TEDDY AFRO - አርማሽ (ቀና በል) - [New! Official Single 2021] - With Lyrics
Vložit
- čas přidán 1. 11. 2021
- Armash (Kena Bel)
Enjoy! Subscribe!
ግጥም: ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ዜማ : ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማ
ተጨማሪ ድምፅ ግብዐት: ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ: ማሩ ዓለማዬሁ አቡጊዳ እና ማርቭን ስቱዲዮዎች
ሳክስ : ያሬድ ተፈራ
ሊድ ጊታር: በረከት ተስፋዝጊ
መሰንቆ: ማንደፍሮ ካሳ (ቤቢ)
ተቀባዮች: ምኞት ኃይሉ ( ዲጄ ዊሽ) እና ክንዴነህ ወንድሙ
ምስጋና: ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን በተለያየ መንገድ አስተዋፅዖ ላደረጋችሁ ወገኖች በሙሉ
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
itunes.apple.com/us/artist/te...
www.vevo.com/artist/teddy-afro
www.dailymotion.com/teddyafro
/ teddyafromusic
© All rights reserved to Teddy Afro - Hudba
ኤርትራዊ ነኝ የተወልድኩት ያደኩት እና የተማርኩት አዲስ አበባ ኢትዮጲያ ነው ቴዲ የናፈቃትን ኢትዮጲያ ጠንቅቄ አውቃታለው ይህንን ዘፈን ሰምቼ ከማልቀስ ውጪ ምን አማራጭ አለኝ😢😢😢 ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን ገርማሞ አንተ ልዩ ነህ
bro we love you
czcams.com/video/L0rpkuk4WWU/video.html 🖤
አይዝን ያልፋል ሁሉ ነገር
🐷🤣🤣🤣
@@Tsehafa ምን ያስቃል?
በዘር ጉንፋን ታመን 😢 🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
😭😭😭💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
ትክክል
ትክክል አሹሩካ ፍቅር ይስጠን ፍቅር ያሽንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💔💔🙏🙏
መድኃኒቱ ኢትዮጵያዊነት አንድነት (unity) ነው::
እሄ ዘፈን መታሠቢያነቱ ኢትዮጰያን ለማዳን በክብር ለወደቁ ጀግኖቻችን ይሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያን አንድ ለማረግ ስለ ኢትዮጵያ ብለው ነፍሳቸውን በጣርነት ላጡ ጀግኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን
ኢትዬጵያ አንድ እናድርግ እያሉ በስሜት እየተነዱ ህፃናት ሴቶች በመጨፍጨፍ በመግደል በመድፈር ወደር የለሌው በአውሬነቱ የሚታወቅ ሰራዊት ነው
ነፍሳቸው በፈጠሪ ይጠየቃሉ ሁሉም የሚያይ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው
ሌላ የምለው የለም!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ባከበርክባት ልክ ያክብርህ
Amen amen amen yene geta Zeki 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን አንተ ራስህ ኢትዮጵያ ነህ እመ ብርሃን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ካጠገባቹህ በምልጃዋ አትለያቹህ አሜን አሜን አሜን
ቴዲዬ ዘፈን ሰሚ አይደለሁም ይህ ግን እመሜን ለሐገሬ የገለፀልኝ !
ሕመሜ ሐገሬ 😖😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪ተባረክልኝ ወንድሜ ! አይዞን ወገኔ ይነጋል!!
Seblye yene Kongo good to see you🥰
Sebli I admire open minded mehonshn.
🥰🥰✊✊💚💛❤️💚💛❤️💪💪🥰🥰
Asqabach blackishin xebxeb
ሸፋዳዋ ሰብሊ አንዳንድ ጊዜማ ሙዚቃ ጥሩ ነው። አእምሮ ያድሳል።🇪🇹
እስኪ ይሄን ሙዚቃ አሁን ድረስ ያልሰለቸዉ😊
እኔ ኣለሁ🎉😂
I am American. But I love Ethiopian music. Great song from Teddy Afro
thanks
24 ሰአት ባልሞላ ሰአት 1ሚልዬን የእኛ ኩሩ ዝምታክ ብቻ ሞገስ አለው የልጅ አዋቂ ብስሉ ቴዲያችን ኑርልን
ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!
@@lilotsionay9840 ተባረክ እንዲህ ነው እንጂ መመስከር የራሳችሁን ታሪክ ስለለፈለፍክ በጣም ጎበዝ ሰው እንዴት እራሱን ይሰድባል የፃፍከው ሁሉ የትግራይ ታሪክ ነው ክፋት ሸር ተንኮል ባንዳነት አማራን እንደንትፈሩና እንደምትቀኑበት ምናል ፈጣሪን ብትፈሩ ለነገሩ እምነት የታላችሁ በእናንተ ስራ ሰይጣን እራሱ ይቀናል ገና ብሄርክን የምትጠላበት ቀን ይመጣል እየሆነም ነው የሀገር ሸክሞች ባብዳዎች ኢትዩጱያ ትፍረስ ስትሉ አናታችሁ ይፍረስና ትግራይ ኢትዩጲያ ውስጥ መሆኗን እንኳን።የማትለዩ ደቆሮዎች መጀመሪያ ተገንጠሉ ከዛ አጋችሁን ክፈቱ ወልቃይትና ሁመራ እራያ ለም መሬት ሲያምርክ ይቅር እስኪ ምን ይዛችሁ ትገነጠሉ ይሆን ድንጋዎች ቁልቋልና ድንጋይ ችጋራሞች የኢትዩጵያ ሀብትና ንብረት አግዛችች ጨርሳችሁ እግዚአብሔር እየፈርደ ነው ገና ምን አይታችሁ እናንተ ነቀርሶች የእናት ጡት ነካሾች ኢትዩጲያ ገና በአለም ማማ ላይ ከፍ ብላ ትውለበለባለች ጠባቂዋ ከላይ ነው ባንዳው የሌባ የዘራፊ የጋዳይ የወራዶች ዘር ጦርነት ሄዳችሁ ሊጥና ጨው ሳይቀር የሰረቃችሁ ሌብነት መተዳደሪያችሁ
የልባችንን የሚያወጣ በግጥም በዜማ የምትተነፍስልን ልዩ ስጦታችን እድሜ ከከጤና ይስጥህ
ሀገራችን እናታችን አንተን ሰጠችን ሕመሟን የሚያስተጋባላት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን ይጠብቅላት ሁሌም.....
Ethiopian
ለታመመ መሻርን ለሞተ ገነትን ለታስረ መፍታትን
ለተቸገሩ ደስታን ይስጥልን ሂወት አጭርናት እንዋደድ በዙሪያችን ያሉ ስዎችን ያለስስት እንውደድ እንከባበር እንተዛዘን 🙏🏽🙏🏽
Amen
አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😮😢🎉
ኣረረረ አምላኬ ስለ ደጋጎች ስለ ገዳማውያት መነኮሳት ስለህፃናት ብለህ የሃገራችንን ሰላም አስፍንልን🙏🙏🙏
መታሰቢያነቱ ኢትዮጵያን ለመጠበቅ ሲሉ ለሚዋደቁና ለወደቁት ወንድሞቻችን ይሁን!
መቸም እንዳትወርድ ሆነክ የተሰቀልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💙💙💙
Beautiful '#1
ደም ምጠጡ ሰው እረዱ ኦሮምም ትገሩም እረዱ ከዛ የ ትግራይ ታሪክ እያነሳቹ እንደራሳቹ ኣስቡ...እውነታው ግን ኣምሓራይ ማለት ወይጦ ስናሻ ፋርጣ ኩንፊል ቅማንት ኣገው ነው!! ማንነትም የለህም እንካን የ ኣክሱም እና ይሓ ስልጣኔ ለመውሰድ!! ደምመጣጭ ጡት ቆራጭ መሆናቹ in facts ላስረዳቹ ችላለው!! So stop confusing people!!!! You are Amharu done!! No ethiopia !! We are ትጋሩ!! You done Genocideon us!!! Because you are ወይጦ ስናሻ በማንነቱ ምያፍር በስመ እትዬጵያ ሚሸቅጥ ኣድጊ ኣምሓሩ!!!!!!ትግራይ ትስዕር ኣድጊ ይቅበር ግማታም ኣህያዎች ባለጌ ደምመጣጭ ሰው ኣስሮ ከነ ሂወቱ ወደ ወንዝ ሚጥል እርካሽ ማህበረሰብ ወራዶች!!! ደደብ መሆናቹ ጠቀማቹ እንጂ ሰው ብትሆኑ ከ ሰው ጋ ሚያስቆም morale values የላቹም!!! ደመ መጣጭ ናቹ ኣለም ይፈነፍናቹዋልም ሁሉ ያረጋቹት ይዘገባል!!! ደደብ ኣዝማሪ ብቻ ወይጦ ፋርጣ የ ትግራይ ታሪክ ልትዘርፍ ራቆታም ኣህዛብ ! ክርስትናም እልምናም ኣቤቴ ነው ያስተማረህ መተታሞች ውሸት ኣራዳነት ነው ለናንተ ማስመሰል ማሶቾሽቃበጥ ሂወታቹ ነው...any way you will see soon ትግራይ እንደት እንደምናንፃት ኢትዮጵያ መቀመቅ እንደምንከታህ!! Pending ሃገረ ትግራይ!!!!! ኢትዮጵያ የደደብ ቢሄረሰብ የደንቆሮ ቢሄረሰብ ውሸት ትርክት እና እጅግ ድሃ ለማኝ እና ባለጌ ህዝብ እና!ተጋሩ!!!! We are ተጋሩ!!! No more ኣድጊ no more Ethiopia !!
@@lilotsionay9840 ኢዲየት ደደብ
ETHIOPIA! ETHIOPIA! ETHIOPIA!
I am crying for you, I am crying with you. What a beautiful nation you are, what a beautiful people you are.
God, please remember my brothers and sisters in Ethiopia. I humbly ask you to answer my prayer. Let your perfect peace reign in every corner of this nation.
Man, we have limits but with You all things are possible. I pray that we may see another brighter day. I pray that we may never lose hope in you and only you alone.
LET THERE BE PEACE
AMEN
Ethiopia shall prevail
😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thank you brother ❤️
Thank you dear brother. Bless You
🙏🙏🙏 thank you so much brother
So thank you ma brother....
oh that's to much thank you !❤
ዛሬም እየሰማሁት ነው።ውስጤን እየወረረኝ እንባ እንባ እያለኝ ነው።
ቅዳሜ ምሽት
17/3/2015
4:49
በእውነት እስከ ዛሬ ስለ አንተ ምንም የመውደድም ሆኖ የመጥላት ስሜት አልነበረኝም የለኝምም ግን ስለ ሀቅ ስለ ማዕተቤ የምመሰክረው እንደ አንተ ጀግና ስለ አገሩ ተቆርቋሪ አርቲስት የለም በምንም ተዓምር አይገኝም ትክክለኛ የምትጓዝ መንገድ መንግስት በመጣ ቁጥር የማታሽቃብጥ ማንንም የማትፈራ ካለ እግዚአብሔር በስተቀር ሐይማኖት ያለህ ሐይማኖትህን እና አገርህ የምታከብር እንቁ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ በአስር ጣቶቼ እፈርምልሀለው በዚህ ዘመን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስለ ሰጠን ጌታ እናመሰግነዋለን 🙏❤
ማነዉ እንዴእኔ የቴዶን ምርጥ ዘፈን እየሰማ ያለቀሰ😭💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
Ene
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ???
almost, then kena bel ante gobez alegn
እኔ
Ene eyalekeseku nw yesemaute
I was born in Addis and grow up in germany. I dont understand ahmarisch but i feel it deep. ❤ One day o will go back to see Ethiopia.❤
Ich hoffe, dass wir uns in Addis treffen😉
I am Indian I love Ethiopia music
So do i india, new delhi
Love Teddy afro
I am Ethiopian i like Indian music
😂😂😂
አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ🎉😂
በሃገር ሆኜ ሃገሬ ናፍቀኝ 😭😭😭😭እግዚአብሔር አንድነታችንን ይመልስልን
አንድ ሙዚቃ አደለም ይሄ።ምስጢር ያለው ትልቅ መፅሐፍ ነው። 🙏
Atashkabt 😛😹
@@lilpapi2785 ለቴዲ ያንሰዋል
@@superhd3067 😂😂
@@lilpapi2785 ምን አገባህ
@@mullereressa9735don't say that because she is u family or he
አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን🙏ሁሌም የሚያስለቅሰኝ ዜማ respect teddy afro❤❤
ማነው እደኔ ይሄን ዘፈን እያዳመጠ ተስፋ አድርጎ ባሀገሩ እያለቀሰ ያለዉ 💔😭
ኢትዮጵያችን እንወድሻለን❤️🇪🇹😢😢😢
I'm an Aussie who lived in Amhara for 12 years. Takes my breath away how Teddy takes me back whenever I hear his beautiful voice. So much power in the musicians as well.
@@sen5575 - what tribal references? Have you ever lived a moment in Teddy's country? Are you one of those Yankee lefty racists who cannot imagine that anyone could love a place simply because it's beautiful?
@@sen5575 some get JLS so easily 🤣🤣🤣🤣
@@user-zy7ik8pb1o haha ikr but no need to be "jealous". We are all connected
አሁንም ድረስ ሙዚቃውን ስሰማው ልቤን ይረበሻል። 😥ቴዲያችን አንተ እኮ የኢትዬጵያ የህዝብ ድምፅ ነህ እንወድሀለን ክበርልን።ፈጣሪ የኢትዬጵያን ሰላም እንዲመልስልን ሁላችንም እንፀልይ።የኢትዬጵያ ሰላም ቶሎ ተመልሶ ለማየት ያብቃን።አሜን🙏🙏
አሜን
ከሚለፈልፍ ሰው ዝም ያለን ሰው ፍሩ ይባላል በቃ ልዩ ነው ዶ/ር ቴድሮስ ካሳሁን 🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያዊነት ንጉሳችን ነው
ተስፋን የሰነቀ ድንቅ ዜማ!
"ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ" እውነት ነው አንተ ታላቅ ሰው! ሁላችንም የኢትዮጵያ ትንሳኤ መምጫ ናፍቀናል! እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን!!! የወገንን ሬሳ እየቆጠሩ ነፍስ ይማር እያሉ መኖር ያማል!አምላከ ጊዮርጊስ የንፁሃንን ደም ጥሪ ሰምቶ ይፍረድልን! ኢትዮጵያውያን በእናት ሀገራችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ እውነት ነው አንድ ቀን መጥቶ አንድ ያደርገናል👆🏽✊❤️
አሜን 🙏💞🙏💞🙏💞
Amen 😢☝️
ትክክል ብለሀል ወንድሜ 🥲
አሜን።
Ameeen Ameeen Ameeen👏👏👏
ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ ለመፃፍ ምድር ብራና ባሕር ቀለም ቢሆኑ አይበቃም ።
በደምና በአጥንት የተሰራሽ ሚስጥር ኢትዮጵያ ድንቅ ነሽ
💚💛❤️
ዛሬ እንደ አዲስ ነዉ ያለቀስኩት አምላኬ ኢትዮጵያን አስባት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በማልቀስ ነው የጨረስኩት 😭😭 ሁሉም ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ነው የገባው🙏🏾😭💚💛❤️
ቴዲ አይደለም ዘፍነህ ብታስነጥስ እራሱ እንሰማዋለን😍👏👏👏
😂😂😂😂
Kkk
ቃልቻ ነገር ሆነብኝ!
😃😃😜 ሳልፈልግ ነው ያሳቅሽኝ
Ya bro exactly ❤❤❤
የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር መሆን ያለበት መዝሙር
በወገኖቼ ሞት ከፍቶኝ እያለቀስኩ ልስማው ቴድዬ ልቤን አሞኛል ይህ መዝሙር ደሞ ያፅናናኛል እኔ እደዘፈን አላየውም እና😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔💔😭💔😭💔💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
አንተ ታላቅ ሰው ዝምታህ ብቻ አልበም ነበር አሁን በስራህ ደግሞ አስደመምከን Thank you 🙏 💚💛❤
yes he is hero 💚💛♥️😭😭😭
እንባዬ አልቆም አለ
ማን ነው ይሄን ዘፈን ሰምቶ በሀገር ፍቅር እንባ እንባ ያለው ሙሉ ዘፈኑ ልብን በጣም ይነካል ቴዲ ትችላለህ 💓💓💓💓
ቴዲ እ/ር ይባርክህ
😭😭😭😭😭
💔💔💔💔💔
💔💚💛❤💔
በጣም
የልቤን የተረከልኝ ሙዚቃ for the first time 😭❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቀን በቀነ ቢሰማ የማይሰለች የምርጦች ሁሉ ምርጥ ሙዚቃ ዋው ።ሀገር መቀለጃ በሆነችበት ዘመን የተፈጠረ ውድ ቴዲ " መኖር ላገር ሲሆን ሞትም አያሰፈራ "
True
ለለ ኢትዮጵያ ያምሃል! በዜማህም ታለቅስላታለህ! ቴዶዬ ሁሌም ኑርልን
Our hero Teddy God bless ETHIOPIA and you 🙏
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልብን የሚነካ ዘፈን ነው ቴዲ አፍሮ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ👏👏👏👐🇪🇷🇪🇷
በትክክል
This song is so real , I listened to it in a taxi on my way to home . And I dont even speak Ethiopian but I felt it so much . Ethiopia will rise 💚💛❤️🇪🇹
አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😮😢
ይህ ዘፍን ሳይሆን የሀገር መዝሙር ነው! በወዜ በሀገሬ እየኖርክ ግን ሀገሬ የምትናፍቀኝ በይተዋር ሆኛል! ስላም ለእምየ ኢትዮጵያ ይሆንልን ድል ለፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
ቀናበል አሁን
ቀና በል ቀና
የጀግኖቹ ልጅ አንተ ነህና
ካገር ወዲያ ሞት ሞት የለምና 💚💛❤
czcams.com/video/L0rpkuk4WWU/video.html
ቴዲዬ ድምጸህን ጉንፋን አይንካው ኢትዮጵዬ እንጠብቅሻለን 😭😭😭😭
I think he's crying .
amen minm kifu aynkaw....anchm ejishn minm aynkaw meazi
czcams.com/video/L0rpkuk4WWU/video.html
No more ነፍጠኛ ። 🦓
No more ለሐጫም።🦓
No more ደብተራ።🦓
No more ብዳ። 🦓
No more ጠንቅይ።🦓
No more መጤ።🦓
No more ኣህያ።🦓
No more ኣድጊ።🦓
RIP Ethiopia ⚰🇪🇹🪦
No more Ethiopia 🐕🇪🇹🐕🇪🇹🐕 no more amharic music 🐕🇪🇹👎🏿no more amharic movie film 🐕🇪🇹👎🏿 no more amharic mezmur 🤮🇪🇹🤮🇪🇹🤮 no more amharic language official 🐕 no more ነፍጠኛ ለሐጫብ ቡዳ ደብተራ ጠንቅይ መጤ ስፋሪ ኣህያ ኣድጊ no more ኢትዮጲያ ደሞ ዘለአለም ትውደም ትቅጠል አማራ ደሞ ወድ ጉድጉዱ ይሂድ
I am from 🇩🇯🇩🇯 I grow up Ethiopia and my allah be with our beloved country Ethiopia being Ethiopian is like being East African Ethiopia is ahome for all 🇪🇷🇸🇴🇩🇯
,?æj
Tew sofi
10Q
ከነ ፡ ውብ ፡ ድምጽህ ፡ ከተሰጠህ ፡ የ ፡ሰነጽሁፍህ ፡ ችሎታህ ፡ የኢትዮጵያ ፡ አምላክ ፡ ረጅም ፡ የዕድሜ ፡ ዘመን ፡ ይስጥህ። አንተ ፡ የዓለም ፡ መኩሪያ ፡ ነህ።
ለነብስ ሀሴትን የሚጨምር ልክ እንደ መዝሙረ ዳዊት እያነባህ የምትሰማው ድንቅ ዜማ ይሄ መዝሙር ነው ለኔ
ንጉሳችን ሁሌም ረቂቅ የሆነችውን ኢትዮጵያን ስለምትገልጥን ምንም ቃላት የለኝም , ዕድሜህን ረዘም ያድርግልን !!!
እንባየ አመጣኸዉ እኮ ቴድየ የጥላሁን ምትክ ከፍ በል
የቴዲ ዘፈን እንደ ፀበል ነው! ግማሹን ሲምረው ገሚሱን ያስለፈልፈዋል ያሳድበዋል በሉ ጩሁ ይውጣላቹ።። እኔስ ሀገሬ አሳዘንሽኝ የባሰውን ንጉሱ ዘፈነልሽ አልልም ዘመረልሽ እንጂ 🇪🇹❤️
"የቴዲ ዘፈን እንደ ፀበል ነው! ግማሹን ሲምረው ገሚሱን ያስለፈልፈዋል ያሳድበዋል በሉ ጩሁ ይውጣላቹ።" the best expression ever. you should write, if you're not already!
ይህ ድንቅ ትንቢት መለቀቅ የነበረበት አሁን ነበር እየተዋደቁ ላሉ የ አማራ ፋኖ ክብር😎
ይህን ችሎታ ሳያደንቁ ማለፍ ጥበብን ማርከስ ነው ድንቅ ችሎታ ነው
God bless Ethiopian 🙏🏼💚💛❤️
Thank you 🙏
Amen 🙏🏾🇪🇹🇪🇷
Thank you
God bless Ethiopia/Eritrea
🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏
እንደ ትንቢትህ ይሁንልን ቴድዮ እንዳልከው ይፈፅምልን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ;;
ዝም ያለመሥሎት ኢትዮጵያዊነት
ማነም አይገታው የተነሳበት!
ቴዲ ደራሲ ፀሐፊ የቅኔ ከያኒ ባለቤት ወጣት አርበኛ
የኦውነት ባለቤት ብሩህ ተስፋ ሰናቂ የጥበብ ሰው የኢትዮጵያ ብርሐን ሰናቂ
ቸሩ መዳኒአለም ያገራችን ሰላሟንና የደስታ ዘመኗን መልስላት የኛ ውድ ቴዲ ላንተ ያለን ፍቅር ከአገር አኩል ነው አረጅም አድሜና ጤኔ አንመኝልሐለን የምትወዳትን አገር ሰላሟን አድታይ አሜን🙏
💥 ችግሩ እኮ ሁላችንም ዘፈኑን ሰምተን እናለቅሳለን እንጂ አንድ መሆንን ከራሳችን አንጀምረውም አራት ነጥብ ።
በረካሁን አሁን ገለጽከው የኛ ህዝብ ችግሩ ስሜታዊ ነው ስሜት ደግሞ ተለዋዋጭ ነው
Ewnet new bro esu fekren sisebeke ande benehon melkam new
እውነት ነው ልብ ይስጠን ለሁላችንም 🙏
Yup bro you're right ✔️ that's what the problem with the people.
True
ወላሂ ሙዚቃን መስማት እምነቴ አይፈቅድም ግን ቴዲ በአሁኑ ስአት ያወጣሕው ሚዚቃ ለሁሉም ሰው ያስፈልገዋል እናት ሀገራችን ምጥ ላይ ናት በአንድነት ፈረጃዋን እዲያቀርብልኝ አተና መሰሎችህ ያስፈልጉናል 💚💛❤🇪🇹🇪🇷💪
አንዳንድ ሙዚቃዎች ሀዲስ ይመስላሉና...
የኛም አይፈቅድም
Guregna nesh
Mindin new heymanote ayifikidim malet. Segemer endet adametishw
አዎ ምጥ ላይ ናት ትግሬ በ ኦፕራሴን ይወለዳል ከናቱ ሆድ ተወልዶ ለብቻው ተለይቶ ይለያል
እንዴት ነው ግን ደግሜ አሁንም ደግሜ ይሄንን ስራ የማዳምጠው ?.......አልፈታ ያለኝ ሱስ......ኡፍ ብዙ እድሜ ተመኘሁልህ ቴዲዬ.....🙏🙏🙏
Thanks ለቀና ምኞትህ.
ሀገር ማለት እናት ! እናትዬ ናፈቅሽኝ እኮ !!!
ይህን ሙዚቃ ሰምቶ ያለቀሰ እደኔ ተዲየ ሽ አመት ኑርልን
ማነው : እንደኔ : ፍቅር : የያዘው: …..እየደጋገመ : ይህን : ምርጥ : ለዚህ: ትውልድ : እና : ለዚህ : ዘመን : የሚመጥን : ዘፈን : የሚያዳምጥ ::
ቴዲ እናመሰግናለን!!
Lol
@@benyamasgdom9182
If you are narrow minded, I don’t be blame you b/c you grow up with a mentality of TPLF ( Meles time)
I can assure you that you will be…..
lol …
I will never stop listening to this song every morning until it reaches 10 million views...love this song ...Long live Teddaachen....
Me 2 🙂💯💯💯
ባንተ ልክ የተሠራ የሠው ዘር እኮ የለም፣ ቴዲየ ስጦታችን እኮ ነህ፣ ንጉሳችን ኑርልን
ቴዳችን ዘፈንህን አይኔን ጨፍኘ ስሰማው አገሬን በድምፅህ ውስጥ አያታለሁ ፡፡ በእንባየ ማእበል ሰላሟን እስላለሁ ፡፡ አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
czcams.com/video/L0rpkuk4WWU/video.html 🖤
አይበቃም ወይ ማሳል 🇪🇹
በዘር ጉንፋን ታመን🇪🇹
ለ ኢትዮጵያዊነት ቀን አለን ገና🇪🇹
ስምሽን በክፉ ያነሳሽ ጠፍቶ🇪🇹
አርማሽ ከፍ ሲል ሰማይ ላይ ወጥቶ🇪🇹
ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ😭😭😭😭😭😭
Late comers
czcams.com/video/3PAJudpAKp8/video.html
በወንዜ ባገሬ እያለሁ ሀገር ናፍቄ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውዶቼ ማ&ኪ
በእውነት እማማ ኢትዮጵያ ናፍቃናለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢ሳልሞት ሠላምሽን ፍቅርሽን አንድነትሽን ያሳየኝ ሀገሬ እወድሻለሁ😢😢😢
በዚህ ዘፈን ላይ ያየኋትን ኢትዮጵያ እንድትመለስ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏❤ ቆንጆ ስራ ተባረክ ዉድ ወንድሜ
czcams.com/video/3PAJudpAKp8/video.html
ይህን ሙዚቃ ስሰማ አለቅሳለሁ Ethiopia በፊት ፍቅር ነበረች 😢😢😢😢 አሁን ግን እንደ ሊጥ አቦኮት 😢😢😢
ቴዲዬ ኢትዮጵያ ትመጣለች እንዳንተ አይነት ጀግኖች ፈጣሪ ሲያበጅላት
ኢትዮጵያ እድትመጪ ስንት ቀን ይበቃል ዋው ልብ ይነካል የኔ ሰው ሁሌም የሰውነት ልክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 ቴዲዬ
💔
czcams.com/video/L0rpkuk4WWU/video.html 🖤🖤
[እኔ እማ አለው እስካሁን ተስፋ ሰንቄ
በወንዜ ባገሬ እያለው አገር ናፍቄ] 💚💛❤
ወረኛ ሀገር ማለት ሰው ነው በሰው ሀገር መረጃ ስትጠየቅ የምጠፋ ደግሞ ስለሀገር ታወራለህ ከንቱ
ቀን በል ገና
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏🌹🇪🇹
@@kidistashenafi9342 ለእንዳንተ አይነቱ በልቶ የማይጠረቃ ወሬኛ ውሬ ለቃቃሚ ምን መረጃ ላንተ መስጠት ያስፈልጋል።የ ክብር ሞትም በሀገር ላይ በወገንና በቤተስብ ማህል ቢሆን የደስታ ሞት ነው። እንዴት አይነቱ ለሆድህ መሙያ መረጃ ካልተሰጠህ በቃ ጥላቻ ነው።ስው ይወለዳል ይኖር ይሞታል።ሀገር እንድ ልጅ እያወረስካት የምትሄድ እንጂ እኔ ክሌለሁ ብለህ የምታወራው አይደለም። መርምር
ምርጤ 💝
እናመሰግንሀለን ዘመን የማይቀይርህ ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር ቴድሮስ ዕድሜ ከጤና ያድልልን ። የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን እግዚአብሔር አሜን።
እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ ኢትዮጵያዬ ያላየናት የምንዘምርላት ሁሌ የምንናፍቃት ቴዲ ትንፋሽህ ብቻ ስሜትን የሚነካ ይመስለኛል እንኳን ዘፈን ጨምረህበት፡፡
አንተ በቃ ትለያለህ የኢትዮጵያዊነት መገለቻ ነህ ዘላለም ኑሩልን እናሸንፋለን!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን አንተ ሁሌም ትለያለህ ጀግናችን
ቴዲ ለኢትዮጵያ አለቀሰላት እንጂ ዘፈነላት አልልም። በሰማሁት ቁጥር እምባ ፣ እልህ እና ተስፋ በአንድ ላይ ልቤን ይሞሉታል! አንደበትህ ይባረክ!
🙏💪🙏
💚💛❤️❕❕❕
same here😩😡
Me too.
Me to
እውነት ነው አለቀሰላት
True ye hazen engurguro le Ethiopia 🇪🇹
Teddy Afro made his millions of fans determined to dig deep and defend their country by all means necessary with this song.
Teddy Afro has the Ethiopian sprit. He knows when how to speak his mind. It is like a message from God. It is so powerful and beautiful. It would grab our attention and show us the way.
ስለ ኢትዮጵያ ትርጉም የገባዉ ቴዲ በዜማ ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን በአግባቡ ያስረዳበት ነዉ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ከቤተሰቦች ጋርና ከመላዉ ኢትዮጵያዊን ይባርክልክ
ወንድ ልጅ በዚህ ዘፈን ስቅስቅ ብሎ እንዲያለቅስ ማድረግ ችለሀል ቴዶ ። አልቃሻ አልነበርኩም እስከማውቀው ድረስ
I do agree
😥😥😥
*ayezohe enateh yelechim bete?*
😭😭😭💚💛❤️😭
*wede fetari alekesu milewen kale le tedi zefen alekesachu ...aye yetewlede kiseret.*
ናፍቆቴ ቴዲ ዝምታህ እያሳሰበኝ ነበር ህመማችንን ነው የገለፅክልን እናመሰግናለን
Pls explain
ኢትዮጵያ 💚💛❤️ነይቶሎ🙏🙏🙏
ምን አይነት ምስጠት ነው ቴዲ? ያቺ ኢትዮጵያ ትምጣልን እያልን ካንተጋ እንጮኻለን
ቴዲ ያወጣህውም , በመከላኬያችን ሙት አመት , በመሆኖ ይህ ልብን የሚነካ በአይን እንባን የሚያስሞላ የሀዘንም የወኔም የሁሉም ነገር ነው , ተባረክ
በትክክል
በትክክክልዋዉዉዉዉ
የሁላችንም ምኞት የሀገራችንን በጎ ዘመንና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ማየት ነው ፡፡ ለዚህ ደግሞ ፍቱን መፍትሄው አብሮነት አንድነት ፍቅር ሰላም እንጂ በዘር መባላት አይደለም፡፡
ወደደንም ጠላንም በብሔር ቡድን ተቧድነን የምንሄድበት መንገድ የትም አያደርሰንም፡፡
ቴዲም ይህንን ነው በራሱ መንገድ ለመግለፅ የሞከረው፡፡
እናመሰግናለን ቴዲ 💚💛❤
እውነት ነው ፍሪ 💝 እግዚአብሔር ያውቅልናል. እንግዲህ 💔😢😢😢
💚💛❤🙏
እውነት ነው ምርጦች😍👍💚💛❤
❤❤❤አንተን የሚገልፅ ቃላት የለም አንተን እንዲው ጠቅለል አድርገን ኑርልን ምንም ማለት አይቻልም እንደው በራስክ ዘፈን ስትገለፅ ከሚገባህ በታች ከምችለው በላይ ስወድህ ኖራለው ❤❤❤
እግዚአብሔር ደህናውን ቀን ያምጣልን እውነተኛ ሰው በጠፋበት ዘመን የምታቂውን እውነት በመመስከርሽ እናመሰግንሻለን ለሁሉም ነገር ቀን አለው አታልቅሺ እኔም ካርታው ተቆርጦ ሳየው ልቤ ይደማል 😢ግን ለሁሉ ነገር ቀን አለው እድሜ ካላነሰው 💕🙏✌️👍 💕
ለካ የዚህን ያህል ማልቀስ እፈልግ ነበር just can’t stop crying 😢
😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😥😭
😢😢
😢😢😢😢😭
😭😭😭🇪🇹
😭😭😭😢😢💔
በእንባ የተጥለቀለኩበት ዜማ 💚💛❤አይዞሽ አገሬ 💚💛❤ቀንሽ ቅርብ ነው 💚💛❤🙏🙏🙏
ቤተሰብ አድርጉኝ❤️🇪🇹🇪🇹🌹🌹
ይሂ ዘፈን አይደለም መዝሙር ነው ልቤ አልቻለም ቴዲ እድሜእና ጤና ይስጥህ አንተ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃን እአሜን🙏
ቴዲ የኢትዮጵያ ድምፅ ኑርልን 💚💛❤🙏
Omg ከብዙ ዝምታ በኅዋላ የገነፈለ እውነተኛ የሀገር ፍቅር (ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን )ሁሌም ኑርልን respect 🙏❤
ካለ ዘር የሚግባቡበት ግሩም ዘፈን ሀገሩን የሚወድ ማንም ሰው የሚረካበት ድንቅ ዜማ.... ይበል ነው ቴዎድሮስ 👏👏👏
Ywibit Kibirt Ethiopia Flag we are with you ayizosh.Kibirt Green Yellow and red Flag ❤❤❤❤.
የኢትዮጵያ ኮከብ ነው አርማሽ፣
ልዩ ክብ ኮኮብ፣ ላቀ ከከበቡሽ።
በቃ ተስፋ የቆረጠው ልቤ መልሶ ተስፋ ይዘራበታል ያንተን ሙዚቃ ስሰማ ሺ አመት ኑርልኝ ጀግናየ
Tesfa atekurechi
@@ertale1874 እሽ ወንድሜ
እንባዬ ከፍቃዴ ውጪ ነው የወረደው ኑርልን ቴዲዬ!!
በዘር ጉንፋን ታመን.it is aright time to💪💪💪💪ዘርn
ዝም ብዬ ላልቅስ ምን አማራጭ አለኝ.!!!!!ቴድዬ የኢትዮጵያ አምላክ ይጥብቅህ.!!!!
Good always wins evil. Devil is trying to tear us apart. Our Ethiopia will live long forever! Thank you our legend Tedy for this Masterpiece.
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ እኛ ኢትዮጵያውያን በዘር በሀይማኖት አንከፋፈልም!!!ቴዲዬ እንወድሀለን የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
Bro antenim bezh agatamy mamesegn efelgalhu...
አንተም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ብሮ
🇪🇹🇪🇹አሜን አንተም ሌላ አንደኛ ነህ ዘር ለእህል እንጂ ለሰው ዘር የለውም ሁለት አዳም የለም🇪🇹🇪🇹
አንተ አሪፍ ተሰጦ አለህ ተጠቀምበት ኡትዮጵያ ትፈልግሀለች
Leba hulem leba neh
*"በወንዜ ባገሪ እያለሁ አገር ናፍቄ!"*
ቴዲ አምበሳው!
እንደናፈቅን አንቀርም!
አገራችን መምጫዋ ደርሷል!
*እናመሰግናለን!!!!*
💚💛❤
እንደገና። ተመልሽ እንደድስ ይህን የሙዚቃ እየሰማሁ ማልቀስ ሆነ ስረየ ቴዲየ እንተ ሙዝቀኝ ብቻ ሳትሁን ትቢትኛ ነህ ከዛሬ ነገ። ሁሉም እየባሰ መጣ የኔ ውድ አላህ ባለህበት ከነቤተሰብችህ ይጠብቅህ አላህ ምህረቱን ያምጥልን