EMS Eletawi የአብይ ስጋት የሩቶ ድፍረት Sat 06 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Komentáře • 68

  • @Addis-ml1ub
    @Addis-ml1ub Před 6 dny +22

    Proud of U Peter, the way U explained about Fano we are proud of U all EMS! ,great Job Wondmagn! GOD BLESS U all!

  • @eke1914
    @eke1914 Před 6 dny +6

    Petre proud of you are a new generation super hero 👏 ❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 6 dny +6

    ትክክልልልልል!!!!💚💛❤️

  • @johnequby791
    @johnequby791 Před 5 dny +2

    i appreciate your program goahed forward "GOD" bless #ethiopia

  • @eke1914
    @eke1914 Před 6 dny +4

    Petre God bless you ❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 6 dny +4

    የአማራ ህዝብ የሰላም ጥያቄ ለሰላሳ አመት ተጠይቆ የተናቀ የሽንፈት ተደርጎ ተወስዶ የበለጠ ለጥቃት ስለዳረገው ምርጫ በማጣት የትጥቅ ትግልን አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን በማመን ትጥቁን አንሱቷል ያለው ምርጫ ማሸነፍ ብቻ ነው ።

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 Před 4 dny +1

    #አብቹ❤ በዝህን ሰኣት አለመችን ለይ ካሉ ምርጥ መሪ ነው 1million amet ygzan አብቹ አላህ ይጠብቅህ ጀግናው መሪ 👑

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 6 dny +6

    የአማራ ህዝብ ትግል በማዲያ ተደገፈም አልተደገፈም ማንም ሊያስቆመው የሚችል ምድራዊ ኃይል የለም

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 6 dny

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

    • @mekonnen2384
      @mekonnen2384 Před 5 dny

      ምናለ የህን አይነት ቱልቱላ አነጋገር ተናገራችሁ ከምትደነዝዙ ወረድ ብላችሁ ህመሙን አዳምጡለት ሚዲያው የሰፈር ሚዲያ አጋፋሪው እራሱን የሳተ ማፈሪያ ሁሉ

    • @Finfine672
      @Finfine672 Před 5 dny +1

      ​​@@Samitrghhምስኪን 😊 አንት የምትለው ወይኔ ወልቃይትን ከ አማራ የወስደበትን ታራክ ነው በተቃራኒ የምታወራው የ ትግራይ የ ራስ አሉላ የ ልጅ ልጅ መቼም የትግራይ ክልል ሆኖ አይውቅም የሚል CZcams ላይ አለ አንት ወይኔ ፕሮፓጋንዳ ነው እዚህ ጋር የምታወራው ማስራጃ አቅርቡ ካላቹ 😮

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Před 5 dny

      @@Samitrghh የሠለጠናችሁበትን የውሸት ትርክት እውነት አስመስሎ በማቅረብ የሚቀየር ነገር ይኖራል ብሎ ማሰብ ሞኝነትና የህዝብን ደም እያፋሰሱ ለመኖር ከመፈለግ በስተቀር የሚያመጣው አንድም ፋይዳ የለም።
      እናንተ ትግሬ ወያኔ የተባሉ ኋላቀር ጎጠኞችና ሃገር አፍራሽ ባንዶች በሃሰት ትርክት አይምሯችሁን ወደ እንሰሳነት የቀየሩባችሁ ምሥኪን ትግሬዎች መቼ ይሆን እውነተኛ ታሪክን ለማወቅም ሆነ ለመረዳት ሞክራችሁ የናንተ ያልሆነውን መሬት መመኘት የምታቆሙት??
      ታሪኩን ለምናውቅ ሰዎችና እራሳቸው ወያኔ የነበሩቱ እነ ዶ/ር አረጋዊ በርሄና ሌሎቹም በግልጽ እንደመሰከሩት ትግሬ ወያኔዎች በጌቶቻቸው አማካኝነት ኢትዮጵያን በወረሩ ጊዜና ሃገራችንን ለማፍረስ ጫካ በገቡ ጊዜ ወደ ሱዳን መውጫና መግቢያ እንዲሆናቸውና ከባዕዳኑ መሣሪያና እህል እንዲገባላቸው በማሰብ የሰረቁት የአማራው መሬትነው።
      ትግሬ ወያኔዎች "ጊዜ ሰጠን" በሚል በኃይል የወሰዱበት የራሱ መሬት ላይ ይኖር የነበረውን አማራ፣ በተለይም ወንዶችን እያረዱ ሚስቶቻቸውን የአማራን ሴቶች በግድ ከትግሬ ወንድ ጋር ካለ ፍላጎታቸው አብረው በማኖር ልጅ እንዲወልዱ እያደረጉ ጭምር የአማራውን ዘር ለማጥፋት ከፍተኛ ወንጀል እንደፈፀሙበት ታሪክ መዝግቦ ይዞታል።
      ሌላውንም የመሬት ባለቤት የሆነውን አማራ እየጨፈጨፉ፣ ታሪክ አዋቂ የሆኑትን አዛውንቶች ከነህይወታቸው መሬት ውስጥ እየቀበሩ ብዙ ወንጀሎችን በመፈፀም፣ ከትግራይ አምስት መቶ ሺ ሠፋሪዎችን አምጥተው በኃይል ያሰፈሩበትን የአማራውን ታሪካዊ መሬቶች አሁንም በድጋሚ ለመዝረፍ ማሰብ አቁማችሁ የራሳችሁን ድንጋይ መሬት ወደ ለምነት በመቀየር ከችግራችሁ ለመላቀቅ የምትነሱትስ መቼ ይሆን??

  • @genetyohannes-vn7ix
    @genetyohannes-vn7ix Před 5 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 6 dny +2

    ትክክል!

  • @ayidamamo6191
    @ayidamamo6191 Před 5 dny +1

    ተባረክ ወንድም አገኝ!

  • @johnequby791
    @johnequby791 Před 5 dny +1

    "GOD"'s say that #ethiopia in bible no one can defeat by his thought he promise to save#ETHIOPIA"😊

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 Před 6 dny +2

    She is not Mom, she is meti she just changed her voice!

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kb Před 6 dny +1

    VOF, Voice Of Fano 💯

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 Před 4 dny +1

    አብቹ አላህ ይጠብቅህ እንኦዳሃለን❤❤❤

  • @taybahsiraj9472
    @taybahsiraj9472 Před 5 dny

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m Před 6 dny +1

    ❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 6 dny +6

    እራሱ የሺመልሥ የአብይ ሸኔውች ናቸው

  • @tlauneybeltal9523
    @tlauneybeltal9523 Před 5 dny +3

    ዐብይ የሚገርም የዛሪ 3 አመት አራሱን መፈቅለመንግስት ያደረገ ያመጀመሪያ ሰው ነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 6 dny +3

    ይህ ...? ነው ...? በእውነት የጎደለን ????

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 Před 6 dny +1

    ሰባት ሱባኤ አስጨርሰው ይለቋቸዋል።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 6 dny +2

    አብይ የሩቶ የእግር እጣቢ ላይ አይደርስም ህዝብ ላይ እየወጣ የሚደነፋ ነውረኛ መሪ ቢኖር አብይ አህመድ ይባላል

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Před 5 dny +1

    ሶስተኛ ወይ አራተኛ ላይ የደወሉት እናት በጥቂቱም ቢሆን ያለውን ክፉ መርገም ወይም መንግስት ጥሩ ገልፀውታል እባካችሁ አሁን ያለው ነገር ቶሎ መቆም ካልቻለ ነገ ሀገር አለኝ ብሎ ማለት የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ስለዚህ በዛ ልክ ታገሉ ኢ ኤም ኤሶች

  • @user-gd6sk9of7k
    @user-gd6sk9of7k Před 6 dny +2

    ወዴት ከወጡ ፣?ፋንድያ በኢትዮጵያ ጭንብል አትነግድ

  • @AbebeAlemu-zo6mn
    @AbebeAlemu-zo6mn Před 5 dny +1

    የራሳቸው ጉዳይ አማራ ክልሉ ላይ በሰላም ያልኖረ ኦሮሚያ ላይ እንት በሳም እኖራለሁ እንቀሳቀሳለሁ ብሎ ያስባል አርፎ እቤቱ አይቀመጥም

  • @tarikubelay9643
    @tarikubelay9643 Před 4 dny

    ኢ.ኤም.ኤሶች በርቱ የጋዘየጠኝነት ውኃ ልኮች፣ በማይመች ጊዜ የሕዝቡን ሃሳብ በማስተናገድ ላይ በመሆናችሁ!!!

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 Před 6 dny +3

    አገር መጫወቻ ሆነች

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před 5 dny

    Congratulation Congratulation 4:52 4:55

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 6 dny +1

    ይህ ስው ...? እራሱ ...? የአማራን ህዝብ ...? እርዝታ ያማይገባው ስለሆነ ...? አዝናለሁ !!😊

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn Před 4 dny

    የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ግን ከመከላከያ ጎን ነን ስትሉ ነበር እኮ እባቦች።

  • @MrWonde2011
    @MrWonde2011 Před 6 dny +1

    Not yegare he works as gari driver(horse )

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 Před 5 dny

    We have to congratulate our Kenyan brothers and sisters to have such a Democrat, Civilized and Modern thinking President in their country.
    No one who has open mind and knowledge to analyse the sufferings of people in Ethiopia can compare the lair and backward tribal, Oneg Oromuma Terrorists group leader, Abiy Ahmed with Kenya's democratically elected President William Ruto who showed very recently his ability and will to handle people's worries and anger in his country.

  • @seyoumnigusie825
    @seyoumnigusie825 Před 4 dny +1

    በኢትዮ ዉስጥ ከሰላም ዉጭ ሌላ አመረጭ የለም አለበለዘ ኦነግና ፋኖ 4ኪሎ ሰይደረሱ እርስ በረስ ይገደደለሉ

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Před 5 dny +1

    ትግራይ ውስጥ መጥፎ መጥፎውን ትዘግባላቹ ያለው ሰው እና የትግራይ ህዝብ ሲበደል መነገር የለበትም ነው? እንደዛ ካልክ ደግሞ የትህነግ አባል እንጂ የምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ድምጽ ልትሆን አትችልም

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe Před 6 dny +2

    ፈጣሪ ነፍሳችሁን እንዲምር ብትሰሩ ጥሩ ነዉ።

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před 5 dny

    Congratulation Amhara መቸም የሚችላችሁ የለም😁

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe Před 6 dny

    አማራ እንደተበደለ ኦእናዉቃለን ግን በደላችሁን በጥቅት ሰዎች አማካይነት እንኳን እትዮ ህዝብ እንድ እያስባለ ናቸዉ።

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen Před 5 dny

    ሩቶ አላለፉም

  • @aregawigidey9364
    @aregawigidey9364 Před 5 dny

    አንድ ጠያቂ ለጠዩቁት አንድ አድማጭ የተረደውና የሰጠው አስተያየት የተሳሳተ ነው። እናንተ ፋኖ ናችሁ ወይ የሚለው ጥያቄ እኔ እንደገባኝ ብዙ ጊዜ እናንተ በምታደርጉት ወይይት አሁን ያለው ይሁን ባለፉት 6 ዓመታት የተፈፀመው ጭፍጨፋ ጠንከር ባለ መልኩ ስታወግዙ/ስትቃወሙ አይስታውልም። አሁን ላለው መንግስት እውቅና ትሰጣላችሁ እንጂ ፋኖን ይዞት የተነሳ አላማ በግልፅ ደግፋችሁ ትግል ስታረጉ አይታይም ለማለት ነው። ለማሸማቀቅ ሳይሆን በዚህ ሰዓት እንኳንስ እናንተ ሁሉም ሰው ፋኖን ለፍትህ ሊደግፍ ይገባል ከሚል ሀሳብ ነው ሰውየው ያነሳው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 6 dny +3

    አብይ አህመድ የሩቶ አይነት ጣጣ ውስጥ እንዳይገባ፤ ፀሎት እንዲደረግ ለሁሉም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ሰርኩላር ተላልፏል።

  • @SamiraSame-pc5uw
    @SamiraSame-pc5uw Před 6 dny

    የትም ቦታ አበሻ ለልለልጆች ቦታ አይሰጥም ሰርግ ላይ

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i Před 6 dny

    ጠ ሚሩ ሆቤይስት ወይንስ የአገር መሪ ? ተፈጥሮን ማደስ ከተማ ማስዋብ መልካም ሆኖ እንደ አገር መሪ የህዝብን ደህንነት ሰላም የህግ የበላይነት ፍትህና መንግሥታዊ ሥርአት የሚሰጡት ትኩረት ምንም ነው
    ሁኔታቸው ሁሉ ግራ የመጋባት የመደናገርና የመርበትበትና የፍረሃት አቋም ነው ።

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před 6 dny

    የሱናክ ሚስት ዥንጥላ አያያዝና አረማመድ የምስኪን አይነት ነበር። ኢራንም ልክ እንደ ህንድ የዲሞክራሲ አገር እየሆነች ነው

  • @user-gd6sk9of7k
    @user-gd6sk9of7k Před 6 dny +2

    🎉ሀሀሀሀ ድንቄም ጋዜጠኛ አንተ ዘረኛ ፋኖ ነክ

    • @timharmon10
      @timharmon10 Před 6 dny

      ፋኖነት ኢትዮዽያዊነት! ፋኖነት ሀገር አዳኝነት!!

  • @user-gd6sk9of7k
    @user-gd6sk9of7k Před 6 dny

    Hhhhhh Hun fandiya

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe Před 6 dny

    ጴጥሮስ ጭንቅላት በካጅዎች ስለተጠመደ አዘዝናሐሁ ወን የሞተ ነዉ አልፎበታል።

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe Před 6 dny +1

    እናንተዬ በቀን ምድር ያበዳችሁ እባካችሁ አእምሮአችሁን አሳስቡ።

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Před 6 dny

    የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @melakudaniel5138
    @melakudaniel5138 Před 6 dny +1

    የትግራይ እና የኦሮሞ ሰዋች የሌሉበት የኢትዮጵያ የአሜሪካ ኳስ።😢😮

    • @timharmon10
      @timharmon10 Před 6 dny

      ኢትዮዽያዊነት ሲከብር የሚያራዠው በሰፈሩ ደግሶ መፈንጠዝ ማን ከለከለው? ሲኦል ገብቶ ሀገር አፈርሳለሁ የሚል ሀይል ከ ኢትዮዽያዊነት ያለከልካይ ራሱን ለምን ሰረዘ ብለን አንጠይቅም፣፣ መብትህን አንጋፋም

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe Před 6 dny

    ፉኖ ግፈኛ መሆኑን አሁን ተረዳሁ።

    • @timharmon10
      @timharmon10 Před 6 dny +1

      ልክ ነህ 😂 ፋኖ የ ኦህዴድን መንጋ በየአውደ ውጊያው እየቀጠቀጠው ነው!! በቅርቡ እሳቱ እናንተ ቤት ይነዳል 💪🏼💪🏼

    • @TesfayeAbadi-ym9rx
      @TesfayeAbadi-ym9rx Před 5 dny

      እባካችሁ ሰው ሰለቻችሁ ውሸታሞች የራያ አለማጣ ተፈናቃይ 5000 ሺ አይሞላም ፀረ ህዝብ ናችሁ

  • @filmonteferi4760
    @filmonteferi4760 Před 6 dny

    አታ ዶንቆሮ አደይ ክትብል አብ ሐቂ ጠጠው ኢልካ እዩ አማራ ናተይ እንደበላ ከመይ ኢዩ ንብረተይ ክትብል ትክእል ነብ ሕጊ ትቀርብ ከይ ፈተኻ ቅድሚ 1983 ወልቃይት ከመይ ይኖበር ነይሩ ትግራይ ነይሩ ወይስ አብ ትሕቲ ጎንደር ዶንቆሮ አስኪ መልስ