሆኑ የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።ቸር ጊዜ!!

  • @agra2617
    @agra2617 Před 2 lety

    በእውነት ለእመቤቴ ምን ይከፈላታል ወለተዋ ብዙ የአምላክ እናት

  • @himahima2935
    @himahima2935 Před 2 lety

    እስይ እመቤቴ ማርያም

  • @mengedegnawtube
    @mengedegnawtube Před 2 lety +1

    እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ዕናቴ ኑሮዬን ባርኪልኝ ልጄን ለቁምነገር አብቂልኝ ባለቤቴን እናቴንና ወንድሞቼን ከክፉ ነገር ሰውሪያቸው እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ሐገሬን ኢትዮጵያንም አደራ

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r Před 2 lety

      አሜን ይደረግልሽ❤😌❤😌❤😌

  • @meanker5885
    @meanker5885 Před 2 lety

    Le ente ye derasache ye gatachen ente lagname tederaselen amen

  • @user-uz8go2lq7h
    @user-uz8go2lq7h Před 2 lety +8

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የቤታችን ታምር ድንቅ ነው