በዘንዶ የሚጠበቀው ጥንታዊው ዋሻ አራብሳ ዋሻ ቅድስት ሥላሴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 01. 2022
  • በዘንዶ የሚጠበቀው ጥንታዊው ዋሻ
    እንዲህ አይነት የሚደንቅ ብዙ ቅርሶችን በውሰጡ የያዘ ጥንታዊና ታሪካዊ እግዚአብሔር በሚያሰደንቅ ጥበቡ ያነፀው ቅዱሰ ቦታ በዚህ ዘመን ማግኘት ይገርማል ።በሰማይ በክብር የሚኖር እግዚአብሔር በቤተ መቅደሱን በረድኤት ያድራል፡፡ ቤተ መቅደሱን የክብሩ መገለጫ አድርጎታልና፡፡ “አሁንም ስሜ ለዘለዓለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት
    መርጫለው ቀድሻለውም ዐይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ” ፪/2/
    ዜና፯፥፲፮ /7፥16/ “ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን” መዝ ፻፴፩፥፯/131፥7 እንዲል አዚህ ቦታ አጋንንት ይደነግጣሉ ።የታሰሩ ይፈታሉ ።ህሙማኖች ድኃነት የሚያገኙበት የቅዱሳን አጽም የተገኝበት በውሰጡ አምሳለ ሲኦል ያለበት ሲሆን አምሳለ ሲኦል የገባ ክፉ መንፈሰ የቅድሰት ኪዳነ ምሕረት ፀበል ሲነካው ቀነ ቀጠሮ ይዞ ወይም ወዲያው ተሰናብቶ በክፉ አጋንት ተይዞ የነበረ ከእሰራቱ ተፈቶ በሠላም የሚሔድበት ድንቅ ቦታ ነው ።በዘንዶ እና በነብር የሚጠበቅውን ይህንን እድሜ ጠገብ እና ታሪካዊ ቦታ ወደ እናንተ አድርሰናል ።እናንተም ለሌሎች ወገኖቻችሁ ሼር በማድረግ ይህንን ቅዱሰ ቦታ ለዓለም ታደርሱ ዘንድ እንጋብዛችኋለን ።
    ንቁ ሚዲያ
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።
  • Zábava

Komentáře • 91

  • @destadesta8840
    @destadesta8840 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማን

  • @burtuknafikaduu8603
    @burtuknafikaduu8603 Před 2 lety +1

    AMEN

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን😭😭😭😭😭😭

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኝንም ለደጁ ያብቀን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
    በረከቱ ይደርብን❤❤❤❤❤

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 Před 2 lety +3

    ፀበሉ ፈዋሽ የዋሻው መአዛ ልዩ አንዴ ከረገጡት ቦታ ሁሌም የሚናፍቅ ችግር መከራን የሚያራግፉ አጋእዝተአለም ሥላሤ ክብር ምሥጋና ይግባቸው

  • @zerihundesta3023
    @zerihundesta3023 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ስራ ድ

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +3

    በእውነት በረከቱ ይደርብን እዴት የታደልን ነን እኛ ተዋህዶዎች ክብር ለመዳንያለም የሱ በመሆናችን የጥምቀቱ ልጆቹ መሆናች ድንቅ ስራውን ጥበቡን ያሳየን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ➕💒➕🕯🕯

  • @tube3009
    @tube3009 Před 2 lety

    ድንቂ ነው እግዚአብሔር የምስገን ⛪️

  • @zinashhailu2462
    @zinashhailu2462 Před 2 lety +1

    Erzegebeher yemng abbatech tag yebazalachu 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
    Baxolti asibu wanlta mikaayil'ee

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክ ተዋህዳ ለዘላለም ትኑር
    አባት ሆይ ለቤትህ አብቃኝ የንስሀ ሞት ስጠኝ 💒💝🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ባለማህተብ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ???

    • @user-gc7dj5dp1d
      @user-gc7dj5dp1d Před 2 lety

      _አሜን ፫ እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን_

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      @@user-gc7dj5dp1d የኔ ውድ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ ዞሬ ዞሬ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

    • @user-gc7dj5dp1d
      @user-gc7dj5dp1d Před 2 lety +1

      @@christinatube760 _እሺ በሑለት ስልኬ አደርግሻለን እኔን ድክም ይበል ክክ_

    • @user-os7qs7pk6j
      @user-os7qs7pk6j Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 2 lety

    አጋአዝእቱ አለም ሥላሴ ለደጁ አብቃን።

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 Před 2 lety +3

    ታድላችሁ ።ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ እሩፋኤል ልእኔም ፈጥኖ ይድረስልኝ። አባቶቼ መምህራኖቻችን አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ ።

  • @user-rh6jg7qo5u
    @user-rh6jg7qo5u Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ስላሴ ለደጁ ያብቃን አሜን የበረከቱ ተካፋይ ላደረጋችሁልን እግዚአብሔር፡ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጦጥቅልን አሜን፫

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +1

    አሜን ፫ በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን በእውነት

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🕯✝️🕯✝️

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 Před 2 lety +1

      Ethio 🇪🇹⛪⛪⛪👏🏼👏🏼👏🏼⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹⛪⛪ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 Před 2 lety

    ስላሴዎች ለኛም ይድረሱልን😭😭😭😭የልቤን ያቃሉ

  • @user-vj9og4od2z
    @user-vj9og4od2z Před 2 lety

    እኛንም ከስደት ተመልሰን ለደጁ ያብቃን የንስሐ እዲሜ ይስጠን
    ለእናንተ የደረሰን ለእኛም ይድረስልን

  • @amaliaamalian3988
    @amaliaamalian3988 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yr2mr3gu3w
    @user-yr2mr3gu3w Před 2 lety

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ድንቅ ነው

  • @mimiethio1496
    @mimiethio1496 Před 2 lety

    Amen egzihor yimesign

  • @teklemebrahtu1797
    @teklemebrahtu1797 Před 2 lety +1

    Betu andngobeni Egzabher yrdan.

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +3

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን*

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 Před 2 lety

      👏👏👏👋👋💠💠🙏🙏

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 Před 2 lety

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👏👏👋👋👋💠🙏🙏🙏🌹🌹💐💐

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 Před 2 lety

      አልልልልልልልልልልልልአሜንአሜን

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 Před 2 lety

      አሜንአሜንአሜን

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 Před 2 lety

      💠💠💠🙏🙏🙏💐💐💐💠💠💠💠

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j Před 2 lety +1

    ምድር ሁሉ የእግዚአብሔር ናት
    እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ድንቅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን የበረከቱ ተሳታፊ አድርገን አሜን፫

  • @fhfhhdh4414
    @fhfhhdh4414 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ድንቅ ታአምር ነው

  • @saga.shekur3485
    @saga.shekur3485 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-gc7dj5dp1d
    @user-gc7dj5dp1d Před 2 lety +1

    _እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን በረከትወ ይደርብን_

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +1

    እኔ ወለተ እየሱስ አለው አሱ ቅዱስ ሩፋኤል ለደጁ አብቅቶኝ ወደሀገሬ ገብቸ ልጅ መዉለድ አትችይም በተክኖሎጅ እንጅ ተብዬ አሁን ግን ምንም ሳልከፊል የልቢን።ሀሳብ ቅድስት ሥላሰ ይፈዉሱኛል ብዬ አምኝ በተስፋ እጠብቃለሂ

  • @user-il4kj6zu3f
    @user-il4kj6zu3f Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ሥለ ሁሉም ነገር ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልት የአገልግሎት ዘመናችሁን ፈጣሪ ያርዝምላችሁ

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 Před 2 lety +1

      Ethip 🇪🇹🇪🇹 SUBSCRiab 🛑🇪🇹🇪🇹⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☦☦☦🌈🌈☦☦🌈🌈

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety

    እግዚአብሔርይመስገንከስደትመልሰህበሠላምለደጁያብቃን

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 Před 2 lety +1

    በረከታቹ አይለየ የአቡራሀሙ ስላሴ በመንፈስ ቅዱስ ያጥምቁኝ ውስጢ ላይ ያለውን እመቡርሀን በምጃዋ ነቅላ ታውጣልኝ እመቡርሀን ደጅሽን ለመድረስ እርቆቡኛል አቺና ልጅሽ የአለም መዳኒ አለም የፈቀደ ቀን ደጅሽን እስከ ምደርስ በህይወቴ ላይ ያለውን ፈውሺኝ ታምርሽ ሲነገር በስልክ እያዳመጥኩ ዶቆሮዎች ይድናሉ አየተባለ ድነናል ሲሉ እመቡርሀን ቃጥላ ፂዮን እኒንም እምነቱን ጨምረሽ ቡታዲኝስ ስል ያለ ቀጠሮ የዛውን ቀን ያዳሽኝ ቃጥለ ፅዮን አባቴ የአቡራሙ ስላሴዎች የተወዛገበው ህይወቴን ፍቱኝ አባየ ስላሴዎች

  • @abaynesh1143
    @abaynesh1143 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ባለማህተብ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ???

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +1

    ቅድስ ሥላሴ ለደጁ ያብቃኝ አሁን እዝያ ብሆን ብዬ ተመኘው

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በረከታችሁ ይደርብን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በአይናችን አይተን እንድንመሰክር ይርዳን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ የሚሳነዉ የለም

  • @maedothabteyes3863
    @maedothabteyes3863 Před 2 lety

    ፀበል ይረክሳል አይባልም! እኛ ሰዎች ሳናምንና ሳናከብረው በድፍረት ከተጠቀምነው ልናገኝ የምንችለውን ምህረትና ይቀርብናል እንጂ የእግዚአብሔር መንፈስ ያረፈበት መቼም በምንም ምክንያት አይረክስም

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 Před 2 lety

    👋👋👋👋👋👋👋💠💠🙏🙏🙏

  • @kbriselam478
    @kbriselam478 Před 2 lety +1

    Amen 🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ባለማህተብ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ???

  • @user-xo5qk8lx5s
    @user-xo5qk8lx5s Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስይገባኘ እኔም ከወጭ ተሳልሚ ነብር አሁንም ድጋሚ ልደጃችሁ አብቁ አበርሀሙ ስላሴ አሜን ቤተስቡች ያአምልካሉ ስላሴውች ይፍውሱልኝ አሜን

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 2 lety +3

    ዘንዶ የሰይጣን አምሳያ ነው ፈጣሪን ዘንዶ አይጠብቅም አማረልን ብላቹህ ከሰይጣን ጋ ተጎራበታቹህ እግዚዎ

  • @meriapps
    @meriapps Před 2 lety +1

    Ufiii ⛪😭😭😭

  • @user-jw1vn1ec9k
    @user-jw1vn1ec9k Před 2 lety +1

    እኛም ለቅዱስ ስፍራው ያብቀን ከስደት መልስ እግዚአብሔር ለቅድስት አገራችን ካበቃን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +1

    አባቶቻችን በፀሎት አስቡን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety +1

    ይገርማል አባቶቻችን ለኛ የተቀደስውን ስፍራ ሊቆዪ በየዋሻው በቅድስና አልፈው ዓፅማቸው እንዲህ ተቆፍሮ ወጥቶ በመስታወት ተቀምጦ ስናይ ቀላል አይደለም ሳይበሉ ፣ሳይጠጡ፣ሳይለብሱ በዋሻ ኖረው ጠብቀው ማለፋቸው እኛ ትንሽ ወጀብ ሲገጥመን እዳንለያይ አንድነታችንን ጠብቀን እነሱ ያቆዩትን እኛም ለተተኪ ትውልድ እንድናስረክብ ይርዳን !!!!

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 Před 2 lety

    ሥላሤ ፈዋሽ በሸኖ አቡዬ የሥላሤ ፀበል በ2ቀን ጥምቀት እና መጠጣት በ2ቀን ብቻ ከደምግፊት ያዳኑ ያጠፉልኝ ሥላሤ ክብር ምሥጋና ይግናቸው ሥላሤዎች ያድናሉ ሂዱ ዋሻውን ጎብኙ ትፈወሻላቹ

  • @kiyukiyukiyu1363
    @kiyukiyukiyu1363 Před 2 lety

    አንቺ ድንቅ እምነት

  • @mimikidane5145
    @mimikidane5145 Před 2 lety

    Esu tamere honke ekoo

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 Před 2 lety

    getha ka Chalami Yawuxalchu ka zando ka chalami kazi xaxa hulu getha awuxitolinli

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b Před 2 lety

    ተዋህዶ ትለያለች

  • @user-ro4lo7qy5n
    @user-ro4lo7qy5n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ስልክ ቁጥረ አላስቀመጥችሁም እና አካውንት

  • @mekanehermet346
    @mekanehermet346 Před 2 lety +1

    Selam bole arabisa minu gar new?

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 Před 2 lety

    Denk Yeselassie sera elelelllllllllll………….

  • @user-dd8wv6tb1y
    @user-dd8wv6tb1y Před 2 lety

    tasazinalachu wogane niqa wonigelin anibibi wilohachu ka zanido gari hona

  • @mimikidane5145
    @mimikidane5145 Před 2 lety

    Ledejute abekug abate

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Před 2 lety +1

    የቅዳሴው ድምፅ ተገቢ ነው ብየ ባምንም ከ ፕሮግራሙ አኳያ ግን ራሱን ችሎ ቢሆን ተመራጭ ነው ፕሮግራሙን እና ቅዳሴውን ብትለዩት

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 Před 2 lety +1

    የዋሻው የባንክ አካውንት አላስቀመጣችሁም

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 2 lety

    እውነትም የኢትዮ ትንሳየ ደርሷል የሚገራርም ነገር እያየን ነው

  • @meharitigabu4263
    @meharitigabu4263 Před 2 lety +1

    Background kedassie mezemure need to be lower

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 2 lety

      its Lower really the Guys have strong amusing sound !!!what's going on U ???

  • @molamaru7236
    @molamaru7236 Před 2 lety +2

    እባብና:ዘንዶ:የዳብሎስ:እንድሆኑ:መጽሐፍ:ቅዱስ:እየተናገረ:በምን:ምክንያት
    የኛ:ቤተክርስቲያን:በዳቢሎስ(በዘንዶ)
    ይጠበቃል?ያሳመራችሁ:መስሏችሁ
    አታበላሹብን:ምድረ:ደንቆሮ:እባብና
    ዘንዶ:ከክርስትና:እምነት:ጋር:ግንኙነት
    የለውም:
    ሕያው ቃል (God's Word)
    --------------------
    የዮሐንስ ራእይ 12
    7፤ በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥
    8፤ ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።
    9፤ ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።
    10፤ ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 2 lety +1

    እኔ እኮ የምለው ሠይጣን የማይገባበት ጥበብ የለም ማለት ነው??? ለምንድነው በዋህዶ ቤት ሤጣንን የምታነግሱት???? ዘንዶ ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው የቅዱስ መንፈስ መገለጫ የሆነው??? አረ እባካችሁ አምልኮተ በአድ እየቀላቀላችሁ እመናኖችን ወደ ሌላው ሐይማኖት ሥደት አትላኩት።አንዴ በጅብ አንዴ በእባብ አንዴ በነብር እያላችሁ ስውር የጨለማውን ንጉስ አሠራር በቤክርስቲያናችን ውስጥ ተደባልቃችሁ ገብታችሁ አታከናውኑብን። እባካችሁ ፈጣሪ ቶሎ አይፈርድም ብላችሁ በተዘዋዋሪ ዘንዶ አታስመልኩን ። ፈጣሪ ቀርቶበት ዘንዶ ሆነ ጣባቂ??? ወይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ።

    • @bibisium1432
      @bibisium1432 Před 2 lety

      ኣልሸሹም ዞር ኣሉ የሚባለው ትዝ ኣልኝ ጣኣት የሚመለክበት ዛፍ ነበር ኣሁንም በዘንዶ የሚጠበቀ ሲባል በጣም ያሳዝናል ሰይጣን ስልቱን አየቀያየረ ህዝባችን ያታልላል ያለው እና አባካቹ አናስተውል፡

  • @user-mt3di2te2u
    @user-mt3di2te2u Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +1

    አሜን ፫ በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን በእውነት

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +1

    አሜን ፫ በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን በእውነት