EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Komentáře • 506

  • @user-kw2qk6zz5h
    @user-kw2qk6zz5h Před 17 dny +178

    እውነት ነው አማራ አይደለሁም ግን በአማራ ላይ ሚፈፀመው ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ ሞት ለገዳዮች ብልፅግና 😢

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před 17 dny +64

    የእግዚአብሔር ጣት የነካው ትግል😢😢😢😢😢ድል ለተገፋው ለተከዳው ለሐገር ወዳዱ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před 17 dny +66

    ማርያምን እኛ ጉራጌዎች ከእናንተ ጎን ነን፡፡ማርያምን እናንተን ክፉ አይንካችሁ፡፡አድስአበባ ስኖር በደስተኝነት የምኖረው በአማራ ልጆች የተነሳ ነው፡፡በሁሉ ነገር ከጎኔ ነበራችሁ አሁንም እኔ ና መሰል ሀገር ወዳድ ጉራጌወች ከእናንቴ ጎን ነን

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 17 dny

      ጉራጌ ከትግላችን ይውጣ አቆም የለውም

    • @hojiiguddaa9058
      @hojiiguddaa9058 Před 17 dny +1

      kkkkkkkk Guragen yet abash tawkalesh,koznam!

    • @geremewtadesseyifru5316
      @geremewtadesseyifru5316 Před 17 dny +2

      ጉራጌወች እኛም እንወዳችሁ አለን

    • @asfawgezmu3881
      @asfawgezmu3881 Před 16 dny

      God Bless You.

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw Před 16 dny

      @@hojiiguddaa9058 በግድ ነው?ቁንቋናም ምቀኛ ለምን ትቀኛለሺ?አዎ ሞተን እንወዳቸዋለን አማራዎችን፡፡

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m Před 17 dny +53

    በርታልን ጀግናችን እናንተ ከመጣቹ ገና አማራ ብቻ አይደለም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋኖ ጋር እንቆማለን!!!!!

  • @አባ_ቢሾይ
    @አባ_ቢሾይ Před 17 dny +70

    ኦሮሞ ነኝ። ነገር ግን ከአማራ ጎን አለመቆም ከሰብአዊነት መውረድ ነው!

  • @iam4419
    @iam4419 Před 17 dny +69

    አባታችን እድሜወን ያርዝምልን አባታችን ይሄ ነቀርሳ ስርአት ይቀበራል

    • @Tigrayshallprevail2020
      @Tigrayshallprevail2020 Před 17 dny +1

      @@iam4419
      የ ጀ/ር ኣበባው ታደሰ ተልእኮ ይዞ ነው የመጣው።

    • @iam4419
      @iam4419 Před 17 dny

      @@Tigrayshallprevail2020 ሰገጤ👎

    • @anteneh41
      @anteneh41 Před 15 dny

      ቀዳዳ ዝፈን ብቻ

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 Před 17 dny +41

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ነገር ግን በስማችን ለሚነግዱ ከወንድማችን አማራ ህዝብ ለማጋደል ያሴሩትን ሴራ ለመበጣጠስ ከውንድሞቼ የአማራ ልጆች ጋር ለመቆም ሰብአዊነቴ ብቻ ግድ ይለኛል።
    ድል ለተገፉ አማራ ወንድሞቼ ❤❤❤
    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 17 dny +1

      አጭብጫቢ

    • @atitegebtesema2878
      @atitegebtesema2878 Před 17 dny

      ኦሮሞ ማለት ደግና የዋህ አብልቶክ የጠገብክ የማይመስለው እንኳን ሊገልክ እድሜ ለገዳዬች በስሙ ለሚነግዱ የኦሮሞን ህዝብ እንዲጠላ የሚያደርጉት ጭንቅላት ያለው ገዳዬችን ነው ለይቶ የሚወግዘው የትኛውም ብሄር ውበት ነው ለኔም

    • @abrehamdejene7497
      @abrehamdejene7497 Před 17 dny

      @@birukhussen3102 🤣🤣Bdatam

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 Před 17 dny

      @@abrehamdejene7497 እንደ ጥንባታም ዘረኛ ብዳታም አለ ????

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 Před 17 dny

      @@abrehamdejene7497 እንደ ጥንብ ዘረኛ ብዳታም አለ ???

  • @sintayehutesfaye6186
    @sintayehutesfaye6186 Před 17 dny +25

    ጄነራል ፈጣሪ ይጠብቅህ።

    • @Tigrayshallprevail2020
      @Tigrayshallprevail2020 Před 17 dny

      @iam4419
      የ ጀ/ር ኣበባው ታደሰ ተልእኮ ይዞ ነው የመጣው።

    • @getachewyegonderliji5072
      @getachewyegonderliji5072 Před 17 dny

      አንተ የሌባ ልጅ ​@@Tigrayshallprevail2020

    • @likukebede8440
      @likukebede8440 Před 17 dny

      ጀ/ር አበባው አስሮ ገርፎሀል መሰለኝ ጁንታው😅😅😅 ​@@Tigrayshallprevail2020

    • @SidYmr
      @SidYmr Před 13 dny

      ገባኝ

  • @abeba2241
    @abeba2241 Před 17 dny +34

    የእኔ ፊልድ ማርሻል ጀነራል ተፈራ ማሞ ነዉ ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 💪🏿❤️❤️

  • @SaidMohamed-sv1eb
    @SaidMohamed-sv1eb Před 17 dny +43

    ጀግግናችን ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p Před 17 dny +39

    እሜህን ሙሉ ለኢትዮጵያ የከፈለከው መሷዕትነት በታክሪክ ትልቅቦታ ይዞለዘላም ይኖራል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 17 dny +33

    ጀግናው አባታችን የአሳምነው ምትክ ❤🎉

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 17 dny +42

    እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ይስጥህ አባታችን ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Před 17 dny +9

    አባታችን ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅለህ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለታረደው ለአማራ ህዝብ ድል ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @kininetdessie7554
      @kininetdessie7554 Před 17 dny

      የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኔ ጀግና የእኛ ልበ ብርቱ መድሃኒአለም ይጠብቅህ ድል ለተግፍው ለጭቁኑ ለእማራ ህዝብ በማነቱ ልሚታረደው ለምስጊኑ የዋህይው ወግኔ😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 Před 17 dny +7

    የፋኖ ትግል የእግዚአብሔር እጅ ያለበት ትግል ነው እናሸንፋለን፣ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 17 dny +10

    እግዚአብሔር ከእናት ጋር ይሆን ድሉ ከእናት ጋር ይሆን እባትዬ እውነት ያሽንፍል ድል ከእናት ጋር ይሆን

  • @user-xh6xs2no8d
    @user-xh6xs2no8d Před 17 dny +44

    ተፈራ አባታችን በድል ተመለሡልን ጀግና🎉❤

  • @emabatdebebe5693
    @emabatdebebe5693 Před 17 dny +12

    እመቤቴ ቅድስት ድንግልማርያም ከነልጃ ትቅደምላችሁ

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal Před 17 dny +37

    ድል ለፋኖ የተገፋ ሕዝብ ያሸንፋል

    • @Tigrayshallprevail2020
      @Tigrayshallprevail2020 Před 17 dny

      @iam4419
      የ ጀ/ር ኣበባው ታደሰ ተልእኮ ይዞ ነው የመጣው።

    • @AbduHussenAdem
      @AbduHussenAdem Před 17 dny

      እሺ የኛ የአማራ ተቆርቋሪ ሰለጌችና ሰለዴብረፂወን ብትቆረቆሩ አይሻልም አንዲሚሊየን የግራቺሁን የሰባበረውንና ቆማመጠው የፈጃጂሁጋ እየተጋጋጣቺሁ አይዴል

  • @fetlemammo8759
    @fetlemammo8759 Před 17 dny +15

    በርታ ጋሼ! 💪
    በሄዳችሁበት ፈጣሪ ይቅደማችሁ ደሞቼ 🙏🙏🙏
    ድል ለአማራ ፋኖ! 🙏💚💛❤🙏

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Před 17 dny +9

    ጀግናው ፈጣሪ ይርዳችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ከናንተ ይሁን💚💛❤💪💪

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před 17 dny +9

    እግዚአብሔር ከፊት ከሗላችሁ ይከተላችሁ ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪💪

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m Před 17 dny +8

    እባካችሁ ቢዲዮ ስትቀርጹ ከተቀመጡበት ውጭ ያለውን ቦታ አታስገቡት ከፋኖወች ጋ ግንኝኖት ያላችሁ ጋዜጠኞች ጥንቃቄ እንዳደርጉ ንገሯቸው

  • @beltman3108
    @beltman3108 Před 17 dny +4

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን፣ ጀግናው አባታችን ለህዝብህ የምትከፍለው መስዋእትነት ትልቅ ዋጋ የሚሰጠውና ምናልባትም የድላችንን ችቦ የሚያቀርብ ነውና እናከብርሃለን፣ ፈልግህንም እንከተላለን

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před 17 dny +29

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Před 17 dny +9

    God bless Brgader General Tefera Mamo long live !!!!!!!💪💪💪💪💪💪

  • @tsegiegetachew4241
    @tsegiegetachew4241 Před 17 dny +9

    ክቡር ጀኔራል አግዚአብሔር ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን የትግሉን መጨረሻ ለማየት ያብቃልን !!! አንድ መጥቆም የምፈልገው ነገር ግን ጥሪ ሲያደርጉ ለኢትዮጵያውያን አና ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ሀገራዊ ጥሪ ቢያደርጉ መልካም አይሆንም ነበር, ??

    • @Tigrayshallprevail2020
      @Tigrayshallprevail2020 Před 17 dny

      @iam4419
      የ ጀ/ር ኣበባው ታደሰ ተልእኮ ይዞ ነው የመጣው።

    • @tsegiegetachew4241
      @tsegiegetachew4241 Před 17 dny

      ይሄዕ ያንተ የጅሉ ሃሳብ ነው ከሳቸው በላይ አላውቅም ሆኖም በድንቁርናዬ የተሰማኝን ለምጠቆም በማሰብ አንጅ ምክንያታቸውን ክቡር ጀነራል የጦሩ መሃንዲስ ልበ ሙሉው ቆፍጣናው ታሪክ ሰሪው አሳቸው ያውቃሉ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአትዮጵያ!!! ድል ለጀኔራል TEFERA MAMO !!!

  • @SaraSara-yc2jh
    @SaraSara-yc2jh Před 17 dny +5

    ሺ አመት ኑርልን እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf2rt9ok2e
    @user-uf2rt9ok2e Před 17 dny +9

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi Před 17 dny +17

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤

  • @MohammedAdemadem
    @MohammedAdemadem Před 17 dny +20

    ቻለው ብልፅግና እንግድህ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Před 17 dny +16

    ድል ለጀግና አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 Před 17 dny +8

    እውነት ነው ስለዚህም ይቺም ቀን መጣች

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj Před 17 dny +19

    ድል ለአማሓራ ህዝብ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 17 dny +5

    እግዚአብሄር ሀይል ይሁናችሁ
    ሀይል ከእግዚአብሄር ሥለሆነ እግዚአብሄርን አሥቀድሙ

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg Před 17 dny +9

    ፋኖ ያሸንፋል

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 17 dny

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

  • @MaryeMengeshaMisganaw
    @MaryeMengeshaMisganaw Před 17 dny +5

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @toybahassan6176
    @toybahassan6176 Před 17 dny +4

    በድል ተመለሡ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍--👍👍👍👍👍👍👍

  • @WendemTeka
    @WendemTeka Před 17 dny +2

    ዉዱ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ በወሳኙ ሰዓት ከልጆቹጋርና ከቀድሞ የትግል አመራሮችጋር መቀላቀል ፋኖን ወደ አንድ እዝ እንዲመጣ በማድረግና ትግሉን ወደፊት በማፋጠን ትልቅ ሚና ይኖረዋል በተጨማሪም ከህውሃት ከፍተኛ ጀነራሎችጋር በደንብ ስለሚተዋወቅ ሁለቱም ሃይሎች ካለፈዉ ስተታቸዉ ተምረዉ ለተጎዳዉ ሁለቱ ህዝቦች የሚጠቅም መፍትሄ በጋራ በመፈለግ ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ልንረዳ ይገባል ድል ለፋኖ

  • @Selmmillion
    @Selmmillion Před 17 dny +15

    ጀግናችን እንኮራብሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @FasikawAbriham
    @FasikawAbriham Před 17 dny +5

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @asbb105
    @asbb105 Před 17 dny +13

    ፅናቱን ይስጥህ አባታችን ድል ከእናንተ ጋር ይሁን። በቅርብ ጌዜ አንድ የአማራ ፋኖ ለማየት ያብቃን።

    • @Tigrayshallprevail2020
      @Tigrayshallprevail2020 Před 17 dny

      @iam4419
      የ ጀ/ር ኣበባው ታደሰ ተልእኮ ይዞ ነው የመጣው።

    • @fasillead3766
      @fasillead3766 Před 16 dny

      😂😂😂😂​@@Tigrayshallprevail2020

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 Před 17 dny +4

    ክፉ አይንካችሁ ፈጣሪ ለድል ያብቃችሁ ❤

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před 17 dny +6

    በርታልን እግዚአብሔር ለአማራ ህዝብ ሲል እንዳተ ዓይነቱን ያብዛልን ጤናክን ይስጥክ በአማራ እነትክ አይደለም ህክምና የተከለከልከው ውጤቱ ይህን በገደሉን ቁጥር እንበረታለን እንረዳለን

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 Před 17 dny +5

    ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @nano-tube3778
    @nano-tube3778 Před 17 dny +6

    አባታችን

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Před 17 dny +1

    He is one of the EPRDF generas who had never joined the cadets' defense academy. However, his past experience made him a special and great military leader in unconventional warfare. Best coach for guerrilla fighters. Congratulations, Fano.

  • @Noni505-1o
    @Noni505-1o Před 17 dny +3

    ድል ለተጨቆነውህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn Před 17 dny +3

    ድል ለፋኖወቻችን

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 Před 17 dny +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት ፈጣሪ አምላክ ከጎንዎ ይሁን የድሉንም መጨረሻ አሳይቶዎት ሕክምናዎትን አግኝተዉ ጤናዎት ተመልሶ ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 Před 17 dny +4

    ጀነራል ተፈራ ማሞ ክበሩልን 🟩🟨🟥👌✌️

  • @wudearage6643
    @wudearage6643 Před 17 dny +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před 17 dny +4

    አባታችን❤❤❤

  • @BezabhBelay
    @BezabhBelay Před 17 dny +1

    አድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን ድል ለ ፋኖ!!!!

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Před 17 dny +4

    Long live for General Tefera Mamo

  • @Jameila4
    @Jameila4 Před 17 dny +4

    كفووو امهره فانوووو💚💛❤️💪💪

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym Před 17 dny +1

    ድል ለክንደ ነበልባሉ አማራ ፋኖ 💪💚💛❤️ ጀግናችን ጀነራል ተፈራ ማሞ እናመሰግናለን 🙏

  • @user-ju2dg9bl4m
    @user-ju2dg9bl4m Před 12 dny

    ኑርልንየኛስልቦናየገባህአተነህበርታልን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 17 dny +4

    Very great Jeneral Tefera Mamo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vu6xo4ew5j
    @user-vu6xo4ew5j Před 16 dny

    ፋኖን ለተገፋው ለተጨነቀው ህዝብ አስነስቶ ላታገለ አምላክ ይክበር ይመስገን ፋኖ በፈጣሪ ስለሚደገፍ ያሸንፋል ድል ለአማራ ለኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖ ያለ ጥርጥር ያሸንፋል❤

  • @abby87877
    @abby87877 Před 17 dny +14

    ድል ለአማራ ፋኖ ጀግናው ጄኔራል በበለጠ የጦር ውጊያ ስልት ጠላት ይደመሳል 💚💛❤

    • @maskremnapoleon873
      @maskremnapoleon873 Před 17 dny

      ይኽ የደከመ ወረኛ ምን ይፈይዳል ወሬ ብቻ

    • @maskremnapoleon873
      @maskremnapoleon873 Před 17 dny

      ጀነራል ተብየው ተፈራ በወያኔ ግዜ የት አባክ ነበርክ በሰላም ጊዜ አሁን የምትጮኽው ደደብ

    • @abby87877
      @abby87877 Před 17 dny

      @@maskremnapoleon873 እሱን ስትገረፍ ታወራዋለክ ግም እግር

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před 17 dny

      @@maskremnapoleon873 አራጅ ሰው በላ666👹👹👹👎👎

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před 17 dny

      ​@@maskremnapoleon873አንቺ አራጅ ሰው በላ

  • @user-gq1mh9fr6x
    @user-gq1mh9fr6x Před 13 dny

    አባታችት በርታ

  • @Amhara85
    @Amhara85 Před 17 dny +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን✊

  • @user-hs5fy8oi7p
    @user-hs5fy8oi7p Před 10 dny

    ድል ለእውነተኞች ፋኖ ፣ victory for Fano!!!

  • @user-my6yk7bn4z
    @user-my6yk7bn4z Před 17 dny +2

    አማራየአላህይጠብቃቸሁ፡ወዴሞቸአማራየአላህይጠብቃቸሁ፡ወዴሞቸ

  • @Zehagere24
    @Zehagere24 Před 17 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን= ብረሳሽ ቀኝኤ ትርሳኝ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 17 dny +5

    ፈጣሪ ክፉህን አያሰማን የድሉ ባለቤት ያድርጋችሁ ወንድሞቻችን አባቶቻችን ❤

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před 17 dny +1

    ከፋኖ ጋር በቀጥታ ያልተሰለፍክ በምትኩ በየከተማው የምታውደለድል የአማራ ወጣት፣የኢትዮጵያ ወጣት ሆይ! አሁንስ ምን ቀረህ??? እኝህን የ70 አመት አዛውንት ጀነራል ለህልውና፣ለፍትህና ለእኩልነት ሲሉ ወደትጥቅ መግባት እያየህ ዝም ብለህ ታይ ይሆን??? ጀግኖቹ መቃብር ፈንቅለው ወጥተው ፋኖን እስኪቀላቀሉ ትጠብቅ ይሆን?? የጀግኖቹ ድምጽ ወገኔ፣አገሬ እያለ ከመቃብር ይጮሀል!!!

  • @user-lo9dj6ed2d
    @user-lo9dj6ed2d Před 14 dny

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke Před 16 dny

    እውነት ነወሰ አባታችን
    እውነት ፈጣሪ የአማራን ህዝብ ስቃይና መከራ መቸም አይረሳም
    እባካችሁ ወደ ፈጣሪ እንመለስ አገራችን ሰላም ያርግልን
    ኧረ ተው ኒፅሀን ዜጋ እያለቀ ነው 😥😥😥😥😥

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 17 dny +2

    የአውሬው አብይ እና የሸመልሰ አገዛዝ ግፍ በአፋጣኝ ይደመሠሣል
    የኦሮሞ ልጆች ለከሐዲው መንግሥት አትሙቱ በቃችሁ ❤❤❤

  • @MeseretNegussuNegussu
    @MeseretNegussuNegussu Před 12 dny

    ድልልልልል ለፋኖዬ

  • @Ghiontv2
    @Ghiontv2 Před 17 dny +2

    🎉 ጀግናው ጄነራል ተፈራ ማሞ🎉 አባታችን🌹🌹🌹🌹

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Před 17 dny +1

    Oh thank you ❤❤❤

  • @user-qu9ob2qt2h
    @user-qu9ob2qt2h Před 16 dny

    የኔ አባት የኔ ጀግና ላማራ ህዝብ ስትል እስከህመምህ ገባህ ምን ቃል ይገልፅሀል 😢😢😢😢

  • @Aneteghe-r9l
    @Aneteghe-r9l Před 16 dny

    ጀግናችን በርታልን

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 17 dny

    የነ ጀግና አባት ክበርልኝ ጀግንዮ አይ ዞን ወገን ነበልባሉ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesfnAbebaw
    @MesfnAbebaw Před 17 dny +5

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mskel632
    @Mskel632 Před 17 dny +1

    ጀግና ኑሩልን

  • @slemaMeker
    @slemaMeker Před 17 dny

    ያረቢ አላህ ይጠብቃቹ ድል ለፋኖ❤

  • @selomeendale331
    @selomeendale331 Před 17 dny +4

    ወይ ጉድ በዚህ እድሜ ማስታረቅ አይሻልም ነበር?
    ዘረኝነት እንዴት ይቀፋል! ይህ ሁሉ ለአማራው ህዝብ ሳይሆን ለዶላር ነው እጅግ ያሳዝናል!ለሁላችንም ልብ ይስጠን🙏🏽

  • @geremewtadesseyifru5316

    ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ አቅም አለው ሁሉም ኢትዮያን የጀነራሉን ጥሪ ተቀብሎ መታገል አለበት የአማራ ትግል ሁሉንም ኢትዮያዊ ይጠቅማል አይጎዳም አማራ ኢትዮያን በሚያስተዳድርበት ግዜ ሁሉንም ቢሄሮች በአንድ ላገዛዝ እንዳመቸው የአማራ ሕዝብ ቋንቋን አማረኛን ሁሉንም ቢሄሮች አስተምሮ በዘር ታይከፋፍል የመራ ሕዝብነው ሥለሆነም የአማራን ሕዝብ ትግል መገደፍ ተኦሮሞማው ተመዋጥ ያድናል ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 Před 17 dny +2

    Good news !
    Amhara FANO will win end 💪🇪🇹🙏💖

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y Před 17 dny +2

    የኢትያው ገበዝ የልዳው ፅሀይ
    የቤሩት ኮኮብ ነህ ደምቆ የሚታይ
    ጊወርጊሥ ከፋኖወቸ ጎን ይቁም ይጠብቃችሁ ለአማራ ታጋዮች በሙሉ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getahun605
    @getahun605 Před 17 dny

    ክቡረ ተፈራማሞ ጀግናው አባታችን እኳን ለዚህ አበቃውት እግዚአብሔር ምንይሳነዎል ከግድህ ኢትዮጵያ ከፈብላ በጀግኖቿ ለአለም ታበራለች እረስዎ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮

  • @SamuelSahlemariam-ui2jr

    አባታችን እድሜህን ያብዛው

  • @SamiTefera-mc1fg
    @SamiTefera-mc1fg Před 17 dny +1

    ዋውውውውውው ጀግነችን💪💪💪💪💪❤😘😘

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Před 17 dny +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @SeidYimam-nr3cp
    @SeidYimam-nr3cp Před 17 dny +1

    አብሽር አባታችን

  • @user-zi2tj5ep4i
    @user-zi2tj5ep4i Před 17 dny

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @khankorim2896
    @khankorim2896 Před 17 dny

    እግዜአብሄር እረጅም እድሜ ይሰጠእ 💚💛❤
    🙏🙏🙏🙏🙏
    ✊✊✊✊✊✊✊

  • @user-qu9ob2qt2h
    @user-qu9ob2qt2h Před 16 dny

    ያሳምነዉ ምትክ ጀግናየ በዲል ተጠለስ ❤❤

  • @TigestEwnatu
    @TigestEwnatu Před 17 dny +2

    Dil Leamar Dil Lethiopia❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd6gy6or2u
    @user-fd6gy6or2u Před 17 dny +2

    ጀግናው የአማራው ሕዝብ ተቆርቋሪ ጀነራል ተፈራ ማሞ ታሪክ የማይረሳው ታላቅ ዉሳኔ

  • @ryry995
    @ryry995 Před 17 dny +1

    ድል ለፋኖ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo Před 17 dny +1

    አላህ ይጠብቅህ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 Před 17 dny

    በነበልባሉ ፋኖ ብልፅግናንና ጀሌዎቹን በመቅበር ነፃነታችን ይታወጃል

  • @user-wz5ej1pf6m
    @user-wz5ej1pf6m Před 10 dny

    አበይ፡የድሬው፡ፋኖ፡መድኃኔዓለም፡ይቅደምልዎ።❤❤❤

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před 16 dny

    ለኢትዮጵያ ህዝብ ከፈጣሪ ቀጥሎ ፋኖ ተስፋችን ነው።።

  • @Niguse-k7t
    @Niguse-k7t Před 9 dny +1

    ጀግና