Waldeba Gedam ዋልድባ የአባት ረኃብ ሼር (ዋልድባ ዳንሻ ኪዳነምሕረት የኢት ንግድ ባንክ1000 22 42 84 903)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ✅# ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ይደውሉ ያነሳሉ አባቶቻችን
    ይህ የምትመለከቱት የአባቶች ረኃብ ዋልድባ ዳንሻ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ነው
    ሰሞኑን የእናቶችን ዋልድባ ዳንሻ ኪዳነ ምሕረት ገዳም በዩቱብ (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ Niku) ቻናላችን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ነበር ሁላችሁም የበኩላችሁን እየረዳች ትገኛላችሁ የክርስቶስ ወዳጆች የንቁ ቤተሰቦች።
    ዛሬ ደሞ የምወስዳችሁ የአባቶቻችንን ረኃብ ጩህት ላሰማችሁ ወደናተ ብቅ ብያለው ወንድማችሁ የኔነህ ከንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ማህበር እንደማታሳፍሩኝ አቃለው በዚህ በዐቢይ ጾም ትልቅ በረከት ነው የቁርሳችንን የምሳችንን ወደ አባቶች ዋልድባ ዳንሻ ኪዳነምሕረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 22 42 84 903
    +251918614761 የኔታ ወ/ገብሬል
    +251978546779 አባ ሳሙኤል
    +251941368767 አባ ገ/ሥላሴ.
    +251925999721 አባ ኃ/ማርያም.
    ይደውሉ ያነሳሉ አባቶቻችን
    ማህበራችን ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የአቅሙን 1 መኪና የተለያዩ ጥራጥሬዎች ለአባቶቻችን እርዳታ አድርገናል ይህ ላደረጋችሁ የንቁ ቤተሰቦች በአባቶቻችን ስም ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን ለአባቶቻችን እዚህ ዓለም ሲበላ የሚጾሙ፣
    ዓለም ሲተኛ ለጸሎት የሚቆሙ፣ ከዘመድ ባዳን ከሀገር ምድረ በዳን መርጠው
    ለሚኖሩ የክርስቶስ ሙሽራ ሆነው ለታጩ ለአባቶቻችን የበኩላችን እርዳታ እናድርግ ለሌሎችም ሼር ማድረግ ሌሎች ወገኖቻችን ተመልክተው ቢረዱዋችው ትልቅ በረከት እናገኛለን "መልካም ስራችሁ ሁሉ በምድር ላይ ይብራ" ይላል የእግዚአብሔር ቃል መልካሙን ነገር ለሰዎች ማካፈል ልምድ እናድርግ ለክርስቲያኖች ነውር የሌለበት አምልኮ ማለት መልካም ስራ ነው።
    አባቶቻችን አንደበት ቃለ መጠይቅ አድርገናል ይህ በዩቱብ ቻናል ላይ ገብተው የገዳሙ እውነተኛ ችግሩን ይከታተሉ ሙሉ ቪድዮን ነገ በ ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ Youtub ቻናል ላይ ይጠብቁ የዩቱብ ቻናሉን #ሰብስክራይብ በማድረግ ማህበሩ የሚሰራውን በማበረታታትና በመደገፍ ክርስቲያናዊ ግዴታችሁን ተወጡ
    በዚህ (በCZcams ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ Niku ) ዩቱዩብ ቻናሌ ሰብስክራይብ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንለቃለን።
    የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... የንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎት መርከብ
    የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመስራት በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉chat.whatsapp....
    Follow me on FB የፌስቡክ ግሩፕ ✅www.facebook.c...
    ንቁ የፀሎት እና የንስሀ መርከብ ማህበር
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Komentáře • 276

  • @HananA-xo3yo
    @HananA-xo3yo Před 3 lety +19

    እኛ ከነሀጢያታችን የቆምንው በናተ ጸሎት ነውያለንው በእውነት የቅዱሳን አባቶቻችን። በረከታችው ይደርብን አሜን፫

  • @filmonkidane2273
    @filmonkidane2273 Před 3 lety +32

    በረከቶም ኣይፈለየና ኩድሳን ኣባ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @meseretmersert9984
    @meseretmersert9984 Před 3 lety +34

    የአባቶቻችን በረከት ረድኤታቸው ይደርብን ለአባቶቻችን ረዥም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaayguutaa6852
    @tsehaayguutaa6852 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen ✝️Egzeberi yi masgeni Amen kale hyeweten yasemeln Abtachin ✝️🕯

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety +11

    የአባቶችን በረከት ረድኤት ጸሎት ይደርብን የእመቤታችንን ምልጃ የደርብን በነሱ ጸሎት ነው ያለነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yt9ek7jy3e
    @user-yt9ek7jy3e Před 3 lety +17

    የአባቶቻችን ረድኤት ይደርብን የእናታችን የኪዳነ ምህርት ምልጃ ና ተራዳኢነት አይለየን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 3 lety +10

    ቡራኬአችሁ ይድረሰኝ አባቶቻችን !!!💒
    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ✝️💒

  • @awdyyy8654
    @awdyyy8654 Před 3 lety +28

    የቅዱሳን በረከት ረዲኤት የቅድስት ዋላዲት አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነት የጌታችን መድሃኒታችን ቸርነት ምህረት ከኛ ጋ ይሁን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቹ

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 Před 3 lety

      Amen

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety

      አሜን ፈጣሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፅጋ ከጤና ጋር ያብዛላችሁ በረከታችሁ ያሳድርብን እባቶቻችን ፀሎታችሁ ይርዳን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

    • @amaluaetube7539
      @amaluaetube7539 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @ba7359
    @ba7359 Před 3 lety +5

    እፉፉ እጅግ በእውነት ያሳዝናሉ እጃችንን እንዘርጋላችው ሳንንቅ አነሰ በዛ ሳንል ይመስለን ይሆናል ወጥቶ በሰላም መግባት ቀላል የነሱ ፅሎት ነው

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 Před 2 lety

    የአባቶቻችን በረከት ረድኤት ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ ጤነ አብዝቶ ይሰጥለን⛪️

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 3 lety +8

    እንዴት ደስስስስ ይላል የአባቶቻችን በረከት ረድኤት አይለየን አሜንንን

  • @selamawitalebel6966
    @selamawitalebel6966 Před 3 lety +9

    በእውነት የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫

    • @user-ci9ig1uh6w
      @user-ci9ig1uh6w Před 3 lety

      በእዉነት የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታችዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +10

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigi1397
    @tigi1397 Před 3 lety +4

    በወጣ ይተካ፡ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
    በረከታቸው ይደርብን።መታደል ነው፡ መመረጥ
    መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ። እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን።

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f Před 3 lety

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በቅዱሳን ፀሎት እግዚአብሔር ይማረን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před 3 lety +10

    በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን 🕊🕊🕊

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před 2 lety

    በረከታችሁ ይድረሰን የመድኃኒአለም ቸርነቱ የድንግልማርያም ምልጃዋ የቅዱሳን ጻድቃን መነኮሳት እረድኤታቸዉ አይለየይ 💠💠💠

  • @mulugetayitayih1263
    @mulugetayitayih1263 Před 3 lety

    amen amen amen kalehiwotin yasmalin , ye abatoch bereketachewu yidiresen

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +3

    የኔ ጌታ መዳኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያንተ ስላርከኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🙏መዲህኔ ክብር ሁሉ✝️ ለአብ ✝️ለወልድ ✝️ለመንፈስ ቅዱስ 🤲 የአባቶች በርከት ይደርብን 🙏💚

  • @asterassefa8858
    @asterassefa8858 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የአባቶቻችን እረደአትበረከት ይደርብን አሜን

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety +3

    ብፁዕ አቡነ መርቆርዮስ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው በእድሜ በጤና ያቆይልን ይሄን በጎ አድርጎት እና እነዚህን ቅዱሳን አባቶቻችን ስለጎበኘኆሀችሁ በእግዚአብሔር ስም ክብር ይግባችሁ ። ንቁ የኦርቶዶክስ የንስሀ መርከብ አስባሳቢዎች እገልግሎታችሁን ፣ ዘመናችሁ ይባርክላችሁ የምትስጡትን አያሳጣችሁ። እግዚአብሔር በፈቀደው እንረዳችዋለን አረ ለምን ይራብቡን ዳያቢሎስ ይራብ አባቶቼ በረከታችሁ ይድረስን ። እግዚአብሔር ደሞ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ችርነቱን ይላክላችሁ ፍቅሩን ያላብሳችሁ ፣ እመብርሀን በረድሄት ትድረስላችሁ የአባታችን የአባ ሳሙኤል በረከታችው ይድረስ ። በፀሎታችሁ አስቡን አሜን አሜን አሜን ይቆየን።።

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 Před 3 lety +4

    የአበው አባቶቻችን ፀሎት ይርዳን ከረዴቱ ተሳታፊዎች እንድንሆን እግዚአብሔር ያብቃን

  • @azebogbamichael7658
    @azebogbamichael7658 Před 3 lety +4

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤

  • @smyrhsmyrh6986
    @smyrhsmyrh6986 Před 2 lety

    በረከታቹ ይደርን ኣቦታተቶቼ እናቶቻችን በጸሎታቹ ኣሰቡን በረከት እንድንካፈል ያብቃን 🤲🤲🤲😥🙏

  • @yananashyananash8103
    @yananashyananash8103 Před 3 lety +4

    አ ሜን አሜን አሜን

  • @shitufikir6817
    @shitufikir6817 Před 3 lety

    የአባቶቻችን በረከትረድኤታቸው
    ይደርብንአሜንአሜን

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v Před 3 lety +23

    ቅዱሳን አባቶቻችን እግዛብሔር ይጠብቃችሁ በረከይልታችሁ ይድረሰን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ።ይጠብቃችሁ።በረክይልታችሁይድረስን።እባቶችችንን እሜንን እሜንን እሜንን ።ሀግሬ።የኢትዮጵያ ።

  • @eliasberhe975
    @eliasberhe975 Před 3 lety +1

    Bertu wendmoche ena Ehtoche, Egziabher Amlak hagerachinn selam yadrgln. Amen

  • @kokoblove788
    @kokoblove788 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen

    • @annahacen8148
      @annahacen8148 Před 3 lety

      አሜን፡የአባታችን፡በረከት፡ይደርብን

  • @jesusking1558
    @jesusking1558 Před 3 lety

    Yeabatochachu bereketn tsegachu brakachew ydresen amen amen amen

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን በረከት ይድረስን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @teklerishanrshan9670
    @teklerishanrshan9670 Před 3 lety +3

    Abatiche enatoche sele enanete
    Sile fetari meheretu yelakilene
    Amen amen amen

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety

    በረከታቸው ይድረሰን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emaa2726
    @emaa2726 Před 2 lety

    ቅዱሰ አባቶቻችን በረከታቸው ይድርሰን 🤲🏻

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 Před 3 lety +2

    ኣባታችን ኣባ መቃርዩስ ኢንደሚኖት ኢነ በኣምላክ ቸርነት ሲሙ ይኪብር በሱ ፈቃድ ኣለሁኝ ኣባትዩ ኣይዞሽ ብልው ብለውኝ ንበር ኣባትዩ ጠፉብኝና ላግኞት ኣልቻልኩኝም ኢስካሁንም ድረስ ውረቀተን ኣላግኝሁኝ ብጭንቀት ደ ብዛት ይዞኝ ኢንሆ ማገገሚያ ክግባሁን ኣንድ ኣመት ክካምስት ውር ሆነኝ ብበውር ይሚስጠውን ግንዘብ ኢንካን ትይዞብኝ ምስቅልቅል ያል ህይውት ውስጥ ነኝንለዝህ ሁሉ ችግረ ጽሎት ኢንዲያድርጉልኝ ታማጺኞት ነበር ስዊዘርላድ ጅ ኪዳነ ምህረት ጺናጽልና መኣጥንት ኢንዲግገዝሉኝ ማለት ክግርክ ነው ይሚገዛው ስላሉ ለመግዥያ የስዝጥህት ልጆት ነኝ ኣሁንም በየገዳኡሙ ኢኣያይሆት ንውና ስለማረያም ጽሎት ኣዲርጉልኝ ንግሥት በፍቅስዱ ኪርስትና ስም ኢህተማረያም

    • @nigstbefkadu3703
      @nigstbefkadu3703 Před 3 lety

      ኣፈ ቁራት ይበሉለት ኣባት ኢኛም ለበረከቱ ያብቃን ጽሊዩልን ኢንድ ሃሳባቺን ኢንድ ፍላጉታችን ኣስፈልላጌን ንገር ለመላኣክ ያብቃን ኣብባታችን ኢንዳሉ ትግትሮቭያለ። ስይጣን ዛረ ተስበረ ኢንዳት ልበርከት ለመብውተን ቅጥ ያለው ስይጣን ትስብሮ ብረከታችን ትክፍቶ ልብውተኩርስትያን ቭረከት ታብቃን

  • @powercell5511
    @powercell5511 Před 3 lety +1

    አቤትመታደል በረከታችሁ ይደርብን

  • @rozinaweldegergissahle8074

    Egziabher berekachew yadlen tadlachu kezichi mekera yebezabet alem merekachu txeletachu ayleynm

  • @tenalove2471
    @tenalove2471 Před 3 lety

    ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ቡራኬያችሁ ይድረሰን ፀሎታችሁ አገራችንን ይባርክልን የመጣብንን መቅሰፍት ያብርድልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elsayemariyamljielsa8711

    yebereketu tesatafiwoch yadrigen Amen amen amen

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 3 lety +10

    የአባቶቻችን በርከትይድረስን
    ይህ ለምታደርጉወገኖቻችን እግዚአብርይስጣችሁ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 3 lety

    አፈር ይብላኝ እግዚኦ ቅዱስ አባት አፈር ይብላኝ
    እባቴ አባቴ አፋችን እንዴት ልቤን በሉኝ : ዘመናቸውን እንዲህ ሲስቃዬ ተጨማሪ ፓለቲካ እያመጣቹ እነዚህን ቅዱስ አባት : መገፋፋት
    ኦኦኦኦ አምላኬ በዚህ ብስፍራ ያለውን ፈታኙን አጋንንት እስርላቸው: በ 23 አመት የገቡትን ወደገዳሙ እውሩን አባት ብረዳቸው

  • @aasaaw949
    @aasaaw949 Před 2 lety

    የአባቶቻችን እረዴትና በረከት የማማ የቅድስ ኪዳነ ምህርት ምልጃና ተራዳይነት ይደርብን

  • @inatnshkebede3361
    @inatnshkebede3361 Před 3 lety

    Yabatochachen bereket lgame ydrasen amen

  • @yemaryam2668
    @yemaryam2668 Před 3 lety +1

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ትልቅ የጽድቅ ብረከት

  • @demitubeshada2884
    @demitubeshada2884 Před 3 lety +3

    ታምህር ነው በእውነቱ እኛ በተደላደለ ኑሮ እየኖረን እንደዚህ አለም ንቆ ለሚኖሩት አባቶቻችን በረከታቸው የእናቶቻን ፀሎታቸው ይደርብን ታምራዊ ቦታ ነው ምን መታደል ነው ቦታው የረገጠ ላልሰሙት አሰሙ ድንቅ ታምራዊ ቦታ ዋልድባ ዳልሻ ኪዳነምህረትእናታችን በቃልኪዳንሽ አገራችን ኢትዮጰያን ተመልከቻት ወደ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስታርቂን ልመናሽ አሰት ያልተቀላቀለበት ነው በእውነቱ ሼርርርር ማድረጋችሁ አትዘንኩ መልካም ማድረግ ለራስ ነው የቻለ በአቅሙ ለመርዳት ያልቻለ ሼርር በማድረግ ላልሰሙት ወገኖቻችን አስሙ በረከቱ ለመካፈል ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @ninjaraped1776
    @ninjaraped1776 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ የነዚህ የደጋግ አባቶች አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያን ስትል ጠብቅልን በረከታቸው ለኔም ለሃጢያተኛዋ ይደርብኝ

  • @yemikalelijnegn182
    @yemikalelijnegn182 Před 3 lety +13

    የአባቶቻችን ረድኤትና በረከትታቸው ይደርብን ለአባቶቻችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ልጅ መዳኒያለም ያድልልን።

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ኪዳነምህረት እናቴ አማላጄ አስታራቂዬ አለው በይኝ የልቤን እንደደግነትሽ ትሞይልኝ ዘንድ እማፀንሻለሁ አሜን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @rutaeyob7584
    @rutaeyob7584 Před 3 lety +3

    በረከቱም ይሕደረና ናይ አቡታትና🇪🇷

  • @adiamfre7628
    @adiamfre7628 Před 3 lety

    Amen abatachn egzabher tsnat ystachew bereketu yderben amen 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይፍቱን አባታችን በርከታችሁ ይደርብን ይደርስን አሜን እግዚአብሔር በናንተ ፀሎት ይማርን ይቅር ይበለን የበርክት ሰው ይበለን አሜን

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q Před 3 lety +3

    የአባቶቻችን በረከት ረዴት ይደርብን አሜን፫

  • @adisnakachew
    @adisnakachew Před 3 lety +1

    ቅዱሳን ኣባቶቻችን የናንተ ፀሎት እና በረከታቹ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @user-tu1zh1cj9z
    @user-tu1zh1cj9z Před 3 lety

    የአባቶቼ በረከታቸው ይደርብን አሜን
    አቤቱጌታሆይ ድጁም ለማርገጥ አብቃኝ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 3 lety

    የቅዱስ አባ ሳሙኤል መነኮሳት እና መነኮሳይቶች በረከት ረድኤታቸው አይለየን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 3 lety

    አቤት አባቶቻችን አቤት ልዑል እግዚአብሔር ጠብቆ ያቆይልን

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes6036 Před 3 lety +1

    የአባቶቻችን እርዴት በርክትብይደርብን አሜን ፫
    በእውነት ሀገራችንን በአባቶቻችን ጸሎት ይድርስልን ትህንን ክፍ ዘመን በአባቶቻችን ጸሎት ይርዳን አሜን ፫

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 3 lety

    Ye Abatochachen bereket yedereben! Egziabher eregem edeme yeseteline! Amen

  • @belaysherefa954
    @belaysherefa954 Před 3 lety +1

    መናንያ አባቶች እናቶች በረከታችሁ ይደርብን ጸጋውን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን በተራባችሁ ጊዜ የሰማይና የምድር ንጉስ መናን ከሰማይ አውርዶ ውሃውን ከአለት ላይ አፍልቆ ይመግብልን በመስጥት ጸጋ የተባረከ በረከት ይካፈላል እኛ ምንኖረው በናንተ ጸሎትና በአባታችን ቸርነት ነው በእድሜና በጸጋ ያቆይልን

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 Před 3 lety

    እኔ እግዚአብሔርን የጠራህ ይመስለኛል ወንድሜ በርትንህታ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን !!

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Před 2 lety

    ጸሎት በረከታችሑ አይለየን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 3 lety +4

    እኛኮ ቆመን የምንሄደው በናተ ነው እኛማ በምን ስራችን አባቶቼ😭

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @h.dh.d8812
    @h.dh.d8812 Před 3 lety +3

    እድሜና ጤና ይሥጥልን ለአባቶች አብዝቶ

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Před 3 lety +2

    አሜን በረከታችሁ ይደርብን

  • @gelilaasfaha1529
    @gelilaasfaha1529 Před 3 lety

    Amen amen amen bereketu ydresen sinemariyam bexelot ayrsun🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @adanechgashaw951
    @adanechgashaw951 Před 3 lety +1

    የአባቶቻችን ረድኤትና በረከታቸው አይለየን አሜን

  • @huletesenbet9630
    @huletesenbet9630 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱበረከታቸውይደርብንአሜን።

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንይፍቱን

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 3 lety

    መታደል ነው አባቶችን መርዳት

  • @selometegegne7250
    @selometegegne7250 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፅናቱን ሰላሙን እና ጤናውን ይስጥልን

  • @helenarside86
    @helenarside86 Před 3 lety +1

    Ya abtchen ya abun samual z waldeba erdyt berkat yiderben 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 Před 3 lety +3

    ይፍቱን አሜን አሜን አሜን የአባቶች በረከት ይደርብን

  • @user-bv8gz4bg5x
    @user-bv8gz4bg5x Před 3 lety +2

    አባቶቻችን በረከተወት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት የሰማል ጸሎታቹ አለየን እግዛብሆአር ይጠብቅልን

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 Před 3 lety +8

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-pv3nz4uj2v
    @user-pv3nz4uj2v Před 3 lety +1

    ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be Před 3 lety +2

    እግዢያብሄር አባቶቻችን ይጠብቅልን ለኝም ፅሎታቸው አይለየን🙏

  • @mestawethailu6241
    @mestawethailu6241 Před 3 lety

    A men amen

  • @sarao933
    @sarao933 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን💔💔💔💔💔💔⛪🙏😭

  • @atikiltmulualm8116
    @atikiltmulualm8116 Před 3 lety

    እግዚአብሔር የባቶችን በረከት እረዴታቸዉንበኛላይ ሳድርብን

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Před 3 lety +1

    የበረከት ተካፋይ አርግኝ እመቤት ክዳነምህረት

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Před 3 lety

    በረከታችሁ ይድረሠን የናተ የከበራችሁ አባቶች ፆለታችሁ አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alammare3219
    @alammare3219 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 3 lety

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንን፫ በረከታችሁ ይደርብን አሜንን፫

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 Před 3 lety

    Tabarku Abtochchen. Nurlen

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety

    ያባቶቻችን ፀሎት ልመና በረከት እረደኤታቸው አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባት እናቶቻችን በረከታችሁ ይደረብን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 Před 3 lety +2

    Amane Amane Amane

  • @user-vj9og4od2z
    @user-vj9og4od2z Před 3 lety

    የቅዱሳን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸውን ይደረብን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @beettube1521
    @beettube1521 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታቻችን እናቶቻችን በርክት ይደርስን አሜን አሜን አሜን ለበርክት እጃች እንዝርጋ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 3 lety

    ይራበኝ አባቶቼ አይዟችሁ እግዚአብሔር አለ

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety +7

    *ዋልድባ ዳንሻ ኪዳነ ምሕረት*
    *የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 22 42 84 903*

    • @henokwagari7795
      @henokwagari7795 Před 3 lety

      አዲስ አበባ ነው የምትኖሪው ?

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety

      @@henokwagari7795 *አሁን ስደት ላይ ነኝ ምን ልተባበሮት*

    • @henokwagari7795
      @henokwagari7795 Před 3 lety

      @@user-ou2ho1vb3b አመሰግናለሁ ሰው አገኝዉ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety

    ሰላም ለእናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እናቶቸ አባቶቸ እህቶቸ ወድሞች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሸር ሸር ሸር እያደርግን ሁሉም የበረከቱ ተካፋይ እንሁን

  • @belettemulu3006
    @belettemulu3006 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባቶቻችን በረከት ይድርብን

  • @jduddhdhdhhd8317
    @jduddhdhdhhd8317 Před 2 lety

    በረከታቸውይደርብን

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Před 3 lety

    የአባቶቻችን እናቶቻችን ፀሎታቸው ቡራኪቸው ይደርብን ይጠብቀን አሜን