MK TV "በአስቸጋሪ ጊዜ እግዚአብሔርን ስታስቢ ጥንካሬ ይሰጥሻል" ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2021
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s.... czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​

Komentáře • 209

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 Před 2 lety +96

    ማህበረቅዱሳን ትውልዱን ኃላፊነት እንዲሰማው የሚያደርግ ዝግጅት ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን ። ሁላችንም ይህ ሚዲያ እንዲስፋፋ የአቅማችንን እንደግፍ።

  • @mebratumarssie5937
    @mebratumarssie5937 Před 2 lety +24

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ለዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ! እህታችን አንቺም እግዚአብሔር በአገልግሎቱ ያፅናሽ።

  • @adamyegdimwork5080
    @adamyegdimwork5080 Před 2 lety +35

    እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነበር ፣ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 Před 2 lety +39

    ረጅም እድሜ ይስጠዎት ዶ/ር ኢ/ን ልበ ቀና ሀገር ወዳድና ቆራጥ የሆኑት ለካ የቤተክርስቲያን ልጅ ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትህ ይቅደም

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      ቆራጥነት ከግል ስብዕና ጋር ነው የሚገናኘው፤ጳጳስ ሆነው ልፍስፍስ የሉም?እርግጥ እንደነ ማርያም ንፁህ ክርስቲያን በመሆን መድኃኔዓለምን መምሰል ከተቻለ ቆራጥነት የሚጠበቅ ነው፤የኦርቶዶክስ ትምህርት ግን ነፍስን በተረት የሚያሰንፍ እንጂ ቆራጥ አያደርግም።ጳጳሶቹና ቄሶቹ በሙሉ ሰነፍ የሆኑት ኦርቶዶክስ ውስጥ ባለው ተረት ነው።

  • @user-mb3jt9ll2m
    @user-mb3jt9ll2m Před 2 lety +46

    የእውነት ደስ አለኝ.................ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን አብዝቶ ያስፍልን አሜን

  • @ellu456
    @ellu456 Před 2 lety +19

    የድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅዎት ኢንጂነር

  • @tgd1875
    @tgd1875 Před 2 lety +12

    ዶ/ር ኢንጂነር የቤተከርስቲያን ሰው ስለሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል:: እማምላክ ከፊት ትምራዎት ከዋላ ትከተሎት አሜን

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      እመአምላክ አይባልም፤የኦርቶዶክስ ማርያም የግብፅ ጣኦት ናት፤የክርስቲያኖች መሪ መንፈስ ቅዱስ ነው።እኔ=ማርያም =ክርስቲያን !!

    • @eyu9256
      @eyu9256 Před 2 lety

      Eme amelake mehonwan ante satehon metaregagetew bible nw eshi

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před 2 lety +2

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱ ስራችሁ መልካም አርአያ የምትሆኑ ናችሁ

  • @mzzz4916
    @mzzz4916 Před 2 lety +55

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ፡ ጥሩ ነው። ኢንጂነር ስለሽ እግዚአብሔር ከእርስዋ ጋር ይሁን!

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @tsehsybefkadu2889
    @tsehsybefkadu2889 Před 2 lety +5

    ኢትዮጵያ ስንት ድብቅና ድንቅን ልጆች አሏት ስላወቅኖት ደስ ብሎናል ኢንጂነር 🙏🙏🙏

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Před 2 lety +14

    ጋዜጠኛዋን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ነበር የማውቃት አቶ መለስ ዜናዊን ትጠይቅ የነበረች ብቸኛዋ ሴት ጋዜጠኛ በጣም አድናቂሽ ነሽ የት ጠፋሽ ብዬ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @tirsitzewge9869
      @tirsitzewge9869 Před 2 lety +4

      ጋዜጠኛ መስከረም ቆየች ማህበረ ቅዱሳን ማገልገል ከጀመረች በጣም ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ፍፃሜዋን የሳምርልን

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 Před 2 lety +1

      ይገርማል ከዚ እንደምታገለግል እኔም አላውቅም ነበረ ያው ከሀገር ውጭ ትሆናለች ብየ ነበረ እኔም ዛሬ አየሗት።

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 Před 2 lety +3

    ሁለት እጅግ የማከብራቸው ብሎም ምወዳቸዉ ኢትዮጵያዊያንን በአንድ መድረክ ሳይ ኩራት ልቤን ሞላዉ።መልካም አዲስ አመት ይሁንላችኹ!!

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ይጠብቆት እግዚአብሔር አምላክ እንደ እርስ አይነት ሰው ለአገራችን ኢትዮጵያ አብዝቶ ይስጣት

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety

      የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ

  • @madesign21
    @madesign21 Před 2 lety +11

    ማህበረ ቅዱሳን በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሚዲያውን በደንብ እያሰፋችሁት ስለሆነ ደስ ይላል በርቱ:: ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @tigistakele8044
    @tigistakele8044 Před 2 lety +2

    ግሩም አጠያየቅ ያልተቆጠበ ደስ የሚል አመላለስ ያልተጋነነ ያላነሰ አመላለስ ሚዲያችን ማህበረ ቅዱሳን ጠያቂያችን ጋዜጠኛ መስከረም ክቡር ኢንጂነር ዶክተር ስለሺ በቀለ ለሰጡት ቃለ ምልልስ እጅግ አድርገን ተደሰትን በእውነት እየተገረምኩ ነበር ሳየው የነበረው ደስ የሚል ነበር ።

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +20

    እንጂነር እንወዶታለን እግዚአብሔር ይባርኮት በርቱ እንደዚ የ ቤተክርስቲያን ልጆች ትልቅ ቦታ ደርሰው ማየት ያኮራል የእመቤታችን ምልጃ እይለዬት ቅዱስ እስጢፋኖስ በምልጃው ይርዳዋት 🙏❤️😇⛪️

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      የኦርቶዶክስ ማርያም የቄሶች ልብወለድ ናት፤ምልጃ በመድኃኔዓለም አንድ ጊዜ በቀራኒዮ የሆነ ነው፤ማርያም እንደ ማንኛውም ክርስቲያን ናት።

    • @solyanamatewos3953
      @solyanamatewos3953 Před 2 lety

      @@hailachin7104 የሉቃስ ወንጌል 1 27 ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። 28 መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነውአንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። 29 እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና። ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች። 30 መልአኩም እንዲህ አላት። ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። 31 እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።

    • @solyanamatewos3953
      @solyanamatewos3953 Před 2 lety +1

      @@hailachin7104 የቤተክርስቲያናችን እገልጋዬች በሙሉ ሚያስተምሩን መፀሀፍ ቅዱስ እና መፀሀፍ ቅዱስን መሰረት ያረገ ትምህርት እንጂ እንተ እንዳልከው ምንም ተረት የለም :: እመቤታችን ክርስቲያን ብትሆንም እንደኛ እይደለችም ምክንያቱም እንደሶ ማንም እምላኩን ወልዶ ልጄ ያለ የወለደ የለም ::
      እሶ ምታመልከው ልጆን ነው ፈጣሪዋ ሲሆን ልጆም የሆነውን እምላክ ነው ደሞ እግዚአብሔር በቅዱስ ገብርኤል በኩል በላከላት መልክት ያላት ምን መሰለክ ፀጋ የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ :: የቱ ፀጋ ካልክ ሁሉም እይነት ሙት ማስነሳት ደዌ መፈወስ ብቻ ሁሉም ሌላ ደሞ ምን እላት ? ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ እላት ከሁላቺን መሀከል እመቤታችን የተባረከች የተቀደሰችዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት!!! እመቤታችን ያለችውን እንድ ነገር ልጨምርልክ የሉቃስ ወንጌል 1 48 የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ ይሄ ማለት ሰው ሁሉ ሳይሆን ትውልድ ሁሉ ነው ያለችው ማለትም ክብሮ የገባው ብቻ ማለት ነው:: ሌላው ኢየሱስ እናትና እባትህን እክብር ብሎ ትዛዝ ሰቷል እናም ከመስቀል ስር ላሎደችው ዩሃንስ እነዎት እናትህ ብሎ ለምናምን ሁሉ እናት ትሆነን ዘንድ እናቱን በስጦታነት እናታችን እንድትሆን ሰቶናል ስለሆነም የሱን እናት ንቆ ትዛዝ ጠብቃለው ጌታን ወዳለው ማለት ዘበት ነው ሚወደኝ ቢኖር ትዛዜን ይጠብቅ ማለቱን እትርሳ እናቱን እክብር መጀመርያ 🙏

  • @user-iq8zg7sy1s
    @user-iq8zg7sy1s Před 2 lety +20

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልዎት. ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን አብዝቶ ያስፍልን አሜን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 Před 2 lety

    AMEN ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሃይል ይሁናችሁ🙏

  • @tigistgashaw9950
    @tigistgashaw9950 Před 2 lety +3

    ለካ እንዲ የምወደው ዶ/ርን የተዋህዶ ልጅ ነው አሁን ስራህን ይባርክልህ

  • @getmigbarmigbar6686
    @getmigbarmigbar6686 Před rokem

    ትክክለኛው ሰው በትክክለኛው ቦታ ወቅትና ጊዜው በጠየቀውና በፈቀደው እንዲሁም በተፈለገበት ስዓት ዓለማቀፍ ተቋማትን በሚገባቸው ቋንቋ ትክክለናውን አውነት ለጠላትም ለወዳጅም ለመንገር የተቀመጡ የኢትዮዽያ ድንቅ አልመዝ/diamond/ የሆነ ልጅን ዛሬ በማየቴ እግዚአብሔርን በመቀጠልም በጥሩ አእምሮ አስቦ የመደበውን ጠቅላይ ሚኒስትሬን አመሰግነዋለሁ፡፡ ውድ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ይህን ምርጥ አእምሮዎትን ተጠቅመው በሌሎችም የዲፐሎማሲ ቦታዎቻችን ላይ ትክክለኛውን ድፕሎማት ይመድቡልን፡፡ አደራ!!!

  • @esubalewdires6913
    @esubalewdires6913 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ዉይይት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ለዶ/ር እንዲሁም ለእህታችን እናከብራችኋለን እንወዳችኋለን የአገልግሎት ዘመናችሁን አምላክ ይባርክልን።🙏🙏🙏

  • @tadilatube
    @tadilatube Před 2 lety +8

    እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ውደ የሀገሬ ልጆች

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለካ የቤተ ክርስቲያን ሰው ነዎት💚💛❤🕊

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @user-jr4dw2zh6l
    @user-jr4dw2zh6l Před 2 lety +8

    ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልገሎቶችሁን አብዝቶ ያሰፍልን ❤️❤️

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 2 lety +10

    የተዋዕዶ ሰው የሆነ የትም ሄደ የት አምላክ ይረዳዋል እና ፈጣሪ ይርዳዎት በስምአም

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k Před 2 lety +3

    ማህበረ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለም እግዚአብሔር ማህበሩን ከዝህ በላይ ያስፋልን
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    በእዉነት ድስስስ የሚል ውይይት
    ሰላምን ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 2 lety +16

    እንካ አደረሳችሁ ለአዲሱ ዓመት ዋዜማዎች የተዋህዶ ቤተስብች እንዲሁምመላው ኢትዮጵያዊይን መልካሙን ሁሉ የስላም ዘመን ተመኝንላችሁ🙏🏾💚💛❤️

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ማህፀነ መልካም እና እድለኛም ናት ኢንጅነር ስመኘውን ብናጣም እርስወን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን በውይይቱ ጥሩ ግንዛቤ አግኝተናል ብርቱልን መጭው ዘመን ይህ ሁሉ ችግር አልፎ ሀገራችን ስላም ምትሆንበት ይሁንልን ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ ውዴ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902

    DR ER Silesh💚💛❤️Jegna Ethiopiawe🇨🇬
    Kebir Yigebawetal🙏Ethiopiawenet🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    Ashenafenet New Bertulin🙏Ahunem
    Egzabihar Amlak🙏Besrawet Hulu Kefet
    Yiqdemelewet Amen(3)Egzabihar Amlak🙏
    Ye Ethiopian🇨🇬Tinsa Yasayen Amen(3)🇨🇬🙏

  • @GeniTube
    @GeniTube Před 2 lety +3

    ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩ ኢንጂነር እግዚአብሔር ሁሌም ከጎኖት ይሁን

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety

      የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Před 2 lety +2

    የተዋህዶ እቁነውእዴ ፈጣሪ ይጨምርልህ ወድማለም ጋዜጠኛዋም ተባረኪጥሩ ባለማያናችሁ

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před 2 lety

    Amen Amne Amen Kala hiyewotne Yasamalne

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 2 lety +3

    ማኅበረ ቅዱሳን የእኛ እንቁዎች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +27

    ኢንጅነራችን በየሄዱበት እመብርሀን ሞገስ ትሁንወ 🙏🏿😘ስወዳቸው ጀግና ደፋር ናቸው
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በቃ ይበልልን 😭

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      ሞገስ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው፤የኦርቶዶክስ ማርያም የግብፅ ተረት ናት።እኔ=ማርያም =ክርስቲያን።

  • @tahanegash9716
    @tahanegash9716 Před 2 lety +2

    በእውነቱ እኝህን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ደጋግመሽ ብታሳይን ብዙ ትዉልድ ይማርበታልና በጣም አመሰግናችሁአለሁ ።

  • @bababvava748
    @bababvava748 Před 2 lety +1

    መስኪ የኔ ምርጫ ልዩ ጋዜጠኛ ነሽ❤
    የምንወደውን መሪ ስላቀረብሽ ክበሪልኝ🙏
    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ❗

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 2 lety +2

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱ እናመሰግናለን🙏እጅነር እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ እመብርሃን መልአኩ ይጠብቁህ።

  • @user-rm8zb8jb2s
    @user-rm8zb8jb2s Před 2 lety +1

    ይቺ ናት ሀገሬ ......

  • @antenehnega19
    @antenehnega19 Před 2 lety +2

    በቅድሚያ ማህበረቅዱሳንን አመሰግናለሁ -ኢንጂነር ስለሽ እግዚአብሔር ከእርስዋ ጋር ይሁን እረጂም እድሜ ፡፡

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety +4

    ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ባለ ውለታ የሆኑትን ኢንጅነር ዶክተር ስለሺ በቀለን ስላቀረባችሁልን
    እድሜ ይስጥልን ዶክተርዬ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን

  • @weletesilase718
    @weletesilase718 Před 2 lety +4

    እእግዚአብሔር ማህበር ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    ዶክተር ኢጂነር ስለሺ ስለሺ ብቻ ሳይሆን ስለሚሊዮኖች የተፈጠሩልን ጀግናችን ነዎት በአለም አደባባይ ኢትዮጵያን ያኮሩ ጀግና እረጂም እድሜ ያድልልን መሀበረ ቅዱሳን ኢጅግ እናመሰግናለን ከዚህ በይል እድትጠነክሩ እግዚአብሔር ሃይል ብርታትን ያድላችሁ

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v Před 2 lety

    እንወዲ ሀለን እናከብርሀለን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 Před 2 lety +2

    ረጅም እድሜ ይስጥዎ ክቡር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ መስኪዬ በጣም እውድሻለሁ እርጋታሽን ስዎችን የምትጠይቂበት ዘየሽን አደንቃላሁ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @AsAs-uz3rq
    @AsAs-uz3rq Před rokem

    እኳን አደረሳችሁ ከወዲሁ የተዋህዶ ልጆች😘😘❤❤❤

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +11

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!!

    • @user-ce7gz2xf9n
      @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety

      ዓመት✅
      አመት❌

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @genetjimma676
    @genetjimma676 Před 2 lety

    Amen Amen selam yadirgiln hagerachinin

  • @eyaderaddis3060
    @eyaderaddis3060 Před 2 lety +5

    ዶክተር ኢንጅነር እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጵያውያን።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር ይሁን በጣም እናመሰግናለን በጣም እንወዶታሌን

  • @boontuushawaa6940
    @boontuushawaa6940 Před 2 lety +1

    Enginner umurii dheraa isiin hawwaa biyyaa keenyaa nagaa Haa keenuu Ayyuu biyyaa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před 2 lety

    እምነቴ ኑርልኝ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety +1

    ዶ/ር ኢ/ር ስለሽ በቀለ በጤና በዕድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እርሶን የመሰሉትን ያብዛልን ሀገራችንን ይጠብቅልን ።

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዶ/ር ስለሺ ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @alemshetgebrewold1543
    @alemshetgebrewold1543 Před 2 lety

    tiguh sew be egziabher des yisegnal. yibareku Dr.

  • @sinkelemlem1221
    @sinkelemlem1221 Před 2 lety +1

    ዶ/ር ኢንጀር ስለሺ እግዚአብሔር ከሙሉ ጤንነት ጋር እድሜዎትን ያርዝምልን!ዘንድሮ ኢትዮጵያን ከገጠሟት ፈተናዎች አንዱ በሆነው በአባይ ጉዳይ ላይ ጥላቶቻችንን ያሳፈረ ውሳኔ በማስጠትዎ ታሪክ ሲያስታውስዎ ይኖራል።እውቀትና ተግባር ሲገናኙ የሚገኘው ውጤት መልካም እንደሚሆን እርስዎ ማሳያ ነዎት።በርቱልን!

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 Před 2 lety +1

    የታመመ ጆሮዬን የሚያክም ውይይት አቤት እግዚአብሔር ሆይ እድሜ ስተኸን ስላማችን ተመልሶ እናይ ይሆን🙏

  • @andualemtsegayemekasha1064

    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…
    አቡነ ጎርጎርዮስ አባታችን…”ሥራህን ሥራ” ብለውሃል…

  • @derejetilahun8618
    @derejetilahun8618 Před 2 lety +3

    እንኳን ለአድሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን፡፡ ይሄን መከራ ዘመን የምንቋጭበት ብሩህና ደስ እሚል እግዚአብሔርን የምናስደስትበት ዘመን ይሁንልን፡፡

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ግዜ መሽሽጊያ ነው ኢንጅነር ሰለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💚💛♥️🕊️🕊️🕊️💯👍‼️❗️

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +2

    ኢንጂነር ረዠም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን አከብረወታለሁ🙏

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 Před 2 lety +1

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ብቃት ያለሽ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ። ዶክተር ስለሽ የዘመናችን አክሊሉ ሀብተወልድ ብዮታለሁ። ግድቡ ሲነሳ ትውልድ ሁሉ ሲዘክሮት ይኖራል።
    አገሬ ኢትዮጵያ ማሀጸነ ለምለም ናት። አምላክሽ እግዚአብሔር ለዘላለም እያመሰገንሽው ያኑርሽ!!!

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Před 2 lety +6

    Thank you for your service. You’re a great person for the new generation to look up to.u
    🙏🏼

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 Před 2 lety +3

    ምርጥ ፕሮግራም ነው።በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @limitless5690
    @limitless5690 Před rokem

    እ/ር ይባርክህ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ዶ/ር ስለሺ ኢትዮጵያ ሁሌም በምርጥ ልጆችዋ አምራና ተከብራ ለዘለአለም ትኖራለች

  • @endaleyadete9916
    @endaleyadete9916 Před 2 lety +1

    ከፍ ያለ ክብር ዓለኝ እንጅነር ስለሺ ሀገር የሰራችው የኢትዮድያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @sgebru69
    @sgebru69 Před 2 lety +14

    What a respectful & remarkable human being and Ethiopian - you are uniting us without even knowing it sir! Salute and respect ✊🏿 Emibrihan Kerso Gar Tunh!!

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 Před 2 lety

      I agree 👍💯

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      ብርሀን ክርስቶስ ከእርሶ ጋር ይሁን ነው መባል ያለበት፤እመብርሃን አይባልም፤የኦርቶዶክስ ማርያም የደብተራ ሴራና ተረት ናት።

    • @sgebru69
      @sgebru69 Před 2 lety

      @@hailachin7104 I know for those that walk around with satanic thinking & mentality - I would expect that kind of disheartening disgusting disrespectful response & respect.. Ye Amlak Enat Tselota Limenawa and Amalaginetwa Tiketelih or Tketelish

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 2 lety

      @@sgebru69 አሁንም ተሳሳትሽ፤መጀመሪያ እመብርሃን ብለሽ ፋውል ሰራሽ፤አሁን ደግሞ እመአምላክ ብለሽ ልላ ፋውል ሰርተሻል።ይሄንን የምልሽ እንዳንቺ ወይም እንደሌሎቹ ኦርቶዶክስና ጴንጤ ተራ በክርስትና ስም የምቆምር ማይም ሆኜ ሳይሆን ንፁህ የክርስትና ህይወት ያለኝና መፅሐፍ ቅዱስን ጠንቅቄ የማውቅና እንደመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ከፍ ያለ ስብዕናና ማንነት ያለኝ ክርስቲያን ብቻ ሆኜ ነው።እንደ እውነቱ ከሆነ እኔ ካንቺና ከማንኛውም ኦርቶዶክስ ጋር ለመወያየት ደረጃዬ የሚፈቅድልኝ ተራ ሰው አልነበርኩም፤ጴንጤና እስልምና በናንተ ደረጃ የሚቀርቡ እንደማይመስላችሁ ሁሉ(እነሱም እናንተን ይላሉ፣ይሄ የሀይማኖተኛ ፀባይ ነው) እኔም ለሁላችሁም ምንም ክብር የሌለኝ ንፁህ ክርስቲያን ነኝ።እናንተ የማታቋትን ማርያምን(የኦርቶዶክስ ማርያም የግብፅ ጣኦት መሆኗ ይታወቃል፤ትንቢተ ኤርምያስ 44:25)ታመልካላችሁ፤እኔ ግን እንደነ ማርያምና ጴጥሮስ በመንፈስ የማውቀውንና የማየውን እግዚአብሔርን አመልካለሁ፤ስለዚህ ደረጃችን እኩል ስላልሆነ ከፈለክሽ ከኔ መማር ትችያለሽ እንጂ እኔን ለመምከርና ለኔ ለመፀለይ ብቃት የለሽም፤እመ አምላክ እንዲህ ታድርግልህ ብለሻልና ነው፤ይሄም የሰይጣን ቋንቋ ነው።

    • @sgebru69
      @sgebru69 Před 2 lety

      @@hailachin7104 የአምላክ እናት ትፈውስህ

  • @astatekushima3539
    @astatekushima3539 Před 2 lety +1

    ኢንጂነር፡ልውል፡እግዚያብሔር፡ከክፉ፡ሁሉ፡ይጠብቆት፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማለን፡ፀጋውን፡ያብዛልሽ፡እህታችን።

  • @tirsitzewge9869
    @tirsitzewge9869 Před 2 lety +1

    መስኪ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልን ኢንጅርን ስለሺ እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ሞገስ ይሁንሎት ማህበረ ቅዱሳን አሁንም ይስፋ ይስፋፋ

  • @ambayebelete1517
    @ambayebelete1517 Před 2 lety +3

    Dr. E/r Sileshi Bekele is a great man. But what stunned me so much is Mahder's quitting of the main stream media. Every one knows how sharp and brilliant she is. She has retreated towards God while she's been on her top talent. With her best ratings of her professional career, she ignored all and run to God's house. She has given her best times to God. She possess the immense integrity we all lack. God bless you. You're great motivation for me.

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 Před 2 lety

    መስከረም ጌታቸው ገራሚ ሰው ነሽ! በኢትዮጵያ ቴለቪዥን የነበረሽን ሥራ ይቅርብኝ ብለሽ ቤተክርስቲያንን ለማገልገል መወሰንሽ መልካም ነው፡፡ ዓለማዊው ነገር ይቅርብኝ ብሎ ወደቤተክርስቲያን የሚቀርብን ሰው ተስፋ ቆርጦ ከቤተክርሰቲያን እንዲሰደድ ለማድረግ ሰይጣን ፈተና ያበዛበታል ፤ አንችም ፈተና ሊበዛብሽ እንደሚችል እገምታለሁ፡፡ ግን በርቺ ፤ መልካም መንገድ ላይ ነሽ! በሰይጣን ፈተናወች ላይ መንቃት ያስፈልጋል፡፡

  • @betizazokssie5141
    @betizazokssie5141 Před 2 lety

    🙏 እግዚአብሔርይጠብቅልን !

  • @lovepeace8090
    @lovepeace8090 Před 2 lety +2

    Well come Doktor Seleshi.. long live best Ethiopan ,,,GOD ✝️ Blessd

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ስለሽ ማህበረ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልችሁ

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Před 2 lety +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902

    Giyon Abayi Yeteseten Yamlac Sisayi🙏
    Mahibere Qidusan💚💛❤️Egzabihar Amlak🙏
    Besrahiu Hulu Kefet Yiqdemelahiu Amen(3)
    Mahiberwn💐👏Egzabihar Amlak Yasfaliyn🙏

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 Před 2 lety +2

    I RESPECT YOU DEAR JOURNALIST!!

  • @ellu456
    @ellu456 Před 2 lety +5

    እንወዶታለን ኢንጂነር እግዚአብሔር ይርዳዎት

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም።
      በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ፡ዘንድ ይመራኛል።
      ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ፡መራኝ።
      በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከእኔ፡ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኵዝኽ፡
      እነርሱ ያጸናኑኛል።
      በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት፡ራሴን በዘይት ቀባኽ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ቸርነትኽና ምሕረትኽ በሕይወቴ ዘመን ዅሉ፡ይከተሉኛል በእግዚአብሔርም ቤት ለዘለዓለም
      እኖራለኹ።✝️✝️✝️ አሜን
      ፕሮፋይል ፎቶውን ወይም ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ ቢያደርጉኝ ደስ ይለኛል🙏 ስለ ቅንነታችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ክበሩ
      czcams.com/video/DdXfMUw3uFU/video.html

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 2 lety

    እግዚአብሔር ስራዎትን ይባርክልን

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 Před 2 lety +3

    we love and respect you sir

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 Před 2 lety

    ጥበቃ ይደረግላቸው

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety

    አስኪ ወደመጆቼ ሼር አድርጉ ,ላይክም,ሰብስክራይብ እነድርግ እበካቹ 🙏🙏

  • @kukw9428
    @kukw9428 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ወይይት ነው እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቡን ይጠብቅልን ሰላሙን ይስጥልን የሰላሙ አምላክ

  • @thegroom4361
    @thegroom4361 Před 2 lety +1

    ዶክተር ስለሺ በጣም እናመስግናለን :: ለኢትዮጵያ ስለስሩት ነገር በሙሉ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @destagelmo88
    @destagelmo88 Před 2 lety +1

    Proud of you Eng’r. Sileshi.

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +5

    ሼር። ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሚዲያችንን እናጠናክር👍

  • @fekaduassefa7511
    @fekaduassefa7511 Před 2 lety

    እ/ር ሽለሺ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ልጆቾዎን ይባርክሎት !!!!

  • @genetdeyou2824
    @genetdeyou2824 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይርዳውት

  • @yeserashbogale7027
    @yeserashbogale7027 Před 2 lety +3

    Dr. God bless you abundantly 🙏

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před 2 lety +3

    እንጂነር እንወዶታለን እግዚአብሔር ያግዞት።

  • @eleele6302
    @eleele6302 Před 2 lety +3

    RESPECT

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 2 lety +1

    ሀገራቺን እንዲህ ለሀይማኖት ቦታና ክብር የሚሰጥ መንግሰት ትፈልጋለችና እግዚአብሔር ኢትዮጵያንን ከመሪወችዋ ጋር ይባርክ።ክቡር ደኩተር ሰለሺንም በሁሉ የሰራ ዘርፍ በያዙት የህዳሴ በዓለም ዲፕሎማሲ ጦርነት የሚያደርጉት አስተዋጽዎ አክሎ ብርታቱን ይሰጥልን።ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @senayetsenayet678
    @senayetsenayet678 Před rokem

    አሜን፫

  • @netsanetlemma8764
    @netsanetlemma8764 Před 2 lety +2

    እናመስግናለን

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg Před 2 lety

    ማህበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለነሰ ኑሩልን ኢንጂነር ዶክተር ስለሺ ታላቅ ሰው ነወት ሰላመ እግዚአብሔር አይለየወት ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @alexreta3434
    @alexreta3434 Před 2 lety

    💚💛❤️ maheber kedusan bertw

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta2002 Před 2 lety

    Thank you