EMS የፋኖ ውሎ በደባርቅ July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Komentáře • 91

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před 6 dny +14

    ይታሰራል እንጅ አበላም ወርቅ
    የጅግኖቹ ከተማ እንዴት ነሽ ደባርቅ!

    • @user-zz9wb6in2h
      @user-zz9wb6in2h Před 5 dny

      እውነትነውድልለአማራህዝብሠራውይትፋኖ።

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k Před 6 dny +5

    Thanks Wendimagegni !!

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před 5 dny +2

    ናሁየ ዳግማዊ ቴድሮሰ መቸም አንርሳህ የኛ ጀግና💪💪💪💪

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 6 dny +4

    ብልፅግና ስልሳ ሺ ሽማግሌዎች ለዕርቅ ካዘጋጀ፤ እያንዳንዱ ሽማግሌ በትንሹ መቶ ፋኖዎች ቢያነጋግር፤ የፋኖ ሀይል ወደ ስድስት ሚሊዮን ይገመታል ማለት ነው።

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 Před 6 dny +2

    ደስ የሚል ዜና ነው ወንድማገኝ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 5 dny +1

    ጀግኖቸ ፋኖ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před 5 dny +1

    ድል በማንነቱ ለተገፋው ፋኖ🎉🎉💪💪💪💪💪🤲🤲

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před 5 dny +1

    ጀግኖች ጎንደሬወች💪💪💪💪💪🎊🎊🎊

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Před 5 dny +1

    ድል ለ አማራ ህዝብ🐅🐅🇨🇬🇨🇬🐅🐅

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 6 dny +13

    ለፋኖዎች ስልክ ስትደውሉ ጥንቃቄ አደራ የሚቀላቀሉ ጥንቃቄ ብልፅግና ደባርቅ ከተማ ብቻ ነው ያለው

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y Před 6 dny +1

    ጀግኑች❤❤❤❤

  • @timharmon10
    @timharmon10 Před 5 dny +1

    የኛ ጀግና ፋኖ ሁሌም አሸናፊ ነው!! 💪🏼💪🏼 ሞት የገዛ ህዝቡን ለግማሽ ምእተአመት ላስፈጀው ብአዴን

  • @ahmedmahmoud218
    @ahmedmahmoud218 Před 5 dny

    ደሞቸ ድሉ የእናተ ይሁን ናሆሜ ልቤ ህልምህ ይሳካል ጀግናየ💚💛💖💪

  • @user-xv4xj7dr9e
    @user-xv4xj7dr9e Před 6 dny +2

    ዛሪማ ዛሪማ ፋኖ

  • @techawatch
    @techawatch Před 5 dny +1

    የፋኖን ብስለት ስሙት ብቻ።ድል ለፋኖ!

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 5 dny

      ተማርኩ የሚለውን ያስንቃሉ!!!

  • @grsveskindergedu-ek6hc
    @grsveskindergedu-ek6hc Před 5 dny +1

    Victory to fano oromuma geday zeregna to Madagascar

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před 5 dny

    ድል ለአማራ ህዝብ ድልልልል

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Před 5 dny

    አማራ ወጣቶች ደካማ እናታችሁን ና አባታችሁን አድኗ ቸው👌💞💞💞💞💞

  • @user-me7li5cc5r
    @user-me7li5cc5r Před 4 dny

    ❤❤

  • @veracity8968
    @veracity8968 Před 5 dny

    ድሉ የፈኖ ነው!!! ባንዳባንዳውን ስትይዙ ሚስጥር አዘርግፋቹ ላይመለሱ ግንባራቸውን ብላቹ ሸኙ !!! Fano our hope our pride we stand with you !!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 6 dny +3

    Thank you Fano God bless you

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 5 dny +1

    ኢትዬጵያ ልትበለፅግ ነው እልልልልልልልልል አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ የውሸት ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ሌባ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለለሆነ ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን የሚባሉ ዘራፊዎች ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶምያን አለቃን ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት አስገባዎለው ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::ሀሌ ሉያ :በሉ ::

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Před 5 dny

      😢😢😢😢አሜን ከሰማይ መብረቅይጣልባቸዉ ለነሽመልስአብዲሳእማ😢😢

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 5 dny +1

    አርበኛውሠለሞንአንደበተርቱየኔጀግናድሉየኛነውድልለፋኖሠራውይት።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 Před 5 dny

    ሰሎሞን አጠና የጀግና ፋኖ ድምፅ !!

  • @GarumaDada
    @GarumaDada Před 6 dny +2

    ስልክ አትጠቀሙ ለጥቃት አታጋልጡ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 5 dny

    ድልለፋኖ

  • @bt.437
    @bt.437 Před 6 dny

    I pray for Peace for Ethiopia as a whole, fano pls make peace with Ethiopian government. Peace is always better than war. If you're unhappy work in a positive way with diologue and change through peaceful means. Violence causes poverty and destruction. Put God 1st always 🙏 and be peaceful.

    • @anbachewmekonnen7482
      @anbachewmekonnen7482 Před 4 dny

      ሂድ የሸርሙጣ ልጅ

    • @FrekalAemere
      @FrekalAemere Před 4 dny +1

      @@bt.437 i do agree with that ,peace is the first priority

    • @bt.437
      @bt.437 Před 4 dny

      Exactly, and that man just cussed at me very immature.

    • @FrekalAemere
      @FrekalAemere Před 4 dny

      @@bt.437 this immature people are the one who add gasoline on fire here in Ethiopia ohhh

  • @grsveskindergedu-ek6hc

    Kingdom of oromuma ethiopia

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z Před dnem

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 6 dny

    Welcome Jegnachin

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Před 5 dny

    ወጥር ጀግናው የህዝብ ልጂ የነፃነት ታጋይ የህዝብ ልጂ ፍኖ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ትንሳኤ በጀግኖቹ ፍኖዎቻችን ይረጋገጣል የኦሮሙማ ስልጣን አስጠባቂ ጦር ይገባል አይወጣም የአማራ ክልል መሬት የረገጠ ሁሉ አይወጣም መቀበሪያው እዛው አማራ ክልል ነው

  • @GetanehKassa-rl3vu
    @GetanehKassa-rl3vu Před 4 dny

    እውነት ነው እኔ ከዛው ነኝ

  • @Info0123
    @Info0123 Před 5 dny +2

    ጦርነቱን ኦሮሚያ ክልል ማስገባት ግድ ይላል!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 6 dny +1

    Weldone Fanos God bless you. Be victorious

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d Před 4 dny

    ፋኖ መገታዬ የነፃነት አመርማ

  • @grsveskindergedu-ek6hc

    I can't believe galaoch onegshene is still in amhara state

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 6 dny +1

    Where there is no structure how do they contact the public

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 5 dny

    The Ethiopian government did not say anything about it when 100 students kidnapped on the Road . This is very very heartbroken! The government was supposed to explained the situation to the public. But they are silent.
    Where is the government? Do Ethiopian people have leaders now ? No, completely

  • @bigbogfattaglegebereyguyke9134

    Is Fano has tanks?

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 5 dny +1

    ያጠፉትን ነፍሥ ይተካ ይመሥልና ዋሥትና ይሠጥ ይመሥል ድርድር ድርድር ይላሉ። ከልሎች ለከብቶች የጎሣ መንግሥት ለዝንጀሮዎች ብልግና ለጀርመኖች ይሑኑ። ዕኛ ኢትዮጵያውያን ለሐገር ለሕዝብ ለጥቁር ሕዝብ ውድቀት ሥጋትና መከራ የሖነ ሑሉ በቶሎ ማሥወገድ የግድ ነው ወደባሠ ችግር ከመግባታችን በፊት። የትም ሐገር ያለ አሠራር ነው። አብይ የተመረጥኩበትን ሠአት ልጨርሥ ማለቱ አሑንም ለማወናበድ ነው። ሌባ ሑልግዜ ሌባ ነው። አርብይም ሖነ የመሠረተው የግፈኞች ሥብሥብ በአሥቸኳይ መወገድና ለፍርድ መቅረብ መረገጥ አለባቸው። የውጪ ጣልቃ ገብነት ሠላዮች ሊመለምሉ ዕንጂ ለኛ ለአፍሪካውያን የሚበጅ መፍትሔ ሠጥተው አይወጡም። ፀረ አፍሪካውያን በኢትዮጵያ ውሥጥ ጠንክረው ሥልጣን ለመያዝ በቅተዋል ለዚሕ ውድቀት ረዳትና ተዋናይ የሐረርጌ የትግርኛ ተናጋሪዎችና አንዳንድ የወሎ ዕሥላሞች በተጨማሪም ኤርትራና ጂቡቲ ናቸው።
    በአፍሪካ ታሪክ ዕንደ ወያኔ ሻቢያና ብልግና ወራዶች ሥብሥቦች የገዛ የራሣቸውን የወጡበትን ጥቁር ሕዝብ ለማደሕየትና ለማጥፋት የሠሩ ኖረው አያውቁም።

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 6 dny

    አማራ እናጠፋለን ካሉ እና እየገደሉ ካሉ ቡድኖች ጋር አማራው የሰላም ስምምነት ካደረገ እሱ እራሱ ገዳይ ነው

  • @user-pq8qv3fp3y
    @user-pq8qv3fp3y Před 6 dny

    I missed West and North Gondar. Eskezare min abatu yadergal? Shimagilen kene mesqelu siqelewu kechalk.

  • @grsveskindergedu-ek6hc

    Gonder fano hiwhat werari eymeta new

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z Před dnem

    አይቻልምልመናአይቻልም❤❤❤❤

  • @Aster-eh7wg
    @Aster-eh7wg Před 6 dny

    3

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 5 dny +1

    ABIY “ YESELAM CONFRENCE””SILL ENANTEM “” YESELAM CONFERENCE” TELALACHU - #YEBILTSEGENA #CADREWOCH #SEBSEBA”” ✅ATLUTEM ENDEA ?!?

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 5 dny

    እባካችሁ ይህን የማታለያ ድርድር የሚባል ቃል አትጠቀሙት በቃ አንዴ ከጠየቃችሁ በኋላ ለምነው ደጋግማችሁ ስለድርድር ለፋኖወች ምትጠይቋቸው ሁሌ አንድ አይነት ጥያቄ አይሰለቻችሁም

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 Před 6 dny +1

    ጀዝባ ፋኖ ሰውየው ሰብስቦ አንድ ቀን እንደ ወያኔ ያንጫጫችሃል። የገበሬ ጨዋታ already, zone

    • @ASh-pd5lc
      @ASh-pd5lc Před 5 dny

      እንደላም ሲነዳ የሚውል" መከላከያ"ይዘህ አትፎከስ!!

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw Před 6 dny

    Please stop the war I’m Amhara the problem the constitution must be fixed it’s favor Oromo people and Tigriean people not Amhara I hope Abiey Ahmed will fix otherwise no peace

  • @tedishatube9182
    @tedishatube9182 Před 5 dny

    አንጀት አርስ መልስ

  • @GarumaDada
    @GarumaDada Před 6 dny

    በሽማግሌ ሚፈታው በሁለቱም በኩል አመኔታ ከተፈጠረ በጟላ ነው

  • @KindalemMengie-x1f
    @KindalemMengie-x1f Před 6 dny

    ስልካቹን ላኩልኝ

  • @DesalegnKunchita
    @DesalegnKunchita Před 6 dny +1

    😅😅😅የ አራት ኪሎ ቅዠት ደባርቅ ቀረ😅😅😅😅😅

    • @demismeaza1824
      @demismeaza1824 Před 6 dny

      አንተ ግም ብልግና 😊😊ውጣ ከዚህ ሚዲያ😊😊

  • @tesfayegirma6270
    @tesfayegirma6270 Před 6 dny +3

    😅😅😅😅😅ዘላለም ስትጃጃል ኑር

  • @DesalegnKunchita
    @DesalegnKunchita Před 6 dny +1

    አይን የለለው ጭፍን ትግል

  • @JabulaniMahlangu-lm9tn

    ፈሰሚ

  • @TOMASSANKARA-p3g
    @TOMASSANKARA-p3g Před 5 dny

    only talkbut not in work.

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 5 dny

    የኦሮሙማ ኦነጋዊ የዱር አውሬ ከምድረ ገጽ አጥፍተን ኢትዮጵያን ነጻ እናወጣለን

  • @grsveskindergedu-ek6hc

    90% endf are oromuma onegshene

  • @user-yi7yr2ur4g
    @user-yi7yr2ur4g Před 6 dny

    Selmon merte sew

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 6 dny

    ተነስ ሰሚንም በየንድርንም ፀለምት 2ኣልቃይት ህዝባችንም እራሳችሁንም። በማዘጋጀትም ፋኖም ተቀላቀልዉ ባስቸካይም ስልጠናም ገቢዉ ከፋኖም ጋርንም ታገልዉ ሰላማችሁንም በክንዳችሁ ነዉ ማምጣትም ምታስከብረዉ ታግላችሁንም ከፋኖም ጋርንም ተደራጅታችሁንም ያገልዋቸዉ ከቢሄርንም ታህ ህዎሀትም። ትግርየም ወራሪይም ጦርንም በልዉት ከበየምድርንም ትግርየም ነይም ባይዉ እርምጃም ዉሰድዉባቸዉ ግደልዋቸው። ነዉ ምንለዉም። ህዝብንም አማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ነንም።

  • @MelakuTarekegn-bv3fp
    @MelakuTarekegn-bv3fp Před 5 dny +1

    እኔ ምለው ግን በጣም የውሸት ዘገባ ነው ብሆንም አብቹ እንዳለ ስትዶቅሱ ደግሞ ጀኖሳይድ ማለታችሁ አይቀርም ።

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 5 dny

    ይሄ የኦነግ መንጋ ወደ ሰዉነት እስከሚመጣ ይረፈረፋል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 6 dny

    Wondemagegne please dont take this useless regme propaganda seriousely

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 6 dny +2

    😂😂😂አይ አብይ እነ ሚኒሻ አበባው ፋኖንን እናጠፋዋለን ሙርኮኛው አስርአለቃ ብርሀኑ ጁላ ትጥቁን አይደለም አማራን ቀበቶውን እናስፈታለን ከሚል ፉከራ ወደ እንታረቅ ልመና😂😂😂😂 እንዲ አይነት ቅሌት በዘራችሁ አይድረስ!!!!!!!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 5 dny +1

      አረይድፈውይህሰይጣን አብይ

  • @Tarekegngebre1919
    @Tarekegngebre1919 Před 5 dny

    ሲጀመር የትኛው ካድሬ ነው ቀበሌ ድረስ የሄደው? ውሸት ነው

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d Před 4 dny

    ❤❤