MK TV ማኅበረ ቅዱሳን ሲናከስ አይውልም // በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተደረገ ቆይታ || ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 05. 2021
  • ክፍል አንድ • MK TV ማኅበረ ቅዱሳን ሲናከስ አ...
    Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s.... czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​

Komentáře • 446

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  Před 3 lety +189

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK

    • @gizenatlekulu8503
      @gizenatlekulu8503 Před 3 lety +7

      ማህበረ ቅዱሳን በጣም ትልቅ የተከበረ ማህበር ነው በሲኖዶሱም ብቸኛ እውቅና የተሰጠው ማህበር ነው ዜጋን ኦርቶዶክስን ስርዓተ ቤተክርስቲያንን ያስተማሩ ክርስትናን ያስፋፉ ናችሁ ይበልጡን ጥሩ ጎኑ በከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት የተማረውን ወጣት በማስተማር በእምነቱ ፀንቶ እንዲኖር ትልቅ ስራ ሰርታቹሃል ::ዳሩ ግን በዚህ ዘመን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ እየተፈፀመ ያለው መከራ መገደል ማቃጠል የቤተክርስቲያን እርስቶች መቀማት ማሳደድ በጣም የከፋ ነው ቤተክርስቲያኑዋ ህልውናዋ እየተፈተነ በመኖር እና ባለመኖር ላይ ወድቃለች በዚህ ምንም እንኩዋን ሁሉም ክርስቲያን ኃላፊነት ቢኖርበትም እንደተቁዋም ግን ማህበረቅዱሳን በደንብ ኃላፊነት ሊወስድ ይገባዋል ምክንያቱም አሰተምሮቶቹ ዘመኑን የዋጁ አይደለም እንደምሳሌ የዛሬ ዓመት መምህር ብርሃን አድማስ በማውራት ለውጥ አይመጣም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው ብለው ኢንተርቪው ሲሰጡ የሚያሳዝን የቀልድ መልስ ሲመልሱ በንዴት አስተያየት ሰጥቻለው ምክንያቱም እየሆነ ያለውን መረዳት አለመቻል እኔና ቤቴ ላይ መከራ ካልገባ ካልተገደልኩ የሚመስል መልስ ነበረ የሰጡት አሁን ቢያንስ መግለጫ መስጠታችሁ ቢበረታታም ጥግ ድረስ የዘገያቹሁ ናችሁ አሁንም በአንድ ቀን መወያየት መተኛት የለባቹህም ከዚህ በኃላ አይደለም ተኝታችሁ ቆማችሁም ታግላችሁ መስዋትነት ከፍላችሁም እየመጣ ያለውን የክርስቲያን መገደል ቤተክርስቲያን መቃጠል መውደም አታተርፉትም ስለዚህ ወገብ ታጥቆ ታግሎ ማታገል መስዋትነት መክፈል ይጠይቃል ያለበለዚያ ምርጡ ታጋይ ምሁር አቶ ፋንታሁን ዋቄ እንዳሉት አንዱ ride ሰጥቶአቸው ምድር ጦር አካባቢ አንድ እስላም ሲወርድ ride የሰጣቸውም እስላም ነበረና
      ጊዮርጊስ ጋር ሲወርድ ሹፌሩ ጊዮርጊስ ጋር ነው እንዴ የምትኖረው ሲለው ኢንሻላ የኛ አድርገን እንሰግድበታለን ነው ያለው ስለዚህ አሁን ጠላቶቻችን ቤተክርስቲያናቸችንን የነሱ መስገጃ ለማድረግ መስቀል አደባባይ
      ጃንሜ ዳን ለመቀማት በሂደት ላይ ናቸው ወደ ክፍለሀገር የፈለጉተን እያደረጉ ነው አሁን የቀራቸው መሃል ከተማ ነው እሱንም ዝግጅታቸውን ጨርሰው claim ማድረግ ጀምረዋል ነገ ወደድንም ጠላንም በጉልበትም በስልጣናቸውም ያደርጉታል የኛና ይበልጡን የናንተ ማንቀላፋት ህልማቸውን እውን የሚያደርጉበት ጊዜ ቀርቡዋል ::
      ደግሜ የምለው አስተምሮታችሁን ቀየር በማድረግ ከአልቃሽ ትውልድ መፍጠር ወደ ሐሞተ ቆፍጣና ሱሪ የታጠቀ ትውልድ ለመስራት ዛሬውኑ ቀበቶአችሁን ታጠቁ ይሄ ቀናዊ ቤተክርስቲያን የሆንኩ አንድ የኦርቶዶክስ ወንድማችሁ ነኝ እኔም ቀበቶዬን ጠበቅ አርጌ እየጠበቅኩ ነው ::መብት ይጠየቃል እንጂ አይለመንም ::ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ እንደዚህ ያለ ዘመን ደግሞ በከንቱ ከመሞት በመሰዋትነት መብትን ማስጠበቅ ማስመለስ ብቸኛው አማራጭ ነው ::ብፁ አባታችንን መደገፍ አለባችሁ ::

    • @user-vr5ld3bh7d
      @user-vr5ld3bh7d Před 3 lety +3

      በጣም በጣም ጥሩ ወይይት ነው ከልብ እናመሰግናለን በርቱ በርቱ የእውነት፣ የእውነት፣ የእውነት ማኀበረ ቅዱሳን ነው አሁንም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ዋናዋ አጥራ ዋናዋ ተሰፋዋ እናንተ ማኀበረ ቅዱሳን ናችሁ በርቱል ።
      ግን የቅድስት ቤተክርስቲያን ቅርሶቻ መነጠቅ ግንዛቤ ሊሰጥበት ይገባል መሰቀል አደባባይ አሁንም ጃንሜዳ የጥምቀት ቦታዋ ላይ መሰቀል ይተከል መሰቀል አደባባይ መሰቀል መተከል አለበት አልያ አሁን የቤተክርስቲያን ቅርሶችን ለመጠቅና ለራሰ አምልኮ ወደ መቀየር ነው እየተካሔደ ያለው ሰለዚህ እናንተ እውነትን ከምግባር ሰለ ምሰሩ አሁንም ቅድስት ቤተክርስቲያን ቅርሶቻን አሰቡበት እኛም ባለ አቅም ተጎናችሁ ነን በርቱልን በርቱልን⛪🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety +4

      ድቅ ውይይት ነው በርቱ ከናተ የተማርኩት ግዜዬን ዝም ብዬ ማባከኔ አየውት

    • @SIMUYEARSEMATUBE
      @SIMUYEARSEMATUBE Před 3 lety +2

      ሚዲያው ለሕዝብ ተደራሽ እንዲሆን አድርጉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @user-fe4bi1dv1b
      @user-fe4bi1dv1b Před 3 lety +3

      ተዋህዶን ማንም አይችላትም ጉዳዩን ሲሬስ መሆን አለበት የሚከፈለዉን መስዋእት ከፍለን ቤተክርስቲያናችንንና ይዞታዎቿን ነፃ ማዉጣት አለብን።!!!

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 Před 3 lety +31

    በዚህ ዘመን መፈጠሬን የጠላሁበት ደረጃ ላይ ነበርኩ እናንተን ሳይ ተስፋዬ ለመለመ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @demissieyigezu9510
    @demissieyigezu9510 Před 3 lety +83

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል? መምህራኖቼ ልብ ውስጥ የሚገባ ምላሽ ነው ምትሰጡን። እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 Před 3 lety +45

    የማህበረ ቅዱሳን ቤተሰቦች በርቱል፣ እንበርታ የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ነቅትን እንጠብቅ!!

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před 3 lety +71

    በርቱልን በዚሁ አቋማችሁ ቀጥሉ! ከዚህ በኋላ መለማመጥ ከልክ ያለፈ ትእግስት እና ይሉኝታ ሊበቃ ይገባል። በመላው ኢትዮጵያ ያለውን ምእመን ማደራጀት፣ማንቃትና ወቅቱን የዋጀ ትውልድ ማፍራት ይገባል።
    ሼር እና ላይክ በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ!

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety +44

    ሰላም የማህበረ ቅዱሳን ቤተሰቦች 🙏አምላከ ቅዱሳን ቤተክርስቲያንን ቅዱስ አባታችንን ማህበሮቻችንን ህዝበ ክርስቲያኑን የአደባባይ ቦታዎችን ይጠብቅልን🙏 በርቱ። ይሉኝታ። የዋህነት በቃ። በዚህ አቋም። ቀጥሉ

  • @mhiret
    @mhiret Před 3 lety +24

    ማህበረ-ቅዱሳን በዕውቀት በተሞሉ ሰወች መመራቱ ደስ ይላል በርቱልን🙏

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 Před 3 lety +35

    ማንም ስም ይስጠው እኛ ግን ከማህበረ ቅዱሳን ጎን እንቁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-bo5th7ne3f
    @user-bo5th7ne3f Před 3 lety +14

    እኔም እንደ ክርስቲያን ከማኅበረ ቅዱሳን ጎን ነኝ!! በዚህ አጋጣሚ ማንኛውም ክርስቲያን እራሱን ለእግዚሃብሔር መመቸት አለብን ከመቼውም ጊዜ በላይ በንስሐ ውስጥ መሆን ይገባናል ይሄ ፈጣሪ ከኛ ጋር እንዲሆን ይረዳናል። በተጨማሪም ሕብረታችን መጠንከር ይገባዋል፣ ስለ ቤተክርስቲያናችን እና ስለ እያንዳንዱ ክርስቲያን ግድ ሊለን ይገባል።

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 3 lety

      ሁሉ እደዚህ ቢህንኖሮ ለዚህሁሉነገር ባልደርስንነበር አሁንም አርፈደም እግዚአብሔር አድነትን ይስጠን አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o Před 3 lety +29

    የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር😍😍😍😍😍ምዕመናን እረ ላይክ እያረጋችሁ ውጡ ሼርም አርጉ

  • @ortowakanda-hamertechie2567

    ረጅም እድሜ ይስጥልን ፣ ተስፋዎቻችን!

  • @hanichog
    @hanichog Před 3 lety +14

    እኔ እኮ አንድ የሚያሳዝነኝ ማህበረ ቅዱሳንን የህወሀት ደጋፊ ነው ሲሉ አለማፈራቸው ስንት መከራ በማህበሩ ላይ እንዳደረሰ የሚያውቅ ያውቀዋል። እና ከማህበሩ ላይ እጃችሁን አንሱ የማንም ደጋፊም ተቃዋሚ አይደለም የቤተክርስቲያን እንጂ።።።።።

  • @mefenvironment8374
    @mefenvironment8374 Před 3 lety +7

    በተለይ የጊቢ ጉባኤ አገልግሎታችሁ በጣም የሚደነቅ ነው ልጆቻችን የእግዚአብሄር ቃል እንዲያውቁ ሥነ ምግባር እንዲኖራው ያደረገ ስለሆነ በጣም ያስመሰግናችኋል፡፡ እኔ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ለሃገር ጠቃሚ ልጆች በመቅረጽ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጋችኋል፡፡ እግዚአብሄር ልፋታችሁን ይቁጠረው እሱ ይክፈላችሁ ፡፡ እናንተ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታው ናችሁ፡፡

  • @hemenstayathome7439
    @hemenstayathome7439 Před 3 lety +1

    እናንተን የመሳሰሉ የተዋህዶ አርበኞች ስላላችሁን እግዚአብሔር ይመስገን እረፍት ይሰማኛል ተባረኩ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde3207 Před 3 lety +26

    አባቶቻችን መምህራኖቻችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያድላቹ ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱልን ጠላት ያሻው ይበል እናተ ጉዞአቹ ቀጥሉ የቤተክርሥቲያን መብቷ አሥከብሩልን እኛም በሥደት አለም አገታችን ደፍተናል ቤተክርሥቲያን ሥትደፈር እግዝያአብሔር ከናተጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @dhamudha885
    @dhamudha885 Před 3 lety +11

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህራኖቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ንግግራችሁ ደስ ሲል

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለምታረጉት ነገር ሁሉ አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ይባርካችሁ!!!!

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +10

    እጅግ ጥሩ አገላለፅ ነው በተረጋጋ መንፈስ
    በርቱልን አለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን

  • @user-tj5zv2ts9d
    @user-tj5zv2ts9d Před 3 lety +5

    ደስ እያለኝ ያለቀ ፕሮግራም ነው በርቱልን ሁሉም ህዝበ ክርስቲያን ቢሰማው ያተርፋል ሼር አድርጉ

  • @nasarasara7701
    @nasarasara7701 Před 3 lety +4

    ማህበረ ቅዱሳንን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሁሌም መከታ ስለምትሆናል ኮርተንባችሆል ቅድስ ቤተክርስቲያን እንደ እናተ ልጆች ይብዛላት

  • @abelgirma5301
    @abelgirma5301 Před 3 lety +21

    እናመሰግናለን። ይህ መልእክት ለምእመኑ ተደራሽ እንዲሆን ብዙ መስራት አለብን። መኅበሩ አንደዚህ አይነት ቪዲዮችን በገንዘብም ቢሆን sponser አድርጎ ቢያንስ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለሚኳትንው ምእመን አንዲደርስ መደረግ አለበት።

    • @user-zf5kw5ug3r
      @user-zf5kw5ug3r Před 3 lety +2

      አንተ ለመታውቀው ኦርቶዶክሳዊ አዳርስ ሁላችን የየራሳችንን ከተወጣን የማንሰራው የለም ወንድማችን ።።

    • @abelgirma5301
      @abelgirma5301 Před 3 lety

      @Henok Tesfaye ስለ ፓትርያሪኩ ንግግር ልክ ወይም ስህተት መሆን ማህበሩ ምን አለ?

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 Před 3 lety +6

    መምህሮቻችን በርቱልን ብዙ ግንዛቤ እድንይዝ አጋችሁናል እግዚአብሔር ይርዳችሁ መሃበረ ቅድሳን የቤተክርስቲያናችን የጀርባ አጥት ነው።

  • @adnewdinku7479
    @adnewdinku7479 Před 3 lety +19

    በርቱልን የተዋህዶ እንቁዎች

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 Před 3 lety +21

    ጌታ ሆይ እናንተን በክፉ ያየብንን ጉልበቱን ቄጠማ አይኑን ጨለማ ያድርግልን::

    • @user-wq1xp5mk4y
      @user-wq1xp5mk4y Před 3 lety

      አሜን

    • @abebeyegnadil1466
      @abebeyegnadil1466 Před 3 lety

      Amen

    • @tube-roha
      @tube-roha Před 3 lety

      አሜን በእውነት

    • @tube-roha
      @tube-roha Před 3 lety

      @Henok Tesfaye እግዚአብሔር ይገስጽህ😊

    • @tube-roha
      @tube-roha Před 3 lety

      @Henok Tesfaye እሽ የኔ ወንድም አንተም ብትጨርስ ጥሩ ነው because ብለክ በስትክክል መጻፍ ሳትችል አትዘባርቅ እሽ😊
      ያገርህ ፊደል ምን በደለህ የማታውቀውን እንግሊዝኛ ምትጃጃልበት

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 Před 3 lety +5

    የአባቶቼን መንገድ በደንብ አየሁት ቸርቱን ምህረቱን ከኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Před 3 lety +5

    በርቱልን አባቶቻችንና ማህበረ ቅዱሳን ትግስት ከፍራቻ ተቆጥሯል ሁሌም ከጎናችሁ ነን

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 3 lety +18

    በጉጉት ነው የጨበኩት በርቱ አደራጁ ቢያስ እደሌሎቹ እድንከበር አድርጉን ሌሎቹኮ በፌስቡክ ቤጃቸው ሲፅፉኳን መግስት አይቶ ወዲያው ይቅርታ ይጠየቃሉ እኛ ግን ጭራሽ ተበድለን ይቅርታ እጠይቃለን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety +12

    ምን ብዬ ኮሜንት ልስጥ ቃላት የለኝም ብቼ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ።

  • @amarekassa5806
    @amarekassa5806 Před 3 lety +6

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ውይይት ፣ በሳል ትንታኔ የቅድስት ቤተክርስቲያንን መሰረታዊ ችግር በሚገባ የዳሰሰ፣ ወቅታዊ ተግዳሮትዋን የዋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሆኖ አግቸዋለሁ ። በርቱልን መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @bethlehemzewude9406
    @bethlehemzewude9406 Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤተክርቲያን እደናንተ አይነት ልጆች ስላላት ኮርታለች የሚሞግትላት ህልውናዋን የምየሚጥብቅ ብዙ የናንተ አይነት ልጆች አሏት ድቅ ውይይት ነው እስካሁን ታግሰናል በአግቡ ክብሯን እዳይነካ ማስጠበቅ አለብን 💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭

  • @haymanotalemu7601
    @haymanotalemu7601 Před 3 lety +6

    ማህበረ ቅዱሳን ልብ ያለው ልብ ሊለው የሚገባ በጣም የሚወስድ የሚደገፍ ንግግር ነው እኔ ማነኝ የት ቦታ ላይ ነው ያለሁት ብለን እራሳችንንም እንድናይ ነው ያደረጋችሁት አንደበተ ርቱ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏ሰላማችሁ ብዛት ይበል

  • @kidanassefa9985
    @kidanassefa9985 Před 3 lety +14

    I am really proud of u.Three of u gave outstanding opinion.The Ethiopian Orthodox church taught u deep knowledge & gave u a good foundation from the beginning.All of us should listen to u opinion.May God give u strength to stand against the problems facing the Ethiopian orthodox church. Let's pray & stand together to keep our country with peace.Thanks Mk u are doing great job.

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 3 lety +5

    በርቱልን ጠንክሩ ግብ ሳናደርስ መብታችን ሳናስከብር መዘናጋት አያስፈልግም በርቱልን እግዚአብሔር በመካከላችን መልካሙን መንገድ ይመራናል እኛ ከተንቀሳቀስን !!!

  • @dadiweyifen
    @dadiweyifen Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ጥሩ ማብራሪያ ነው !!!

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +3

    በእውነት ቤተ ክርስቲያን ሰው አላት:: በርቱልኝ መምህራኖቼ:: እኛም ክርስትያን እንድንሆን ይርዳን::

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    መሀበረ ቅዱሳን እጅግግ የተገባ እና ደስስ የሚል እዉነት ይሆነ መግለጫነዉ እናተን ልያሸማቅቁ የሚፈልጉ ልቦና ይስጣቸው

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @eyueltsegaye6062
    @eyueltsegaye6062 Před 3 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እጅግ የበሰለ ውይይት ነበር።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ስፍር ይሙላ። ፍርዱን ምህረቱን ይላክልን። የኢትዮጵያውያን ትንሳኤ ያሳየን። ብሕይወት በጤና ይጠብቃችሁ።

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ እንቁዎች::

  • @user-wb2dl8br8x
    @user-wb2dl8br8x Před 3 lety +1

    መድኃኒዓለም በቸርነቱ ያስባቹ በነገሮቻቹ ሁሉ ይግባ። ልፋታቹ መና አይቅር። የኛንም ልቦና ይመልስ! ቤተክርስቲያናችንን ከጠላት ወረራ ይጠብቅልን። እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ።

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 Před 3 lety +4

    ግሩም ውይይት ነው በርቱ እግዚአብሔር ያፅናቹሁ።

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Před 3 lety +4

    በእውዉቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ትላላትሁ መልሳቸውን አግኝተዋል በዚህ ሳምንት ደስ የሚል ትብብር ነው

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 3 lety +7

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ሀይሉን ብርታቱን ይስጥልን በታም ተጎድተናሎ ከሰው ህይወት እስከ ንበርት ዶሮ እንኳን ከደጅ አሮጠው እየወሰዱ ነው የውስጡን ዘርፈው በፀራላው ፅሀይቤትአቃጥልው ውጭ ያሉትንዶሮወች የዘዉ የሚወስዱ ነውረኛ ከጫትጋ ተለጥፎ እየዋለ በእኛ ሊከብር የተነሳ አህዛብ በምነታችን በንብረታችንም ነው የመጡ በርቱልን ትንሹን ጥፋት በትልቁ ማጥፋት አይቻልም ቀድሞ እንዲህ እንዲያ የሚሉትን አስየ።መሳዮች እተዋችው እደዚህ አይነት ግፍ በተወለደበት ሀገር በአለም ላይ አልተፈፀመም

  • @faithhopelove3117
    @faithhopelove3117 Před 3 lety +8

    በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @fredybisrat620
    @fredybisrat620 Před 3 lety +4

    You may God bless you all. Mahebere kidusan the right hand of Ethiopia orthodox church.. good on you guys 👍

  • @askalemariamayalew2736
    @askalemariamayalew2736 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው የተሰጠው። እባካችሁ አሁን ካለው በላይ ጠንክሩ

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ውይይት ነበር!! እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን:: በርቱ እንበርታ!!

  • @haregbekele9456
    @haregbekele9456 Před 3 lety +1

    ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይ ጮሆ ነዉ የመንግስት ነገር።። በጣም ያማል የኢትዬጵያዊያን እና የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ጉዳይ ( አባቶቻችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ( ይጠብቀን) እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ጋር ሰለሆነ አሸናፊዋች ነን። በርቱ ከልብ እንጸልይ።

  • @great8824
    @great8824 Před 3 lety +4

    የተዋህዶ ልጆች ሼር አድርጉ ላይክ አድርጉ
    አባቶቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @tsehaytolosadoni6513
    @tsehaytolosadoni6513 Před 3 lety +1

    ይህ ነው ትክክላኛ የቤት ክርስቶስ ትን ልጅ ናት በጣፍጠ አገላለፅ በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 Před 3 lety +2

    እውነት ሳንዘገይ ወደተግባር መግባት አለብን አስቸኳይ መሆን አለበት ።

  • @mollahunegnaw849
    @mollahunegnaw849 Před 3 lety +8

    ያለእረኛ ያልተወን እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    ማህበረ ቅዱሳን ለእውነት የቆመ ተቋም ስለሆነ አሁን ከደረሰበት በላይ ሊደርስበት እንደሚችል በማመን ወንድሞችና እህቶች ሰማያውይውን ዋጋ በማሰብ አይዟችሁ በርቱ። በርግጥ ፈተናው መንግስታዊና መዋቅራዊ በመሆኑ ቀላል ላይሆን ይችላላል። እግዚአብሔር ግን ሁሉን ተረት ማድረግ እንደሚችል አምነን...

  • @minyichilnibret2880
    @minyichilnibret2880 Před 3 lety

    አምላከ ቅዱሳን ለመምህራኖቻችና ለእህታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 Před 3 lety +2

    ስለ ማህበረ- ቅዱሳን ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ያደረገ ፕሮግራም ነው. ከጀርባ ሌላ ድምፅ አለመኖሩ ደስ ይላል መምህራኖችን እና አዘጋጆች ልባዊ ምስጋናየ ይድረስ 🙏🙏🙏. ተመልካች የሆንን ሰዎች ደሞ like 👍ማድረግ እና share ማረግ ቢ ለምድብን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před 3 lety +2

    እውነት እግዚአብሔር በሕይወት በጤና ይጠብቃችሁ። እግዚአብሔር የሰጠን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ናችሁ። የምድሩን ብታጡም እግዚአብሔር የዘላለሙን አይነፍጋችሁም። በረከታችሁ ይደርብን።

  • @birtukanzewdie6579
    @birtukanzewdie6579 Před 3 lety +2

    መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ!!! ለጥፋት የተነሱ የውስጥና የውጭ ሃይሎችን አንገት የሚያስደፋ ምላሽ ሰጥታችሁልናል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ! አሜን።

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k Před 3 lety +2

    በእውነት ለሁላችሁም አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማል እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን በርቱል እግዚአብሔር ያግዛችሁ ማኅበረ ቅዱሳን ማኅበራችን ከጎናቼሁ ነን በርቱ ወደ ኋላ የለም

  • @user-wo5si9xu5i
    @user-wo5si9xu5i Před 3 lety +3

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ማን ነው እስከ መጨርሻው ያዳመጠ

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ልባችንን የሚያረጋጋ ነገር ሰማን::

  • @user-bi1nx1wr3y
    @user-bi1nx1wr3y Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን የእዉነት ቃላት የለኝም አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ ያብርታችሁ በዴሜ በጤና ይጠብቃችሁ በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ እየደረሰ ያለዉን መከራ እግዚአብሔር አምላክ ይበቃል ብሎ ሰላሟን ይስጣት 💚💚💚💖💖💖

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው በዘመናን ከፍ ብሎ እንደሰቀለ መብራት ናችሁ እና እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እራሴን እንዳይ አርጋችሁኛል ስሜታዊነቴን እንድቆጣጠር አመብርሀን ትርዳኝ።

  • @ellu456
    @ellu456 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ጸጋችሁን አብዝቶ አብዝቶ . . . ይጠብቅልን እንወዳቺሃለን!!! ኑሩልን

  • @user-rt1gl3xo8y
    @user-rt1gl3xo8y Před 3 lety +5

    ማህብር ቅዱስን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 Před 3 lety +3

    ይገርማል ብትክክል ማወቅ ለሚፈልግ ስው ግሩም ማብራሪያ ነው እናመስግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-ni7zy5dl5w
    @user-ni7zy5dl5w Před 3 lety +1

    እመኑኝ ይህንን የመሰለ ተአማኒ ማብራሪያ እንዲሁም ግልፅ የሆነ ህጋዊ አገላለፅን እያየን እንደ አላማ ይህንን ማህበር ለማፍረስ የሚሰሩት አካላት ከስህተታቸው ከመታረም ይልቅ ድሮም ብለናል በሚል መንፈስ የጥፋት መንገድ እንደሚከፍቱ አልጠራጠረም።

  • @miskirbesir1326
    @miskirbesir1326 Před 3 lety +2

    when you speak,it vibrates me ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 3 lety +6

    Mehaber kidson
    The yang woman reporter, excellent 👌 I do appreciate 🙏the way she explained
    This is very important topic

  • @cellcelmoi7514
    @cellcelmoi7514 Před 3 lety

    በርቱልን አኪዚህ በኋላ ተሸፋፍኖ ማለፋ የለም ወደፊት መገስገስ አለብን እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 3 lety

    አዉ በትክክል ነቅተን ቤተክርስቲያናችንን መጠበቅ አለብን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ወይይት ነበር በእውነት እንደዚህ መልስ ሰትሰጡ ነው ምዕመናን የምታነቆት መምህራን እናተም ዝም ሰትሉ በሀገራችን እንደ ሚባል ቄሱም ዝም ዲያቆንም ዝም የሚባለው አባባይ እንዲህ ሆነን ነበር ዝም ዝምታ ሲበዛ እንደጠፊተኛ አደረጎ ነው የሚያዩን በረቱ እናተ ወደፊት ከመጣቹ ኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጅም ቤተክርስቲያን ትከበራለች ዝምታ ግን አሰበልቶናል በእውነት ማህበር ቅዱሳን በጣም የምንወደው የምናከብረው ነው ግን አንድ ነገሩ መሆን ይለበትም እላለሁ እሱም ፓለቲካ ወስጥ ያለ አባል አይሆንም ማለት እኮ አግባብ አይደለም ክርስቲያን ሲሆን ፓለቲካ እንደ ፓለቲካ ያራምድ ቤተክርስቲያን አገልግሎት እንደ መንፈሳዊ አገልግሎት ማገልገለ አለበት ብይ አሰባለሁ ይህ ህጋቹ ግን ብተተውት ግን ፓለቲካ ማህበር ቅዱሳን ላይ ተጽኖ የሚያደረስ ከሆነ አይ ብላቹ ያን ሰው ከሰልጣኑ ማወረድ እንጅ የፓለቲካ አባል የሆነ ማህበረ ቅዱሳን ላይ በአገልግሎት አይሽምም ማለት ጥሩ አይደለም በረቱ ማህበር ቅዱሳን ከጎናቹ ነን ኢሳት ለብልጸግና የተገዛ ነው እሳት ይወረድበት ሰለሀሰቱ ተናጋሬነቱ እግዚአብሔር ዋጋው ይሰጠዋል

  • @weredewoshike5505
    @weredewoshike5505 Před 3 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ፀጋውን ያብዛላችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ በርቱልን ።

  • @Tewobista2022
    @Tewobista2022 Před 3 lety +4

    የእኛ እንቁዎች በርቱ!

  • @asnakemebratu6245
    @asnakemebratu6245 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበሩን ያስፋልን አስበ መምህራን በረከተ መምህራን ይስጥልን እያንዳንዱን የመንግስት አካሄድ እየተከታተላችሁ ለህዝበ ክርስቲያን በመግለፅ ምዕመኑ እንዲረዳ ማድረግ አለባቹ። በዚህ አጋጣሚ ሚድያውን እንዲሁም ጋዜጠኛ መስከረምን ማመስገን እፈልጋለው በቤቱ ያፅናልን።

  • @hk.237
    @hk.237 Před 3 lety +2

    ተመሰገን መቼም እግዚአብሔር የራሱ ሰዎች አሉት ተመሰገን ነው

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +1

    ማህበር ቅዱሳን በርቱልን

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 Před 3 lety +1

    በርቱ። ጠላት ይፈር።

  • @paulostekle7741
    @paulostekle7741 Před 3 lety +1

    እነዚህ መምህራን የተረዱት ክርስትና ግሩም ነው ደግሞ እነዚህኑን መምህራንን ያስተማሩ ሊቃውንት ሳስብ ደግሞ ክርስትናውን እንዴት ይገልጹት ይሆን የሕይወት ቃል ያሰማልን የሚያሳርፍ ውይይት ነው መስኪ እንደሁል ጊዜ ጥሩ መርሃግብር አቅርበሻል።

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +1

    ይህን አለማዳመጥ በቂ መልስ ለመስጠት እንቸገራለን እኔ እጅግ እጅግ ስለሀይማኖቴ መብት እና ግዴታ ነው የተማርኩበት ማህበረ ቅዱሳን የረጅም ጊዜዬ ናችሁ በርቱ በርቱ ቤተክርስቲያንን ጠብቁ አስጠብቁ እደዚህ ያለ ብስለት እና ህጋዊ ትምህርቶችን አስተምሩን አትጥፉ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን!!!!

  • @hamelmalafework9231
    @hamelmalafework9231 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይሴባህ፡፡ ሁላችንም እንበረታ ዘንድ ግድ ነዉ፡፡ዝምታችንም ፍቅራችንም ስለማይገባቸዉ የእዉነት መምረር አለብን!! የቤተ ክርስቲያን ችግር የኛ የምዕመናን ችግር እንጅ በራሷ ስንዱ እመቤት ናት፡፡ እዉነት ያክብርልን፡፡

  • @fikadutakineda8016
    @fikadutakineda8016 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርቱ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችሁንም ከመጣዉ ክፉ ነገር ይሰውራችሁ:: ለሀገራችን የሰላምን መንፈስ ይላክልን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን!🙏🙏🙏❤❤❤

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በርቱልን

  • @emawede2064
    @emawede2064 Před 3 lety +4

    እንዲሁ ስም ሲስ ይሙ ለት ይኖራሉ
    ወንድሞቼ በርቱልኝ " ዝም ብለህ ስራህን ስራ"

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛላቹው

  • @emawede2064
    @emawede2064 Před 3 lety +5

    መምህሮቼ ተባረኩልኝ

  • @tsegerdahunde5358
    @tsegerdahunde5358 Před 3 lety +1

    በጣም አጥጋቢ ምላሽ ነው የሰጣቹት ክበሩልን።ምንችግር አለው ስትሉ የነበራቹ ሰዎች እባካቹ ልታስተውሉ ና ቆምብላቹ ማሰብ እንዳለባቹ በውነት ግንዛቤ እንዳገኛቹ ተስፋ አለኝ ለሌላውም ጊዜ በስሜት ሃሳብ ከመስጠት መቆጠብ እንዳለብን እንዳለባቹ የተረዳን ይመስለኛል።

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 Před 3 lety

    በእውነት እናተ በሞኖራችሁ ኮራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety +1

    በትክክል አረ በእግዛአብሔር ተማርን የሚሉ ተራው ምዕመን ሁሉ በሚዲያ አባቶቻችንን አንተ ብለው ሲሳደቡ ያሳፍራል

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ ለመምህሮቻችን።

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 Před 3 lety +1

    ማህበረ ቅድሳን ማለት እንኳን ለቤተክርስቲያን ለልጆቻችን ፈሪሀ እግዚአብሔርን አውቀው በግብረገብነት ታንፀው ለሀገራቸውና ለቤተክርስቲያናችን ተተኪ ትውልድን የሚያፈራ ትጉህ ማህበር ነው ፈጣሪ ማህበሩን ያስፋልን አሜን።

  • @kaptechathiopya2850
    @kaptechathiopya2850 Před 3 lety +1

    አግዚብሒርይጠብቅልንአገልግሎትችሁይባረክልንበእውነት

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem

    ፈጣሪ ኩሉ ዓለም አልፋና ኦሜጋን ኤልሻዳይን መለኮታዊውን ቅዱሱን እግዚአብሔርን የምታገለግሉ የተመረጣችሁ ወንድሞቻችን በጣም እያመሰገናችሁ ፀጋችሁን ያብዛልን ያኑርልን ያበርታልን የቅዱሳን ረዴትና በረከት አይለያችሁ ስል ከልቤ በሙሉ እምነት ነው። እኛም የምታስተምሩንን የማህበሩን አስተምሮና ዓላማ እንከተላለን እንማራለን እናዳምጣለን እንከተላለን ክርስቲያናዊነታችንን እያጠነከርን እየተጋን እንጓዛለን የቅዱሳንን ረዴት ምልጃ በረከት ማህበራችንን ይጠብቅልን አይለየን ።ኩሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ አይለየን።

  • @asefabelay7632
    @asefabelay7632 Před 3 lety +1

    መምህሮቻችን ዕድሜና ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልን

  • @beakalephrem4731
    @beakalephrem4731 Před 3 lety +1

    ወንድሞችና እህቶች ሆይ ከሁላችን የሚጠበቀው ቀዳሚ ሃላፊነት በአቅራቢያችን ያሉትን ክርስቲያኖች መውደድ፤ ማቅረብ፤ መረዳዳት፤ መረዳትና መርዳት ነው፡፡ እንዲህ ካላደረግን ሁላችን በሲና በረሃ ወድቀው እንደቀሩት እንደ እስራኤላውያን መሆናችን አይቀርም!!!

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ያለው ልብ ብሎ ይስማ ላልሰማው አሰማ።
    ውሻውስ የቤቱ ነው አይጎዳም ነበር ግን እሱ በቀደደው ጅብ ገባና ሁላችንን አመሰን።
    አምንጊዜው የበለጠ አንድነታችንን ወንድማማችነታችንን ልናጠነክር ይገባናል ታሞ ከመቃሰት አስቀድሞ መጠንቀቅ ማ/ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ!!!

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 Před 3 lety +2

    Amen Loul EGZIABHER Bedme Betena yakoyln EGZIABHER yabertachuh

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma Před 3 lety +2

    አንዱ ክንዳችን
    ማህበረ ቅዱሳን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 3 lety

    ሁሌም አብረናችው ነን በርቱልን ማንቀላፋት ቀርቶ አንቅተውናል አንዳንድ ምን ችግር አለው የምትሉ ሰዎች ታረሙ መገመሪያ ቤተክርስትያኑዋን እወቁ መብት እና ግዴታችውንም ጭምር ምንም ውስጥ ሳትኖሩ የሚሰሩትን ሰወች አትበጥብጡዋቸው ለኦርቶዶክስ አማኝ ተብየወች ነው ይሄንን የምለው ማህነረ ቅዱሳን ሁሌም የቤተክርስትያን ልጆች ናቸው ስለሚፈሩዋቸው ነው ብዙ ስም የሚሰጡዋቸው አብራችው አታጨብጭቡ