ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል-1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ምክር ቤቱ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

Komentáře • 126

  • @fmstudio-i8c
    @fmstudio-i8c Před 2 dny +6

    ም/ቤቱ የሰውበላ ስብስብ ሲሆን 1 ሰው ብቻ ታይቷል፡፡

  • @OdoShakisoProsperityParty

    Prime Minister Abiy's efforts in advancing food security and sustainable agriculture in Ethiopia is not only well-deserved but also serves as a beacon of inspiration for leaders worldwide.

  • @HafizJemal-jk1vy
    @HafizJemal-jk1vy Před 2 dny +6

    ክብር ለሰራዊታችን👮‍♂👨‍✈

  • @belyahu98
    @belyahu98 Před dnem +1

    God Bless Dr. Abey God Bless Ethiopia

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 2 dny +2

    ይህ የመጨረሻው የፓርላማ ውይይት ነው
    በሚቀጥለው አመት አንድም ፓርላማ ተሰብሳቢ አይታይም አብይ አህመድ ያፈርሰዋል !!!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 2 dny +4

    አብይ አህመድ እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ስብሰባ የመጨረሻ ያድርግልህ !!!

  • @OdoShakisoProsperityParty

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ሆይ ሁልግዜም ህልምህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ማበልጸግ ነውና ክብር ይገባሃል፡

  • @OdoShakisoProsperityParty

    I'm grateful to Prime Minister Abiy Ahmed for his support for the arts and his recognition of their role in promoting national pride and creativity."

  • @sisaymengistumekonnen9622

    የፌደራል እና የሲቪል ሰራተኞች ተግባራዊ መስፈርቶችን ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የህይወት ጥራታቸውን እና በመኖሪያ ምርጫቸው እርካታን የሚያጎለብት የቤቶች ፕሮጀክት መፍጠር ይችላሉ:

  • @ElaSphere
    @ElaSphere Před 2 dny +1

    17% Debt?????? This is unbelievable! i have been thinking that our debt is around 37% and something. This is excellent!!!!

  • @PopPop-jl1gc
    @PopPop-jl1gc Před 2 dny

    የኔም ምኞት ነበር❤ በርቱ

  • @hayiluragasa4892
    @hayiluragasa4892 Před 2 dny +2

    የለውጡ መንግስት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 5 ግዙፍ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ማድረግ ችሏል።

  • @MogeAbebe-b1x
    @MogeAbebe-b1x Před 2 dny +3

    The Ethiopian government's policies promoting industrialization, infrastructure development, and investment have attracted global admiration and makes it acknowledged by the WEF for its impressive economic growth

  • @zewduhailemariam8792
    @zewduhailemariam8792 Před 2 dny

    Very nice and persuasive exlainatipn

  • @muletawerku
    @muletawerku Před 2 dny +1

    Abiy Ahmed's establishment of the Ethiopian Ethics and Anti-Corruption Commission has strengthened oversight and enforcement.

  • @derejeworku2225
    @derejeworku2225 Před 2 dny

    You are on the right way to tackle centuries old problems of #Ethiopia. However don't let be down even if your opponents are strong. You have already took-off & reached at the middle of the sky only little distance left to reach the country flight altitude. Go ahead!!

  • @WozifaANura
    @WozifaANura Před 2 dny +1

    በብልፅግና ዘመን በኢኮኖሚው መስክ የሚታይ የሚጨበጥ አይተናል።

  • @yebokologoterra2859
    @yebokologoterra2859 Před 2 dny +2

    ጠቅላይ ሚር ዶ/ር፡ አብይ፦ እንኳን ከኢትዮጵያ ጋር ደስ አለህ፧ የውድ አገራችንን መታወቂያ እንደገና በክብርና ወርቅ ቀለማት እያደስህ በክብር ማማ ላይ ስላስቀመጥህ እናመሰግንሀለን፣ ኢትዮጵያ፡በክብር፡ በነጻነት፡ ለዘለአለም፡ ትኑር !!!

  • @ShumeMekonen
    @ShumeMekonen Před 2 dny +1

    ብልፅግና ሰው ተኮር የሆኑ ኘሮጀክቶችን አስፍቶ በማቀድና በመፈፀም ከሰው፣ በሰው ፣ ለሰው በመስራት የህብረተሰባችንን ችግሮች ለመቅረፍ በቁርጠኝነት እየሠራ የሚገኝ ፓርቲ ነው።

  • @shawaa1492
    @shawaa1492 Před dnem

    የአገር፥ የሕዝብ፥ የሰው ክብር የማይረዳ ቲያትረኛ፥ ያለ ድምና ዕንባ ውሎ ማደር የማይችል ግለሰብ እና የእርሱን ጥፋትና ማታለል የማይረዳ የምክር ቤት አባላት እንደዚህ መጃጃል የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንኛ መሪ ማውጣት እንደታሰነው ያሳያል።

  • @MargeBecho
    @MargeBecho Před 2 dny +3

    ኢትዮጵያ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ጠንካራ ሰራዊት እንደገነባችና ማንም ተነስቶ ኢትዮጵያን መዳፈር እንደማይችል የውስጥ እና የውጭ ጠላቶቻችን ያውቃሉ።

  • @YMakuriashimelis
    @YMakuriashimelis Před 2 dny

    Ethiopia's government commitment to leveraging its agricultural potential to achieve broader economic development goals and improve the livelihoods of its people shows the commitment of the Government to improve the overall livelihood of the People

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 7 hodinami

    ኢትዬጵያ ልትበለፅግ ነው እልልልልልልልልል አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ
    ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ
    አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ
    በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን
    እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን
    በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ የውሸት ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ሌባ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ
    ለለሆነ ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን የሚባሉ ዘራፊዎች ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት አስገባዎለው ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::ሀሌ ሉያ :በሉ ::

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Před 2 dny +1

    Working on Agriculture is good, but watching the population growing is the opposite. As killing opening war on its population is miserable act.

  • @user-jj3mx6gn5m
    @user-jj3mx6gn5m Před 2 dny +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ቤት ለፈረሰብን

  • @MogeAbebe-b1x
    @MogeAbebe-b1x Před 2 dny +1

    Prime Minister Abiy Ahmed continues to navigate complex diplomatic landscapes with vision and pragmatism, shaping Ethiopia's future on the global stage.

  • @AraarsaaOromoo
    @AraarsaaOromoo Před 2 dny +2

    ህዝባዊ ውይይቶች ለሁለንተናዊ ለውጦች ወሳኝ ነው! ህብረተሰብን ያሳተፈ ውይይት እና ምክክር ሀገ ያፀናል!

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum Před 2 dny

    በተኛበት ጥቅምት 24 ተጠቃ ፥ በተኛበት በአልሻባብ ተጠቃ ። እንቅልፋሙ፣ አስገድዶ መድፈርን እንደ ወታደራዊ ስልት የተማረው የዐብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ዘላን ሠራዊት የሕዝባችን የህልውና ሥጋት ስለሆነ በተኛበትም ባልተኛበትም መጠቃት አለበት‼️

  • @dobaworedaprosperityparty

    Hojii boonsaa dhalootaammaa fi dhaloota egereetiif gala ta'uudha galatoomaa

  • @shambelabera-v9d
    @shambelabera-v9d Před 2 dny +4

    ብሮ ማደግ፣ አብሮ ለመበለፀግ አብሮነት የግድ ነው! ሰላም ምርጫችን መሆን አለበት!

  • @user-xw1qr3tg9h
    @user-xw1qr3tg9h Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @PopPop-jl1gc
    @PopPop-jl1gc Před 2 dny

    ❤❤❤❤

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 Před 2 dny

    The question given before are known before so answers are memorized. And the lectures people don't need lectures. Maybe uae will give money to fill in budget deficit.

  • @TiruneshAsfaw
    @TiruneshAsfaw Před dnem

    ኦዲት የስራ ሒደት ብስልጠና ተደግፍ በደሞዝ ተደግፍ በሎጆስቲክ ተደግፍ ከሙስና የጸዳ ኦዲት መፍጠር ይቻላል

  • @Adis001
    @Adis001 Před 2 dny +2

    እኔ የማምን ፓለቲካ ፓርቲ ደጋፊ አይደለውም ግን አብይ አመሰንግናለውይ ማንያውም የቀደሙት መሪወች ያልሰሩትን እሱ እየሰራ ይገያል ግን አለመታደል የእያ ሕዝብ በታም አስቸገሪ ሕዝብ በአለም ላይ ለምን ብትሉይ ቀና አመለካከት የለንም፣አብይ ግን ታሪክ ያስታውሰዋል ወደፊት ለሰራው መልካም ስራ።

  • @johntaddesse1620
    @johntaddesse1620 Před 2 dny +3

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ሆይ የእርስዎን አርቆ አሳቢነት ያልተረዱ የሀሳብ ድኩማን የአጭር ጊዜ ችግሮችን በማጉላት ከያዙት መልካም ተግባር ሊያስተጓጉልዎት ቢፈልጉም እንዳይሰሙ፡፡

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 2 dny

    ፍትህ፡ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ዜጋ፡ቤት፡ፈርሶበት፡ህወት፡ለጨለመበት!!!!!!!!!!!!

  • @yetnayetchaka6535
    @yetnayetchaka6535 Před 2 dny

    Most Ethiopians didn't understand the PM. We are judging things from the superficial sight, but he is forwarding though the circumstances are too many that attempts to delay his visions. So the solution is waiting for the time to answer and check everybody's thought. That will result shame or praise for our thoughts and interpretations accordingly. Don't you think so citizens?

  • @desalegndale136
    @desalegndale136 Před 2 dny +1

    tiru new gin..........😁

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 Před 2 dny +1

    የመከላከያ ስራዊ አረሜኒ ያማራክልል ለቆይዉጠልን

    • @endohussan4702
      @endohussan4702 Před 2 dny +2

      ተብታባ መሀይም

    • @kgfuu3072
      @kgfuu3072 Před 2 dny

      @@endohussan4702 ሀሁሂሃሄህሆኋ 😁

  • @shawaa1492
    @shawaa1492 Před dnem

    የነገዋ ኢትዮጵያ ታጓጓለች እያለ ዛሬ በሕይወት የቆመን ዜጋ በጅምላ ማለቅ የልኣቱ አካል እድርጎ የሚመለከት ሰው ቢኖር እርሱ ነፍሰ ገዳይ ብቻ ሳይኖር ልቡም አእምሮውም የሞተ ደንቆሮ ብቻ ነው፤ ሥር የሌላው ውሎ የሚደርቅ ሀሳብ የሚያናውዘው ስለ አገር የማይገነዘብ ሕጻን ብቻ ነው

  • @sisaymengistumekonnen9622

    የ40/60 ወይም 20/80 የተመዘገቡ የመንግስት ሰራተኞች በቅድሚያ ግምት ውስጥ መግባት አለባቸው ።

  • @Oliyadshuru
    @Oliyadshuru Před 2 dny

    Bu’uura seenessa waloon biyya waloo ijaaraa kan jiru ilma Abbaa Gadaati.goota biyya hundaaf taatu ijaaraa jiru kana tumsuun faana hiriiruu qabna!

  • @GemechuMan-w3d
    @GemechuMan-w3d Před 2 dny

    Imn

  • @husenyisaksora3991
    @husenyisaksora3991 Před 2 dny +1

    ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃዎችን መተግበሩ የኢትዮጵያን ምርቶች መልካም ስም አሻሽሏል፣ አዳዲስ ገበያዎችን በማመቻቸት እና የወጪ ንግድን አሳድጋል።

  • @WozifaANura
    @WozifaANura Před 2 dny +1

    ዛሬ ላይ በአረንጓዴ አሻራ፣ በኮሪደር ልማት፣ በገበታ ለሃገር የተሰሩ ስራዎች የበለጸጉ ሃገራት ከደረሱበት ማማ ላይ ለመድረስ በመስፈንጠር ላይ መሆናችንን ያመላክታል፡፡

  • @geeza9534
    @geeza9534 Před 2 dny

    ኢሄ ሰውዬ መበጥረቅ ሲወድ

  • @ShumeMekonen
    @ShumeMekonen Před 2 dny

    Dr. Abiyyis fedhii uummata isaa kana karaa quubsaa ta'een hojiitti hiikuuf haala ulfaataa keessati hojii misooma gurguddaa naannoo hunda keessatti hojjeechiisa jira.

  • @user-jj3mx6gn5m
    @user-jj3mx6gn5m Před 2 dny

    ቤት ለፈረሰብንም ተወያዩበት በሰው ሀገር የደከንበት ነው

  • @GiraanyMokonon
    @GiraanyMokonon Před 2 dny +3

    ኮሪደር ልማት አዲስ አበባን አበባ አድርጓታል! ኮሪደር ልማት የማይቻሉ ስራዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ መስራት እንደሚቻል ያየንበት ስራ ነው

  • @birhanubetela7373
    @birhanubetela7373 Před 2 dny

    Abiy Abebe ashekabach hezbe ashekabach yehezebe tewekayoch eche yehene yeethiopia hezebe bemola bedemamite neber matefate

  • @Asia-sz1vr
    @Asia-sz1vr Před 2 dny

    አፈር ብላ በሸታ መቸ ይሆን ከዘረኝነት እሜወጣ ወሬ ብቻ ተግባርዜሮሮ😢😢😢

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 2 dny

    Miirasiiyasaadhaa miiragosumadhaa miira amantiidhaa miiradiinagdeedhaa miira angoodhaa miirayakaa

  • @neimsemman8470
    @neimsemman8470 Před 2 dny

    Tadiya andu gebuwun bedebeqe yemengist serategna bemengist eji silalel megodata alebet malet new???? Nibratun ena gebiwun yedebeqe kemawutat yetegodawun akal encherisilat new?? yhe bistekakel

  • @birhanubetela7373
    @birhanubetela7373 Před 2 dny +1

    what the gadem representatives!!

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 Před 2 dny

    ENDEW MITIKAWEMU SEWOCH YE AYMIRO ZIGMET ALEBACHU ENDE??? LOGICAL NA KE POLETIKA NETSA HONACHU ADMITUT...ECH?

  • @dobaworedaprosperityparty

    አብሮ ማደግ፣ አብሮ ለመበለፀግ አብሮነት የግድ ነው! ሰላም ምርጫችን መሆን አለበት!

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z Před 2 dny +1

    የኔ ጀግና አሁን ደግሞ ምን ይሉህ ይሆን በቃልህ የኖርክ በተለይ አዲስ አበባን እንደህልምህ ያሣካህ አውነተኛ ሰው ያላየነውን ያሣየኸን የጀግና ጀግና የሆንክሌብነትን የምትጠየፍ ሁሉም ኢትዮጵያ ከሌብነት እንዳንተ እንዲነፁ ሐገራቸውን ከስርቆት ወጥተው እንደመሪያቸው ከሌብነት ፅድት እንዲሉ እመኛለሁ እኔ ሁሌም ደሀ ደሀ ለሚሉ የአለም ሕዝቦች ሁሉ አሰረግጭዬ የምነግራቸው የነገርኳቸው የነበረው ኢትዮጵያ ደሀ አይደለችም የሚመጣው መንግስትና አብረው ለሌብነት የተባበሩት ሁሉባየሰርቋት ባይተባበሩባት ትብብሩ ደግሞ ሲሰርቁ እናታቸውን አባታቸውነ አማታቸውን አማቻቸውንዘር መንዘራቸውን እያበለፀጉ የዳቦ ቅርጫት ናት ተብለን ያደግነውን ሰዎችኢትዮጵያን ለምለሚቷን ሐገራችንን እነሱ ቢሊነሮች እየተባሉ ሐገሬ ግን ደሐ የደሐ ሐገር እየተባለች ተዘፈነላት አሁንስ እግዚአበሔር አሠባትና አብይ አሊ የሚባል ጀግና የጀግና ልጅ አመጣና ሙስናን አጠፋለሁ ብልፅግናን አመጣለሁ ብሎ ሲመጣ እንዴት አኛ አነሰርቅም አንተ ምን አገባሕ እያሉ ከጀመረ ጀምሮ ስድብ እርጋማን ጦርነት ዘረፋ ግድያ እረ ስንቱ አቤት አቤት አቤት አቤት ፈሳም ሌቦች ሁሉ ለምን አልገባችሁም አፈር ግቡ ካታካላችሁን እየጠጣትሁ ንጉሡ አብይ አሊ ግን ጠባቂው የማይተኛ የማያንቀላፋ ብቻና በቻ ነው ሰሙ እግዚአብሔር ይባላል ሰው ብትሆኑ ኖሮ ይህ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ን ታደንቁት ነበረ አይናችሁ የታወራችሁ ናችሁ የኔ ና የኢትዮጵያ ንጉሡ አብይአሊ እድሜ ይስጥህ እወድሀለሁ ብርክ በልልኝ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 2 dny

    Ajeesuun gotumaadhaa dhiimuun ganuudhaa dhugaamuliisuunbanaa du.aan arabsaafii lafarashoreeysaan gubaantufadhaa faniisaan

  • @user-vf8be8fi4s
    @user-vf8be8fi4s Před 2 dny

    Bajaatni hardhaa itoophiyaa ramaddaate guddiina biyyii keenya irraa geete kana argarsiisudha.

  • @animutsolomon-sn6hz

    Banda

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 2 dny

    Namniihiixaawanii basuufmalii caraafii akkalalatuufii motumaraas qubiiraas godooraas gaduraas hawaasuumaraas ciibsaniileenumatatiin jarsiishekiidhaa dubiin murtiikaniitee seenaa umriidhaa harkii abaan iifkaaheehiin ajaahuubekkii

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 2 dny

    Akkaseeriibiiyatanaa iittiibadeenqorachaa jiiraakotuu .koranaan qoranaadhaabekkii muluumarmaraadhabekkii samuuliiqiidhaa ergiisaadhaa rabbiinamaafhiinkaniinee

  • @yordanos2141
    @yordanos2141 Před 2 dny

    ሰው ተኮር ይላል ደሞ እኮ አያፍርም ።የደናቁርት ስብስብ።ቤታቸውን እያፈርስክ ሰው ተኮር ትላለህ

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Před 2 dny +1

    በአማራ ክልል ያሉትን ታጣቂዎች ለምን ህዝብ አትግደሉ አታግዱ ህፃናት ወደ ት/ቤት ሲሄዱ ቦንብ አትወርሩ ቁጭ ብላቹ ተወያዩ ለምን አትልም መንግስት ያልፈፀመውን ፈፀመ ከማለት ይህ የሴራ ፓለቲካስ ለዛህ አካባቢና ህዝብ ምን ይጠቅማል ለማይረባ ጥቅም ህዝብን አገርን ለባእድ ሴራ ተንበርክኮ ተሰልፎ አገርን ህዝብን መውጋት ምን ውጤት ለማምጣት ነው መተማመኛ ይቅደም የሚባለው አዲስ ፈሊጥ ከንግግር ለመራቅ እና የላኪዎችን አጀንዳ ለመፈፀም እንደሆነ በደንብ ያርጋግጣል ምክንያቱም ለወገኔ ቆሜ አለው ያለ ና መስዋትነት የከፈል ለሰላሙ መስዋትነት ለምን አይከፍልም

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 2 dny

    Biiyatanaa samuukalatii afraniin wahubatuudandeeysuujiiramoo angoonwaanbiiraa dhugaan waanbiiraa diinagdeen bocabiiraa namuumaanbocabiiraa lalteebiirakuutuuf akkaa aniifedhuuniin seeradhableedhaa

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 2 dny

    Motumaangudaan manafiiraaka.aa murtee murteeysuunii waanwaloodhaajiiraa seeraafiidambiiqabdiikaleeniis dubiidhalaatiiniin biiyakufiisaan dudhafalamaan umatagolaan asiiganaabekkaa asiigadiismotumaqaan gariidhaa jartiifiiwaniibiiraa waloodhaa hawaasamaa bakkafiiqabdii jartiinshanyiinyatee.guyaaqotanii maalgotii guyaamuraniimaalgotii.guyaasafaratanii sadaqaakadhatii

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Před 2 dny

    የእነኝህ ጋዜጠኛ ተብዬዎች ግልሙትና ሰው የሚለውን ቃል ያዋርዳል - በኦነጋውያኑ በተደጋጋሚ ተደፍረው የተጋቱት ሽንት ሽቅብ እያቀረሻቸው በአፋቸው ሲፀዳዱ ማየት እርግማን ነው

  • @masershaasele3296
    @masershaasele3296 Před 2 dny

    D/r abiy les too people. No dream

  • @tsegayehabte7924
    @tsegayehabte7924 Před dnem

    እያረደህ ነበር !ኣየሽጠህ ስላልገባህ ነው ወንድሜ ይህን ያልከው !!!!!!!

  • @AlfiyaBuke
    @AlfiyaBuke Před 2 dny +2

    የዐቢይ መንገድ ሰላም አና እርቅ ስለሆነ ሁሉም ህብረተሰቡ ከጎኑ ተሰልፎ የተጀመረውን የሰላም ውይይቶችን ማሰቀጠል ይኖርበታል

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 2 dny

      አብይ ጨፍጫፊ ነው የሀገሩን ህዝብ የጨፈጨፈ

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 Před 2 dny

    STOP WAR ALL EVRY AL ETHIOPIA, ETHIOPIA IS RICH COUNTRY, IT'S ENOUGH FARM ...

  • @bigeent1615
    @bigeent1615 Před 2 dny

    Teash

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 2 dny

    Dutiisobaajiirtii maratuunsobaajiirtii dhaltiisobaajiirtii dhiiyniisobaajiiraa dhugaan abaaqabduu abuumaafdhiisudhaa abiiyiijaladeemaan sharii

  • @mekonenfrew1189
    @mekonenfrew1189 Před 2 dny

    ሰው ተኮር። 100 times
    Are you ok Dr?

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl Před 2 dny

      እንስሳን እንደ ሰው ቆጥረህ ካልሆነ ፣ ንግግራቸው ግልጽ ነው።

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 2 dny +1

    ቤታችንን፡አፍርሶ፡አፈናቀለን፡ፍትህ፡ለዜጎች፡ቤት፡መግኘት፡አቅቶናል

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 Před 2 dny

    አቢቹ በርታልን።

  • @user-si1wd2sq6k
    @user-si1wd2sq6k Před 2 dny

    Denkeme wege ayikerebegni newe, leyetegnawe parlama???? Kikikk😅😅😅 ayi fugera

  • @hardsg
    @hardsg Před 2 dny

    A lot of lies and a lot of unsubstantiated numbers.No wonder only 91k people watched what he has to say.

  • @funuleabrham6584
    @funuleabrham6584 Před 2 dny

    አፈር ብሉ ከሰው ያነሰ ጭቅላት ይዛችሁ በመቅረብ የናተ መሪ በሰው ደም የሚቀ ሳቀስ ነው ቀናችሁን ጠብቁ እዉነት ታሸንፋለች ፋኖ ነፃ ያወጣናል አበበች ኩምሳ እባላለሁ ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤

  • @gedamuhaymanot5818
    @gedamuhaymanot5818 Před 2 dny

    Dani aalesh😂😂😂😂 Jawisa

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 Před 2 dny +2

    My prime minster love you too much!!!

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il Před 2 dny

    Guyaatokkoshenahuu tokkoseenaahojataaboruuf tokkoseerabarsiisaaboruufii

  • @fekaduassefa9726
    @fekaduassefa9726 Před 2 dny +1

    #Automobil #communism?

  • @mamushbgw2514
    @mamushbgw2514 Před 2 dny

    😂😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @betselot32
    @betselot32 Před 2 dny +1

    የcomment የመንግስት የአበል ተከፋኝ አርበኞች ጥሩ ላይ ናችሁ ! 🤣🤣🤣🤣

  • @AbrahimAhmed-ug9kg
    @AbrahimAhmed-ug9kg Před 2 dny +1

    😅😅😅😅😅😅

  • @dawitsolomon7573
    @dawitsolomon7573 Před 2 dny

    😂😂😂😂

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 Před 2 dny

    ወሳኝ ቦታ ላይ ትቆራርጣላችሁ ሚድያ ውስጥ የተሰገሰገ አሜኬላ ባንዳዎች

  • @endryasmersha6011
    @endryasmersha6011 Před 2 dny

    😅😅😅😅😅😅 kkkkkkkkkm

  • @abebealemu-mi9xy
    @abebealemu-mi9xy Před 2 dny

    ቱልቱላ

  • @sisaybizuayehu8108
    @sisaybizuayehu8108 Před 2 dny

    መለስን በሰማንበት ፓርላማ ያንተን አንጭጭ ዎሬ አንሰማበታለን አይ ግዜ.

  • @kukutilove
    @kukutilove Před 2 dny

    Abyi is the worst leader im the world

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 Před 2 dny

    ቀዳዳ የሆነ ሠውየ

  • @OdoShakisoProsperityParty

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ሆይ ሁልግዜም ህልምህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ማበልጸግ ነውና ክብር ይገባሃል፡

  • @OdoShakisoProsperityParty

    Prime Minister Abiy's efforts in advancing food security and sustainable agriculture in Ethiopia is not only well-deserved but also serves as a beacon of inspiration for leaders worldwide.

  • @OdoShakisoProsperityParty

    I'm grateful to Prime Minister Abiy Ahmed for his support for the arts and his recognition of their role in promoting national pride and creativity."

  • @muletawerku
    @muletawerku Před 2 dny

    Abiy Ahmed's establishment of the Ethiopian Ethics and Anti-Corruption Commission has strengthened oversight and enforcement.

  • @tsegayehabte7924
    @tsegayehabte7924 Před dnem

    እያረደህ ነበር !ኣየሽጠህ ስላልገባህ ነው ወንድሜ ይህን ያልከው !!!!!!!

  • @muletawerku
    @muletawerku Před 2 dny

    Abiy Ahmed's establishment of the Ethiopian Ethics and Anti-Corruption Commission has strengthened oversight and enforcement.