EMS Eletawi የእርስበርስ ክስ ኮሬ ነጌኛ እና ኦላአ (OLA) Thu 11 Jul 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Komentáře • 106

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 20 dny +18

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @AmezenechAssefa-uz5gb
    @AmezenechAssefa-uz5gb Před 19 dny +4

    በጣም ያሳዝናል ኸረ ፈጣሪ ሆይ አንተው ፍረድ ምነው ዘገየህ ኡፍፍፍፍ፡ፍ

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Před 20 dny +10

    ወይ ወገኔ የአማራ ህዝብ መቼ ነው ከዚህ የዋህነት የሚላቀቀው ? ድሮ ድሮ አንድ በጣም የምቀርበው ጎራጌ ጋደኛ ነበረኝ ብዙ ጊዜ በቀልድ መልክ ስንጨዋወት እዚህች ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ላይ እንደ አማራ ጅል የለም ይለኛል እኔም ልቤ አባባሉን አይቀበልም ነበር አሁን አሁን ግን ዘግይቶ የተረዳሁት ነገር ያ ጎራጌ ጋደኛዬ ትክክል ነው ወያኔ የአማራን ህዝብ እንደት እንደጨፈጨፈው እንደት እንዳስጨፈጨፈው ሳያንስ አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ እንደት እንዳጃጃለን ልብ ብሎ መመልከት ይገባል እባካችሁ የገዳይ አሽከር ሆናችሁ የራሳችሁን ህዝብ የምታስገድሎ አማሮች ልብ ግዙ ክፉ ጊዜ ያልፋል ዞሮዞሮ የምትኖረው ከወገንህ ጋር ነው ስለዚህ የራስህን ወገን ቡባንዳነት አታስገድል !!!😊

    • @TofikEkimatu-rw4oz
      @TofikEkimatu-rw4oz Před 18 dny

      @@saidFeleke ልክ እኮ ነው ጅል ብቸ ሰይሆን ቅርሻተምም ጭምር

    • @saidFeleke
      @saidFeleke Před 18 dny

      እዬው አይህ አማራ ጅልነቱ ከእንደ አንተ አይነቱ ዘረኛ ቆሻሻ ጋር ኢትዮጵያዊ ወገኔ ነው ብሎ አምኖ መኖሩ ስግብግብ ሆኖ አይኑ ያዬውን ሁሉ ለእኔ ሳይል በላቡ ሰርቶ መኖሩ ሀገሩን መውደዱ ነው እንደ ጅል ያስቆጠረው ከአስፈለገ ደግሞ ለመብቱ መታገሉን እራሱ ያውቃል ደካማ ጎኑ ጎኑ ግን ሌላውን ኢትዮጵያዊ ማመኑ ነው እንዳንተ ያለ ባለጌ ዘረኛ ደግሞ ለመሳደብ ምላሱን ሲያሞጠሙጥ ምላሱንም መበጠስ ይችላል ቅርሻታም አንተ ነህ ባለጌ ነህ ?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Thank you Jegnoch for the great reporting. God bless you both. Victory to Fsnos is Victory to all of us.

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 20 dny +3

    የልጆች ወላጆች ለማንም እንተርቪ እንዳይሰጡ ማስጠንቀቂያ ተሰቶአቸዋል የታገቱ ተማሪዎች ስማቸው ቦታቸው ወላጆቻቸውን ለማወቅ አልተቻለም ድምፃቸው ጭምር ታፍኖዋል የወላጆች አረ ይቀስቀስ ተቃውሞ ሰልፍ በውጭ እናድርግ ድምፅ እንሁናቸው ፕልስ

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz Před 20 dny +3

    RIP. He was a good man.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Thank you for the interview God bless you all

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 Před 20 dny +4

    Victory for Fano

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 19 dny +2

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @Mskel632
    @Mskel632 Před 20 dny +5

    It is just amazing how many of acres of land are not farmed in the Oromo kelel? The Oromos are so lazy they rather take over a land farmed by Amharas. Shame!

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so

    ፋሲል ወንድም አገኝ እንዴት ናችሁ ለምታቀርቡል መረጃ እናመስግናለን የሰው ህይወት እንዲህ መጫወት ለሰሚው ይከብዳል ብልፅግና ማለት የምድር ዳቢሉስ ናቸው ስው አይደሉም ሰው እንዲህ አይነት ጭካኔ አይሰራም እነዚህ ሰይጣን ያንሳልን ለመቤተ ማሪያም ተስያለሁ ትስማን

  • @twdrskss
    @twdrskss Před 20 dny +5

    ኧረ እንዴት ያለጉድነው የት/ቤት ህፃናቶችን የሚያፍን የሚገድል የሚደፍር መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አይተንም ሰምተን አናውቅም ጭራቀ ዘመነመንግስት🙈🙈🙈

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Rest him in peace in heaven

  • @handakinavideoproduction8310

    ኦላ ልክ ሊሆን ይችላል ፋኖ ዘረፈ እያለ መከላከያው ልብስ ቀይሮ ይዘርፍ የለ እንዴ?

  • @user-to6tr5qw1q
    @user-to6tr5qw1q Před 20 dny +1

    Matured journalism

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Tikikil Fssil thank you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Bravo Kentiba for joining Fanos

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Rest him in peace in heaven.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 19 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ውሸት እውነትን አሸንፎ አያውቅም❤❤

  • @techawatch
    @techawatch Před 20 dny +2

    ድል ለፋኖ!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Welcome Jegnoch

  • @birukasmamaw8757
    @birukasmamaw8757 Před 19 dny +1

    rip

  • @StrangeFavour
    @StrangeFavour Před 20 dny +4

    በእኔ እይታ.. ሸኔ: ኮሬነጌኛ :ኦሮሞ ብልፅግና(ኦዲፒ):ኦህዴድ :.አንድ ናቸው..በኦሮሚያ ክልል የሚያጠቁት ሁሉም ሌላውን ብሔር ነው አፋን ኦሮሞ ለሚሰማ በክልሉ ላሉ ነዋሪዎች በግልፅ የሚደረገው.

  • @timharmon10
    @timharmon10 Před 19 dny

    ወንድሜ፣ ፋኖው ይህን አገዛዚ ገንድሶ እስኪጥለው የ ኢትዮዽያ ህዝብ በሃዘን ማቅ ውስጥ ይኖራል!! ግፍን በጋራ የማይታገል ህዝብ በየተራ የግፍ ሰለባ ይሆናል፣፣ ዛሬ አማራው ነው፣ ነገ ካይ ደሞ የዛሬው ገዳይ ተራውን ይረከባል
    ድል ለጀግኖቹ ለባለ ድሎቹ ለ ሀገር ታዳጊዎቹ ፋኖዎች 💪🏼💪🏼

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px Před 19 dny

    የሚገርመው ዘመነን ይዘን ፋኖን እናሸንፋለን ይላሉ ግን ሚሊየን ዘመነ አሉ አይሆንም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Egzio Meharene Kiristos

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 20 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 20 dny +2

    ሠላምና ጤና በርቱ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 18 dny

    በቃ አማራነት ወጀለነት ሆነ ማለት ነው በየቀኑ የጨፈጨፋል አሁን በእስር ቤት አይመከራችን

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 Před 19 dny

    የኬና ህዝብ ጥንካሬ በጣም የሚደነቅ ቢሆንም ለዚህ ጥንካሬ ያበቃው ግን በኬና የጎለበተ ዲሞክራሲያዊ አሰራር ጋር እየጎለበተ የመጣ በመሆኑ የኬኒያ መንግስት አብላጫውን ምስጋና ሊቸረው ይገባል

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Před 19 dny

    ዬክፉቀን ደራሽ በደሙ ከጁንታ ሥቅላት ውርደት ዬታደገ ዬአማራ ህዝብ ይህ አይገባውም ነበር ለማያልፍ ቀን በዝህ ልክ እንዲህ ጭራቅነት መቀዬር ያሣዝናል እግዝአብሄር በዙፉኖ ካለ ብድራታችሁ አይዘግይብን

  • @YusufKemal-bm7ec
    @YusufKemal-bm7ec Před 20 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለዲቃላው አብይ

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 Před 20 dny +2

    በርቱ 👍

  • @demismuktar
    @demismuktar Před 20 dny +1

    ማስጠበቅ እየተሳነው ሳይሆን መንግስት እራሱ የሚከውነው ነው። ለምን ዳር ዳር ትላለህ ፋሲል።

  • @firehundesalegn7863
    @firehundesalegn7863 Před 20 dny +2

    በርቱ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Před 19 dny

    ዬሚገርመው ዬአብይ በአማራ ህዝብ ድጋፍ ወንበሩን ሢይዝ ዬወያኔን ሀጥያት ዬእሡን ፃዲቅ መላእክት በሀሪ ሢነግረን ተሥፋ አድርገን ነበር እሡ አይደለም ወያኔን ሠይጣንን አሥከንድቶ ሊበልጥ ዬተናገሩት ከሚጠፋ ዬወለዱት ይጥፋ ነው በአራቱም ማእዘን እዬተጋገዙ በዚህ ምሥኪን ህዝብ በሣውዲ ሣይቀር መከራ እንዳወረዱ አይቀሩም እግዝአብሄር ብድራታቸውን ሊከፍል ዬታመነ ነው

  • @beyeneetamagn6252
    @beyeneetamagn6252 Před 19 dny +1

    Wuset selchen 😂😂😂

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Před 20 dny +5

    ሰላም ይህ ሁሉ ግፍ እንደሚሆን አሳምነው ተናሯል
    ግን ሚገርመው ይህንን ሁሉ እያየ እየሰማ አንድ ላይ ያልሆነ አማራ
    ድል ለፋኖ💕

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Tikikil Fasil this satans cruelty is the worst of all

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px Před 19 dny

    ወንድሜ ፋሲል ማንም አይሰማም ምርጫው አንድ ብቻ ነው

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 20 dny

    Political power in Ethiopia is transferred through ballot box not at a gun point. Don't waste time jawesa. We Ethiopians will never giveup our democracy under a first time democratically elected government. Treason against Ethiopia and the Ethiopian people is a serious crime. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před 20 dny

    dilli lefano

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn Před 20 dny +1

    ምነው አንድ ከተማ እንኳን ሳትቆጣጠሩ ይህ ሁላ ዘራፍ 😂😂😂

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 19 dny

      በክት ወንድ አልባ እያሥቀሩህ ነው ከተማው ንብረታቸውን ለማዳን ነው ዬእጃችሁ ቅርብ ነው ወራዳ ክብረቢሥ አውሬ

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn Před 19 dny

      @@alelegnAmlake እነ ዘራፍ ምክንያታችሁ አያልቅም እኮ ዘንድሮ ቆምጬ አልቆለታል 😂😂😂😂

  • @Bwondema
    @Bwondema Před 20 dny

    Melaku Belay. Is he your relative?

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt Před 20 dny

    temarewoch altafatum.mengist yameyaweraw wushat naw

  • @DuaAsss
    @DuaAsss Před 19 dny

    ጋሽ ግዘው የት ጠፋ?

  • @tadessehaile7866
    @tadessehaile7866 Před 19 dny

    እነዚህ ውሸታሞች ጆሮአችንን አደነቆሩን እኮ።በባዶ እጅ ከታንከኛ ጋር መዋጋት አለ እንደ?ብቻ ከፍተኛ የሥራ መስክ ሆኗል ።ለመንግሥትም ጥሩ እፎይታ ነው።ምክንያቱም ለወጣቱ የሥራ መስክ በመከፈቱ።

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt Před 20 dny

    students are not relesed .governmet gave fals information

  • @user-uh5yk9kq4f
    @user-uh5yk9kq4f Před 20 dny

    የፈኖ ግፍ አንገት ቆርጦ ንፀሀን ከመክና አውርዶ ስራሽን የምየሰይ ቨድዮ አለም አንደየውቅ እንለቃላን

    • @tsedaytegegne
      @tsedaytegegne Před 19 dny +1

      ልቀቀው ምን ትጠብቃለህ

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 19 dny

      ጥንብ ሸለፈታም አራጅ ነብሠ በላ ጉዳም በቀን ዬሺወችን አንገት እዬቆረጥክ ሥጋውን ዘልዝለህ እዬበላህ ለአንድ አራጅ አንገት ጨነቀህ ዬገማ ዬከረፋ ግማትህን በአንድ አራጅ መሸፈን አይቻልም በክት ሣውዲ ሣይቀር ድሀ ዬምታርዱ ውሾች መድሀኔአለም ዬእጃችሁን ይሥጣችሁ ዬክፉቀን ደራሽ ዬአማራ ውለታ ይህ ከሆነ

    • @tiruyezeni6418
      @tiruyezeni6418 Před 19 dny

      አብይ ሆድ ና ምላስ እንጅ አይን እና ጆሮ የለውም😂

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 19 dny +1

      ጥንብ ሸለፈታም አራጅ

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 19 dny

      ጥንብ ሸለፈታም አራጅ በአለም ላይ ዬታወቀ አራጅ ነብሠበላ ህዝብ ህፃናት ሣይቀር ቤት ዘግቶ በቤንዚን እሣት ዬሚጠብሥ በቀን ሺወችን አጋድሞ ዬሚያርድ ዬእናት ሆድ ዘርግፎ ፅንሥ ዬሚያወጣ በሣውዲ ሣይቀር ዬግፍ ግፍ ዬሚሠራ አውሬ ሤት ደፋሪ አራጅ እግዝአብሄር ዬራቃችሁ ዬሠይጣን ሥብሥብ በሀገሪቱ ላይ ዬግፍ ዶፍ እያዘነባችሁ ደግሞ ለአንድ አራጅ አንገት ደነቀህ ?በክት ልጋጋም ዬእጃሁ ቅርብ ነው በልጅ ልጆቻችሁ ዬሚወርድ ግፍ እዬሠሩ እኩል ከሠው ለማውራት መጋጋጥ?

  • @edrisedris6057
    @edrisedris6057 Před 20 dny

    ወሬ ዋጋ የለውም በመረጃ ለአለም አሳውቁ

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 19 dny

    Could EMS be triple agent propagandist for fano, pp and shabeya?

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 20 dny

    ነብስ ይማር

  • @user-uo6gh7ub2f
    @user-uo6gh7ub2f Před 20 dny +1

    የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሥቲ ተማሪወችን እገታና በወቅቱ መንግሥት በኛ እጅ ናቸው እያለ ቤተሠብን ሢአታልል ይኸው 5 አመት ሖናቸው። አሑንም የታገቱት በኦሮሚያ መንግሥት ትእዛዝጅ በሸኔ የሚባለው ማሥመሠያ ነው የኦሮሚያ መንግሥትም አለምን ለማሣሣት አሥለቀቅን ያለው ለማደናገር ነው
    ማፈያ መንግሥት

  • @nigusemeskele7132
    @nigusemeskele7132 Před 20 dny

    U gues the enemy of amera

  • @MesfinDemissie-yc8hm
    @MesfinDemissie-yc8hm Před 20 dny +2

    እባክህ አንቱ እያላችሁ መጥራትን እቁሙ በጥም ብጥም ይረብሻል

  • @AlemayewAlex-m3r
    @AlemayewAlex-m3r Před 20 dny

    I do really hate this guys.

  • @melakudaniel5138
    @melakudaniel5138 Před 20 dny

    ኣኢሳትን የመሰረተ እንኳን ሞተ

    • @aknahus
      @aknahus Před 19 dny

      ዲያቢሎስም እንዲህ ይጥፋል::

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 20 dny

    ግለ ሰቦችን በማሰር በማሰቃየት በመስደብና በመግደል የሚቆም ትግል የለም እንዲያውም ትግሉን የበለጠ ያጠናክረዋል እንጂ

  • @AbduEbrahim-tj2ky
    @AbduEbrahim-tj2ky Před 19 dny

    ሰላም፣ሰላም፣ኢ፣ኤም፣ኤሶች፣እኛ፣ሙስሊሞች፣አማሮች፣ብልፅግናን፣ብንቃወምም፣ሀገራችን፣ጎጃም፡አካባቢ፡በሙስሊሙ፡ላይ፡የሚደርሰዉ፡ጭቆና፣በጣም፣ጨምሩአል፣በመሆኑም፣አንዴት፡ነው፡ሁሉን፡አካታች፡ሊሆ፡የሚችለው።

  • @KefelegnWorkie-h4d
    @KefelegnWorkie-h4d Před 20 dny

    አነተ ጦጣ ስለኬንያ አረፋህን አትድፈቅ ጃንሆይ በ66 በአክሊሉ የሚመራውን ካብኔ በትነው በንዳልከቸው የሚመራ ካቢኔ ሾመው ነበር። ውጤቱን አይተነዋል። ቢሆንም ኬንያ ካስጎመጀህ አንተም ሂድ።

    • @tsedaytegegne
      @tsedaytegegne Před 19 dny

      እሱማ ከኬንያ የተሻለ አገር እየኖረ ነው

  • @abdumoha2441
    @abdumoha2441 Před 20 dny +1

    ውሽታም ሁላ !!!!!

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 19 dny

      አይኔን ግንባር ያርገው መሆኑ ነው ይህ እዳ መርገም ለልጆቻችሁ ነው አራጅ ነብሠበላ ዬአውሬ ዘር ዬምን ውሸት ነው ከምኔው ተረሣ ?ዬአጋዚ ግርፋት?አጋዚማ በምን ጣእሙ ሠይጣንን ያሥከነዳችሁ አለምያወቀውን ጭራቅ አፈጣጠር ውሸት?አፍህ ላይ ካንሠር ይብቀል አንቀዥቀዣችሁ ዬሠው ደም መጥፊያችሁ ደርሦአል

  • @mulugeta481
    @mulugeta481 Před 20 dny

    Shame on you Ems to not congratulations eritreans for the 3rd win at tour de france

  • @onpoint..
    @onpoint.. Před 20 dny +1

    ሀይ ፋሲል... ሸኔ ወንጀለኛ ነው ፋኖ ፃዲቅ ነው አላለም😂😂😂😂 ዘረኝነት ጥምብ ነው
    ሽፍታ ሽፍታ ነው

    • @user-jt1zk2rk5f
      @user-jt1zk2rk5f Před 19 dny

      ፋሢሎ የካድሬው እራስ ምታት ነው

    • @onpoint..
      @onpoint.. Před 19 dny

      @@user-jt1zk2rk5f እራስ ምታትነት እንዲህ ሆነ? 😂😂😂😂😂ሀይ ጨቅላው

  • @TofikEkimatu-rw4oz
    @TofikEkimatu-rw4oz Před 20 dny +1

    .እኳን አፈኑዋቸው ለምን አይቀቅሉዋቸውም ፅፈኛ ምድራ ቅርሻተም

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Před 20 dny

      ራስህ ጥንብ ነህ!
      የዜጎች ሥቃይ ለሚያስደስተው ላንተ ዓይነቱ የጫካ አውሬ፣ ሰው አርዶ የሚበላ (VAMPIRE) የተማሪዎቹ በአራጁ አብይ አመድ ቡድን መታፈናቸው ለጊዜው ሊያስደስት፣ ገንዘብም ሊያስገኝላችሁ ይችላል ።
      ነገር ግን ህዝብ ሰብዓዊ መብቱን ለማስከበርና ነፃነቱን ለማስመለስ ከፍተኛ ትግል የጀመረ ስለሆነ ለምትሰሩት ወንጀሎች ሁሉ ዋጋ የምትከፍሉበት ቀን እየመጣ ነው። በመሆኑም እናንተም ልክ እንደ ሃገር አፍራሽ ባንዶቹ ትግሬ ወያኔዎች ጥጋባችሁ እንዲበርድ ይደረጋል። እስከዛው ግን በሠው ላይ እያራችሁ፣ ወንጀሎቻችሁን እያበዛችሁ ቀጥሉ። ለሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው።

    • @tsedaytegegne
      @tsedaytegegne Před 19 dny +1

      ሰው ይቀቀላል? እንዴት አሰበከው ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን ቤተሰብ አለህ?

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 19 dny

      ጭራቅ ጥንብ ሸለፈታም አራጅ ወራዳ ክብረቢሥ እዳው መርገሙ ለልጅልጆቻችሁ ነው ከምኔው ተረሣ ዬአጋዚ ግርፋት አራጅ ነብሠበላ ወራዳ

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 19 dny +2

      መከራ ይቀቅልህ ወፍዘራሽ

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Před 18 dny

      @TofikEkimatu-rw4oz: እንዳንተ ዓይነቱ በአፉ የሚያራ፣ ሰው መሣይ አውሬ እንጂ ሊወገድ የሚገባው ሌላው ምን ስላደረገ ነው አንተን በመሰሉ አረመኔዎች መከራውን የሚያየው?? ደንቆሮ ነህ!

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Před 20 dny

    ለብል?ግና ውሸት አዲስ ነገር አይደለም ባለፈውም የታገቱትን ተማሪዎች ቤተሰቦቻቸው ጠቅላዩ ጽ/ቤት ተጠርተው እንደሚለቀቁ ተነግራቸው እስኳሁን ምንም ያገኙት መልስ የለም ያሁንም ከዚህ የተለየ ነገር ያለው አይመስለኝም የተነሣውን ጫጫታ ለማብረድ የተደረገ ዘዴ ነው ግን ምን ያህል ያዋጣል እነግዲህ እድሜ ከሰጠን የምናየው ይሆናል

  • @user-oz5rv9kv8c
    @user-oz5rv9kv8c Před 20 dny

    🎉እባካቹ ሕ ው ሓ ት እታንሱ ጭራሽ እይመሳሰልም ተው እሁንም ትግራይ እትንኩ ድሮም ራሳቹ ነበርቭገራፊዎች 😅

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Před 20 dny

      ውሸታም! አማራው አንድም ጊዜ በወገኖቹ ላይ እንዲህ ዓይነት ወንጀሎች ፈጽሞ አያውቅም። እንደ ወንበዴዎቹ ትግሬዎችና ኦነግ ኦሮሙማ እንደተባለው አራጅ ቡድኖች እንደፈፀሙት የአረመኔነትና የጭካኔ ተግባር አማራው ፈጽሟል ተብሎ የተፃፈ ታሪክ አንብበንም፣ ሰምተንም አናውቅም።
      አማራው በአብዛኛው ኃይማኖተኛና ሥልጡን ህዝብ ስለሆነ እንደዚህ ዓይነት ወንጀሎችን ለመፈፀም ባህሪው ስለማይፈቅድ ጠላቶቹ በሃሰት ስሙን ለማጥፋት ያልሰራውን "ሰራ" ብለው ቢያወሩም ለሚፈጥሩት ሃሰተኛ ክስ ግን መረጃ አምጥተው ሰዎችን በእውነት ማሳመን አይችሉም።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Thank you Jegnoch for the great reporting. God bless you both. Victory to Fsnos is Victory to all of us.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 18 dny

    Thank you Jegnoch for the great reporting. God bless you both. Victory to Fsnos is Victory to all of us.