የአባይ ውሃንና ሚዛናዊ ክፍፍሉ
Vložit
- čas přidán 15. 08. 2020
- የአባይ ውሃንና ሚዛናዊ ክፍፍሉ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
ዶክተር ኢ/ር ስለሽ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ፣ ችሎታ ያለው፣ ጥሩ ግንዛቤ ያለው፣ አስተዋይ፣ ምራቁን የዋጠ የሚያኮራ ሰው ነው። ጠያቂውም በጣም ደሰ የሚል፣ የበሰለ፣ ጥሩ ጥያቄዎችን የሚጠይቅ ግለሰብ ነው። አሰተማሪ፣ ገንቢ፣ ግልፅ ጥያቄና መልስ ነው። አመሰግናለሁ።
ተደራዳሪዎቻችን ምን ያክል ጠንካራና ለሀገራቸውና ለእውነት የቆሙ እንደሆኑ አልጀዚራ ላይ የሚተላለፉትን ፕሮግራሞች ማየት በቂ ነው እናመሠግናለን ታሪክም አይረሳችሁ
I appreciate you
ዶ/ር ኢንጁነር በርታልን የሀገር ምርጥ ምሁር ነህና እንኮራብሀለን
Dr.Selishe you are amazing grate citizen,God Blesse you and your family.
DR. ENG. SELESHI THANK YOU FOR YOUR SERVICE! GOD BLESS YOU!
በጣሞ እናመሰግናለን ግልፅ አና ጥልቅ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሃላፊነት በሚገባ የሚገልፅ ነው።
ድምፅሽ፡እና፡ያነጋገር፡ስልትሽ፡ደስ፡ይላል።
በመሆኑም፡ተደማጭነት፡አለሽ፤እናመስግናለን፤ለሰራሻቸው፡ሥራዎች፡በሙሉ።በርቺ፡አዜብ።
ጀግናው ኢ/ር ስለሺ!!!
ቼ በለው! ኧረ ቼ በለው!
Dr. Seleshi Bekele is my candidate for "MAN OF THE YEAR"!!!
Thank you Dr Tegegnework. I will die for such knowledgeable discussion. 👏🏿👍🏿👌🏾
You are the best solder who loved and fight for Ethiopia
Our heroes we wish you to complete this fight with victory.
God bless you.
ዶክተር እንጂነር ስለሽ የኢትዮጵያ ጀግና እናመሰግናለን
Great Discussion. Do continue to enlighten the people of Ethiopia.
Real Ethiopian looks like this ...the right people on the right place.
የታላቁ ህድሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ምሁራንን ከየትኛውም የዓለም ጥግ በአንድነት አስተባብሮ እንዲነሱ ያደረጋቸው ለሀገራቸው ያላቸው ፍቅርና ሁዋላቀርነቷ የፈጠረባቸው ቁጪት ነው ምሁራን ድሮውንም ከሚወዱአት ሀገራቸው ተገፍተው ነው
መንግስት ለዘመናት ምሁራንን የማግለል አባዜውን አቁሞ በእነርሱ ለመጠቀምና ከድህነት ፈጥኖ ለመውጣት ምሁራን አገራቸው ገብተው እንዲስሩ ማበረታታትና ሁኔታዎችን ማመቻቸት ይኖርበታል
በአንፃሩም ፖለቲካችንም ከእርስ በርስ መጠላለፍና ጠላትነት መንፈስ ተላቆ ከሀገራዊ አንድነትና ብልፅግና አንፃር ተቃኝቶ መስራት ይጠበቅበታል
Dr.seleshi you are my hero you are the right person at the right time
Gentlemen, thank you for your excellent expertises.
Thank you for your brief discussion. Ethiopia will thrive by its hardworking people like you.
Thank you for all👍
እናመሰግናለን። የድርቅ መንስኤ ባዮሎጂካል ዌኘን እንደሆነ እንዴት አይታወቅም? የድርቁ መንስኤ ካልታወቀ እንዴት የምግብ እጥረትን መቅረፍ ይቻላል? እውቀትና ልምድ ቢደመር ጸጋ መቼም እንደማይሆን ቢታወቅ የአመራር እና ፖሊሲ መሻሻል ይደረግ ነበር። ጸጋ ከፈጣሪ የተሰጠ ስለሆነ ከሱ እርዳታ ሁሌም የሚገኝበት መንገድ ስለሆነና ነጥቡም አብሮ ስለሚሰጥ።
Thank you art tv.
ምርጦች !!
Interesting conversation.
Thank you for the insightful discussions you have been hosting recently on the GERD and similar developmental topics, Arts!
Thank you for the person who made this programme possible. Please keep it up. I hope the experts will explain what must be the role of diaspora Ethiopia.
Thank you again.
GERD is in good hands. Very smart guy!
thanks Dr. keep it up!! we are buying bonds we support you and your team.we are the winners!!
ሁለት ከልብ ሃገራችሁን የምትወዱ ምሁራን እናመሰግናለን🙏
Hero ethiopian
ኢትዮጵያ፡ዉሀ፣መሬት፣ወጣት፣ዩኒቨርስቲ፣ ባንኮች፡ሁሉም፡ አላት፡አነዚህን፡ማቀናጀትና፡ሀብት፡ማፍራት፡ነዉ።
""This is my Dam""
የኢትዮጵያ፡ችግር፡የቅንጅት፡ችግር፡ነዉ።
All Ethiopian ayes are on Abay dam
Ethiopian After this has only one name
ABAY!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
How about to talk about Egypt's raw materials fairly to share with Ethiopia instead of talking only about Ethiopia' s water
With all its natural resources, Ethiopia can be one of the most successful countries in the world. However; corruption, aid dependency, and tribalism makes it impossible. There are lazy members of the population.
B
እቺ፡ግብፅ፡የምትባል፡ ሴትዮ፡የሚያረጋትን፡ነዉ፡ያሳጣት። ዝምብላ፡ነገር፡ትፈተፍታለች። ኢትዮጵያን፡ በተላላኪዋቿ፡ እያመሰች፡ነዉ።
Gazetnga hono ye af cheml weym mask le corna yalen iformition yetsasat new.
Ye agerachen temert bet och ye temari esrebet nachew.
50 million sera fet mengst lay yetekmtu dekoro becha ager yerabal.